#Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 88

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 роки тому +32

    ለጎንደር ሙስሊሞች ዱአ አድርጉላቸው በተለይ በተለይ ከንቲባው ላይ ዱአ አድርጉበት ዋነኛ ጠላታችን ነውና ለተበደሉ ፍትህ እንዲያገኝ እውነተኛ ፍትህ ከአላህ ብቻ ነውና

  • @foziyanuri6955
    @foziyanuri6955 2 роки тому +24

    አሰለማለይኩም ኢብራሂም በጣም ነው የቀናሁብህ እድሜህን በደንብ ነው የተጠቀምክበት በጣም እድለኛ ነህ በዛላይ እውቀትህ ሙሉ ነው ማሻአላህ አላህ ይጨምረለሰህ በእድሜ እኩያዬነህ አ አ ተወለጅ ነኝ ያንተን እድል ግን አላገኘሁም ባተግን ደሰተኛ ነኝ በጣም 🤴🧝‍♀️🤲🤲

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    😍😘 ኢብራሒም ሰለምቴ ነው ሰለምቴዋች ኮ ወላሂ
    ለድናቸው ና ለኡማው የሚጠቅሙ እነሱ ናቸው
    ሙቼ ነው የምወዳችሁ ወላሂ

  • @moradlubaba1991
    @moradlubaba1991 2 роки тому +7

    መሻላህ አላህ የወደደዉ እዲህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይመራል ኩን ፈየኩን ሱባሐን አላህ

  • @coffeelatte6344
    @coffeelatte6344 2 роки тому +9

    I am from sidama zone i strongly support your concern about Muslim communities in Northern part of ethiopia,thank you.

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 2 роки тому +6

    ማሸ አለህ ወንድማችን.እብረህም...ሰለምቴ ነህ..በጣም ይጋርማል..ሰለምቴወች.በጣም.ጣንከረ.ነቻው

  • @سميره-ذ1ذ
    @سميره-ذ1ذ 2 роки тому +2

    ጀግናዉ ኢብረሰሂም ሙሉ ሸዋ መሰሎችን ያብዛልን ኑሪልንን

  • @aliali4771
    @aliali4771 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ ወንድሜ ኢብሮ አላህ ራጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ገር ይስጥህ

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 2 роки тому

    የአላህ ወደልጅነቴ መለሰኝ ኢብሮ ወላሂ እንዳንተ ጥረት ቢሆን የት እንደርስ ነበር ቅዳሜና እሁድ በክረምት ልጆች ሆነን ነጃሺ መገናኛን በደንብ ነው የማስታውሰው አንተና አብዱላዚዝ ምርጥ ነበራቹ በነፃ ኑእያስተማርከን ከዛ ደሞ ብንቀር እራሱ እቤት ድረስ የምትመጡት ነገር እንደወንድም ቅጥት ምክር እያረጋቹ ወላሂ ልዩ ነበራቹ ሹክረን ወላ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ አለይኩም
    መምህር ኢብራሂም የሚገርም ዕውቀት ነው ያለህ አላህ ይጨምርልህ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +15

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ
    ውዶችየ ቤተሰብ ሁኑ

  • @bbbrmfamily7018
    @bbbrmfamily7018 2 роки тому +2

    Hidaya is from Allah. Mashallah

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 роки тому +1

    አይመን ልጁን ለፎቶ ብቻ ነዉ ኤቢ አድናቂህ ነኝ ከ24 ቀበሌ ጀማአ እህትህ ጀሚላ ነኝ ከቤት ስልኬን ወስደህ ደዉልልኝ ማሻአላህ እንኳን የኛ ሆንክ ኩራታችን💙💙💙💙💙

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 роки тому +4

    ኢብራሒምየ ወንድሜ ጠፋህብኝ ማሻአላህ አምንየ አደገ

  • @fhdgshdgh4021
    @fhdgshdgh4021 2 роки тому +7

    ኡሙ አብድል ረህማን. ፍትህ የተገደሉ ሙስሊሞች

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 роки тому +4

    አላህየጠብቅህ ጀግና ደፋር

  • @mdemam8208
    @mdemam8208 2 роки тому +1

    መሻአላህ ተባረካሏህ

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ

    ኢብሮ የምወድህ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን እንወድሀለን

  • @playlist6960
    @playlist6960 2 роки тому +1

    አብሮ ኑርልን መሰሎችህንም ያብዛልን

  • @nuredin537
    @nuredin537 2 роки тому +5

    Masha'Allah, very interesting discussion👍 keep it up!

