┇እባክህ ለሚስትህ እዘንላት ┇ እጅግ በጣም ወሳኝ ፕሮግራም በተለይ ለወንዶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • Like Dinachen Radio
    / dinachenradio

КОМЕНТАРІ • 209

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 3 роки тому

    ማሻአላህ. ኡስታዝ. ይህ. ኡስታዝ. እኮ. የትዳር. ሂወት. የሚል. ጉርብ ነበርው. ስልክ. ተበላሽቶብኝ. ወጥቸ. ቀርሁ. እስኪ. እሚታቁ. አናግሩኝ. ብዙ. ነገር. ተምሪበት. ነበር

  • @saud7930
    @saud7930 7 років тому +12

    አላህ ልቦና ይስጠን ለሁላችን ወንዶች አላህን ፍሩ አላህ ኢማን ያለዉን ይስጠን እዘንላት ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንዶች ልብ በሉ ልብያለዉ ልብ ይበል

  • @user-gr1oy2zv3n
    @user-gr1oy2zv3n 5 років тому +1

    ማሸአላህ በጣም ምርጥ ምክር
    አላህ ባለቤቴንም እኔንም ኸይሩን ምራን
    ወድሞቸንም እህቶቸንም እናት አባቴንም መገድህን አመላክታቸው የራህመትህንም በሮች ክፈትልን ያኢላሂ ያአላህ

  • @semiramollaxnnxnx3833
    @semiramollaxnnxnx3833 7 років тому

    መሸአላህ
    መሸአላህ
    ጀዛኩም አላህ ኸይርን
    አላህ ይጨምሪላችሁ
    መሰሎቻችሁንም አላህ ያብዛልን
    እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርጋል ያርበላ አለሚል

    • @skycut364
      @skycut364 7 років тому

      semira molla Xnnxnx አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛ ኩም አላህ ኸረን አላህ ይጠብቃቹ

    • @fatoommousma3013
      @fatoommousma3013 7 років тому

      ጀዛካላህ ህይረን
      mashaa allah

  • @fetihaislamispeace8265
    @fetihaislamispeace8265 7 років тому +12

    ያረቢ!!!በድብቅም ሆነ በግልፅ አንተን ሚፈራ ባል ወፍቀኝ። እኔ አላህን ብቻ የሚፈራ ከሆነ ለሌላ ነገሩ አልጨነቅም

    • @madinaeslam8532
      @madinaeslam8532 7 років тому

      Fetiha ፈትያ ሚ 2 ወላሂ። ሐቅ ነወ። ያልሽው

    • @user-yo5ny8fz6r
      @user-yo5ny8fz6r 7 років тому

      ጀዛኩምአላህኸይርን🌻

    • @madinaeslam8532
      @madinaeslam8532 7 років тому

      ሁቢ

    • @user-jc2yr2ir7g
      @user-jc2yr2ir7g 7 років тому

      ወአለይኩም ወራህመቱላሁ ወበረከትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ሁላችንም ሀቅ የምንጠብቅ አላህ ያድርገን ግን ወደች ልብ ግዙ ያአላህ ከጅሀነም እሳት ተጠንቀቁ ላለፈው ቶበት ጸጸት አድርጉ ለውደፍቱ ጥሩ ባሎች ሁኑ ያአላህ

    • @madinaeslam8532
      @madinaeslam8532 7 років тому +1

      አላህ
      ያስተካክልን
      ሁላችንንም
      ቀጥተኛውን ምገድ
      ይምራን

  • @zahraali7508
    @zahraali7508 7 років тому +8

    አልሀምዱሊላህ የኔ ባል ልዩ ነው አላህ ይጠብቅልኝ እኔን ለማሥደሠት እማይፈነቅለዉ ድጋይ የለም ሁቢ ሥወደዉ አደለም ሊያሥከፋኝ በሙሉ አይኑ እንኳን በሙሉ አይኑ ደፊሮ አያየኝ ሁሌ አክብሮኝ ነው ያለው ሥወድህ ሁቢ አላህ ይጠብቅልኝ ማንም ባያይብኝ ደሥተኛ ነኝ ለሙሥሊም አህቶቸ እደኔ ያለ ባል አላህ ይዉፊቃችሁ እህቶች አሚንን በሉ ዉዱ ባሌቤቴ መሠሎችህን ያብዛልን

