ለምን ጠፋው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • ላለፉት ወራት ማህበራዊ ድረገፅ ላይ የጠፋሁባቸው ምክንያቶች እና በህወቴ ላይ የተከሰቱት አንዳንድ ነገሮች ራሴ ላይ ችግር ፈጥረው በነበረበት ወቅት መስራት አቅቶኝ ነበር
    🔵INSTAGRAM - ...
    🔵TWITTER - Bb...
    🔵FACEBOOk - / bboytomy33page
    --------------------

КОМЕНТАРІ • 238

  • @nebilnur1
    @nebilnur1 2 роки тому +142

    This will make you stronger and wiser so Keep Going 💪💯

  • @-haddiszema
    @-haddiszema 2 роки тому +142

    ይሄም ያልፋል ነገ የተሻለ ይሆናል መልካም እድል በርታ ወንድሜ

  • @BasGetachew
    @BasGetachew 2 роки тому +51

    I really feel you tommy. When your content is created based on other people's company it's deficult to keep up with them because there are days when they will start to live their own life's and you'll be left alone. You got this tommy!!

  • @workufirhiwot3671
    @workufirhiwot3671 2 роки тому +16

    እውነት ነው ያልገደለህን ነገር ትማርበታለህ።23 አመት በጣም ልጅነህ ቶሚ።ስሜታዊ ሆነህ የግል ህይወትህን አደባባይ ላይ አታውጣው ተመልካችን ሁሉም ቦታ ጣልቃ አታስገባ።አለበለዚያ ነገሮችን ማስተካከል
    ብትፈልግ ፣ መቀየር ብትፈልግ ፣ መተው
    ብትፈልግ ፣ ሌላው ቢቀር ማኩረፍ እንኳን ብትፈልግ ተከታዮችህን እያሰብክ ነው ምትንቀሳቀሰው።በሆነ መልኩ ነፃነት ይኑርህ። በፈለከው መልኩ አዝናናን ግን ድንበር ይኑርህ። በርታ በሚገራርም ስራ እንጠብቅሀለን።ከጓደኛህ ጋርም ታርቃችሁ ሰርፕራይዝ አድርጉን።በጣም ነው ምንወድህ።እንደ ታላቅ እህት ጨቀጨኩህ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +12

    ቶሚ ያንን የመሰለ ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ ይዞ ብቸኛ ሆንኩ የለም በእርግጥ ጎደኛ አሰፈላጊ ነው ግን ሁሉም በሂደት ይሰተካከላል ገና ልጅ ነህ ብዙ እንጠብቃለን ትህትናህን ቤተሰብን በተመለከተ የምታደርጋቸውን አርአያነትህን ሁሌም አደንቃለሁ በርታ ከጎንህ ነን❤🙏

  • @BBOYTOMY33
    @BBOYTOMY33  2 роки тому +112

    ቀጣይ የጀለሶች ጨዋታ ክፍል ሁለት 👇❤️
    ua-cam.com/video/m5Vr5Qi2EBU/v-deo.html

    • @Ethiopia726
      @Ethiopia726 2 роки тому +1

      pis gena mane enan aweage youtube laye

    • @tiktokvideo1514
      @tiktokvideo1514 2 роки тому

      Tomye bexammmm new metemachegne bro ❤️👏

    • @fereytube1
      @fereytube1 2 роки тому

      እንኳን ደህና መጣክ ግን ልንገርህ ከዚህ የበለጠ መስራት እንደምንችል ከታወቀህ ስፍናህን ትተህ በረንብ ጠንክረህ ስራ አሁን ላንተ እድሜ መስራት ነው አስፈላጊ ነገ በልጆችህ ታርፋለህ ድምፅ ካስፈለገ አለው አይገርምም እድሜ እየጨመረ ስታገናዝብ ትክክለኛ ጓደኞችን ትፈልጋለህ ለዛ ነው የነበሩት የጠፉት ካንተ ጋር የሚሄዱ ይመጣሉ እድሜ ነገሮች ያበሰላቸው አታስብ በድጋሜ እንኳን ደህና መጣክ

