እስማኢል ግን ምን እያሣየኝ ነው? ከበድ ያሉ ቀላል ፈተናዎች || መወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #መወዳ_መዝናኛ
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
    UA-cam👉
    / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/...
    #መወዳ_መዝናኛ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
    #ሚንበር_ቲቪ
    #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

КОМЕНТАРІ • 175

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Рік тому +147

    ሙሽራና እሬሳ እዩኝ እዩኝ ይላል እና የዚህ ፖሮግራም ተመልካቾች ሙሽሮቹን ለማየት የመጣችሁ በላይክ አሳዩኝ😄😄

    • @user-fg6fi3hq4i
      @user-fg6fi3hq4i Рік тому

      😃😃👍

    • @lubabaseid3686
      @lubabaseid3686 Рік тому

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @user-wm9ql3ii8l
      @user-wm9ql3ii8l Рік тому +2

      እሬሳ እንኳን እፈራለሁ እኔንም የጠሩኛል እያልኩኝ ከከከ

    • @amiekuramafar6269
      @amiekuramafar6269 Рік тому +1

      ሙሽራነትና ስራ ይለያያል

    • @hayatkedir3677
      @hayatkedir3677 Рік тому +1

      አታሽዋሹኝና እኔም ሙሽራ ለማየት ነው የመጣሁት😂😝

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Рік тому +105

    ማነው እንደ እኔ ሙሽራውን ሊያይ የመጣ
    ማሻአላህ ብለናል ደስ ብሎናል መብሩክ አለይኩም እስማኤል ና ሶፊ

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Рік тому

      ክክክክክክክክ አድሳችን ነው እደ ኢስማኢል የመዳም ቅመሞች እኮ ብዙ ሂድኩኝ ሞትኩ ይሉ ነበር አንድ ሰሞ ጁነይድ ጋር በሚመጣ ግዜ እርማችሁን አሱ

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Рік тому

      እኔ በፈለጋ ከቲክትክ መንደር ስርጥ ተሰብራነበር

    • @hawaebrahim2800
      @hawaebrahim2800 Рік тому

      እኔ አላቀውም ነበር እስከዛሬ ቲክቶከሮች ሲያሽቃብጡ ፊመስ ነው እንደ ልጁ ብየ ስሙን ሰርች ሳረግ መጣልኝ ለካ ሙነሽድም ነው 😁😁

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 Рік тому

      @@hawaebrahim2800 ክክክክክክክ እስካሁን

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 Рік тому +3

      እኔ ክክክክክክክ ግርም ነው የሚለው የምናውቀው እንኳን ቢሆን ሙሽራ ሲሆን አድስ ነው የሚመስለን

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 Рік тому +41

    #ኢላሂ አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታዬ ሆይ ልባችንን
    #በዲንህና በቀጥተኛው #ረሱል ﷺ መንገድ ላይ አፅናት።☝️ ኑ ድናችንን እንማር

    • @semurseid4419
      @semurseid4419 Рік тому

      Allah hum sale ala Sayyidina Muhammad 💕💕💕

  • @jamilamohamed1583
    @jamilamohamed1583 Рік тому +9

    ሚበር ቲቪ ሙሹሮችን በአንድ አቅርቡልን ሶፊቲን & ኢስማኢልን በጣም የምንወዳቸው ጥዶች አላህ መወደተል ወረህማ ትዳር ያርግላቸው ያረብ 🌺🌺🌺👍👍

  • @user-wj1qj4sv6w
    @user-wj1qj4sv6w Рік тому +25

    ጉድ እኮነዉ እስከዛሬ አይቼህ እንደማላዉቅ ሆንኩኝ እኮ 😃😃😃 ትኩር ብዬ ማየት ወይኔ ሙሽራ ምንም ያክል ቢታወቅ ሙሽራ ሲሆን እዩኝ እዩኝ አይነት ነገር አለዉ መብሩክ ኢሱ & ሶፊ 💓💓💐💐

