መርካቶ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024
  • መርካቶ ሽንኩርት ተራ ዛሬም እሳተ አደጋ

КОМЕНТАРІ • 29

  • @abokabotmedia
    @abokabotmedia 13 днів тому

    መልካም መስራት እና መልካምነት ለራስ ነው።የማህበራዊ ልማድ ወግ ባህል ማክበር ይገባናል ግድ ነው። በርቱ🎉🎉

  • @magnificentlife237
    @magnificentlife237 14 днів тому

    ሰላምሽንንይብዛልኝ ውዴውካንመጣሽልኝ አህለንፊክ ውዴ እዴትነሽልኝ አገራችንም ሰላም ፍቅር አድነት ይስጠን አሪፍቆታነበ❤🎉

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 14 днів тому

    ሰላም ሰላም ሰሀላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽልን አይ የኢትዮጲያ በቃ በመጨረሻው ይሄ ሆነ😢😢😢

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 15 днів тому

    አህለንፊኩም ውዴ ነሽ ውካን መጣሽልኝ በርቼ አብረን ወደፊት❤🎉ወላሂ ድበር ማለፍ ውጤቱ ይከፋል❤

  • @EliseTubeሁለገብ
    @EliseTubeሁለገብ 14 днів тому

    ሰላምሽ ይበዛልኝ እህታቸን በእወነት ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ክክክ አይ አር ፈጣሪሪ አገራቸን ሰላም ያርግልን በእወነት በርቸልኝ

  • @Mehlat
    @Mehlat 14 днів тому

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን በጣም አሪፍ
    ነው በሙተ ሰው መቀለድ ምንማልት
    ነው እግዚአብሔር የሰራቸውን የሰጣቸው

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 14 днів тому

    ወይ ሀገሬ ትውልድሽ ጠፍቶል በእውነት ሰው ልጽድቅ ይሮጣል እንጂ ለሀጽያት መሮጥ ሰው ቢያንስ ሞቶ እንኳን ቢያርፍበት ምናለ ሆ😢

  • @hayat2583
    @hayat2583 14 днів тому

    ስላምስላም አንካን ደህና መጣሻ እህት በርቱ አርፍ ቆይት ነው በርቱ ሀገር ስላም ያድርግልም🎉🎉🎉

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 13 днів тому

    ሠላምሽ ይብዛልኝ አዚቲዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን የምር እንከንም ተያዙ እንዚ ባለጌ ነቸው ሰው ሞቷ እንኳን አያርፍም ጉድ ለመታወቅ ብለው ያሳፍራል😢

  • @magnificentlife237
    @magnificentlife237 14 днів тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ ውካን በሰላም መጣሽልኝ አገራችን ሰላም ያርግልን ጥላቶቻ ይጥፎ በርቼ አብረን ወደፊት የሰው ልጅ ዲኖ ስላላወቀም ይሳሳታል ይዳይስጣቸው❤🎉

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 14 днів тому

    ምን ጉድ ነዉ በሰመአብ ምናይነት ብልግና
    ነዉ ለፎሎ ተበሎ እደዚህ መዝቀጥ ታይቶም
    ተሰም አይታወቅም😢😢

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 14 днів тому

    እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ 😢

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 14 днів тому

    ይህ አፍህ ነገ ዋጋ ያስከፍልሀል የጊዜጅ የሰው ጀግና የለውም ሁሉም በሰራው ልክ ዋጋውን ያገኛል በእውነት ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥህ

  • @ፋፊቱዩብ-ቨ1ነ
    @ፋፊቱዩብ-ቨ1ነ 14 днів тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምእዴትናቹ የገር ልጆች ሰላማቹ ይብዛ በላቹበት አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን ዘርኝናት ጡሩ አይደለም

  • @BetselotYegoshu
    @BetselotYegoshu 14 днів тому

    እንኳን ሠላም መጣሽ አዜብዬ

  • @AMIR465
    @AMIR465 14 днів тому

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍 Ashamaa harka fune jira jirtu ijoollee biyya koti hunda dura baga nagan dhufte qalii bageenyi rabii mana kanaf yaa jiratu jabaadhuu jabaadhuu

  • @HiwatykeduserufiallijHiwat
    @HiwatykeduserufiallijHiwat 14 днів тому

    እግዚአብሔር ይይላችሁ በእውነት ሁሉም የስራውን ያገኛል ይህየ ማለት እኮ በሰውላይ ማላገጥ ነው እንዴ አረ ወደይት እየሄድን ነው ትውልድ😢

  • @Afiyatubegracefamily_2
    @Afiyatubegracefamily_2 14 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ynanam-ms2bv
    @ynanam-ms2bv 15 днів тому

    አይ ጥጋብ እነሱስ አይሞቱም

  • @ynanam-ms2bv
    @ynanam-ms2bv 15 днів тому

    የግዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም እሳቱ ነገ በተራው ይዞራል የሰው እምባ እመሬት አያርፍም

  • @BetselotYegoshu
    @BetselotYegoshu 14 днів тому

    ❤❤❤

  • @meditube8585
    @meditube8585 15 днів тому

    አህለን ውዴ በርችችች😢

  • @yarab4997
    @yarab4997 15 днів тому

    😭😭😭ኦሮሞ አላህ ያንድዳችሁ

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon 14 днів тому

    Asalmalekum waramatulay wabarakatuu hunkan basalam maxashii barchii malkamii asabii noo

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya2 15 днів тому

    🎉🎉🎉😢

  • @AsnuTube
    @AsnuTube 14 днів тому

    Nageenyi mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte uuuff bayye nama gadisisaa

  • @BetselotYegoshu
    @BetselotYegoshu 14 днів тому

    አይ ፍትህ😊

  • @urjiimedia168
    @urjiimedia168 14 днів тому

    Naga man kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wan baredaa osoo hojetan😢

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 14 днів тому

    Nagaan manaa ketiifii yaa bayyaatuu bagaa nagaan dhuftee uuuuuufffffff dhugaa jiruun biyyaa kenyaa bayee nama gadisisaa waqaayyoo nama nufi yaa debisuu