እር አለቅን ድርሱለን😭😭

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 368

  • @user-di9ic4iz9t
    @user-di9ic4iz9t 3 роки тому +48

    እኔኮ ..... ይሆ ችግር ከመጣ ጀምሮ የዩቱብ ዘበኛ ሆንኮ
    በጭቀት አመመኝ 😥😥😥😥😥 እኔ ስራ ነኝ ግን የወገኖቸ እመም አመመኝ

    • @halimawelkitayoutube1545
      @halimawelkitayoutube1545 3 роки тому +1

      አረእኔስ ብትይ ወላሂ

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 3 роки тому +4

      እንቅልፍ አጣሁ እራሴ ን ያዞረኛል ቤሩት ነኝ ሲሰቃዩ ማየት አመመኝ

    • @halimawelkitayoutube1545
      @halimawelkitayoutube1545 3 роки тому

      @@Salam-mv1hd አብሽሪ የኔውድ በፀሎትሽ በርቺ እራስሽን አትጉጂ

    • @alrashdicreate654
      @alrashdicreate654 3 роки тому +1

      Welahi ine rasu

    • @tybaseed7816
      @tybaseed7816 3 роки тому

      👍👍👍👍👍

  • @user-tg6yb8rn4h
    @user-tg6yb8rn4h 3 роки тому +16

    ወላሂ ከአሁን በሆላ ሳኡዲ ይብቃን መሳፈር ካለ ሲከፈት ሁላችንም ሀገራችን እንግባ ለምን ቆፍረን እንኖራለህ ሰርተን ለምን በላው እንደዚህ ግፍ ያማል

    • @user-tn6ni4on4e
      @user-tn6ni4on4e 3 роки тому +1

      ወላሂ አወ ታሣፈሩን እኛም እንወጣለን እነሡ ይሂዱ ብቻ

    • @user-my2gk7ez4u
      @user-my2gk7ez4u 3 роки тому +1

      የኔም ምኞት ነው ትክክል ነሽ

    • @neimatemam1204
      @neimatemam1204 3 роки тому +1

      የኘ ሰዉ ከአገሩ ሰርቶ ሊበለ ይነነቀል

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l 3 роки тому +9

    እስከ ቀጠይ እሁድ የስደተኞችን ማልከም ዜነ እንስመ የምትሉ ማልከም ምኞተቹን በለይክ ግለፁ የትኘውም ሚድያ እስረኞች ሀገር እስከ ሚገቡ ድረስ ወይም ፍትህ እስከሚየገኙ ድረስ ሌለ አጀንደ መስተለለፍ የለበትም በየግዜው የእስር ቤትን ሁኔታ ከመከተተል ውጭ ደሞ በሰውዲ ማንግስት አትፍረዱ አልቀበልም የለው የረሰችን መንግስት ነው ሰተጠሩ አተውሩ ። ።

    • @hayathabeshawityoutube3653
      @hayathabeshawityoutube3653 3 роки тому

      ትክክል ስለ ፍትህ ብቻ መታገል ነው ያለበት ተከታታዩም ኮሜታተር ዩቱበሩም ስሌ አጀዳ ለሚመጣ ዩቱበር ድስላይክ በማድረግና ስብስክራይባቸውን በማሳት ማባረር ነው ያረብ አተ እዘንልን

  • @user-wn1qv6ne5h
    @user-wn1qv6ne5h 3 роки тому +1

    ሳዑዲ ዐረቢያ ውስጥ በጭንቀትና በሰቀቀን ያላችሁ ወንድም እህቶቻችን አላህ ከጭንቀታችሁ ይፈርጃችሁ!!
    የተሻለና ያማረ ፀጋውን ያጎናፅፋችሁ!!
    ከዲናችሁ የማትዘናጉበትን የምትብቃቁበትን ሀብት በሀላል መንገድ አላህ ይስጣችሁ!!
    አብሽሩ ዱዓ አድርጉ!!
    አላህ የተጨነቁ ሰዎችን ዱዓ ሰምቶ የሚፈርጅ ጌታ ነውና በዱዓ አትዘናጉ!! እኛም በዱዓ አንረሳችሁም!!!