    • @tigistdawit8541
      @tigistdawit8541 2 роки тому +1

      የኔ ወንድም ዛሬ ታይተን ነገ ለምንጠፋው ለምን ቂም ትያያዛላቹ ከጓደኞችህ ጋር ታረቁ መቼም ክርስቶስ የተበደለውን ያክል አልተበደልክም ስለዚ አንተ የተሻልክ ለመሆን ይቅር ባይ ሁን ተበድለህም ይቅርታ ብትጠይቅ ምንም አይጎድልብህም ስለዚህ ክርስቶስ ከተበደለው ያንተ አይበልጥም ስለዚህ ታረቁ

    • @kebronbirhanu4967
      @kebronbirhanu4967 2 роки тому

      Ayezoc normal new wendeme camera ena video man new abrachu betseru 🙏🙏

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 2 роки тому +9

    Tomeye my son! I am almost 46 years old and mother of 4 beautiful kids they are 12, 13, 15 and 18. My oldest, now she is in college 😊….. Now I am W I am double your age but I feel like I did not accomplish what I have to or what I have I’m too late when I understand that we have to leave the moment work hard and don’t regret about the past always think positive about your future you have very bright future in your life so everything is in your hand don’t listen to anyone you are too young to get discouraged even me by this age after for kids I’m doing my masters it’s not easy but it will be be a good example for the younger generation remember as I told you last time on my comment my kids love you even when we go Ethiopia can we see him they ask believe me if we come to Ethiopia I will contact you when I see you I see you are doing great that’s why even the kids love you. be selective when you do things because, when you see it back, you will Say I wish I didn’t do this or that. so it will protect you from regrets we love you so much and proud of you were expecting so many things from you. Big hugs and kisses from all of us to you

    • @BBOYTOMY33
      @BBOYTOMY33  2 роки тому +2

      Thank You ❤️ and we can meet when you come to vist 👍🏾

    • @Mr.believer123
      @Mr.believer123 2 роки тому +1

      Great! 🤗

  • @diboratilahun5411
    @diboratilahun5411 2 роки тому +35

    ይቅታ ከምንም ነገር በላይ ነው ከአቤል እና ከዮናታን ጋር ብትታረቁ ም መልካም ነው

    • @betekidusan
      @betekidusan 2 роки тому

      የሚያዋጣውን እሱ ያውቃል ካለመስማማት መለያየት ይሻላል ምን ይደረግ ከመዳረቅ ኡፍ ይሻላል በያሉበት ይበርቱ በርቱ ቶምዬ በርታ የኔ ወንድም ትችላለህ እኖድሃለን

  • @yag2181
    @yag2181 2 роки тому +19

    አይዞህ በርታ፣ የፈለገ ነገር ቢመጣ አትሰበር፣ ሁሌ መወጣጫውን ፈጥረህ መቀጠል ነው ያለብህ፣ ራስህን ችለህ እንድት ሰራና ጠንካራ እንድትሆን ያረግሃል፣ አትጥፋ ጠንክረህ ስራ።

  • @shininglights7931
    @shininglights7931 2 роки тому +23

    Not sure if you're going to see this but best part is you've found yourself again and that's more than enough. Life goes on. And above all you are the only person who's always gonna be there through your ups and downs at the end of the day. so please do not lose yourself ever again. Been a fan since day 1and will always be. Good luck.

  • @zuzuhewan7967
    @zuzuhewan7967 2 роки тому +4

    በጣም ጎበዝ creativity ያለህ ሰው ነህ be strong

  • @tsion8696
    @tsion8696 2 роки тому +4

    ቶሚዬ ጌታ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ደግሞ ተንካራ ልጅ ነህ ደግሞ ከዚህ በተሻለ ጥሩ ስራ ላይ እንደምናገኝህ ተስፋ አለኝ ወንድሜ🥰

  • @brhanbrhan9070
    @brhanbrhan9070 2 роки тому +4

    ኣጀካ ዝሓወይ ኩሉነገር ይሓልፍ እዩ ግን ሓደራ ኣብ ሰብ ኣትወከል እኮ ታኣ ኣብ ፈጣሪ ተወክል ምክንያቱ ወዲሰብ ተቀያራ እዩ እግዚኣብሔር ግን ኣይቅየርን ኣጀካ ቶማስ ሓወይ

