Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኩዋን ደና መጣቹ ላይክ ሼር ሰብሰክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኑ ።ይህን ሰለምታረጉ አመሰግናለሁ🙏
🥰
ውይ ከባድ ነው😢
እሽ አብርሽ ወንድማችን❤❤❤❤❤
እኳንደህናጠበከንአተም አብርሽየ ፕሮፋይሌንበመጫን ሸርአርግልኝ አመሰግንሀለሁ❤
አተም እኮን ደህና መጣህልን ወድማቺን አብርሽየ ሠላምህ ይብዛልን ሁለየም ናልን ተክፉ ሁሉ ይጠብቅልኝ ከነ ሞላው ቤተሠብህ
እውነት ሰውዬው ምርጥ ሰው ነው ጋዜጠኛው አንደኛ ነው በጣም ምርጥ ሰው
አብርሽ ይመችህ ሱፍን ለደላሎች ስጣቸው ደላላ ነው የመሰልከው የምትፈርደው ሳታዳላ ስለምትፈርድ በጣም ነው ደስ የምትለው በዚሁ ቀጥል ይሄን የስድብ ፍብሪካ ዩኒን ባታቀርበው ጥሩ ነበር የኔ አስተያየት ነው❤❤❤
ክል ነህ አብርሽ ጋዜጠኛው አንደኛ ምርጥ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጡው
#ክል?! 🤣🤣🤣🤣🤣
ፈጣሪ ይርዳት መጠጥም ስለሚጠጡ የጠጣ ስው እራሱን አያቅም የልጆቻን ሀባት የግድ ማወቅ አለባት በሀላ የማንነት ጥያቄ ያስጨንቃታል ታሳዝናለች እሱም ይሄን ያህል ፍሬውን በዚህ ልክ አይክድም ህሊና የሚባል ነገር አለ ፈጣሪ ይርዳት
ልጁ በጣም ጥሩ ሰው ነው በእውነት ልቦናውን አይለውጠው እሷ ግን ሳታረጋግጥ እደዚህ ማድረጓ ስህተት ነው
እድሌን ልጠቀም ብላ ይሆናል
በጣም የሚያሳዝነው ፓርት እኔም በጣም ያጀበኝ ነገር አገባሻለሁ ብሎ የተፈጠረወ ነገር እንዳይከብዳት ጥረት ማድረጉ አሰደነቀኝ😢
😢😢😢😢😢😢😢
ተባረክ ይህን ጊታ እግዚአብሔር ያፅናናህት በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ያላስበችውን ይስጣት
ሁሉም ያልፋል አላህ ያበረታሽ ትልቅ ት/ት ነው ለሴት እህቶችሽ
ማርያምን አገባሻለው አላለም የኔ አባት ❤
ሊጁን ኣላማድናቅ ንፍግናናዉ ሚጋርም ሳዉ ናዉ👍👍👍
እውነት አብርሽ ልጁን ከበፊቱም አድንቄዋለው ለምን ከዛ ድረስ ለምርመራ ስለመጣ አድናቂው ነኝ እሳ ግን ውሸት በዛባት ለልጆቻ ስትል እግዚያብሄር ልቦና ይስጣት
እስቲ ስደተኛ እህታችሀ ነኝ አበረታቱኝ ገና ጀማሪ ነኝ ብዙ እቅድ አለኝ ለናንተም ለኔም ጠቃሚ ነገርለመስራት ነው አላማዬ❤
አብርሽ የስፈሪ ልጅ ::ዘመንህ ይባረክ ስለ መልካም አገላለፅህ ::እሄ ሁሌምእምላት ነገር አለችስው ላይ አንፍረድ .. ምክንያቱም አትፍረድ ይፈረድበሀል .. ልጁ የዋህ ነገር ነው.. ያው ስው ፉት ካለ ያው ይግልና ኢነርጅው ይጨምራል :እሄ ሴት ነኝ ብዬ ለሴት አልወግንም .. ስናጠፋ አጥፍተናል እላለሁ ::ገዜጠኛ አለምዬ ይለያል :ከምር የጋዜጠኝነት ስራውን ከበቂ በላይ .. ተወጥቶዋል :: ክብር ለእይሀ ሚድያ አሌክስ :👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ዮኔሰራአት ይኑረህ በሰዉ ቁሰል እጨትአትሰደዱ እደዚህ አይነት ዉንድ አለአላምንም ደግነቱን