    • @halimahassen6859
      @halimahassen6859 7 років тому

      Zahra Ali Masha Allah hayati mechershawen allah yasamirelish duniya akera ayileyachehu yenem bale alhamdulillah like endanchi new wude allah edimena tina yistelen leallah misgana yigebaw lehitochim eman yalewen allah yiwefikachehu wudochu yehulegizam duaye new

    • @alhamdulilahslehulumneger2867
      @alhamdulilahslehulumneger2867 6 років тому

      Zahra Ali allahuma amien allah ychemrlachihu ehte

    • @alhamdulilahslehulumneger2867
      @alhamdulilahslehulumneger2867 6 років тому

      Halima Hassen allahuma amien yene eht allah ychemrlachihu hobi

  • @iloveallah5914
    @iloveallah5914 7 років тому +15

    *ማሻ አላህ* በጣም ጡሩ ምክር ነው::
    ((ሶለላህ አለሂ ወሠለም))
    አላህ ለሁላቸንም ይዘንልነ ያረብ::
    *ጀዛከላሁም ኸይር ቢላሎቸ*

    • @gchvg4990
      @gchvg4990 7 років тому +2

      ከ የአላህ ባሪያ ነኝ ينر

    • @senyaasfr954
      @senyaasfr954 7 років тому

      Gc Hvg አሰላምአለይኩምወራህመትላሂወበረካትሁ።ጀዛካለህኽይርውነትነውአስታዝ

  • @user-dx5fh7ni3m
    @user-dx5fh7ni3m 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላልአላህይጨምርላቹሁ

  • @mmmbb7413
    @mmmbb7413 7 років тому

    jezakela hyr

  • @AbcAbc-jp8rc
    @AbcAbc-jp8rc 7 років тому +1

    ያረቢ አላህ ሲሊህ ያረግለን ያገባነውም ላላገቡትም እኛንም ሴቶችንም ሶሊህ ያደረግን አሚን

  • @fetihaislamispeace8265
    @fetihaislamispeace8265 7 років тому

    ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @emanendriss9500
    @emanendriss9500 7 років тому

    ማሻ አላህ ኡስታዘ አላህ ይጨምሯልህ ያርብ ወንዶች አላህ ልብ ይስጣችው

    • @yenatewabecha6910
      @yenatewabecha6910 7 років тому

      eman endris S

    • @zaharzahara2161
      @zaharzahara2161 7 років тому +1

      ሥጠብቀው የነበረ ነገር ወላሂ ላባቴ እልክለታለሁ አባቴ እናቴን ያሠቃይብኛል ወላሂ

  • @samiramoh1873
    @samiramoh1873 7 років тому

    subhan Allah Alhamdulillah I have den islam. But man and Islam is big difference.

  • @susususubiteesilame7189
    @susususubiteesilame7189 7 років тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን

    • @bhhbhh3220
      @bhhbhh3220 7 років тому

      Saada Mohammed ማሻ አላህ

  • @mehubamuhammed7340
    @mehubamuhammed7340 7 років тому

    ወአለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ኢንሻአላህ ጀዛኩሙላህይርን ቢላሎች አላህ ይጨምርላችሁ

    • @nazimnazim9979
      @nazimnazim9979 7 років тому

      ኢስላም ሰላም Muhammed

    • @AA-wp2dk
      @AA-wp2dk 7 років тому

      ሰኢዳ ቢት ኢስላም ማሺላ

    • @user-wt5ch9xx4q
      @user-wt5ch9xx4q 7 років тому

      ኢስላም ሰላም Muhammed ከይርጀዛ.በጣም.አለቀስሁ.ቁስል.ስለሚነካ.አላህ.ልቦናይስጣችሁ.ወንዶች

  • @alqanatalqanat3664
    @alqanatalqanat3664 7 років тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛ ካላህ ከይር ቆይ ቆይ ወንዶች አሉ ወይ ሊሠሙት ይገባል ወዶች ልባና ይሥጣችሁ ለኛም ለሴቶች ይሥጠን ያረብ ወድ እህቶቸ ለወድሞቻችሁ እድሁም ለምታወቁት ሁሉ በተለይ በተለይ በአረብ ሀገራት ላሉ ወድሞቻችን አሠተላልፈት ሊሠሙት ይገባል