  • @babafesehamusic
    @babafesehamusic 2 роки тому +10

    A lot of people doesnt understand an entertainers cuz they really thought they are just happy and all that but the pain behind the smile we all had is deep and i feel u bro so "lebego nw hulum yalfal" is the write thing to say.........Welcome back tho u r a big inspiring dude and keep that with u.... stay real for your self..... much love🙏

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 2 роки тому +4

    ቶሚ ልክ ነከ አንዳንዴም ለራስ ጊዜ መሰጠት ያስፈልጋል ሁሉም ለበጎ ነው ሁሉን ነገር በግልፅ እንድታነው ነው ፈጣሪ እንድትማርበት ነው በሕወትህ የሚያሳልፋቸው አይዞክ

  • @teshomekalkidan3533
    @teshomekalkidan3533 2 роки тому +4

    Keep going men!.... ብቻህን ወደ እዚህ አለም እንደመጣህ ብቻህን ነው የምትሄደው ስለዚህ ነገሮች በራሳቸው እንዲሄዱ ተዋቸው

  • @kalkidan127
    @kalkidan127 2 роки тому +3

    የምር ቶሚ በጣም ትልቅ ቦታ ትደርሣለህ ሁሌም እራስህን የማይጎዳ እና እግዚአብሔርን የሚያስደስት ስራ ሰራ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 роки тому

    አይዞህ ቶሚ በህይወት ውስጥ መውደቅ መነሳት ያለ ነው ። ዋናው ወድቆ አለመቅረት ነው እንጂ ችግር በገጠመን ቁጥር እናጠናክራለን የተሻለም ሰው እንሆናለን ። አምናለሁ ከሌላ ጊየተሻለ ነገር ይዘህ እንደምትመጣ 💪💪

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 2 роки тому +1

    ቶም አብሽር ሁሉ ያልፋል በጣም ጠካራ ልጅ ነክ ደሞም ብለካል ትናት ታሪክ ነው፣ ነገ ሚስጥር፣ ዛሬ ስጦታ ፣በቃ እቺን ይዘን ወደፊት አባቴ አዞን ሚሰራ ብዙ ያያል

  • @zhara1212
    @zhara1212 2 роки тому

    ለምን በመሃል በመሃል አነቃቂ ወይም ይጠቅማል የምትለውን የሂወት እይታህን ፍልስፍናህን አታቀርብም እደዚህ ነገር ላይ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j 2 роки тому +1

    አይዞህ ቶሚ ሁሉም ያልፋል ነገም ሌላ ቀን ነው
    እግዚአብሔር አምላክ ከዮኒና አቤል ጋር ሰላም ፈጥራችሁ አብራችሁ ስሰሩለማየት በጣም ጓጉቻለሁ ይቅርታ ተባብላችሁ አንድ ሁኑ

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p 2 роки тому +30

    ድሮኮ በጣም በጣም ደስ ትሉ ነበር አሁንግን ስትበታተኑ በቃ ሁላችሁንም ማየት አቁሜለሁ አብራችሁ አንድላይ ስትመለሱ አያለሁ

  • @coffeemusic228
    @coffeemusic228 2 роки тому +5

    You are reallly good keep going don't stop. you really inspired me👏👏👏

  • @silenatzerihun2456
    @silenatzerihun2456 2 роки тому +6

    I know you might be tired ….gn stay strong 💪 its all for good You got this !!!! I love you so much ❤️❤️ my 🍫

    • @BBOYTOMY33
      @BBOYTOMY33  2 роки тому +1

      Thank you shokakaye❤️

  • @bezawitwendwesen6141
    @bezawitwendwesen6141 2 роки тому +2

    መውደቅህን አትፍራ አለመነሳትህን እንጂ
    እንቅፋት ሁሌም ወደፊት ነው የሚጥለው እና ወደፊት Bro አለንንን

  • @abrshsol7582
    @abrshsol7582 2 роки тому +7

    ቶሚ አንዳንዴ ፈተና ሲበዛ መልካም ነው በእሳት ተፈትኖ ማለፍ አሪፍ ነው ለወደፊት ህይወት መማሪያ ነው። ሁሉም ለመልካም ነው ብሎ Postively ማሰብ ነው።
    ደሞ አብሬክ መስራት እፈልጋለው ፍቃደኛ ከሆንክ