አብርሸየ ልጁ ማሻ አላህ ትግስቱ አደነኩት ወላሂ ፈጣሪ ይጨምርለት
እውነትም ፋውለኛነሽ አላለም የእውነተኛ ሰው ጀግና ነው እውነትም አራዳማለት አራዳነው እድሜይስጥክ ❤❤🎉🎉🎉እውነትነው ማንምንፁየለም ❤❤❤እዳልክ እድሜናጤናይስጥክ 🎉🎉🎉
አብርሽዬ ያንተን ሀሳብ እስማማለሁ እውነትክን ነው ተባረክ🙏🙏
ኢሄ ጋዜጠኛ ሞቼነው ምወደው እድሜና ጤና ይስጠው
እንኳን መጣህልኝ አብርሽ ስጠብቅህ ነበር ለእኛ ጥሩ ትምህርት ነው ሰውዬው ምርጥ ሰው ነው የኔ አባት
የገደለኝ ቃል ማርያም አገባሻለሁ ሲል😢😢😢😢😢
አብርሸ ተባርክ በጣም ነዉ የማከብርህ ልክ ብለሃል የሰዉ ኳመንት ሰዉ ሰዉ የሚሸት ነበር ጋዜጠኛዉን አለማድነቅ አይቻልም ለማንኛዉም እግዚአብሔር የሰድብ መንፍሰን አለመከባበርን ያንሳልን 🙏
ልጁ ጨዋ የጨዋልጅ💜💜💐👍👍
Betam
አረ እኔም ወንድ ብሆን ፣ በቃሽ ከዛሬ ጀምሮ ስሜን እንዳትጠሪ ነበር እምላት ፣ እንደዉም ሚስኪን ነው ።
ዬአ ማለት ትክክል ነው አብርሽ ወድማችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
DNA እውነት ነው ፣ ማመን አለማመን የእሱዋ ችግር ነው ፣ አባታቸዉን ፈልጊ ።
:: ::
ውርደታም ናት
ፈጣሪ ነው የሚያውቀው
DNA የሚባለው ነገር የገባት አልመሰለኛም 🙅🏻♀️
😂😂😂
ዝሙት ስለበዛ ጦርነቱም በዝቷል እሷ ግን ድኤንኤ ባይኖር አንደኛ አሳምናው ነበር በጣም በድርቅና እሱ አስመርምሬው የኔ አደለም ሲላት ከሚዲያው በፊት ከሱበፊት የፈፀመችውን ወንድ ነበር መጠየቅ ያለባት
ብዘ ኮሜት አነበብኩ እደዘመ ከሜት ያሳቀኝ ና ያስገረመኝ የለም 😂😂 ውነትም ነው
እሱም ሳይሆን ቤተስቦቹ ናቸው ያስመረመሩት መጀመሪያ እናት ነች አሁን ማን እንደሆነ ትዝ ይላታል
በራሷ የማትተማመን ከሆነ ለምን ወደ ሶሻል ሚዲያ ለምን መጣች ዲኤንኤን ካአንዴ 2 ሲደረግ ለምን ለማመን አልፈለገችም
አሁንምኮ አላመነችም
መጀመሪያ እህትየዋ ጋር ተጣልተዉ ስለነበር ሽዉዳኝ ይሆናል ብላ ይመስለኛል ደግሞ ሱሰኛ ስለነበረች ያዉ ቀኑን አላወቀች ሆና ይሆናል
እሱዋ ግን ብዙ ውሸቶች ያሉባት ይመስለኛል እህቴ በተቻለሽ መጠን እውነት እውነት ነዉ በተቻለሽ መጠን አባታቸውን ፈልጊ
እኔም በዚህ ስነምግባሩ ነው ያደነቅሁት
ዮኒ ግን ባሌጌ ነው የሰው ሰይጣን ነው እደት በሰው ቁስል ይራመዳል ደሞ ሴት ናቸው ልጆቹ ፈጣሪ በልጆቹ እዳይፈትንነው ሁሉም የዘራውን ነው እሚጭደው በተለይ የእናት እና ያባት መስቃ ማውራት ለብሀላው ፈተናው ከባድ ነው ተናግራለሁ ዋ ነገ በኔ
አብርሸ ልጅታ ጋር ሃቅ አለ እናትነት ቀላል አይደለም እውነቱን ታውቃለች ሰለዚ ኪያጋር የተደበቀ ነገር አለ ዬኒ ግን ጀግና ነው ሌላ ወንድ ቢሆን ሊማታም ሌላ ነገር ይፍጥራል ለሴቶች ግን ትልቅ ትምህርት ነው እህቶቼ ተጠንቀቁ እራሳችውን ጠብቁ ወይኔ ማርያምን ሲል😢😢😢😢😢
Keya betam new yasazenechege egzaber beretatune yisteshe.