  • @nqmamobark786
    @nqmamobark786 5 років тому

    ያረብ አላህ ተደህናው ይገጥመን

  • @user-wv7eg7vg9m
    @user-wv7eg7vg9m 7 років тому +5

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻአላህ የውንዶች ብቻ ሳይሆ ለሴቶችም ጭምር በጣም ጠቃሚ መልክት ነው እኛ ሴቶች የባሎቻችን ሀቅም እንዲሁ አላህን በመፍራት ምንወጣ ያድርገን አላሁመ አሚን ጀዛከላሁም ኸይርን

  • @lubabaadem9371
    @lubabaadem9371 7 років тому

    ኡሥታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር ባሉበት አላህ ይጠብቅልን እኛንም በሠማነው የምንጠቀም ያርገን።ያረብ

  • @user-dp5xo4hp9m
    @user-dp5xo4hp9m 7 років тому

    ማሽ አላህ ጡሩ ሀሳብና ትምህርት ነው ኢሻላህ ሁሌም ለመከታተል እጥረት አደርጋለሁ በአላህ ፍቃድ ጀዛኩም አላህ ኸይር ቢላሎች ወጀዛ

  • @saratube7542
    @saratube7542 7 років тому +1

    صلى الله عليه وسلم
    جزاك الله خيرا
    ماشاء الله تبارك الرحمن
    አላህ ይጨምርላችሁ ቢላሎች
    በጣም ወሳኝ ነገር ነው ወላሂ
    ሱብሀን አላህ አላህ ልብ ይስጣችሁ ይስጠን ለሁላችንም ቢላሎች እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ሲቀጥል እኛም ሴቶች የነሱን ሀቅ የምንጠብቀው እነሱን የኛ ሀቅ የሚጠብቁ አላህ ያድርገን

  • @lobabhmohmmed2
    @lobabhmohmmed2 7 років тому

    መሻአላህ

  • @haiyatkdsa8609
    @haiyatkdsa8609 7 років тому

    ዎላህ ኡስታዝ ጄዛክም አላህ ኸይር በጣም ምሪጥ ፖሮግርም ነዉ ኢኔም የዎንዶችን ሀቅ የምንጠብቅ አላህ የርገን ያርብ

  • @jemilaseid8823
    @jemilaseid8823 7 років тому +1

    አላህ ይጅዛክል ኸይር ያኡስታዝ አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ዙርየተን ጠይባህ ያገቡትንም ትዳራቸውን ያማረ አድርገህ ሷሊሆች ልጆችን ረዝቃቸው ያረብ ላላገቡትም መልካምን ትዳር ወፍቃቸው ያረብ

  • @islamispeace1317
    @islamispeace1317 7 років тому +1

    ሡብሀንአላህ። አሏህ የሚስቴን ሀቅምወጣ በሀቅ ላይ ፅኑ ያድርገን

  • @qweewq9116
    @qweewq9116 7 років тому

    ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ እዬንን ትምእርት የምት ሰጡት ኡስታዞች አላህ የበለጠ ይጨምርላቹ ወድሞቼ ኢዬትምርት ይውናቹ አቺም እህቴ በትዳር ላ ዪ ካለሽ የባልሽን አቅ ጠቢቂ አተም ወድሜ የባለቤትክን አቅ በአግባቡ ጠብቅላት የአኬራዋ እህታቹ ነው

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 Рік тому

    Jezekne Leyer

  • @user-wt4mj1em6v
    @user-wt4mj1em6v 7 років тому +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
    አዎ ወላሂ ሀቅ ነው ሚስቶቻቸውን የማያከብሩና ሀቋን የማይጠብቀው ወዶች አላህ ቅን ልቦና ይስጣችሁ እኛም እንደዛው ማለት ነው ።

    • @fatiybunteslam2756
      @fatiybunteslam2756 7 років тому

      ኢስላም ሂወቴ ነው አሚንንንን የራብ

  • @fatiybunteslam2756
    @fatiybunteslam2756 7 років тому

    walaykum aselam warahmatulahi wabarakatu jazakilah
    የገራችን ወንዶች መች ቁራኑን ይከተለሉ ከስንቲ አንድ ከተገኘ ነው አአአአአአአ ወንዶች የሴቶችን ሀቅ ፍሩ አረብ አገር እየሰራች እየተቀበለቹ አትብሉ አለህን ፍሩ እኘ ሴቶችም አለሀን እንፍራ አለህ ይድረስልን ለሁለችንም

