የማንም ባለስልጣን የስልክ ቁጥር የለኝም! | መንሱር ጀማል - ማን ይጠየቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 75

  • @rodasasefa4048
    @rodasasefa4048 3 місяці тому +5

    Arts TV የምወዳችሁ በምክንያት ነዉ🙏🙏🙏። በዚህ ሰአት ሰዉ ስለ ብሔርተኝነት ስለ ጦርነት በለዉ ፍለጠዉ ቁረጠዉ ካላለ የሚሰማዉ የለም። 😢😢😢 በእዉነት እኔ መሮኛል በቃ በዚህ ሰአት ማየት የምንፈልገዉ እንደዚህ አይነትን ወጣት ሰወችንን ነዉ። ልባችንን የሚያሞቁልን, የት ላይ እንዳለን እራሳችንን ቆም ብለን እንድናይ የሚረዱንን አይነት ሰወችን ስታሳዩን ቢያንስ ይሔ ጠባቡ ጭንቅላታችን ማስተዋል ይጀምር ይሆናል። እናመሰግናለን Mr president🙏🙏🙏 ዉድ ጊዜህን መስዋዕት አድርገህ ከእኛ ጋ ስላሳለፍክ🙏🙏🙏 አድናቂህ ከ Europe

  • @abdinuredin613
    @abdinuredin613 3 місяці тому +22

    ይህን ሰውዬ ሳዩው የሚያስታውሰኝ ከሆኑ አመታት በፊት ዶክተር ኢንጂነር እባላለሁ ብሎ ሀገሩን አጭበርብሮ በስተመጨረሻ በአንድ ጎበዝ ጋዜጠኛ የውሸት ማዕረግ መሆኑ ተጋልፆ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የተወረወረውን ግለሰብ ሲሆን....አርትስ ቲቪ ተጨባጭ እውቀትና ምንም የማይታይ በስም ብቻ ድርጅቶች አሉኝ ባለ ሀብት ነኝ እያለ 24ሰአት ቲክ ቶክ ላይ የሚያሳልፉን ግለ ሰብ ምንም ሳታጣሩ ለዚህ ስራ ፈላጊ ወጣት ማይመጥን ሱው ማቅረባችሁ ያሳዝናል

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi 3 місяці тому +1

      Exactly 💯 thanks more nice comment ❤

    • @naodbeba6277
      @naodbeba6277 3 місяці тому +1

      በትክክል

    • @Markshow81
      @Markshow81 3 місяці тому

      Dr Eng samuel the mikael is goat😀

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 3 місяці тому

    ይመችክ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 3 місяці тому +4

    መንሱራችን ❤

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 3 місяці тому +1

    የኢትዮጵያ ሚድያዎች ።ልክስክሶች ናቸው ።ኣትረቡም

  • @merrylegesse953
    @merrylegesse953 3 місяці тому

    Arts በጣም ነበር የምትመቹኝ በአሁኑ ግን ከነበረኝ ቦታ በከፊሉ ዝቅ ብላችሁብኛል የምታቀርቡትን ሰው ምረጡ መንሱር ከሽቶ ውጪ ምን ውቀት አለው እሱ ሲያወራ እኛ ማየታችን ምንድነው የምንቀስመው ነገር ስለምንስ ዐይናችን ይንከራተታል ስንት ቁምነገር የሚያወራ ሰንት ስለተሻለ ህይወት የሚተነትን በሞላበት ሀገር ስለአንድ መንሱር ግዜ ሀናባክን እባካቹህ የተሻለ ነገር አቅርቡ

  • @amiramarwaqkennekanhadhasa5216
    @amiramarwaqkennekanhadhasa5216 3 місяці тому +2

    መንሱር አላህ ይርዳህ! በራስህ መንገድ መጓዙን አሁንም ቀጥልበት

  • @fekaduhedego9667
    @fekaduhedego9667 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ሁሉን ያርግልህ ደስ ይላል የተመኜህውን ሁሉ ይስጥህ::

  • @SeudMohammed
    @SeudMohammed 3 місяці тому +1

    ይመችህ መንሱሬ ቅን ሰው ነህ

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 3 місяці тому +12

    የሀገራችን ዉድቀት ማሳያ ከሆኑት መካከል አንዱ ሰገጤ

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 3 місяці тому

      ጅል ዘላለማቹን እየናቃቹ ግን የተናቃቹ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 3 місяці тому

      @@ሰላም-ዐ1ሐሰልጥነህ ነው ሰውን ዘላለማችሁን የምትለው አለመሰልጠንህ ታወቀብህ ዘረኛ

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es 3 місяці тому +1

      @@teddysiyoum5612 የናንተን ስልጡንነት አየን እኮ የራሳችሁን ሰው መግደል ቅናት ምቀኝነት ሌላ ምን አላቹ

    • @meba1792
      @meba1792 2 місяці тому

      በጣም ትክክ

  • @አብዱሠላምረሽድኡመር
    @አብዱሠላምረሽድኡመር 3 місяці тому +2

    አቅራቢዋ እና አርትስ ቲቪ ምን አስነክቷችሁ ነው እሱስ አንዴ ... ወይስ ቻናሉ የራሱ ነው?