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 Рік тому +60

    ሙሽራውን ለማየትነው የመጣሁት ኧልፍ መብሩክ😍

    • @zuzu6583
      @zuzu6583 Рік тому +2

      ከዚህ በፊት አናቀውም አሉ

    • @zeybahussen5518
      @zeybahussen5518 Рік тому

      @@zuzu6583 ማለት እኔአቀዋለሁ😜😂

    • @zuzu6583
      @zuzu6583 Рік тому

      ክክክክ

    • @tube3507
      @tube3507 Рік тому +2

      እኔ😄😄😄 አላቀውም ነበር ገና አየሁት ደሞ ወሎዬ ነው አሉ ያገሬ ልጅ😄

    • @emutube2300
      @emutube2300 Рік тому

      @@zuzu6583 ምናቃለሁ😂😂😂

  • @hawew
    @hawew Рік тому +5

    አህለን ወንዲሞቸ ማሻ አላህ ዴስ ትላላችሁ ወንዲማችን ኢስማኢል ወንዲሜ አልፍ መብሩክ አልመብሩክ 🌹እንኳን ዴስ አላችሁ ዴስታችሁ ዴስታችን ነው 🌹 ወንዲሜ አላህ ያማረ የሠመረ ውዴታ እስከጀነት የሆነ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @user-vb9lt6gc2g
    @user-vb9lt6gc2g Рік тому +11

    በሚስጥር ነገራችሁን እውነት ነው ማለት ነው ማሻአላህ ኢስሚሽ እና ሶፊ መብሩክ ግን ለምን አልጠራችሁንም😍😍😍

    • @dontjudgeme7968
      @dontjudgeme7968 Рік тому +2

      አው ትዝብት ነው ነው አይደል
      እዚሁ ሁላችንም መጥራት ይችሉ ነበር .ቅቅቅቅ
      በጣም ደስ ብሎኛል ግን

    • @user-vb9lt6gc2g
      @user-vb9lt6gc2g Рік тому +2

      @@dontjudgeme7968 ቆይ ትምጣት ቅዳሜ እንከሳታለን😁😁😁

  • @maryem9100
    @maryem9100 Рік тому +3

    መብሩክ መሽራወ አላህ የአልይና የፋጡማ ገቢ ያድርግላቸሁ

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m Рік тому +5

    መብሩክ ሙሽራው የምወደው ልጅ የምወዳት ልጅ ሶፍያ አይለያችሁ

  • @medinawasu1585
    @medinawasu1585 Рік тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ነው የምታስቁት

  • @sitraa1326
    @sitraa1326 Рік тому +2

    ማነው እደኔ የእሰማይልና የፌሰል መልክ የሚገርመው ልክ የናት ልጂ እኮነው የሚመሰሉት ወላህ ሱብሀናላህ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Рік тому +6

    አህለን ሙሽራው&ፌሰል ግን ሙሽራ እዩኝ እዩኝ የሚያስብለው ለምንድን ነው kkkkk እናም አልፍ መብሩክ ብለናል ደስ የሚል መጣመር ነው ግን ሚንበሮች ከናንተ ብንሰማ ይበልጥ እንደሰት ነበር በተረፈ በርቱ ፌሰል አንተም አላህ መልካም ትዳር ይስጥህ

  • @lovemayfamili5338
    @lovemayfamili5338 Рік тому +4

    ማሻአላህ ሙሽሮችን አላህ መልካም ትዳር ያርግላችሁ ለክ ባአካል እደማቃቸው ነው ደስ ያለኝ ወላሂ

  • @mebrat_media
    @mebrat_media Рік тому +1

    *🎧የጥያቄው ምንባብ ነው ይዳመጥጥጥጥጥጥ🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧*
    *☞በሌሊት የሚያበሩ ቤቶች*
    ምድር ላይ ሆነን ወደሰማይ ስንመለከት የሰማይ ከዋክብት በጥቁር ሰማይ ላይ ያበራሉ፡፡
    እንዲሁ ሰማይ ላይ ሆነዉ ወደታች ሲመለከቷቸዉ የሚያበሩ ቤቶች አሉ፡፡
    እነርሱም የሌሊት ሶላት የሚሰገድባቸዉ ቤቶች ናቸዉ፡፡ አዘዉትሮ የሚሰግድ ሰዉ እንኳ ምናልባት በሆነ አጋጣሚ ለለሊት ሶላት ያልተነሳ እንደሆነ መብራቱ እንደጠፋቀበት ቤት ቤቱ ይጨልማል፡፡🌟🌙
    **
    *(ይላሉ ዳኢ ሸይኽ ዑመር ዐብዱልካፊ)*