ተባረክ ሰው ማለት እደዚህ ነውአፍንየሚከፍት ዬኔማኛ ልብ ይስጥህ ከዚህ ወንድሜ ተማር ዝንብለህ አትፍረድ
የሆነነገርግን ግንኝነትላይ ሰካር ሰላለ እዛላይ ለሁለት ያጨበርበርት አለ ከሰከርች አታውቅም
ልጁ እውነት አለው። ሰው ዝም ብሎ ፈረደበት። ሴት ሴት ናት። በእውነት ሳይሆን በስሜት ትነጉዳለች።
አብርሽ የሰፈሬ ልጅ አምሮብካል ሁሌም ይመርብክ all the way from 🇪🇷
የት ሰፈር ነው
Dubi tera
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤
የምትናገረው ድብልቅልቅ ያለ ነው እስዋ ለዮናስ ትፈልጋለች ልጆቼ ሊያሳድግልኝ ይችላል ብላ እንጂ. የልጆችዋ አባት በደንብ ታውቃለች From Eritrea❤🎉
የአረበኝ ሲድብ 1ኝነወ ክክክክአብርሺዬ ሲጀምራ ምርማራ ትክክል አይደለምግን እኔ እሰሀን ቢሆን ፈጣሪ እንካን ልጅ ሰጠኝ እንጂ ከዘንድሮ አባቶች እረሰ በሰደግሰ ይሻላል
You look sharp!
አብርሽ ተባረክ እህታችን በርች ፈጣሪአለ ልጁም መልካምሰውነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
ይሁን ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
የመጠጥ ውጤት ነው አድነኝ ጌታዬ
እሱዋ ግን ቆማ መሄዱዋ😢😢😢😢😢
አልሃምዱሊላህ በፊትም ምንም ኮሜት ምንም አስተያየት አልሰጠሁ ግን አይቻቸው አለሁ አስከመጨረሻው የተማርኩት የከሰሰ ሁሉ ተበዳይ አይደለም ብያለሁ የሶን ልቦና ፈጣሪ ይወቅ
እግዚአብሔር ያበርታት ሌላ ምን ይባላል እኛ ማነን እና ነው እምንወቅሳት እያዳዳችን ሀፂያታችን ቢመረመር ከሷ የከፋ ሆኖ ይገኛል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ
ውይ፣ቢዴው፣አልጨረስኩትም፣የኔ፣ውጤት፣የመሠለኝ፣ልጅ፣ማሻአላህ፣በጣም፣ጥሩ፣ነው፣ያደረገንው፣ካሰን
😢እኔ ግን የሡ ይመሰሉኛል ለምን እድሆነ እላቅም😢አሏህ ሀቁን ያዉጣልሽ ሙስሊም አርገህ የፈጠረኝ አልሀምዱሊላህ🎉
አብርሽ ሁሉም ያምርብሀል ከመስቀያውነው በርታ 🙏🙏🙏
የውኔ ይመች 🎉🎉🎉የእግዚአብሔር ሰው ወዶች ሁሉ ካተ ቢማሩ መልካም ነው እስዋ ግን ውሽታም አይኖን በጨው ያጠበች የማታፍር ስው ናት እፍርት የሌላት እሲቶችን የምታስድብ ውሽታም አፍራ የማት መለስ😂😂።
ዬኒ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነው ቢገባት እና ቢቀይራት ብዬ ተመኝሁ::
ዮናስ አራዳ አይቸኩልም ያለው አነጋገር ተመችኛለች።
ምን ይለውጣታል ሱሰኛ ግን ጥሩ ልጅ ነው
@@BettyHussen ውጭ ሀገር ለሶ ጥሩ ነው ስርታ እራሳን ብትቀይር ብዬ ነው በጣም ታዘናለች🥹
ሴቷ ባለገረ ናት ወንድየው ግን ምስኪን ነው ተበድሎ ይበልጥ ሊያጥናና ተበዳይ ሳይሆን በዳይ ነው የመሰለው ምስኪን ነው
ክክክክክ ትክክል 👍👍👏👏
ባላገር. Ema endezihi አይደለም ቸዋ ነው esiwa 😢 ግን 🪱🪱🪱ebab ሰይጣን ናቸው