    • @user-ze9fu5jl8h
      @user-ze9fu5jl8h 7 років тому

      fatiy bunt eslam እረ አለን ያገር ልጅ አላገጣጠመንም እና ነው

  • @seadamuhe3028
    @seadamuhe3028 7 років тому +2

    እር ጥሩውን አላህ ይወፉቀን እኛንም ጥሩ ያርገን አሚን ያርብ

    • @rehimareho8000
      @rehimareho8000 6 років тому

      Seada Muhe 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatumademssie8758
    @fatumademssie8758 7 років тому +1

    ሀቅ ጀዛኩምአላህኸይር ጀዛ
    ቢላሎች አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን ለወንዶችም ልብ አላህ ይስጣችሁ

    • @haytalee6001
      @haytalee6001 7 років тому

      Fatuma Demssie ጀዛኩሙላህ ኸይረን ውስታዙና አላህእኛነም ሳልህያድርገን ሳልባልይወፍቀን ያረብ

  • @halimahassen6544
    @halimahassen6544 7 років тому

    waleyikum selam worahimetullah woberkatehu jezakum Allah keyir bilal tube Iagebanewem yebalochachenin haki Emenewta allah yadergin yareb yalagebachehut ehtoch allahn yemeferawen balie allah yiwfekachehu ehtochi lenatem lebtsbochachehum yemakebir bale yiwefekachuh

  • @kubrahussen1733
    @kubrahussen1733 7 років тому

    ማሸአላህ"ተባረከላህ"አላህ"ይጠብቀን"ያረብወድሞቻችን

  • @hawwiiabbaalencaa5522
    @hawwiiabbaalencaa5522 7 років тому

    jzkl kheyran Bilal tube

    • @gchvg4990
      @gchvg4990 7 років тому

      Hawwii Abbaa Lencaa نشذ

  • @rheemasrmolo3518
    @rheemasrmolo3518 7 років тому

    ጀዛከላሁ ኸይረን ዑስታዝ

  • @tamrali5507
    @tamrali5507 6 років тому

    እረዛሬጌዜአስርግዘው። ጠርዝፍልጋነው። ይሚሂዱት። ሁሉምሳይሁን። አዳዱካ10ሮ 8ቶቹናቻው። ሶሊህባል። ካልሹክብሎኝ

  • @laylahussen2748
    @laylahussen2748 7 років тому +1

    ማሸ አለህ ጀዘኩም አለሁ ኸይር በጠም ደስ ይለል አለህ ይጨምርለቹ ኡስተዙነ

  • @user-ec9zl3ls5u
    @user-ec9zl3ls5u 7 років тому

    ጀዛኩምላሂህይርን
    አላህ ህይረኛውን ይወፍቀን
    ያገባችሁም ባሎቻችሁን ሶሊህ
    ያድርግላችሁ ያላገባነውም እኚም ሱሊህ ሁነን ሱሊሁን ይወፍቀን ያረብብብብ

  • @user-rq6gr4jb7g
    @user-rq6gr4jb7g 7 років тому +1

    ጀዛኩም አላህ ክይር አላህ ለሁላችንም ሶሊህያሁን ባል ይስጥንአሚንንንን

    • @dihsj7346
      @dihsj7346 7 років тому

      Hdhdhማሻላህ Djdhh አሏሁመ አሚን

    • @aminataminat3656
      @aminataminat3656 7 років тому

      Hdhdhማሻላህ Djdhh

    • @thahirsharif6848
      @thahirsharif6848 7 років тому

      እውነት ነው ሥንት አላት ነው እሚሉት

  • @qualityandmore4173
    @qualityandmore4173 7 років тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ!

  • @user-ol7nk8sy9x
    @user-ol7nk8sy9x 7 років тому +1

    ማሻ አላህ ጀዛኩመላህ ሄር ውሥታዝ በጣም ደሥየሚል

    • @munamukhtar9526
      @munamukhtar9526 6 років тому

      ምሻላ አህላ ጀዛክላአ እሳትከሰእሻሼሬልጀበአጨነኘገሀያፈገጀክምውግዛደ

  • @user-ji4ys6hz7w
    @user-ji4ys6hz7w 7 років тому

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ወላሂ ሀራፍ ምክር ነው ግን። ወንድውች አላህ ሂዳ ይስታቸው። ሁሉም ቢሰማው ሀራፍ ነው በኡዱው ቢለቀቅ ለብዙ ሰው ይዴርሳል ብየ አስባለሁ