  • @beste7017
    @beste7017 2 роки тому +6

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته سبحان الله እብራህም ሳለሚቴ መሆኑን አላቅም ነባር አልሃምዱሊለህ

  • @fatumaediris8050
    @fatumaediris8050 2 роки тому +1

    ወላሂ አድቀን ዘነበወርቅ ኮፒ ቤት አግቸው ሰላም ለማለት ፈራሁት እብራሂም ሙሉ ሸዋ አላህ ይጠብቅህ

  • @moumenaseraj2674
    @moumenaseraj2674 2 роки тому +1

    መሻአላህ አላህ ያህሚክ ጀግናቸን መሰሎቸህን ያብዛልን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 роки тому +3

    ماشاءالله

  • @jmajma2510
    @jmajma2510 2 роки тому +3

    Ma Sha Allah.....አላህ ይጨምርልህ

  • @mifetaabdulkadr3560
    @mifetaabdulkadr3560 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ስለምቴ መሆንክን አሁን ነው የምሰማው

  • @zenatnoor6504
    @zenatnoor6504 2 роки тому +1

    ኢብራሂምየ እኮዋንም አላህ ወደ እስልምና አላህ መራህ

  • @emuabukiemuabuki5224
    @emuabukiemuabuki5224 2 роки тому +4

    ሰለምቴ ነው እንዴ መሻ አላህ

  • @lizaliza4915
    @lizaliza4915 2 роки тому +3

    Eid mubark

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ

  • @سميره-ذ1ذ
    @سميره-ذ1ذ 2 роки тому

    ስለ ሰሜኑ የገለፅከዉ በጣም ትክክል ነህ

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 2 роки тому +3

    🙏ተመልካቾችም እናመሰግናለን ከሚድያ አትጥፋ ታስፈልገናለህ🤩 በመጀመሪያ ለቀሪው ቤተሰቦችህ ሒዳያን ለአንተና ለእኛም ፅናትን ይስጠን!!
    #ስለ ሰሜን ሙስሊሞች ያነሳኸው በጣም ወሳኝ ነጥብ ነው ብዙ ሰው አልተገነዘበውም እንጂ የተናገርከውን ሁሉም በሰማው ብዬ ተመኘሁኝ
    ደሞ ሁሉም ሀላፍትና ያለባቸው ሰዎች እንዳንተ አገናዝበው መፊትሔ ብያመጡ ወይም ደሞ ለህዝቡ የመፍትሔ መንገድ ብያመላክቱ አሪፍ ነበር
    አላህ እንደ አንተ አይነቱ ለህዝብ የሚጠቅም ጭንቅላት ያላቸውን ሙሁሮች ያብዛልን በአሁን ሰአት የኢትዮጲያ ሙስሊሞች እንደ የቲም የሆኑ ይመስለኛል በዚሁ ከቀጠለ ደሞ ይበልጥ ያሳስባል‼️

  • @salihmoshe1772
    @salihmoshe1772 2 роки тому +2

    አልሀምዱሊላህ ኒኢመቱል ኢስላም

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 2 роки тому +1

    መሸአላህ

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 2 роки тому +1

    ماشاء الله تبارك الله

  • @seadasirgota7455
    @seadasirgota7455 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ያግዝህ

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ኢብሬ

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 2 роки тому +1

    መሸለሂተበረከለ

  • @oneethiopia3922
    @oneethiopia3922 2 роки тому

    ልክ ነው። ኡብራሂም ሙሉ ሸዋ የማልረሳው የህወት እና አላማ እንድንይዝ አበርከቶው ከፍ ያለ ነበር።

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 2 роки тому

    ማሽአላህ!!!