@Suzanshimelis-lc6dv ባለጌ ለማለት ነው
እኔ እራሱ ልሳደብ ስል የጋዜጠኛው የመጨረሻው ኔግግር መርሼን ቀየረው
አይ ጤናዋ አሳሳቢ ነው የጤናክትትል ይስፈልጋታል 🎉🎉🎉ኖርማል አደለችም ዮኒ በራሶስለሚተማመንን ነው እራሶላይ ችግር ልትሆንነው ተናገሪ የልጆችሽንአባት ስትባል ሚዲያላይ አልናገርምብላለች እራሶ ችግርአለማለትነው
ታዲየ ነማን እንደሆነ አዉቄለሁኝ ሚዲያ ላይ አልናገርም ብላለች ልጆቹ አባት እኮ ታዉቃለች እንደዉ አባትዬዉ መጥቶ ያሳፍራችህ የኢትዮጵያ ህዝብ ዝሙት ደጋፌ
Thanks brother 🙏🙏🙏👍✌️
ጀግናዉ ግልፅነትህ እኮ ይለያል🎉
አወ አብርሽ በሡፍ ናያምርሀል🎉🎉🎉🎉
ሰላም አብርሽ ገና ሳይህ ሳቄ መጣ ቱ እኔ ባተ ነው የሰኩት ይቅርታ 🤣🥺
እወነት ነወ ጋዜጠኛው አንደኛ ነወ
አብርሽየ እውነትብለካል አምሮብካልደሞ ❤
ስያሰመሰልነውአትፌረዲአቡራሸእሺ
Tasazinalach egizabaher lijochen yasadigilat .🙏🙏🙏❤🥰
በትክክል አብርሽ ሚዛናዊ ንግግር ምርጥ ስው
ለዛ እኮ ነው የኛ ድን አትጠጡ ያለን ዚና ን ም አትቅረቡት ያለን ለዝህ ነው እባካችሁ መጠ ጥ ተው አላቅም ሌለው ሀይማኖት መጠ ጥ ይፈቅድ እደሁ በኮሜት አሳውቁኝ ስለማላቅ
Ayechalem mar
የትኛዉም ሃይማኖት አይፈክድም ዎጣቱ ግን eshi አይል 😢
በርታ የኛ ወዳጅ ሱፉ ለይ ከረባት ጨምርበት ያምርብሀል
እኔ የገረመኝ ድኤንኤዉ የተሳሳተ ነዉ ዶክተሮቹን በገንዘብ ጉዝቶ ነዉ እያሉ የሚያወሩ ሰዎች ልጁ እንዲህ የሚያደርግ ይመስላል ጋይስ ???
are a great 👍 man specially in those days god blessed but y ahhh ufff 🤦♀️🙏 ♥️man really I like him thank u bro and WHT I fill if is for him really Ihe want those children by God is ther bro 🙏🙏🙏❤️❤️
Wow Yene wadem melkam sew ❤❤❤❤❤❤
አብርሽ ምልከታህን በጣም አድንቄያለው በጣም ፕሮፌሽናል እይታ ነዉ subscribe አርጌሃለው 👌
ኡፍፍፍፍ ልጁ ጀግና ነው ወላሂ አደነኩት ልጁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዲኤንኤ በብር ይሠራል አሥተማማኝ አይደለም የዲኤንኤ ነገር በኢትዮጵያ መቀለጃ ነው እኔ ሥለደረሠብኝ ነው የምናገረው
Araa wel come Emma cabee beti 😂😂
በጣም መልካም ሰው ነው 😢😢😢😢❤
ኣሁንም ቢሆን ይሄ ዴን ኤ ኣላምንም ብር የማይሰራው የለም ግን በጣም ያሳዝናል ኣባት ልጅ ን ሰአክድ እሱ ልታውራው ያለ ነበር ግን በር ልጅ የሱ ኣይደልውም ስለተባለ ሸም ይዝት እንጅ እውነት እንዳልሆነ ኣውቃለች ብር ኤትዮጵያ ውስጥ ለእውነት ሳይሆን ለብር ሲል ነው የሚኖረው
thank you Abrish
እኔ።ሃይንሮዬ።ውስጥ ያለው።እሷ።የወለደች።ቀን።ምናልባት።ሌላ።መንታ።የተወለደ።ካለ።የወለችበት።ሆስፒታል።ቼክ።ቢደረግ ።የልጆች።ለወጥ።ተደርጎ።ከሆነስ?