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 Рік тому +3

    መብሩክ ወንድማችን

  • @anshahassan
    @anshahassan Рік тому +2

    በጎቹ ግን እናተ ስታገቡ ህዝቡ እደዚህ ነበር ያፈጠጠው በጣም ነው የሳኩት የበጎቹና የጦጣዋ ነገር ደግሞ የልጁ ሳቅ ያስቃል

  • @user-hv3pe8rh5b
    @user-hv3pe8rh5b Рік тому +2

    ማሻ አለህ ዪቱብ ማጊበት አቅምኩ ቆይቶ ነበራ ኢንደኔ ሁሉም ለሙሹሮች ነዉ ያገቡቱ

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 Рік тому +1

    ማሻ አላህ አህለን ወንድማችን ኢስማኢል እና ሶፊ ባረክ አሏሁ ነኩማ ወባረክ አለይኩማ ፊል ኸይር መብሩክ አላህ ያማረ ትዳር ያርግላችሁ ምርጥ ጥምረት ነው 🥰🥰🥰🥰

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Рік тому +2

    بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير
    مبروك عليك إسماعيل

  • @sofiad782
    @sofiad782 Рік тому +1

    ቤተሰብ በሰላም ነው ሙሽራ ላይ ነው የመጣሁት የምትሉ ምን አስባችሁ ነው ምነው ከዚህ በፊት አላቃቸውም አላችሁ ለማንኛውም ሙሽሮች መብሩክ ብለናል ሚበር ጥሩ አጣማጅ መሆናችሁን አውቀናል በርቱ

  • @hawwawallotube9875
    @hawwawallotube9875 Рік тому +1

    Mabruuuk
    Obboleesa keenya Ismail

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y Рік тому

    ማሻ አላህ አለይኩም በጣም ደስስስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ፈይሰል ግን በሳቅ ገደለኝ

  • @user-hj1ho9rj1s
    @user-hj1ho9rj1s Рік тому +2

    እኔም ሙሸራውን ለማየት ነው ወላሂ መሻአላህ መብሩክ

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N Рік тому +3

    የኛ ምርጦች አይቼ አስተያየት እሰጣለሁ

  • @user-xr1pt1ld5l
    @user-xr1pt1ld5l Рік тому +2

    መብሩክ ወድማችን ኢሥማኤል ትዳራችሁን አላህ ያሣምርላችሁ

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l Рік тому +2

    እኔ እናተን መለየት አቅቶኛል ፌሰልእና ኢሰም አዳይነትናችሁ መሸአላህ👍👍

  • @user-fu4if4ps5u
    @user-fu4if4ps5u Рік тому +1

    ማሻአ አሏህ መብሩክ ብለናል ሙሽራዉ።
    ወንዶች ከሱ ተማሩ ።እዚህ ግባ የማይባሉ ወንዶች ሁሉ ሚስት ሲመርጡ ሺሺሺሺሺ መስፈርት እየደረደሩ አስቸግረዉ ነበር
    ቅላቷ በጨለማ መብራት የማያስፈልገኝ፣ቁመኗ ጠንበለል ፣ፀጉሯ እንዴ ሀሪር፣አይኗ እንደ ኮከብ የሚያበራ ፣ ጥርሷ እንደ ወተት የነጣ፣ አፍንጫዋ፣ አቋሟ ሞደሊስት የመሰለች ቁረአን ሀፊዝ የሆነች ኒቃብ የለበሰች፣ከምርጥ ዘር\ቤተሰብ የወጣች እድሚዋ ከ20 ያልጨመረ ኧረ ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል
    እሱ ግን ማሻአ አሏህ እንደ ዘበኑ ወንድ ዟዟታ ሳያበዛ ማግባቱ የሚደነቅ ነዉ

  • @user-rx7lo2um4w
    @user-rx7lo2um4w Рік тому +1

    ሙሽራዉ፣ሙሽሪት
    ማሻአሏህ፣ብለናል፣አሏህይወደደዉእኛሥወደናል፣1000መብሩክ💐💐💐💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹