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 3 роки тому +14

    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ😭😭 ያብቃቹ ውድች ✅🌹🌺ፍትህ ፍትህ በሳውዳ ላይ ያሉት ወጌኖች ፍትህ ብሎ እናት ኮሚታትሩች

  • @user-rm4ep8lu7y
    @user-rm4ep8lu7y 3 роки тому +4

    ገጠር ያሉት እደዚህ ቪዶ እየቀረፁ አይልቀቁ ምክኒቱም አረቦቹ የኛን የሀበሻን ሚድያ ስለሚከታተሉ ይጠቁሙባቸዋል 😭😭😭😭ገጠር ያላችሁ ወንዶሞች ቪዶ አትቀርፁ

  • @zuzutyoub8177
    @zuzutyoub8177 3 роки тому +4

    ሳኡድ የምትገኙ እህት ወንድሞቸ ፊታችሁን ወደ አላህ አዙሩ ፈረጃው ቅርብ ነው ኢንሻ አላህ

  • @user-zr5xe6oh5u
    @user-zr5xe6oh5u 3 роки тому +4

    ፍትሁን ከአላህ እንጅ ሠውማ መቸ ሠማን። ያረህማን በራህመትህ ለሥደተኞች ፍትሁን አውርድ

  • @user-bx1uf5vv7s
    @user-bx1uf5vv7s 3 роки тому +5

    ወደአላህ እንጩህ ከሱውጭ ማን አለን ኢለሂ በእዝነትህ አንተ እረዳን

  • @user-up2gm7vl3g
    @user-up2gm7vl3g 3 роки тому

    ጀዛክአላህ ከይር ዳውድ

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 роки тому +15

    እኔማ አላስችለኝ እያለ አያቸዋለሁ ግን እኮ በእንባ ውሀ ነወ የምታጠበው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍትህህህህህ😭😭😭😭😭😭

  • @user-fb5md8qm6s
    @user-fb5md8qm6s 3 роки тому +7

    አረ ወይይይይይይይኔ ምን ይሻለኛል አላህ ሆይ ፈረጁን ቅርብ አድርግለቻዉ ወይ ዘንድሮ ስቀይ በዛ

    • @gfcd2243
      @gfcd2243 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @sulamntoyba9990
    @sulamntoyba9990 3 роки тому +4

    *አላህ ይደርስላችሁ ዳዉድ ወንድሜ እራሳችሁን ጠብቁ ወይም ቦታ ቀይሩ*

  • @henan4320
    @henan4320 3 роки тому

    ያአላሕ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 роки тому +6

    ይህ ቀን ያልፍ ይሆን😭

  • @sikosilo5311
    @sikosilo5311 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ ወድሜ ከባድ ነው ያረቢ ፊረድን ከአላህ እጠብቃለን

  • @zeyinbayesuf6299
    @zeyinbayesuf6299 3 роки тому +4

    የአላህ እንዳው መጨረሻችን ምን ይሆን😭😭😭😭 እንደት ተረፉ2ቱ እህቶች ማሻዓላህ እኛ ቤት 1ሴት ነበረች ልጅያላት ግን ወስደዋታል😭😭

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 3 роки тому +2

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ወድሞች እህቶች እግዚያብሄር ይርዳችሁ በሰላም ላገራችሁ ምድር ያብቃችሁ

  • @user-ww5dc7fr8r
    @user-ww5dc7fr8r 3 роки тому

    ያረብ

  • @samiraahmed4888
    @samiraahmed4888 3 роки тому

    ያአሏህ

  • @user-gp4kp6vb7y
    @user-gp4kp6vb7y 3 роки тому +3

    ደዉድ ወንድሜ አደረህን እንደዚህ ገጠር ደገት የተደበቁት በተሰዩ የተሸለ ነዉ እዝዉ ወጥተዉ ቦምብ ወይም ሌለ ጥቀት እንደየደርሱበቸዉ

  • @user-sv8np1si8p
    @user-sv8np1si8p 3 роки тому

    ዳዉድ ወላሒ ለልጅህ የሚያስፈሌጋት ነገር ይዘህ ተጠባበቅ አላሕ ይጠብቀን ሁላችንንም ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭ስቃያችን በዛ ኢንሻ አላሕ ለኸይር ነው ዱአ እናድርግ ያረብ አላህ እንበል ዉድ የሀገሬ ልጆች