እውነት ለመናገር ልጅ አሪፍ ስው ነው
እኔም ዉጤቱን ሊነገር ሲል ያሳየችው አክሽን የሆነ ችግር እንዳለባት ተረድቻታለሁ
እኔ የሚመስለኝ ልጆቹ ሆስፒታል ውስጥ ተቀያይሮባት ሊሆን ይችላል አይታወቅም አትፍረዱ እራሷ ከልጆቿ ጋር መመርመር አለባት አብርሽ አይታወቅም ይሄ ነገር ስህተት ከሆስፒታሉ ይችላል
👍👍👍🙏🙏🙏🙏
አሪፍ አይቸኩል ። አለቀ የእርድናን ጥግ አሳይቶናል አራዳ መለስ ሰው የሚረዳ ሰውንም የሚረዳ ነው
ግን ካሁን በዋላ በግንኙነት ባይቀርባት ልጆቹን ብቻ ቢያግዝላት ነገር ግን ከሷ ቢርቅ ጥሩ ነው ምክንያቱም በሽታ ታሲዘዋለች ከዛ ወደ ውጪም ሄዶ ም እንዳይሰራ ህይወቱ ይበላሻል
ፐ ኧረ ተው ወገን እሱ በስም እየጠራ የቆጠራቸውን ሴቶች አልሰማችሁም እሱ ጨዋ ሆኖ ነው ?
ፍርዱን ለጌታ ሰጥቻለው ኣሁንም ልክ ኣይደለም ዲንኤ ይደገም
አንተ እራስህ ምርጥ ሰው ነህ
በፈጣሪ ንገሩኝ ትክክለኛ ታሪክ ነው ለማስተማር ነው ወገን ?
ፊቱ ላይ ያለው ድባብ በጣም ታሳዝናለች
ሌላ ወንድ ቢሆን በጥፊ ብሎ ያዋርዳት ነበር
እኔ የሚመስለኝ ሆስፒታል ውስጥ ስትወልድ ልጆች ተቀያይረውባት ይሆናል ሆስፒታል ሄዳ ሌላ ሴት መንታ ወልዳ እንደሆነ ብትጠይቅ ጥሩ ይመስለኛል
ያራዳልጅ የአዲሥአባልጅ ይግደለኝማለት እዚጋር ነዉ
ልጆን ዮናስ ወደድኩት የመጨረሻ ነዋ ነው ወነትም ያራዳልጂ
እኔ ግን እዳዉ ልጆቹ ሆስፒታል ተቀይረዉባት እደሁ ብዬ አሰብኩ ለምን እርግጠኛ ሁና ሁለቴ ልታስመረምር ቻለች እዉነት አሁንም ለመፍረድ አልቸኩልም እሷ ከልጆቿ ጋ DNA ማረግ አለባት
እደት ታዳይሉ ሁለት ልጅ ይቀየር አይመስለኝም
አብረሺ የቄራው
በጣም ትክክለኛ ሚዲያ አሰዮሀ ነው
ዲኤን ኤኑ ለምን ዘገየ ጥርጣሬ አለኝ
Abersh ena betam naw mewdehe geng lejeta tasazsnalsh yehoneneger ale 😢😢😢lejeta ergetngnech yemer ewnete yewetal
Gazeteghaw ulem yemesegenal. Merte new❤❤❤
ጀግናነህ። ግር ብሎ እንደጉንዳን😅😅😅😅😂😂ያልከን አዝናንቶኛል።ግንእሳ
ግንእሷ የምትረዳበትን ለልጆችዋ ለቆነጂዬዎቹ ብላችሁ።ተባረኩ
እንኩዋን ደና መጣቹ ላይክ ሼር ሰብሰክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኑ ።ይህን ሰለምታረጉ አመሰግናለሁ🙏
🥰
ውይ ከባድ ነው😢
እሽ አብርሽ ወንድማችን❤❤❤❤❤
እኳንደህናጠበከንአተም አብርሽየ ፕሮፋይሌንበመጫን ሸርአርግልኝ አመሰግንሀለሁ❤
አተም እኮን ደህና መጣህልን ወድማቺን አብርሽየ ሠላምህ ይብዛልን ሁለየም ናልን ተክፉ ሁሉ ይጠብቅልኝ ከነ ሞላው ቤተሠብህ
እውነት ሰውዬው ምርጥ ሰው ነው ጋዜጠኛው አንደኛ ነው በጣም ምርጥ ሰው