    • @BBOYTOMY33
      @BBOYTOMY33  2 роки тому +1

      ልክ ነው 🙏🏾 and dm me on Instagram

    • @abrshsol7582
      @abrshsol7582 2 роки тому +1

      Text lekelekalw gn almelesklgnm

  • @Aakdjff
    @Aakdjff 2 роки тому

    ይሄም ያልፋል ነገ የተሻለ ቀን ነው ብቻ አንተ ጠንክረህ ተገኝ ምናልባት ፈጣሪ ለጥሩ ነገር እያዘጋጀክ ይሆናል ❤ሚወደውንእኮ ነው ሚፈትነው በርታልን🙏

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 роки тому

    ሚስትህ ለምን አትረዳህም ቶምዬ ምርጥ ልጅ ነህ ተስፍ እንዳትቆርጥ የኔ አልቃሻ ከሚስትህ ጋር ለመስራት ሞክር ከባድ እንደሆሆነ አውቃለሁ ከፍሬንዶች ጋር መለያየታችሁ አሳዝኖንል ግን ህይወት እንዲህ ነች በዚህ ስአት ሁሉም ወረት አሉበት ከኅደኝህ ጋር ማርጅት ድሮ ቀረ ስለዚህ እትስነፍ በርታ እኔ ለኔ በቂ ነኝ በል እንወድሀለን

  • @selamugetachew4123
    @selamugetachew4123 2 роки тому +1

    ወንድሜ ሁሉም ነገር በነበረበት አይቀጥልም:: እንዳልከው በዙሪያክ ሲከቡህ የነበሩ ሁሉ በጊዜው ከጎንህ ብን ብለው ይጠፋሉ:: ያ ሲሆን ግን እመነኝ ለበጎ ነው በል! ምክንያቱም ራስህን ምትፈልግበትና ራስህን ምትሆንበት ጊዜ እየመጣና ለራስክ መሆን መጀመር እንዳለብህ ውስጠህሊናክ ልብህም እየነገረህ ነውና ተመስገን ብለህ በረጅሙ ተንፍስ🙏🏽
    👇🏽
    ያኔ ራስህን ሆንክ አገኘክ ማለት ነው:: ስለሚሆንብህ ነገሮች ሁሉ አትከፋ:: በቃ ነገ ላንተ ድንቅ ቀን ነውና ስለነገህ አስበህ ማንንም ሳሰማ ዛሬን ወጥረህ ስራ 💪🏾
    |
    ያኔ አሸናፊ ትሆናለህ!🤝

  • @dagiz2057
    @dagiz2057 2 роки тому +6

    nice story telling and nice editing keep going g

  • @fasilshmels5440
    @fasilshmels5440 2 роки тому

    ትናንት ታሪክ ነው ተምረን ምናልፍበት
    ነገ ሚስጦር ነው
    ዛሬ ግን ስጦታ ነው
    ቶሚየ አብሬህ ብሆን የሚያጋጥሙህ ችግሮች ሁሉ መፍትሄ ብሆንልህ እጅግ በጣም ደስስ ይለኝ ነበር ❤❤🤲🤲🤲❤❤

  • @tigisitikaswn1575
    @tigisitikaswn1575 2 роки тому +1

    በጣም ፈታነበር የምታርጉን በፊት ተሰባስባችሁ
    ግን አሁንም ትችላለህ አትስነፍ በርታ😘😘😍

  • @burakbgentle5798
    @burakbgentle5798 2 роки тому +2

    ወደ ስራ በመመለስህ ደስ ብሎናል እኔም ያው በቻልኩት መጠን ላግዝህ እሞክራለሁ በርታ broo

  • @getasewkasahun9502
    @getasewkasahun9502 2 роки тому

    ያለህ ከሌለህ ይበልጣል
    ባለህ ተደሰት brother❤️🙏🏿

  • @kalkidannigussie990
    @kalkidannigussie990 2 роки тому

    ራሴን መለስ ብዬ እንዳስብ አድርገኸኛል። Never give up. keep going brother

  • @kaleabyalewdeg9433
    @kaleabyalewdeg9433 2 роки тому +6

    I'm Kal from Jemaw. The only thing I'm saying is I know you're getting back to the track aggressively. Stay focused!

