Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዳናዎች እናመሰግናለን ሐረግ እዉነቱን ንገሪዉና ያበጠዉ ይፈንዳ የነገዋን አዲስ ፀሐይ የምናየዉ ዛሬ ሲመሽ ነዉ!ኤልያስ በርታ ችግሮችን በጥንካሬ ስንጋፈጣቸዉ መልካም ነገር ይዘዉ ይመጣሉ በተረፈ የዚ ድራማ አባላት በሙሉ እናመሰግናለን።ኮማቾች ግን አብዛኞቻቹ በጣም ነዉ ምታናድዱት ካያቹ ቡሐላ ምናለ ገንቢ አስተያየት ብትሰጡ ብታናዱኝም ወዳቹሀለዉ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ የ እማማ ኢትዮጵያ ልጆች።
በጣም ደስ ይላል በርቱ ዳናዎች ኤሊያስ ባሁኑ ደግሞ ምን ይገጥማችሁ ይሆን ማረጉ ሲሞት ሌላ ልታመጡ ነው
እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል፡፡ እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል፡፡ ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ይለወጣል በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምን አልባት አንተ ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ጊዜ ግን ካንተ የበለጠ ጉልበተኛ ነው አስብ አንድ ዛፍ መቶ ሺ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺ ዛፎችን ታቃጥላለች፡፡አንድ መጥፎ ስራም ብዙ መልካም ነገሮችን ታጠፋለች፡፡ ወናው ነገር በአስተሳሰብ መልካም ሁን ረጋ ብለህ አስብ ለሁሉም ጊዜ አለው አትጨነቅ !.
Ermi Elyana ትክክል
ውይ እንደት ደስ የሚል አባባል ነው። ጀዛከላህ ኸይር
ermi elyana waw des yemiel ababale new enmsgnalen
Ermi Elyana .
ዋው ዳናዎች ሀሪፍ ሰአት ከች ብላችሁዋልእንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ እኔ ሙስሊም ነኝ ቡሄን አላከብርም ግን ሀገሬ እያለሁ በተሰቦቼ እንዴ ባህል ስለሚያዩት ዳቦ ይገሰገሩ ነበር ለጎረቤትና ለዘመድም ይሰጡ ነበር ይመቻችሁ
ሰአዳ አሊ ወሎየዋ እናመሰግናለንማር.አሚን.እንኳንአብሮአደረሰን
ሰአዳ አሊ ወሎየዋ እእኔ እራሱ እህት ሙስሊም ነኝ ግን ክርስታን ዘመድ ጎደና አለኝ ዳቦ ሳይደራረስ አንዉልም
እንኩዎን አብሮ አደረሰን እኘ ኢትዮዸያውያን ከሌላው ለየት የሚያደርገን ተቻችለን በሀይማኖት ሳንከፋፈል በፍቅር መነኖራችን ነው
ወይ ጉድ የዘንድሮ እርጉዝ ላይክ ነው የምያምራት! ! ባሎች ተገላገልችሁ ወጭ ቀረ....ዳናዎች በርቱልን...
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር በአል በሰላም አደረሳቹሁ ማሮች ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ ዳናዎች እንኳን በሰላም መጣቹሁ በጣም ያምራል እንወዳቹሀለን እናከብራቹሀለን ቀጥሉበት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ
ዳናዎች መጡ እባካችሁ ካሌብ ንፍቅ አለኝ የትኛው ማረሚያ ቤት ነው ያለው ያለሱ ደስስስ አይለኝም ተባበሩኝ አቶ ዳኜ
በሰው አገር አሞኛል በጠሎት አስቡኝ
abcd abcd እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
abcd abcd አላህ ያሺርሺ የኔ ውድ
abcd abcd አይዞሽማርእግዚአብሄርምህረቱንይላክልሽ.ክፉአይንካሽእህት
abcd abcd አይዞሽ እህት አላህ ያመጣውን እሱ ይመልስልሽ
abcd abcd ayezoshi egezabehire yemareshi ehta
በጣም የግል ሄወትን ምን አመጣው በዚህ ግሩብ ፈጥራችሁ አታወሩም ከዛው ስደብሩ ዳናወች ግን ውስጤ ነችሁ ቀጥሉበት የናተ ለየት ያለ ነው ብዙ ተምህርት እየቀሰምነ ነው በጣም አስተማሪ አድናቂወቻችሁ ነኝ
ዳናወች እናመሰግን አለንየዛሬ ሳምንት ሀገሬ ሁኝ አየው አለሁ ማሮች ስደት ያላችሁ እህቶቸ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ሰላም እንድገባ በፅሎታችሁ አስቡኝ ውዶች
equan lebohe aderesachuh all of you Ethiopians.