አብርሽ ይመችህ ሱፍን ለደላሎች ስጣቸው ደላላ ነው የመሰልከው የምትፈርደው ሳታዳላ ስለምትፈርድ በጣም ነው ደስ የምትለው በዚሁ ቀጥል ይሄን የስድብ ፍብሪካ ዩኒን ባታቀርበው ጥሩ ነበር የኔ አስተያየት ነው❤❤❤
ክል ነህ አብርሽ ጋዜጠኛው አንደኛ ምርጥ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጡው
#ክል?! 🤣🤣🤣🤣🤣
ፈጣሪ ይርዳት መጠጥም ስለሚጠጡ የጠጣ ስው እራሱን አያቅም የልጆቻን ሀባት የግድ ማወቅ አለባት በሀላ የማንነት ጥያቄ ያስጨንቃታል ታሳዝናለች እሱም ይሄን ያህል ፍሬውን በዚህ ልክ አይክድም ህሊና የሚባል ነገር አለ ፈጣሪ ይርዳት
ልጁ በጣም ጥሩ ሰው ነው በእውነት ልቦናውን አይለውጠው እሷ ግን ሳታረጋግጥ እደዚህ ማድረጓ ስህተት ነው
እድሌን ልጠቀም ብላ ይሆናል
በጣም የሚያሳዝነው ፓርት እኔም በጣም ያጀበኝ ነገር አገባሻለሁ ብሎ የተፈጠረወ ነገር እንዳይከብዳት ጥረት ማድረጉ አሰደነቀኝ😢
😢😢😢😢😢😢😢
ተባረክ ይህን ጊታ እግዚአብሔር ያፅናናህት በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ያላስበችውን ይስጣት
ሁሉም ያልፋል አላህ ያበረታሽ ትልቅ ት/ት ነው ለሴት እህቶችሽ
ማርያምን አገባሻለው አላለም የኔ አባት ❤
ሊጁን ኣላማድናቅ ንፍግናናዉ ሚጋርም ሳዉ ናዉ👍👍👍
እውነት አብርሽ ልጁን ከበፊቱም አድንቄዋለው ለምን ከዛ ድረስ ለምርመራ ስለመጣ አድናቂው ነኝ እሳ ግን ውሸት በዛባት ለልጆቻ ስትል እግዚያብሄር ልቦና ይስጣት
እስቲ ስደተኛ እህታችሀ ነኝ አበረታቱኝ ገና ጀማሪ ነኝ ብዙ እቅድ አለኝ ለናንተም ለኔም ጠቃሚ ነገርለመስራት ነው አላማዬ❤
አብርሽ የስፈሪ ልጅ ::
ዘመንህ ይባረክ ስለ መልካም አገላለፅህ ::
እሄ ሁሌምእምላት ነገር አለች
ስው ላይ አንፍረድ .. ምክንያቱም አትፍረድ ይፈረድበሀል .. ልጁ የዋህ ነገር ነው.. ያው ስው ፉት ካለ ያው ይግልና ኢነርጅው ይጨምራል :
እሄ ሴት ነኝ ብዬ ለሴት አልወግንም .. ስናጠፋ አጥፍተናል እላለሁ ::
ገዜጠኛ አለምዬ ይለያል :
ከምር የጋዜጠኝነት ስራውን ከበቂ በላይ .. ተወጥቶዋል ::
ክብር ለእይሀ ሚድያ አሌክስ :
👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ዮኔሰራአት ይኑረህ በሰዉ ቁሰል እጨትአትሰደዱ እደዚህ አይነት ዉንድ አለአላምንም ደግነቱን
አብርሸየ ልጁ ማሻ አላህ ትግስቱ አደነኩት ወላሂ ፈጣሪ ይጨምርለት
እውነትም ፋውለኛነሽ አላለም የእውነተኛ ሰው ጀግና ነው እውነትም አራዳማለት አራዳነው እድሜይስጥክ ❤❤🎉🎉🎉እውነትነው ማንምንፁየለም ❤❤❤እዳልክ እድሜናጤናይስጥክ 🎉🎉🎉