  • @shalomty5334
    @shalomty5334 2 роки тому +1

    Ayzoh tommye, ur so strong, you got this

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u 2 роки тому

    በጣም ነው የማደንቅህ ያለህ ችሎታ

  • @abayethio1893
    @abayethio1893 2 роки тому

    አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ እሚፈትነዉ እሚወደዉነዉ ለሁምነገር ተመስገን በል ሁሉም የሆነዉ እድትማርበትነዉ እራስህን አትስበር ቀናበል ለምንም ነገር እጅዳሰጥ ወርቆመነሳት እዳለ አስብ ወድቆየቀረየለምና

  • @bisratnigatu1659
    @bisratnigatu1659 2 роки тому +1

    I realy appreciate ur honesty bro superficial behonew smedia ye rasken geniune n creativr self bemaqerebk ekoralew u have a potential keep it ☝️

  • @yeabluckwit8136
    @yeabluckwit8136 2 роки тому +2

    Tomy temari negn eem yerase ye you tube chanale endinoregn efelgalehu ena kante bezu lemar echelalehu

  • @jonitube5124
    @jonitube5124 2 роки тому +6

    ቶሚ የናፈቀው🥰😍

  • @shineyoutubechannel6915
    @shineyoutubechannel6915 2 роки тому

    ስለኔ ታሪክ እምታወራ ያክል ነው የተሰማኝ እውነት ።በርታ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @senaitdejene6176
    @senaitdejene6176 2 роки тому

    bro wellcame አንድ ሀሳብ ልስጥህ በሂወታችን ብዙ ደስታም መከራም ይገጥመናል እናም ትንሽ ፈተና ሲገጥመን ለምን ሆነ እንዴት ተፈጠረ ብለህ እራስህን አታስጨንቅ በጣም ወጣት ነህ ብዙ መስራት ትችላለህ ችግር አፈታት ላይ ግን ድክመት አለብህ ሁሉንም ነገር ወደ ውስጥህ አታስገባ ትጎዳለህና የበለጠ መፍትሄዎቹ ላይ አተኩር እሺ ፈጣራ አንተን ለተሻለ ቦታ ሊያስቀምጥህ ስለ ፈለገ እና ሊጠብቅህም ስለ ወደደ ነው ብለህ አስብ በተረፈ በርታ

  • @Davidm127
    @Davidm127 2 роки тому

    በጣም ይገርማል የሚከቡሁ ለራሳቸው ፍላጎት ሊሆን ይችላል እኔንም ያጋጠመኝ ጉዳይ ነው። ግን ያልፋል።

  • @-mekushagraphics
    @-mekushagraphics 2 роки тому +1

    ya man you are so much stronger than everything that happen to you if you need video editor and graphic designer am more than happy to help we all have up and down moments be strong man

  • @linartech9457
    @linartech9457 2 роки тому +5

    ኤዲቲንግክ እኮ ያበደ ነዉ❤❤

  • @nehmiadamie8100
    @nehmiadamie8100 2 роки тому

    Gobez lij👍👍hulunm meredat yeshalkw astewayi sele honknw
    Andenya nek tomy

  • @benmel963
    @benmel963 2 роки тому +1

    I normally don't comment gen , if it helps I wanted to forward an opinion. We go through ups and downs and I can't imagine wat u went trough gen I highly reccomend therapy . our mind like any other organ needs treatment so try therapy ,u would be amazed if u hvnt tried it already. Best of luck brother

  • @gediongetachew7741
    @gediongetachew7741 2 роки тому +2

    welcome.....tomi

  • @TerraLio
    @TerraLio 2 роки тому +1

    Yo did you know this quote “All that glitters is not gold” I think you understand what I mean …. Let me tell you keep your dreams big and believe in God you will reach you Goal, Even your families might not like you but don’t forget always that God is with you. (Genzeb bicha new yalem yezih alew desta Dagim yisheta Simot simeles geta) wedeh new tiseratalehu move on man waiting for a new video semah yimechsh aba…..✌️✌️✌️