  • @AbayeYusuf
    @AbayeYusuf 3 місяці тому +5

    ሠው ጠፉ እንዴ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 3 місяці тому

    ደግ አድረክ ሽቶውን ማንም አለገዛልህም እነኝህ ተሳዳቢዎች የሚሰጡት ስድብ ብቻ ነው ሌላ ምን አላቸው ይመችህ የሀገሬ የ ኢትዮጲያ ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 3 місяці тому

    ሳህ👍👍👍

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 3 місяці тому +1

    Ye kulkulet guzo Arts Tv mengedun cherk yargelachu

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 місяці тому +1

    ፕሬዘዳንት ለመሆን የሚያስብ ሰው ከጫልቱ ጋር በነበረህ ቆይታ በትእግስት አብረሃት እንኳ አላሳለፍክም እንደወጣህ ሳትመለስ ወደ ሃገር ቤት ተመለስክ ፕሬዝዳንት ሆነህ እንዴት ሕዝብ ልትመራ ነው እሆናለሁ እያልክ የምታነጅበው ?

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 3 місяці тому +6

    🎉እባካችሁ ገና አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ እባካችሁ🙏

  • @ebil2k8
    @ebil2k8 3 місяці тому +1

    “Above all, don't lie to yourself. The man who lies to himself and listens to his own lie comes to a point that he cannot distinguish the truth within him, or around him, and so loses all respect for himself and for others. And having no respect he ceases to love.”

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @tadesseberhane6104
    @tadesseberhane6104 3 місяці тому

    Thankyou Mensur.

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 3 місяці тому

    መንሱር ከእውነት ጋር የቆመ ኢትዮጵያዊ

  • @AbduMehamed-r5e
    @AbduMehamed-r5e 3 місяці тому +1

    መንሱርጀማልከሀብትሁሉየሚበልጠውበጣምትልቅሀብትሙስሊምሁኖበአላህመንገድኑሮ(በሸሀዳመሞትነውአላህይወፍቀን)

  • @Modah-j9l
    @Modah-j9l 25 днів тому

    መሱርእጣደረሰሽብለህመሴጅልከህልኝነበርእደትሆነ

  • @africaunite4489
    @africaunite4489 3 місяці тому

    Arts tv endeze yewedeke channel endehone ahun new yawekut

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 3 місяці тому

    ሰውየው Consultant ነው የሚባለው። consultance አይደለም። How do you deal with foreign people with this knowledge?

    • @meba1792
      @meba1792 2 місяці тому

      ግዜ የሰጠው ቅል ነው ነገሩ 😂

  • @SaveUser1981
    @SaveUser1981 3 місяці тому

    የድለላ አቻ ፍች ያው consultant ነው ምን አዲስ ነገር የለውም ከአማርኛ ይልቅ እንግሊዘኛውን ስላመለክበት እንጅ!!

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 3 місяці тому +5

    What’s wrong with Arts TV? ይሄን ሰው ኣሁን በምናከብረው የቲቪ ቻናል መቅረብ ኣለበት! Please be mindful of ur guests

    • @abuman718
      @abuman718 3 місяці тому +1

      እንደ እናንተ መርዝ፣ ከፋፋይ፣ የቆማጣ እና ያለፈ ዘመን ፉከራ ካላወራ አላችሁሳ

  • @gujin9147
    @gujin9147 3 місяці тому +1

    ስንት ሊቃውንት ይገኙበት የነበር ጣቢያ

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 3 місяці тому

    Wow Endet yale Dink program akerebachulen !¿ galamotawoch

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 3 місяці тому

    የባለጌ ሰፈር ልጆች የስድባቸው ጆከር እየመዘዙ ናቸው
    እንዴት የአንጕላችሁ ተዋሳት ጉልበታችሁ ላይ ወረደ

  • @YoyoHghg
    @YoyoHghg 2 місяці тому

    መከላክያን ብር እየከፍልክ የትግራይ ህዝብ እያስጨፍጨፍክ ነበር አይደል እልልል ያልክ የብልፅግና ተከፍይ ፓለቲከኛ ነህ ለማያቅህ ንገረው

