ልጅ ለምን እንቢ አለሽ? ልቅ የግብረ ስጋ ግንኙነትና አጋንንት| የስለት ልጅ ምንድን ነው? |Manyazewal Eshetu podcast Ep.87| ተክሉ በዓል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በሰማኒያ ሰባተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ​⁠ ከዶከተር አብርሃም አምሃ ጋር ጥልቅ የሆነ ውይይት ያደርጋል::ማህፀንን አጋንንት ለምን ይፈልጋሉ? ፖስት ቢል እና አጋንንት ስራቸው? ሴት እና መንፈሳዊነት? የስለት ልጅ ምንድን ነው? ክህደት? እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ይደርጋል::
    የተክሉ በዓል youtube ቻነል
    👇👇👇👇👇👇👇👇
    ‪@Sementu8‬

КОМЕНТАРІ •

  • @emayeenate-do6yf
    @emayeenate-do6yf 9 годин тому +13

    በእውነት በነ ህይወት የደረሰውን ነው የነገረው ባለመውለድ ተጨቃጭቀን ስንመረመር ችገር የለውም ስባል እንደተመለስኩ ጥምቀት ህጀ ከልቤ አልቅሼ ተስዬ መጥቼ በሳምንት ውስጥ ማርገዘን አወኩት እነሱም መንታ ወንድና ሴት የተባረኩ ልጆች አሉኝ ፈጣር የምሳነው ነገር የለውም በእውነት 👏👏👏👏

    • @MimiFekadu-d9b
      @MimiFekadu-d9b 42 хвилини тому

      እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን።አንቺን የሰማ ሌሎቹንም ይስማ❤❤❤

  • @Thetruthsshallsetyoufree
    @Thetruthsshallsetyoufree 5 годин тому +3

    ይሄን መንፈስ ቅዱስ የገለጠልህ🎉 ሃሳብ ጤነኛ አዕምሮ ያለው ሁሉ የሚገዛው ትውልድን የሚባርክ የመጠቀ ሃሳብ ነው በእውነት እስካሁን ዩቱብ ላይ ካዳመጥኳቸው ሃሳቦች ሁሉ ይሄኛው ሚዛኑ እጅግ የላቀ ነው እባክህን ወንድሜ የአንተንም አዕምሮ በደንብ ጠብቀው የበለጠውን መልካም ሃሳብ ታሰማን ዘንድ
    በተጨማሪ ደግሞ ባለፈው ለትህትና ይሆን ባላውቅም ብዙ መንፈሳዊ ነገር አልተማርኩም ስትል ነበር ነገር ግን ይሄ መንፈሳዊ ነገሮችን ላላገላበጠና ላላነበበ ሰው የሚገለጥ ባይሆንም የበለጠ ብትማር እና ብታነብ ተመኘሁ እግዚአብሔር ከክፋ ሃሳብ ሁሉ ይጠብቅህ
    ማንያዘዋል አንተንም እናመሰግናለን እንዲህ አይነት አዕምሮ እንድንሰማ ስላዘጋጀህልን

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 9 годин тому +3

    ይሄ ልጅ ድንቅ መረዳት አለው እደ ማኔ ያለ የሚያዋራ ሃቅሙን እዲያወጣ የሚያግዘው ሰው ቢያገኝ እላለሁ ማኔም ብታግዘው አቀራረብ ላይ መልካም ነው ትንሽ እገዛ ተደራሽ ያደርገው ነበር ። ተክሉ ከምር ሃሳብህ ትልቅ ነው ። ተባረክ ።

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 6 годин тому +3

    ተክሉ የተገለጠለት ነገር ትልቅ ነው ብዬ እስባለሁ ግን ሃሳቡን ገልጦ ለማምጣት የሚመጥነው ጠያቂ አላገኝም። ማን ይዘዋል ቢያንስ በሶስት ወር እንዴዬ ብታቀርበው ጥሩ ነው👍🏾🙏🏽💚💛❤️