  • @bezasisay644
    @bezasisay644 2 роки тому +1

    Tommy Welcome Bro

  • @alazaralemayehu280
    @alazaralemayehu280 2 роки тому +2

    I feel you man, every word! just keep going

  • @Santa_Tube
    @Santa_Tube 2 роки тому +1

    ere tomi ena mesrat efelgalhu betam tru hasab aleg gn mnyadergal angenagim

  • @hayatkemal3541
    @hayatkemal3541 2 роки тому

    አንዳንዴ ፈተና ሲበዛ ለበጎ ነዉ ቶሚዬ አንተ የዋህ ቅን ነህ ነገ የተሻለ ቀን ታያለህ ተናፍቀህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ 🥰

  • @yohannesjohn5571
    @yohannesjohn5571 2 роки тому +2

    keep going bro don't give up

  • @haileabehaileabeabebe1820
    @haileabehaileabeabebe1820 2 роки тому +1

    we all have been there just be strong ,live strong and always be your self

  • @araya.makeda
    @araya.makeda 2 роки тому +3

    I've loved u since before I wish you all the best. I can't wait to see more from you and you make me smile.>3333

  • @kayodev
    @kayodev 2 роки тому +3

    nobody can feel you more than me bro.respect

  • @dagi884
    @dagi884 2 роки тому +1

    Hulum sew lay yetefetere neger new tomiye gn lebego new yale enesu hyiwethn endtayew yredahal bertalgn your no1 fan 🤙

  • @nati215
    @nati215 2 роки тому +1

    Tomy , ebkae ena betame yesra felgote algne ,aberkae mesrte eflagalhuu ebkeh ebkheee tomy , buzu tmrotchen kanet magegnte ,memere eflgalew abraje eysrhuu

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +2

    አይዞህ በርታ ቶሚዬ👍😊

  • @dagifikre4489
    @dagifikre4489 2 роки тому +1

    This is the point no one will remember you either 30 days or 30 years people will for get you b/c of their own chaos and things so it is always on you

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa1223 2 роки тому

    Keep on climbing dear♥♥ it's good that you gave your self a break...one step at a time and you'll reach the top!!

  • @kinfeouma4317
    @kinfeouma4317 2 роки тому

    Be strong bro...yalfal nege lela ken new.

  • @bobbyshanta3590
    @bobbyshanta3590 2 роки тому

    ውይ ባርቻችን እኛ የት አባታችን እንሄዳለን አንተ ብቻ ፒስ ሁን እንጂ .... I felt u in almost everything BT whatever it is that kept u down I hope u fully recover from it! May happiness always be found in and on u!
    Bboy u have better life than so many of us,tho that doesn't mean u could never b sad or low BT most of us would wish u happiness and talk to God anytime u feel so!
    We luv ya ebdachin may u never feel the same maaahn! I've always been there BT I smile whenever I can cuz I get my energy from God....if I tell u what's going on wiz my life ስግደት ትሄድ ነበር abt ur life😂 BT am healthy and I hope the future holds something good for me so I keep breathing so please try not to stay too long in such feeling if u ever get to it again! Although we may not know u as much as ur fam or friends ..we still love you buddy😘
    Ethuopiaም አንተም ለዘላለም ሳቁ💚💛❤

  • @fieshatesfaye9238
    @fieshatesfaye9238 2 роки тому +1

    አይዞህ ቶሚዬ በርታ 💪

  • @mohammedumer4131
    @mohammedumer4131 2 роки тому +2

    አይዞን ቶም

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 роки тому +1

    Be strong tomy you can do it 👈

  • @user-bo5vj1so7y
    @user-bo5vj1so7y 2 роки тому

    ሁሉም ከልፎ ነገ ሌላ ቀን አለ ቶምየ በርታ

  • @jidaxan5437
    @jidaxan5437 2 роки тому

    Ladies and gentleman he's back 🔥🔥🔥

  • @amigodsgeneration5757
    @amigodsgeneration5757 2 роки тому +2

    you are so great bro love you 😍

  • @biruktawitgirma9176
    @biruktawitgirma9176 2 роки тому

    Ur Maturing before your age I think...keep going

  • @emran7538
    @emran7538 2 роки тому

    Awo Tomy lebego new berta🙌🏾🙌🏾

  • @abcreative108
    @abcreative108 2 роки тому

    Your my favourite UA-camr be strong bro

  • @kemmenkem2874
    @kemmenkem2874 2 роки тому

    Welcome tommy ,pray stay 💪🏾

  • @asterkiros3236
    @asterkiros3236 2 роки тому

    Keep going

  • @Lansellon
    @Lansellon 2 роки тому

    Ikuan metah gn....bro did u just quote Ougway from kong fu panda😂
    Plus i love your camera and your colors