  • @mahir9599
    @mahir9599 Місяць тому

    Achberbari ahun yehe sera fet men belachu new yemetakerbut? Sent set siyachbereber yenebere sera fet seq

  • @AbduMehamed-r5e
    @AbduMehamed-r5e 3 місяці тому

    መንሱርየእውነትሰውንየምትረዳከሆነአታውራምክንያቱምየምታወራከሆነከአላህመንገድትወጣለህ

  • @FuadFue-dz3xj
    @FuadFue-dz3xj 3 місяці тому

    Mensure hasabihn yasakalih melkam mignote nw

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    ስለሀገር ሥንት የሰሩትማ በእሥር ቤት ይማቅቃሉ ይገደላሉ የቲክቶክ ሸቃይ እያመጡ ይለፈዳዳሉ አሽቃባጭ ሚዲያ

  • @Beaa2144
    @Beaa2144 3 місяці тому

    ለአዳማጭ ስድብ ነው። አይ የሰው ልጅ በኢትዮጵያ።

  • @abeljw1661
    @abeljw1661 3 місяці тому

    እናንተ ወራዶች ይሄን ሰውዬ አምጥታችሁ ወረዳችሁ

  • @SaveUser1981
    @SaveUser1981 3 місяці тому

    አዲሱ አዋጅ ባለስልጣንን አይመለከትም። አትሳሳት

  • @BatiAsfaw
    @BatiAsfaw 3 місяці тому

    ከዚህ ሰዉ በላይ አራዳ አለ

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 3 місяці тому

    ይህ ሰዉ የአእምሮ ጤና ችግር ያለበት ይመስላል ፣ ዘመድ አዝማድ ሊያሳክሙት ይገባል !

  • @BirukAwwkw-zj8ek
    @BirukAwwkw-zj8ek 3 місяці тому

    አርትስ ቲቪ ምነው እንደዚህ ወረደብኝ።በቲክቶክ ያሰለቸንን ሰውዬ አመጣችሁብን ደሞ ምን ሰርቶ ነው እንግዳ ያረጋችሁት።ከአርትስ ቲቪ ይሄን አልጠብቅም ሰብስክራይቤን አንስቸዋለው።

  • @kasenq9141
    @kasenq9141 3 місяці тому

    የገማ ቴሌቪዥን ይልሃል እሄ ነው! Bye fools

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 місяці тому +1

    Echil setdemo
    Stiqöeselestastelalech👎
    Yeteganene Meqledles‼️‼️🪳🪳🪳🪳

  • @MunawTamiru
    @MunawTamiru 3 місяці тому

    Fara😢

  • @enanimimi6416
    @enanimimi6416 3 місяці тому

    Buchilaa

  • @andualemmandefro6112
    @andualemmandefro6112 3 місяці тому

    ዝቃጭ

  • @ሳራ
    @ሳራ 3 місяці тому

    😂ሁሌ ቀደዳ😂

  • @surafaldemissie6924
    @surafaldemissie6924 3 місяці тому

    Tenesh media hule tenesh sew yakerbal ahun yehen men belachu new metakrbut delala

  • @enanimimi6416
    @enanimimi6416 3 місяці тому

    Jezba ante awn eraskin satstdadr hezbe tastdadralk ende denze

  • @felimingo52
    @felimingo52 3 місяці тому +1

    ይህን ጥራጊ ፡ ድልብ ማይም ፡ ሰዉ ነዉ ፡ ብላችሁ ፡ ማቅረባችሁ network እንዴት ፡ እንደ ወረደ ያሳያል። Disgusting!

  • @nike7267
    @nike7267 3 місяці тому +4

    በዚህ በማይመጥን እንግዳቹ ምክንያት unlike አድርጋለሁ

    • @felimingo52
      @felimingo52 3 місяці тому

      Me ፡ too! ፡ ማፈሪያ ፡ ናቸው።

    • @fadhus
      @fadhus 3 місяці тому +2

      Kinat mehon alebet

    • @felimingo52
      @felimingo52 3 місяці тому

       ፡ እረ? ፡ ላም።

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es 3 місяці тому +2

      የምቀኛ ሰፈር ልጅ ለዚህ ነው
      የማያልፍላቹ

    • @nike7267
      @nike7267 3 місяці тому

      @@Sofia-zd3es የሸርሙጣ ልጅ

  • @kedirseid6161
    @kedirseid6161 3 місяці тому

    911