  • @user-er1vo7ig7g
    @user-er1vo7ig7g 3 роки тому +1

    አንተ እውነት ነው እምታቀርቡው በርታ እረ ህፃን የያዙት ምን ይሁኑ ልጇ በራብ ሲያለቅስ ውይ እረ በላውን አላህ ያውርድባችሁ እኛን ደም እባ እዳስለቀሳቹሁ ደም አልቅሱ

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v 3 роки тому

    ጆዛክ አላህ ከይር ዳዉደ👍👍👍#👍#

  • @gjfg5700
    @gjfg5700 3 роки тому

    ያረቢ ይኛ ስቃይይይይ መቸ ነው ይማበቃው

  • @user-im8mj7oh9t
    @user-im8mj7oh9t 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሏሂወበረካትሁ አረ ያረቢ እባክህ አተ በራህመትህ ጠብቃቸዉ አሁንስ በዛ ምን ይሻላል ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ ለመረጃዉ ግን በጭቀት ሞትን እኮ

  • @user-ot8mo6yd3b
    @user-ot8mo6yd3b 3 роки тому

    ያረብ😭😭😭😭

  • @zikredarmidia2331
    @zikredarmidia2331 3 роки тому

    የኔ ውዶች እዚህ ገብተው ውጭ ላለነው ማሰባቸው ሆደን በሉት አሏህ ይርዳን ያረቢ

  • @user-qn2fu7zr4c
    @user-qn2fu7zr4c 3 роки тому

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድም አላህ ይድረስላችሁ ያረብ

  • @user-wk4cw7et4z
    @user-wk4cw7et4z 3 роки тому

    ሰለምነዉ ወድሜ እሺ የኘ ቤት ሪያድ ነዉ ማፉወ ነዉ ወይስ እኛ ነስም ነዉ

  • @Tube-vp1iu
    @Tube-vp1iu 3 роки тому +1

    ውይይይይይይ ዳውድ ከሪያድ የት አካባቢ ነው ያለህው ስራ ቢገኝም እኮ ስዋቆች አንጭንም እያሉ ነው

  • @hayatbiza3921
    @hayatbiza3921 3 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @alemasefaasefa8447
    @alemasefaasefa8447 3 роки тому

    Eshi konjoy beche e/r yadrslcheu betam yasznal ewnet

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q 3 роки тому

    😓😓😓😓

  • @momitade9388
    @momitade9388 3 роки тому +1

    Alahi yidirasilini baxami kabidali yarabi kazihi gudi awixani

  • @user-hk9ht7yc2p
    @user-hk9ht7yc2p 3 роки тому

    አላህ ፈረጃውን ይላክላችሁ አብሽር ያልፋል😭😭😭

  • @user-fs1rc7fe6m
    @user-fs1rc7fe6m 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ እህቶች

  • @ayshastube9339
    @ayshastube9339 3 роки тому

    እሺ እናንተ ምን ልሁን ብላችሁ ነው ያሉበትን ቦታ ምታሳዩት ወይስ እኛ ብቻ ነው ሶሻል ሚድያ ምንጠቀመው እየጠቀማችሁን አይደለም በዚህ ሁኔታ ከቀጠላችሁ አላህ ህዳያ ይስጣችሁ

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому

    😭😭😭😭

  • @user-te6ll9mn6x
    @user-te6ll9mn6x 3 роки тому

    😢😢😢

  • @teym1785
    @teym1785 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @aminabintbabaallahkerim8770
    @aminabintbabaallahkerim8770 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭 ያረቢ

  • @jaryyutubechanal4919
    @jaryyutubechanal4919 3 роки тому

    Yarbiii

  • @Ss-zo6sj
    @Ss-zo6sj 3 роки тому

    ያረቢ አሏህ ነስሩን ቅርብ አድርግልን ያረቢ

  • @hawalove8022
    @hawalove8022 3 роки тому

    😥😥😥😥

  • @sulamntoyba9990
    @sulamntoyba9990 3 роки тому +1

    ወይዘንድሮ😭😭😭😭😭

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 3 роки тому

    😭😥😥

  • @fgfftff6457
    @fgfftff6457 3 роки тому

    ☝☝☝☝☝😭😭😭😭😭😭😭

  • @atnh5955
    @atnh5955 3 роки тому +1

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube1312 3 роки тому

    iiihhhhhhhhhhhhhhhh 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-tg6yb8rn4h
    @user-tg6yb8rn4h 3 роки тому