  • @user-qj9dx2bt6m
    @user-qj9dx2bt6m Рік тому +1

    አልፍ መብሩክ ሙሽራዉ እስሜና ሶፊ የሙሽራዉ ጥያቄ የዛሬዉ ለየት ያለ ነዉ ልብስ ጫማ ክሪም ያሰላም

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Рік тому +1

    እስማኤል & ሶፊ መብሩክ አላህ ትዳራቹ ያማረ ያርግላቹ

  • @mehbubadelebo8748
    @mehbubadelebo8748 Рік тому +1

    Mashallh

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Рік тому +1

    ሙሽራው ማብሩክ እኮን ደስ አለክ

  • @tube3507
    @tube3507 Рік тому +2

    ማሻ አላህ መብሩክ የሰርግ ቪዶ እየጠበቅን ነው😄😄 አንተን ለማየት ነው የመጣሁ ሶፊም መብሩክ ብያለሁ

  • @hadiyamohammad8383
    @hadiyamohammad8383 Рік тому +1

    ኮሜቶችየ፣ሥታሥቁ፣በሥደት፣አለያላችሁ፣እህትና፣ዉዱሞች፣አላህ፣ያሠባችሁትን፣ለአገራችን፣ያብቃን

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 Рік тому

    የበጉ በጠም ነዉ የሰቀኝ
    አንድ የበግ እረኛ ልክ እንደዚ ተሰብስበዉ በጨለመ አይነቸዉ ሲየበረ የንዷ አንድ አይኗ አልበረም መሰለኝ እረኛዉ ለአሰሪዉ ደዉሎ ባባ ወሂድ ኸሩፍ ኑር መፊ የለዉ ትዘ አለኝ ከከከከ

  • @user-ze1iv7qw5r
    @user-ze1iv7qw5r Рік тому +3

    ፈይሰል ክክክክክ

  • @asmabnt3941
    @asmabnt3941 Рік тому +2

    እስመኤል. አልልልል ፍፍፍፍፍ መብሩሩሩሩክ

  • @mariamkabidi1731
    @mariamkabidi1731 Рік тому +1

    ማሻአላህሲታምሩወዲሙቸ 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋💞💞💕💕💕💞🕋🕋🕋🕋💞💞💕💕💕💕💞🕋🕋🕋

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Рік тому

    Ma sha Allah Mushiraw Mebruk ...بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير..Allah yamare tidar Ye Ali &Ye Fatima tidar yarglachu ألف مبروك عليكم ❤️