አብርሽዬ ያንተን ሀሳብ እስማማለሁ እውነትክን ነው ተባረክ🙏🙏
ኢሄ ጋዜጠኛ ሞቼነው ምወደው እድሜና ጤና ይስጠው
እንኳን መጣህልኝ አብርሽ ስጠብቅህ ነበር ለእኛ ጥሩ ትምህርት ነው ሰውዬው ምርጥ ሰው ነው የኔ አባት
የገደለኝ ቃል ማርያም አገባሻለሁ ሲል😢😢😢😢😢
አብርሸ ተባርክ በጣም ነዉ የማከብርህ ልክ ብለሃል የሰዉ ኳመንት ሰዉ ሰዉ የሚሸት ነበር ጋዜጠኛዉን አለማድነቅ አይቻልም ለማንኛዉም እግዚአብሔር የሰድብ መንፍሰን አለመከባበርን ያንሳልን 🙏
ልጁ ጨዋ የጨዋልጅ💜💜💐👍👍
Betam
አረ እኔም ወንድ ብሆን ፣ በቃሽ ከዛሬ ጀምሮ ስሜን እንዳትጠሪ ነበር እምላት ፣ እንደዉም ሚስኪን ነው ።
ዬአ ማለት ትክክል ነው አብርሽ ወድማችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
DNA እውነት ነው ፣ ማመን አለማመን የእሱዋ ችግር ነው ፣ አባታቸዉን ፈልጊ ።
:: ::
ውርደታም ናት
ፈጣሪ ነው የሚያውቀው
DNA የሚባለው ነገር የገባት አልመሰለኛም 🙅🏻♀️
😂😂😂
ዝሙት ስለበዛ ጦርነቱም በዝቷል እሷ ግን ድኤንኤ ባይኖር አንደኛ አሳምናው ነበር በጣም በድርቅና እሱ አስመርምሬው የኔ አደለም ሲላት ከሚዲያው በፊት ከሱበፊት የፈፀመችውን ወንድ ነበር መጠየቅ ያለባት
ብዘ ኮሜት አነበብኩ እደዘመ ከሜት ያሳቀኝ ና ያስገረመኝ የለም 😂😂 ውነትም ነው
እሱም ሳይሆን ቤተስቦቹ ናቸው ያስመረመሩት መጀመሪያ እናት ነች አሁን ማን እንደሆነ ትዝ ይላታል
በራሷ የማትተማመን ከሆነ ለምን ወደ ሶሻል ሚዲያ ለምን መጣች ዲኤንኤን ካአንዴ 2 ሲደረግ ለምን ለማመን አልፈለገችም
አሁንምኮ አላመነችም
መጀመሪያ እህትየዋ ጋር ተጣልተዉ ስለነበር ሽዉዳኝ ይሆናል ብላ ይመስለኛል ደግሞ ሱሰኛ ስለነበረች ያዉ ቀኑን አላወቀች ሆና ይሆናል
እሱዋ ግን ብዙ ውሸቶች ያሉባት ይመስለኛል እህቴ በተቻለሽ መጠን እውነት እውነት ነዉ በተቻለሽ መጠን አባታቸውን ፈልጊ
እኔም በዚህ ስነምግባሩ ነው ያደነቅሁት
ዮኒ ግን ባሌጌ ነው የሰው ሰይጣን ነው እደት በሰው ቁስል ይራመዳል ደሞ ሴት ናቸው ልጆቹ ፈጣሪ በልጆቹ እዳይፈትንነው ሁሉም የዘራውን ነው እሚጭደው በተለይ የእናት እና ያባት መስቃ ማውራት ለብሀላው ፈተናው ከባድ ነው ተናግራለሁ ዋ ነገ በኔ
አብርሸ ልጅታ ጋር ሃቅ አለ እናትነት ቀላል አይደለም እውነቱን ታውቃለች ሰለዚ ኪያጋር የተደበቀ ነገር አለ ዬኒ ግን ጀግና ነው ሌላ ወንድ ቢሆን ሊማታም ሌላ ነገር ይፍጥራል ለሴቶች ግን ትልቅ ትምህርት ነው እህቶቼ ተጠንቀቁ እራሳችውን ጠብቁ ወይኔ ማርያምን ሲል😢😢😢😢😢
Keya betam new yasazenechege egzaber beretatune yisteshe.