    ያረቢ ያአላህ ራህመትህን

  • @user-in3ow6sf4p
    @user-in3ow6sf4p 3 роки тому +2

    ስትጀምር አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ በል

  • @urur8r672
    @urur8r672 3 роки тому

    እግድህ ፍርድ ከአላህእጠብቃለን

  • @wds8644
    @wds8644 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲☝

  • @fafitube7837
    @fafitube7837 3 роки тому

    የትናችሁ እናተ መፉሀ ነውደ አላህ ይጠብቀን

  • @user-fl1ft2wc4j
    @user-fl1ft2wc4j 3 роки тому

    ያአሏህእፍፍፍፍፍፍፍ

  • @sabontuuoromoo7289
    @sabontuuoromoo7289 3 роки тому

    😭😭😭

  • @androidflow9058
    @androidflow9058 3 роки тому

    😭😭

  • @Amina-tc3lq
    @Amina-tc3lq 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃቹክ የታሰሩትንም ከአላህ ፈትህ ኢሻአላህ

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 3 роки тому

    አይዞህ አላህ ወንድሜ

  • @mimmim9975
    @mimmim9975 3 роки тому

    ❤😭😭😭

  • @luluyebaba3833
    @luluyebaba3833 3 роки тому

    😭😭💔💔💔

  • @user-gh8ux8xf3z
    @user-gh8ux8xf3z 11 місяців тому

    ያአላህ
    😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-tu8jn3ks2w
    @user-tu8jn3ks2w 3 роки тому

    ያኢላሂ

  • @gdhdsy1513
    @gdhdsy1513 3 роки тому

    አላህይጥብቅህ

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v 3 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቶቼ ስራ አትምረጡ ውዶቼ በመጣላችሁ ደመወዝ ሂዱ እኛ ጠለብ በርካሽ ነው የምንሰራው. አላህ. ይጠብቃችሁ. ያረብ ያረብ የኔ የእህቴ ጋደኛ. የምትሰራበት ቢት ክላሳ ሙከየፍ የለ መጥባህ መከየፍ የለ ይሄ ሙቀት ተቃቁማ ነው መስራት የያዘችው ምን ታድርግ ለቃ እንዳትሄድ መያዝ አለ ከባድ ነው. በጣም አላህ. ይደርስላችሁ. አላህ. ይጠብቃችሁ. ያረብ ያረብ

  • @user-vs9bk5cx4c
    @user-vs9bk5cx4c 3 роки тому

    ውይአተልጅ፡አላህ፡ይጨምርልህ

  • @user-rk9mj5yq7r
    @user-rk9mj5yq7r 3 роки тому +1

    እፍፍፍፍፍፍ የዘንድሮው ቀን ያልፍ ይሆንንን 😭😭😭😭😭 ወይኔ እህት ወንድሞቸ
    እረ አላህ ፈረጃህን

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v 3 роки тому

    ያረብብብብ አላህ ከይር ይሻ እምለዉ የለኝም👍👍👍👍👍👍

  • @anshaabebe5510
    @anshaabebe5510 3 роки тому

    ያረቢከይሩንያምጣል

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 3 роки тому

    😰😰😰

  • @tyjk4570
    @tyjk4570 3 роки тому

    ያአላህ ያረቢ ፈተናው በዛ እኔ ተጨንቄ መሞቴ ነው በተለይ ህፃኖችን ሳይ

  • @raziqa8242
    @raziqa8242 3 роки тому

    አይይይይይ ስዴት ወላሂ እንዴ ዘንድሮ አዝኘ አላዉቅም

  • @rahalslf5273
    @rahalslf5273 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ እህትወድሞቼ ገጠር ያላችሁ ወድሞቼ ተጠቀቁ የጓዴኛየ ባል እባብ በልቶታል ወላሂ በጣም ገባድ ሁኔታላይ ነው ያለው አሁን ብቻ እኔአጀቴም አልቻለ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o 3 роки тому