  • @user-uw8ss1vg1f
    @user-uw8ss1vg1f Рік тому +1

    መብሩክ ሙሽራውና ሙሽሪት 🌹🌹🌹

  • @saditube8617
    @saditube8617 Рік тому +5

    ሙሽራዉን ለማየት ልደፋ ነበር አ፭ ስለ ሙሽርነት አዉራን ምንም እዳልተፈጠረ እኛ እንቅልፍም በአይናችን አልዞረም 😂😂😂

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Рік тому +2

    ማሻአላህ ሙሽራው አልፍ መብሩክ
    የአይን ፍተሻ መሆን አለበት 🤔የኔ አይን ጀዋል አፍዞታል መልካም እድል

  • @asmabnt3941
    @asmabnt3941 Рік тому +2

    እስመእል. & ሶፊ መብሩክ

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 Рік тому +1

    ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ያገር ልጅ

  • @foziya6054
    @foziya6054 Рік тому

    ሶፍየ ቆጆ

  • @user-vb9lt6gc2g
    @user-vb9lt6gc2g Рік тому +3

    ውይ ፈይሰል አስተያየት ብትገባ ይሻልሀል ቲቪ ውስጥ😁😁😁

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +4

    ኮመንታተሮች ፕሮግራሙ ሌላ እናንተ የምታወሩት ሌላ🤔

    • @hayati1954
      @hayati1954 Рік тому

      😃😃😃የወሬ መንፈስ

    • @user-qn7en7wr5n
      @user-qn7en7wr5n Рік тому

      ወላሂ እኔም ገርሞኛል መብሩክ መብሩክ አብረዉ ስመጡ አይሻልም አበዙት

  • @sebrinaabdella4292
    @sebrinaabdella4292 Рік тому +1

    Mebruk esmi

  • @user-gv6ww7jw9c
    @user-gv6ww7jw9c Рік тому

    ماشاءالله مبروك Esmial

  • @user-mk5io4vk6z
    @user-mk5io4vk6z Рік тому

    አህለን ሞሽራውን ለማየት ነው የመጣሁት አምሩባሀል ማሻአላህ መብሩክ😂😂

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 Рік тому

    እኔ ምነው እውነት ነው እዴ ከሁሉ ማሻ አላህ ወሸትት ከሁሉ ጥሩ ምኞት ነው

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Рік тому

    ሙሹራዉ ማብሩክ እና ሙሽርት
    ትዳራቹሁ ሳልህ ያሆና ይሁን

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 Рік тому

    መብሩክ

  • @saddam2965
    @saddam2965 Рік тому

    እኔም

  • @semurseid4419
    @semurseid4419 Рік тому

    Oh I love this game really so your win Even him play good I play same time I have happy morning Thank too all 💕💕💕 I'm still 🤣🤣🤣 So Esmu don't forget ur gift 😀 ..,& please make DAO too me pls🙏 again and again 💕Alfe Mubarak 💕

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Рік тому +3

    ሙሽራና፣እሬሳ፣እውኝ፣እውኝ፣ይላል፣ሙሽራው፣መብሩክ

  • @jemilasalih4252
    @jemilasalih4252 Рік тому

    Mashalah mashalah mebruk aleykum

  • @mariamkabidi1731
    @mariamkabidi1731 Рік тому +2

    ወዲምአማቺነዉየመስሉት 💕💕💕💞💞💞🕋🕋🕋🕋🕋💞💞💕💕💕💕💞💞💞💞💞💕💕💞

  • @user-ei1qw6vx4p
    @user-ei1qw6vx4p Рік тому

    ሙሽራውን ላይ ነው የመጣሁት 🤤

  • @zeynebaahmed2367
    @zeynebaahmed2367 Рік тому +2

    አይኮሜንቶች 😂😂😂

  • @tirsaymohamed3261
    @tirsaymohamed3261 Рік тому

    Aselamualeikum. You gies look like each other. Mashalah

  • @user-eg2lf2bh1x
    @user-eg2lf2bh1x Рік тому

    ካሻማው ጀርባ ሁለቱም አንድ አይነት ነው በደብ እዩ

  • @saratube670
    @saratube670 Рік тому

    ወይኔ የወሬ ጥማት ኮመቶች ግን ፖሮግራሙ የሰርግ ነው አላችሁ ከላይ እስከታች አኡዙቢላህ

  • @faruzaethio
    @faruzaethio Рік тому

    Musherawon lYe newo iku ymtahut 😉😉😉

  • @sumayabeevi1476
    @sumayabeevi1476 Рік тому

    ሙሸራናእሬሳእዩኝእዩኝይላልእናየዚህፖሮግራምተመልካቾችሙሸሮቹንለማየትየመጣችሁበላይክአሳዩኝ

  • @muhammed4644
    @muhammed4644 Рік тому

    ወየዉ ኮሜንቶች በሳቅ እኔ ራሡ ሙሽራ ለማየት ነዉ የመጣሁት

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому +2

    እስሜ እና ሶፊ መንሩክ በኢሞ ፍሮፋይል ገጭ አርጌችሁለሁ ክክክክክ

  • @user-ze1iv7qw5r
    @user-ze1iv7qw5r Рік тому +1

    ግን በጣም ቀላል ጨዋታነው የመጀመሪያችሁ ስለሆነ ይሆናል እስማኤልግን ሄደህ ጎብኝተሀል እዲ

  • @user-ze1iv7qw5r
    @user-ze1iv7qw5r Рік тому +1

    የ4ወፎች በጣም ቀላልነበር

  • @farhasaid5114
    @farhasaid5114 Рік тому +1

    እኔ ምለው አናንቴ ልጆች ግን ወንድሞች ናቸዉ

  • @aleemamohammad5774
    @aleemamohammad5774 Рік тому

    ወንድማማች ናሁ እንደ ትመሳሰላላችሁ

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 Рік тому

    በሳቅክክክ

  • @user-ze1iv7qw5r
    @user-ze1iv7qw5r Рік тому +2

    ክክክክክክክክክ

  • @user-ut6tp2ek6l
    @user-ut6tp2ek6l Рік тому

    ወይኔ ወይኔ ጉድ እኮ ነው የወሬ የለ የራብ ምናው ለወሬ በቾክሉ

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Рік тому +2

    መብሩክ እስማኤል እና ሶፊ አልፍ መብሩክ

  • @richyimam9287
    @richyimam9287 Рік тому +1

    ክክክክኮሜቶች በሣቅ ገደላችሁኝ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 Рік тому +1