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 години тому +1

    #1 Podcast in Ethiopia
    Much love and respect for you bro

  • @AmsaluBabu
    @AmsaluBabu 15 хвилин тому

    እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ይግለፅልን
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @BirtukanBancha
    @BirtukanBancha 2 години тому

    ፈጣሪ እናንተን በመሳሰሉ ወንድሞቻችን ላይ እያደረ ስሚያስተምረን የተመሰገነ ይሁን እኛን የተማርነውን የምንተገብር ያርገን ለናንተ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @MakdaTeklu-r2s
    @MakdaTeklu-r2s 9 годин тому +2

    ብሰማዉ የማልጠግበዉ ልጅ

  • @wosenesh5579
    @wosenesh5579 5 годин тому +1

    Zare Arif nhew endeyabrara edelun setehew 😊

  • @Yabets-m6r
    @Yabets-m6r 11 годин тому +4

    እረ ማኔ ሰማያዊ የሚለውን UA-cam ቻናል እየውና ሰውየውን አቅርብለን❤🎉🎉

  • @nuale23
    @nuale23 11 годин тому

    Waiting🎉

  • @Enqopa
    @Enqopa 9 годин тому +1

    ሰላማቹህ ይብዛልኝ! እባካቹህን መፀሐፉ የት ማግኘት እንደሚቻል ንገሩን🙏

  • @Tigistimucaakakuu
    @Tigistimucaakakuu 11 годин тому +1

    🎉🎉🎉

  • @wudasrat
    @wudasrat 7 годин тому

    ያልገባንን ነገር ለሌሎች ለማስረዳት ባንታገል ጥሩ ነው። ሌላ የምለው የለኝም።

    • @_hayal.yeleul_enat
      @_hayal.yeleul_enat 7 годин тому +2

      ህ ትልቅ እውቀት አለው ግን ሃሳብን የመግለጽ ችግር ይሄ ደሞ በአስተዳደግ ጭምት ሆኖ የመቆየት ችግር ነው ። በዚህ ተረዳው ።

  • @AdamFikadu
    @AdamFikadu 11 годин тому

    Mane

  • @milonmilon9074
    @milonmilon9074 6 годин тому

    💖💖💖💖😮😮😮

  • @nqat1212
    @nqat1212 10 годин тому

    😢አፍጥኑት😮😮😮አልቻልኩም

  • @ErmiasAmare-ju4bz
    @ErmiasAmare-ju4bz 9 годин тому

    ማእበል (ወጀብ)

  • @Tigistimucaakakuu
    @Tigistimucaakakuu 11 годин тому

    Well come

  • @yonasbekele5047
    @yonasbekele5047 8 годин тому

    ብዙ ጊዜ የደንበኞች ዩቲዩብ ከታች እንገልፃለን እያልክ አትርሳ እባክህ

  • @OTMezmure
    @OTMezmure 4 години тому

    ዘፍጥረት 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²³ ላሜሕም ለሚስቶቹ ለዓዳና ለሴላ አላቸው፦ እናንት የላሜሕ ሚስቶች ቃሌን ስሙ፥ ነገሬንም አድምጡ እኔ ጕልማሳውን ለቍስሌ፥ ብላቴናውንም ለመወጋቴ ገድዬዋለሁና፤
    ²⁴ ቃየንን ሰባት እጥፍ ይበቀሉታል፤ ላሜሕን ግን ሰባ ሰባት እጥፍ።

  • @felekefeleke2211
    @felekefeleke2211 Годину тому

    ቃኤል ሞቶዋል በላኤም ተገድላል ዘፍጥረት4 ላይ ቁጥር 24 የሚለውን አንበቡት

  • @hirutbizuneh850
    @hirutbizuneh850 8 годин тому +2

    አንተ በምን ማስረጃ ላይ ተመርኩዘህ ነው ይህን የምትለው መፅሀፍ ቅዱስ ከሆነ ምዕራፍና ቁጥሩን ግለፅ ሳይንም ከሆነ ምንድን ነው ማስረጃህ