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 роки тому +1

    ማሻአላህ

  • @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው

    መሸአላህ!

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ

  • @zenibaa5738
    @zenibaa5738 2 роки тому

    መሸአላህ ተባረህአላህ 👍👍👍👍👍👍😘😘🤲🤲

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 роки тому

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @jemilajemila6321
    @jemilajemila6321 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ሰለ አማራ ሙስሊሞች የተናገርከው ትክክል በናተ በኩልም ልትቀሳቀሱ ይገባል

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 роки тому

    ማሻላህ

  • @omhafsa7634
    @omhafsa7634 2 роки тому

    ማሸለህ አለህ ይጣብቅህ

  • @user-uh5ms2wo1r
    @user-uh5ms2wo1r 2 роки тому

    አላህ እድሜ ይስጥህ

  • @athena4memes
    @athena4memes 2 роки тому

    ماشاالله

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q 2 роки тому

    Masha Allah Tabarakallah

  • @asiyajemal4052
    @asiyajemal4052 2 роки тому +3

    Aselamu aleykum

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 роки тому +1

    ገብቶሀል ኢብራሂም ወንድማችን ሀይማኖታቸውን በብሄር የሸጠ ስንት አሉ ለነገሩ የሚዲያው ዲግር አልጠየቀ ማስተር እየተነሣች ትጮለች ይሳደባል

  • @toficbuser8683
    @toficbuser8683 2 роки тому

    ኢብሮ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 роки тому +2

    ሰለምቴ ነህ መሻ አላህ አላውቅም ነበር

  • @hayatmohmmed4763
    @hayatmohmmed4763 2 роки тому

    Masallhe masallhe

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 роки тому

    አስለን ጎደር እና ጎጃም ፀረእስላም ናቸው

  • @kairiyasurura1579
    @kairiyasurura1579 2 роки тому

    ውላሂ የስልምቴዎችውቀት ጸናት ማሻአላህ ናውእኮ

  • @nirakml9385
    @nirakml9385 2 роки тому +1

    አህላን

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 2 роки тому

    አህለን

  • @asmaamahmoud1496
    @asmaamahmoud1496 2 роки тому

    ፈትህ ለሰሜን ሙስሊሞች

  • @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ

    እረ ጉድ ሰለምቴ ነዉዴ ገና አልሰማሁትም እርእሱን ሰምቼ ነዉ ጉድ

  • @اميجنتي-ج2غ
    @اميجنتي-ج2غ 2 роки тому

    ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ ሰለምቴ ነው እንደ እእ

  • @asfshussen9185
    @asfshussen9185 2 роки тому +1

    justice for GONDER MUSLIMS IN AMHARAH REGION

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 роки тому +2

    🍓🍓🍓🍓🍓🍓👏👏👏👏👏👏

  • @rozaahamdii636
    @rozaahamdii636 2 роки тому

    🌷👍

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 роки тому

    ገረሚ ነው ማሻ አላህ ግን ሰው ዬት እንዳላ አለውቅም እ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 роки тому +1

    💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @argadoargado5913
    @argadoargado5913 2 роки тому

    👍❤👍👍

  • @kairiyasurura1579
    @kairiyasurura1579 2 роки тому

    ውውው

  • @اكرامحراميوتيوب
    @اكرامحراميوتيوب 2 роки тому

    💘💘💘🌹🌹🌹

  • @jidjsjj1806
    @jidjsjj1806 2 роки тому +1

    Ahlen fekwm

  • @mimitube3187
    @mimitube3187 2 роки тому

    Ibro belanachen

  • @ሀድራቢንትኑሪ
    @ሀድራቢንትኑሪ 2 роки тому

    💞♥♥♥♥💚💚💚🙏

  • @safakemal3198
    @safakemal3198 2 роки тому

    Selemte honeh new mejlis metrebishew

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 2 роки тому

    ማሸአላህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @اكرامحراميوتيوب
    @اكرامحراميوتيوب 2 роки тому

    💘💘💘🌹🌹🌹