  • @ekramworkutrdgygftg3603
    @ekramworkutrdgygftg3603 7 років тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሊላህ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ ኡዝታዝ አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ እኛም በሰማንው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @user-cj1rc4ko1n
    @user-cj1rc4ko1n 7 років тому

    ጀዛከላህ ኸይርን ውድ ወድሞቻችን አላህ ይጠብቃቹህ

  • @user-jb3pq8po5q
    @user-jb3pq8po5q 7 років тому +1

    ማሻ አላህ ውስታዝ ጀዛከላ ኸይረን

    • @zainabseef3771
      @zainabseef3771 7 років тому

      እስላም ሰላም ነው አላሀምዱሉላህ

  • @saras3eed209
    @saras3eed209 7 років тому +1

    ማሻ አላህ ጀዛኩመላህ ኸይር

  • @raiamobamed5143
    @raiamobamed5143 7 років тому

    ማሻአላህ ያውስታዝ ጀዛከላሁ ኬር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-gl5ce5fz3u
    @user-gl5ce5fz3u 7 років тому +6

    አይ..... እዚ ወስጥ ወንዶች አሉ ብላቹ ነው ሴቶች ብቻ ናቸው እኔ ሚመስለኝ ወንዶች አላቹ እዴ😎😎 እእእእእእእ እስቲ ወጣ በሉ😔😔

    • @madinaeslam8532
      @madinaeslam8532 7 років тому

      ስደተኛ እኮ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ ተስፋዬም ያመመኝ ስደትኛ እኮ ነኝ። አሣቅሽኝ ወላሂ

    • @user-gl5ce5fz3u
      @user-gl5ce5fz3u 7 років тому

      madina eslam ሳቂልኝ በደብ ያሁብዬ😍😍

    • @madinaeslam8532
      @madinaeslam8532 7 років тому

      ሐቢበቲ እሺ

    • @hareyasharif504
      @hareyasharif504 7 років тому

      ስደተኛ እኮ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ ተስፋዬም ያመመኝ

    • @user-np1bo5wb5i
      @user-np1bo5wb5i 7 років тому +1

      ስደተኛ እኮ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ ተስፋዬም ያመመኝ አብሽሩ ኢነላህ መአነ

  • @user-he1ln2mv4p
    @user-he1ln2mv4p 6 років тому

    ጀዛካላ ኸይር ኡስታዜ
    ኢሻላ ሀገር ስገባ በቢሲዲ የወንድም እህቶቼ ማካፈል እፈልጋለሁ

  • @user-gn2og3me8y
    @user-gn2og3me8y 7 років тому +1

    ጀዛኩም አላህ. ኽይረን አላህ. ይጠብቅችሁ

  • @zaynabahmad8704
    @zaynabahmad8704 7 років тому

    ማሸአላህ ተባረክ አላህ ያረብ ባሌን ሶልህ አረግልኝ ብላሎች ጄዛኩሙላ ኃይረን

  • @sadeyachefa1028
    @sadeyachefa1028 7 років тому

    jazakome.alahi.hyre.ustaze.alahi.klbe.ystachwe.lwdoche

  • @user-wt2wb5is7o
    @user-wt2wb5is7o 7 років тому +1

    አላህ ያሳምርልን ጀዛከላህ ከይር
    ሱለላሁ አለሂ ወሰለም

    • @user-vs2es4jp8s
      @user-vs2es4jp8s 6 років тому

      መሸአላህ ጀዛኩሙላህ አላህ ወዶቹንም አኝንም ሀቅጠባቂወች ያድርገን ይረብ

  • @user-ky6zm7gh7o
    @user-ky6zm7gh7o 7 років тому

    ያአላህ የሚጠቅመንን አላህ ነውና አዋቂው አላህን ፈሪዎች ያድርገን ያረብብብብብብብብብ

  • @user-tw7zx1su6w
    @user-tw7zx1su6w 7 років тому

    ጀዘኩሙለ ኸህር

  • @user-ct1ms9th5x
    @user-ct1ms9th5x 7 років тому +1

    ጃዘ አኩም አለህ ኸይር

  • @m.tube.z7830
    @m.tube.z7830 7 років тому

    ጀዛክ አላህ ሀይረን ጡሩ ትምርት ነው

  • @metamenlerasnew7187
    @metamenlerasnew7187 7 років тому

    በጣም ሀረፍ ትምህርት ነው ጀዛኩምላኽይር

  • @maryammaryaam2458
    @maryammaryaam2458 7 років тому

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡዝታዞች

  • @kedjasaber3691
    @kedjasaber3691 7 років тому +3

    ወይ የአሁን ወንዶች መች ይሰማሉ ብር አላት ወይ አረባገር የሰራች ነችወይ ስንታመት ሰርታለች ይሄ ነው መስፈርታቸው

    • @user-wi6fy1hj9v
      @user-wi6fy1hj9v 7 років тому

      ማሻ አላህ እኛም በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን የባሎቻችንም ሀቅ ያድገን