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f 2 роки тому

    አወ.ጠፍተሀል ቶሚ ጠንከር በል💐

  • @ermisquad7209
    @ermisquad7209 2 роки тому

    Brother alhulk wademya

  • @calion369
    @calion369 2 роки тому +1

    wanaw ተመልሷል💪💪

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 2 роки тому +3

    ሶስታቹንም አንድ ላይ ሆናቹ ምናይበት ቀን መቼ ነው ግን🙏

  • @user-nz7bb4yk2z
    @user-nz7bb4yk2z 2 роки тому

    አይዞህ በርታ Bro❤😍🙌

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 2 роки тому +1

    ትችላለህ አቅም አለህ ቶሚ ጉዞ ወደ ፊት

  • @madeenat6340
    @madeenat6340 2 роки тому

    ቶሚ በጣም ጥሩሰውነክ ግን ከጓደኞች ጋ ለምን አትታረቁም

  • @mintesnotyismaw4275
    @mintesnotyismaw4275 2 роки тому

    Ayzosh tommy

  • @aynalemyealmi2967
    @aynalemyealmi2967 2 роки тому

    በርታ

  • @_nahom7
    @_nahom7 2 роки тому +1

    Netela Man's

  • @user-tg5ou3uy1o
    @user-tg5ou3uy1o 2 роки тому

    ቶሚዬ ይቅርታህን ተቀብለናል በጣምም ተናፍቀሃል በምርጥ ኢነርጂ መተህ እንደ ምታስደምመን አንጠራጠርም 😘

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r 2 роки тому +5

    ለምን አትታረቁም

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 2 роки тому

      እዴተጣልተዋልዴ😲

    • @user-so8pj9dl6r
      @user-so8pj9dl6r 2 роки тому

      @@montahamontaha7340 አዎ ተጣልቶዋል ከጐደኙቹጋ

  • @Ten-co7ou
    @Ten-co7ou 2 роки тому +3

    Tom I recommend you to listen to Andy Frisella’s podcast called (Real AF) he talks about about self development and can be a mentor to you. He literally change my life. Trust me it will help u out too in hard times 👍

  • @buratube1475
    @buratube1475 2 роки тому

    Ayzosh man hulum yalfal

  • @kidusayele3945
    @kidusayele3945 2 роки тому

    Ayezoshe bro berechi tesefa atekuret anebesa nh

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому

    እውነት ነው ሑሉም ነገር ለበጎ ነው 🙏ግን ከነዮኒ ጋ እደድሮው ተስማምታችሑ አብራችሁ ብሰሩ ምን አለበት

  • @abssiniyalyrics
    @abssiniyalyrics 2 роки тому

    tomy yenen youtube eyew abireni mesirati binichil des yilegnali

  • @diboraabinet4946
    @diboraabinet4946 2 роки тому

    Yene liyue swe bewnta bxm nw mewdke tomye bertalnhe ulume lebgo nw ulume demo yalfalhe

  • @haymanotashbere3415
    @haymanotashbere3415 2 роки тому

    Ye camera ewket bynorgim gn bota bmasfkde aberh lsera pls pls

  • @user-lv4yd7ro9t
    @user-lv4yd7ro9t 2 роки тому

    ኣይዞህ ብሮ

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 2 роки тому

    እንኳን ሰላም መጣህ ትችላለህ አቅሙ አለህ በርታ የመቱህ እንቅፋቶች መሻገሪያ ይሁንልህ ክፉህ ይቅደምህ ወዳጅህ ይከተልህ አሜን በል ጠላት ከኃላ ሲሆን አሸናፊ ነውና አስቀድመህ ተከተለው እንቅፋት ማማህ ነው እስኪገባህ አንብብ አንተ ጥቁር ጥሎብኝ እወድሀለሁ

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 2 роки тому

    Kezeke yebelete betame bezu teseraleke entebekalen denegle marame tagezeke