    ያአላህህህህ 😭😭😭😭😭

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t 3 роки тому

    አላህ ይድረስላቹህ እኛስ እያየን አይናችን እያነባ ልባችን ቆሰለ ኧረ አላህ ይፈርጃቹህ እኛስ አቅም የለንም ከማልቀስ ውጪ

  • @neimahusen770
    @neimahusen770 3 роки тому

    አወ እኔ ወዲሜ ከተያዘ አምስት 5 ቀኑ እስካሁን ምግብ የለም ብስኩት እየገዛን ነው ብሎኛል ከመካ

  • @samiraahmed4888
    @samiraahmed4888 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nadenarak3508
    @nadenarak3508 3 роки тому

    የአላህ በጣም ያማል

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 3 роки тому

    ሰላም ወገኖች የት ነዉ ያተሰፈር ሸራ ሄላ ዘመዶች ልጅ ይዘዉ ቁጭ ብለዋል በጭቀት ሌሞቱ ነዉ

  • @tube2611
    @tube2611 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @nadyahnadyh7457
    @nadyahnadyh7457 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dirbydirby3895
    @dirbydirby3895 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️

  • @user-dp6ey2oh3t
    @user-dp6ey2oh3t 3 роки тому

    አላህ ሆይ በሰላም በቶሎ ለሀገራቸው አስገባቸው ያረቢ ይሄ ሰቃይ አልፎ ታሪክ የሚሆንበት ቀን ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭

  • @fjdj9321
    @fjdj9321 3 роки тому

    እረ በቃ በልን ያረቢ ወይኔ ወይ ዘድሮ የመጨርሻው ግዜ ያቸን

  • @ekru7385
    @ekru7385 3 роки тому

    ወንድሜ ቪዲዮ እንዳታሳጥር ዋ ሰቤን አነሳለሁ ልትለቀው ያሰብከውን ቪዲዮ ጨርሰህ ልቀቅ

  • @hayatltube3682
    @hayatltube3682 3 роки тому

    እኔ ግን ግርም እምትሉኝ የዩቱብ አሽቃባጮች ከየቦታው የዛሬ ስንት አመቱን ቪዲዮ እያቀነባበራችሁ ሰላማችንን ነሳችሁን በቃ እናተም ለጥቅማችሁ ነው አንድ ሠው አንድ ጊዜ ቪዲዮ ሰርቶ ድምፅ ይሆናል በቂምነው ተሠሚነቱን ካገኘ እናተ በቃ መሸቃያ አገኛችሁ ጧት ማታ እኝኝ ምንድነው እኛ ከአሏህ ነው ነስር እምናገኘው አላህ ፈቃዱ ይሁንና ከዚህ መከራ ነጃይበላቸው እስኪ ሱጁድ ውረዱ እጃችሁን አነሡ አላህን ምህረት እንጠይቅ። በቃ አታስጨንቁን ኡፍፍፍፍፍ

  • @halema4341
    @halema4341 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kiyakiya5389
    @kiyakiya5389 3 роки тому

    Ye Allaha ant Derslachew Ya Rabbi

  • @user-jj9vt8sy9t
    @user-jj9vt8sy9t 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😢😢😢😢😢😢😢

  • @saadasaada1092
    @saadasaada1092 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 роки тому

    እፍፍፍ

  • @user-fs8pd8oi5c
    @user-fs8pd8oi5c 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @gemuyoutube4579
    @gemuyoutube4579 3 роки тому

    ያረብ እኔስ የወገኔን ስቃይ ህልም በሆነልኝ ብየ ተመኘሁ ያአላህ በዛሬ ሀገራዊይ ምርጫ ለሀገራችን ሠላም የሚያሰፍነውን አተው ምረጥልን

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 3 роки тому

    ኡፍፍፍ

  • @user-nz2yp3ol2d
    @user-nz2yp3ol2d 3 роки тому

    ያአላህ እዘንልን

  • @zaharaebrahim3904
    @zaharaebrahim3904 3 роки тому

    አህለን ዳውድ

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 роки тому

    እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @kadijaasafa4709
    @kadijaasafa4709 3 роки тому

    አላህ ይድረስልን
    ያረህማን ፈርጄን

  • @user-wl8by2en7u
    @user-wl8by2en7u 3 роки тому

    እህህህህምን ልበል አላህየፈርጃቸው