    • @hhzbsh1366
      @hhzbsh1366 7 років тому +1

      kedja saber ትክክልብለሻልማርለኛምለሴቶቹአላህይዘንልንወድሞቻችንንምአላህይህዲያቸው

  • @zinatalhmmady6396
    @zinatalhmmady6396 7 років тому

    ጀዛኪላሁ ከይር ጀዛ አቡ ፈረሀን

  • @fatimahassan1320
    @fatimahassan1320 7 років тому

    ጀዛክላህ ኸየረ አላህ የጨምረላችሁ

  • @rahema2058
    @rahema2058 7 років тому +1

    masha Allah Jeakym allah heyer

  • @sabitanaser2040
    @sabitanaser2040 7 років тому

    ጀዘከለህ ሀይረን ።

  • @rihanayaallahbarya8641
    @rihanayaallahbarya8641 7 років тому

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-sr1zj5ig5i
    @user-sr1zj5ig5i 7 років тому +1

    አሰላማለየኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @alblushi1796
    @alblushi1796 7 років тому +1

    አሠላም አለይ ኩም አሠላም ወራህ መቱ ላሂወ በረካቱ
    ማሻአላህ
    ጀዛኩም አላህ ኸይረን
    ውሥታ ዛችን
    አላህ የከይር ጀዛይክ ፈላችሁ

  • @madinatilahun4632
    @madinatilahun4632 7 років тому

    ጀዛከላሁም ኸይር

  • @zedbintyimam1197
    @zedbintyimam1197 7 років тому

    ጀዛአኩም አላህ ኸይር አቦ ኑሩልን

  • @itsme.alfiya5851
    @itsme.alfiya5851 7 років тому

    ሱብሀነ አለህ
    ጀዘክ አለህ ኸይር

  • @ekeramagazie5214
    @ekeramagazie5214 7 років тому

    አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @kamelamehamed9285
    @kamelamehamed9285 7 років тому

    ጃዘክአሏሁኸይራን፡እናሱንም፡እኛንም፡ሰልህያድርጋን፡ለላገቡትም፡ጡሩ፡በል፡ይዋፍቃቻው፡ለለገቡት፡ሁሉ፡ጡሩ፡ርህራሄ፡ያለበትን፡ትዳር፡ዘወጅ፡ይዋፍቃቻው፡እንሻእላ፡ለለገቡት፡ዱዓ፡እናድርግለቻው

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 5 років тому

    ያአላህ እዘንልን በአሁን ሰአት ተገላቢጦሽ ሆኗአል አላህ ይሰትረን ያረብ ከማይሆን የትዳር አጋር አትነጂሰን

  • @user-yc1xx5ez7i
    @user-yc1xx5ez7i 7 років тому

    جزاك الله خيرا جزء

  • @delilhusen8533
    @delilhusen8533 7 років тому

    ጀዛ አላህ ኸይረን

  • @monamohamad6667
    @monamohamad6667 6 років тому

    👍👍👍👍👍👌👌

  • @tybanoryh646
    @tybanoryh646 7 років тому

    ማሻአላ..አላህን.እሚፈራይወፍቀን

  • @omumurad6438
    @omumurad6438 7 років тому

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር ጀዛ

  • @ikrama4350
    @ikrama4350 7 років тому

    መሸአላህ ጀዛከአላህ ኸይር

    • @user-wl4ot4uz3e
      @user-wl4ot4uz3e 7 років тому

      አሠ ወራ ወበ ወንዶች ሥሙ ግን ትሠሙት ይሆን እንሽአላህ ትሠሙታላችሁ
      fatuma

  • @rahimaedlie6269
    @rahimaedlie6269 7 років тому

    ጀእዛኩም አ ላህ ኸይሪ

  • @user-zn8xt6pd8i
    @user-zn8xt6pd8i 7 років тому

    ጀዛከላህኸይር

  • @MunaMuna-ts2yp
    @MunaMuna-ts2yp 7 років тому

    ኢሻአላህ ጀዛ ካላህ ህይረን !