    አይኮሜቶች🤣🤣🤣🤣👌

  • @user-ze1iv7qw5r
    @user-ze1iv7qw5r Рік тому +2

    እኔነበርኩ መሸለም የነበረብኝ

  • @emutube2300
    @emutube2300 Рік тому +2

    እኔምለው ሙሽራው ሙሽራው ሆ ማግባት በሱተጀመረደ ነው አያገባም ብላችሁ አስባችሁ ታቃላችሁ 😂

  • @munaali2129
    @munaali2129 Рік тому +1

    You should not work, you should be in honeymoon for a few days 😅 🎉🎉🎉 Congratulations 👏 👏👏

  • @ghfgyy7842
    @ghfgyy7842 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-mk5io4vk6z
    @user-mk5io4vk6z Рік тому

    ፈይስል አግባ በግዚ ዘም ብልህ አታውድልድል ስው ሁሉ እያገባነው አት ምን በዉጣህ ብቻህን😂😂😂

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 Рік тому

    አህለን

  • @zizinettube7695
    @zizinettube7695 Рік тому

    የመጨረሻው የቀለበቱ ወደታች የወረደው ነጭ ነገር ይለያያል የላይኛው እረዥም የታችኛው አጭር ነው አላገኛችሁትም😜😜

  • @feyruzaadinew6685
    @feyruzaadinew6685 Рік тому

    በግራ በኩል ያሉት አንገት ላይ ልዩነት አላቸው

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Рік тому +1

    ሶፊን ጋብዛቹ ያናገራቹበትን ፕሮግራም ጨርሼ አላየውትም ነበር አሁን ግን ዳግም ላየው ነው ኢሳምና ሶፊ ፊታቸው ላይ ሁቡ ያስታውቃል ወይንስ ሚለውን ለማየት😂😂😂

  • @user-fu1sn9pq2k
    @user-fu1sn9pq2k Рік тому +1

    እዚህ ቤት ኮሜንታተሮች ለወሬ ስትሮጡ በፊጥማቹሁ የመትደፉ ነው የምትመስሉኝ አራገባቹሁት ለጉዲ ስለሰርግ እናም አገባሁ ቦሉ አላወራን እናተው አስቀድማቹሁ መብሩክ የሚሉትን የሰማቹሁ አልመሰለኝም😂😂😂😂😂😂

  • @farhasaid5114
    @farhasaid5114 Рік тому

    ወላሂ ዘና አደረጋቹህኝ

  • @zeynebkaderi6699
    @zeynebkaderi6699 Рік тому +1

    ሙሹረዉን ለማዬት የገበሁት እነት ለማነገሪ😄😄

  • @feyruzaadinew6685
    @feyruzaadinew6685 Рік тому

    ኮርኒሱ ልዩነት አለው

  • @mehbubadelebo8748
    @mehbubadelebo8748 Рік тому +1

    🙌🙌🙌🙌🤗🤗🤗🥰👍

  • @asffamile7990
    @asffamile7990 Рік тому

    እስኪ ሙሽሪትንና ሙሽራውን አቅርብልን ፈይሰል በአንድላይ

  • @foziya6054
    @foziya6054 Рік тому

    ሙሺራይቱስ የትናት

  • @mariamkabidi1731
    @mariamkabidi1731 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍👍🕌🕌🔐🔐🇪🇹🇪🇹💋💋💋😭😭🤲🤲🤲💕💕💞💞💞💞💞💕🤲😭🤲💕💕💞💞🕋🕋🕋🕋🕋🕋💞💞💕💕💕🤲🤲

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 Рік тому

    ኮሜተሮች ክክክክ

  • @medinawasu1585
    @medinawasu1585 Рік тому

    እስማኢል ግን ተጭበረብራለህ መሰል ደቂቃው ለምድነው ቶሎ አለቀ የምትለው😂

  • @tayba1611
    @tayba1611 Рік тому

    የአላህ 🙄🤔🤔😀😀😀😀😀

  • @fayzaseid
    @fayzaseid Рік тому

    ሙሽራ ለማየት ነው የመጣሁ የሚል ኮመንት አይቻለሁ ግን እኔ ሙሽራ አይታዬኚም እንዴት ነው ነገሩ

  • @ghfgyy7842
    @ghfgyy7842 Рік тому

    😁😁😁😁