ተባረክ ሰው ማለት እደዚህ ነው
አፍንየሚከፍት ዬኔማኛ ልብ ይስጥህ ከዚህ ወንድሜ ተማር ዝንብለህ አትፍረድ
የሆነነገርግን ግንኝነትላይ ሰካር ሰላለ እዛላይ ለሁለት ያጨበርበርት አለ ከሰከርች አታውቅም
ልጁ እውነት አለው። ሰው ዝም ብሎ ፈረደበት። ሴት ሴት ናት። በእውነት ሳይሆን በስሜት ትነጉዳለች።
አብርሽ የሰፈሬ ልጅ አምሮብካል ሁሌም ይመርብክ all the way from 🇪🇷
የት ሰፈር ነው
Dubi tera
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤
የምትናገረው ድብልቅልቅ ያለ ነው እስዋ ለዮናስ ትፈልጋለች ልጆቼ ሊያሳድግልኝ ይችላል ብላ እንጂ. የልጆችዋ አባት በደንብ ታውቃለች From Eritrea❤🎉
የአረበኝ ሲድብ 1ኝነወ ክክክክ
አብርሺዬ ሲጀምራ ምርማራ ትክክል አይደለምግን እኔ እሰሀን ቢሆን
ፈጣሪ እንካን ልጅ ሰጠኝ እንጂ
ከዘንድሮ አባቶች እረሰ በሰደግሰ ይሻላል
You look sharp!
አብርሽ ተባረክ እህታችን በርች ፈጣሪአለ ልጁም መልካምሰውነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
ይሁን ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
የመጠጥ ውጤት ነው አድነኝ ጌታዬ
እሱዋ ግን ቆማ መሄዱዋ😢😢😢😢😢
አልሃምዱሊላህ በፊትም ምንም ኮሜት ምንም አስተያየት አልሰጠሁ ግን አይቻቸው አለሁ አስከመጨረሻው የተማርኩት የከሰሰ ሁሉ ተበዳይ አይደለም ብያለሁ የሶን ልቦና ፈጣሪ ይወቅ
እግዚአብሔር ያበርታት ሌላ ምን ይባላል እኛ ማነን እና ነው እምንወቅሳት እያዳዳችን ሀፂያታችን ቢመረመር ከሷ የከፋ ሆኖ ይገኛል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ
ውይ፣ቢዴው፣አልጨረስኩትም፣የኔ፣ውጤት፣የመሠለኝ፣ልጅ፣ማሻአላህ፣በጣም፣ጥሩ፣ነው፣ያደረገንው፣ካሰን
😢እኔ ግን የሡ ይመሰሉኛል ለምን እድሆነ እላቅም😢አሏህ ሀቁን ያዉጣልሽ
ሙስሊም አርገህ የፈጠረኝ አልሀምዱሊላህ🎉
አብርሽ ሁሉም ያምርብሀል ከመስቀያውነው በርታ 🙏🙏🙏
የውኔ ይመች 🎉🎉🎉የእግዚአብሔር ሰው ወዶች ሁሉ ካተ ቢማሩ መልካም ነው እስዋ ግን ውሽታም አይኖን በጨው ያጠበች የማታፍር ስው ናት እፍርት የሌላት እሲቶችን የምታስድብ ውሽታም አፍራ የማት መለስ😂😂።
ዬኒ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነው ቢገባት እና ቢቀይራት ብዬ ተመኝሁ::
ዮናስ አራዳ አይቸኩልም ያለው አነጋገር ተመችኛለች።
ምን ይለውጣታል ሱሰኛ ግን ጥሩ ልጅ ነው
@@BettyHussen ውጭ ሀገር ለሶ ጥሩ ነው ስርታ እራሳን ብትቀይር ብዬ ነው በጣም ታዘናለች🥹
ሴቷ ባለገረ ናት ወንድየው ግን ምስኪን ነው ተበድሎ ይበልጥ ሊያጥናና ተበዳይ ሳይሆን በዳይ ነው የመሰለው ምስኪን ነው
ክክክክክ ትክክል 👍👍👏👏
ባላገር. Ema endezihi አይደለም ቸዋ ነው esiwa 😢 ግን 🪱🪱🪱ebab ሰይጣን ናቸው
@Suzanshimelis-lc6dv
ባለጌ ለማለት ነው