  • @myemunahassen278
    @myemunahassen278 7 років тому +1

    ጀዛኩም አላህ

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 7 років тому

    *ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ
    በጣም አሪፍነው ቀጥሉበት ወንዶችንም አግቡ ሤቶችም ተጋቡ እየተባለ መጀመሪያ ማን በማን ላይ ሀቅ አለበት የሚለው ቢታወቅ ሁሉም አግብቶ ግራ ተመጋባት ይድን ነበር አሁንም በሠፊው ሠፋ አድረጋችሁ ቀጥሉበት
    መቸም ኮሜተሮች ዛሬ በዝተናል ከከከከከከከ ሤቶች የየራሣችን ችግር ሥለሆነ በጧት ተነሥተናል ወንዶች ላሽ ብለዋል ለማንኛውም ባሎች ሠምታችኋል፡፡ ከከከከከከከ

  • @user-gy3oe7ej4h
    @user-gy3oe7ej4h 7 років тому

    ጀዛኩሙላ ኽይር

  • @fatimahussenrak2498
    @fatimahussenrak2498 7 років тому

    ማሻአላህ ጀዛኩምሏሁኸይር

  • @kamelamehamed9285
    @kamelamehamed9285 7 років тому

    ለለጋቡት፡ወላሂ፡ዱአ እናድርግለቻው ያሳዝናሉ

  • @user-lv4tb9po1j
    @user-lv4tb9po1j 6 років тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @bhhggmarembbhbb7632
    @bhhggmarembbhbb7632 7 років тому

    mashaa Allaah tabark allaah Alhamdulilah

  • @user-xf9ny1ix2q
    @user-xf9ny1ix2q 7 років тому

    ማሽአላ። ማሽአላ። ማሽአላ
    ጅዛክ። አሏህ ኸይር

    • @zamzamzamzamzmzm8587
      @zamzamzamzamzmzm8587 7 років тому

      ዜድ ያአላህ ባሪ ነኝ ዛሀራ. የመርስ ልጅ b

  • @taibaabdullah4101
    @taibaabdullah4101 7 років тому

    አሠላማሊኩም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁም ኸይረን ቢላሎች

  • @fetiyajemal5560
    @fetiyajemal5560 7 років тому

    ማሻላህ አላህ በትመርቱ ምንተቀምበት ያርልን

  • @siti5410
    @siti5410 7 років тому +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር (ኢንሻ አላህ )አላሁመ ሠሌ ወሠሊም ዐሊ ነብይና ሙሀመድ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

    • @user-ff2fi8op6o
      @user-ff2fi8op6o 7 років тому

      ጀዛክ አላህ ኸይር

    • @AA-gd7dr
      @AA-gd7dr 7 років тому

      እናቴ በጣም እወድሽ አለዉ። ጀዛኩም አላህ ኸይርን

    • @mdzahidhasanbijoy9644
      @mdzahidhasanbijoy9644 7 років тому

      ማሻ አላህ

    • @saleh8588
      @saleh8588 7 років тому

      አላህይዳያ ይስጣቸው ወንዶች

  • @Gg-rl6bh
    @Gg-rl6bh 7 років тому +1

    ሸር

  • @nafesaabdulla905
    @nafesaabdulla905 7 років тому

    ማሸአለህ ጀዘምለ ከይር

  • @fatumaebrahim6031
    @fatumaebrahim6031 7 років тому

    ma sha Allah jzkum Allah kayran

    • @hawa1860
      @hawa1860 7 років тому

      fatuma Ebrahim ማሻአላህ ጀዛኩምአላህ ኸይር

    • @hawa1860
      @hawa1860 7 років тому +1

      ጀዛኩምአላህኸይር ላኩልኚ በዋሳብ 966531482976ላኩልኚ

  • @neemaathyoo9666
    @neemaathyoo9666 7 років тому

    mashaa allah des sil alah ychemrlachu

  • @zedbintjamaalisa21
    @zedbintjamaalisa21 7 років тому

    mashaa allah tabarak allah jzkum allahu keyiraan♥♥♥♥♥♥♥

  • @hayatyasim4907
    @hayatyasim4907 7 років тому

    ጀዛ ኩ መለኸይሪ

  • @bintislam2755
    @bintislam2755 7 років тому

    masha Allah