John Tekle Enamsgnale enkwane abro adrsene
ዳናዎችሁእንኳንደናመጣችሁ
ነጌ እምዬ ኢትዮ ልገባለው አላህ በሰላም እዲያሥገባኝ ዱአ አርጉልኝ
nuretu Mubarik አላህ በሰላም ከምትውጃቸውና ከናፍቅሸው ውዲ እና ብርቅየ ቤተስቦቺሺ ያስገባሺ እህት አብሺሪ
nuretu Mubarik በህይር ግቢ
Melkam guzo
በስላም ግቢ
nuretu Mubarik አላህ በሠላም ያሥገባሽ እድለኛ ነሽ ለአረፋ በመሄድሽ አላህ ከቤተሠቦችሽ በሠላም ያገናኝሽ ሙሥሊምዋ እህቴ
eht Hawa seyed አላህ ካለ ምንም አይቸግረው ሀያቲ በዱአ እንበርታ አብሽሪ
ኤልያስ ትንሽ ስላተ መናገር ምፈልገው ነገር አለ! !!!ስታወራ አፍክ አካባቢ ይደብራል ከቻልክ ለማስተካከል ሞክር ኤልያስ ምርጥ ብቃትክን ያሳየክ ጀግናዬ ነክ ስላም ላተ ይሁን ♥♥♥
በለው O M G እንኳን በሰላም መጣህ ወደ ዳና ፕሮግራም
O M G ደሞ እዚመጣህ ሻሞ ትተህ እናመሰግናለን
ዋው እንካንበሰላም መጣችሁ
ዋውው በጣም አሪፍ ነው በርቱልን የኛጀግኔች
አንድም ሰው ስለድራማው አስተያየት አይሰትም ሁሉም ባገኘው አጋጣሚ ጉዳዩን ነው እሚናገረው በተረፈ ኤልሳ አለባበስና እድሜ ፎቅና ምድር ይስተካከል ሚኩ ስለቤትህ እወቅ አሪፍ ነው
እረ በቃቹ ጨርሱት ስንት አመት ሙሉ እኝኝኝ ኤጭ
በጣም ደስ የሚል አጀዳ ነው
ቆይ ግን እርጉዝ ነኝ ቆርጠኝ ፈለጠኝ ምንአይነት ነው ታድያ እርጉዚቱ አንችስ ተገጭ ልጁስ???
እውነት ከሆነ አላህ ያርግልሽ እህት እሲ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ከምወደው ባሌ አላህ ልጅ እድሰጠኝ
Hawlet Hawlet እህት አላህ ሳሊህ ልጅ ይወፍቅሽ
አላህ ይወፍቅሽ እናት ከልብሽ ከሆነ ለኔም አላህ ሷሊህ የሆኑ ልጆችን ለኔም ይወፍቀን
alhamdulilah ala kulihal አሜንንንን
Hawlet Hawlet ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን ያረብ አላህ ምንም አይሳነዉ
Hawlet Hawlet እግዚአብሔር ይርዳሽ እይዞሽ በርች በፀሎት ትጊ ያኔ ይፈለግሽውን ታገኛለሽ
Yemiwedew dirama binor Dana new thanks kech silalachulin
ዳናዎች አሪፍፎች ጥሩ የተጀመረው እርዕስ በዚህ ነገር ግን ከተቻለ ጋዜጠኛው መሞት አለበት ያው እንደሀገራችን ይሁን ነው ነገሩ መቸም ይገባችሀል ሌላው እንደአስተያየት ኮፍያ ቃሉን ቀይሩት ከናት ክለብ ጋ የሚሄድ ወይንም ናይት ክለቡ ከሚጠቀሙት ነገር የግሌ አስተያየት ነው በተረፈ በርቱ
OMG keyet metah😄😁 Arif new bertu danawoch
ዋው የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹህልኝ
ተጨማሪ ተዋናዬች በጣም ድልት ብለውኛል ዋው ሁሉም ቀሽት አይዳ አቢሢንያ ወንዱም ሤቲቱዋም ማለቴ አዲሥዋ ጋዜጠኛ ማን ነበረች ??? እህ እሥዋ ሥወዳት
እናመሠግናለን ደናወች ኤልያሥበርታ ይሣካለሀል
Wooow danwachu ዌል Eankan dehn metchihu betm arif new betu
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
ውይ ሀረግ ልጅሽ ተገኘች እንኳን ደስ ያለሽ ታዴ ምስጊን ባል ሁሉ እንዳተ ቢሆን አቤትነበር የሳምት ሰው ይበለን ።
ሳስበዉ ከነ ሚኪ ባር በድብቅ እሚሸጠዉ ዳናዎች ሊሠሩት ያሠቡት ስራ ነዉ በርቱ ደሞ Wow...kkkkkk አንተ ሃገር ከዳ ኦ.ኤም.ጂ እንኳን ደህና መጣህ በዚህም በስሱ የኛ አሜሪካ ኦ.ኤም.ጅ በለን..kkkkkk welcome
o m g የኔ ጉረኛ ስወድህ እኮ♥♥♥
wawww danawoche bexam arif new thanks
አረ ጉድ ሰወች ሰታዩ ነው እንዴ 192 ኮሜንት ያደረሳቹት ባል ቶሎ ብላቹው ላይክ ግጩኝ ቅጣት ነው ክክክክክክክክክ
😃😃😃O M G ወደ ዳና መጣ 😊😊
ሀብትሽየ በዳና ሰላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ሻሞ ቀረ እዴ
Beza Beza ውእግድሽድህ ዝልክፍብንልፍትፕውያሽልፍክ
Arif eres yizachu nw yemetachut enamesegenalen
ሀርግየ እውነተኛ አርገሽ ነው የምሰሪው አድናቂሽ ነን የኔ ቆንጆ
So great! love Abbysinia Gebregiorgis!!!
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ
ዌል #ዳናወች እንኳን ደና መጣቺው #የተዎህዶ ልጆች እንኳን #ለደብረ ታቦር ባህል #አደረሳቺው #2ተኛ ነኝ #በላይክ #አንገጫግጩኝ
እንካን አብሮ አደረሰን ማር
አርቲስቶቻችን አምሮባቹሀል ከአይን ያውጣቹ። ዳናዎች በርቱልን።
እንኳን ደህና መጣችሁ ዳናወች እናመሰግናለን በርቱ
የሀረግ መጨረሻ ናፈቀኝ እውይይይይ በውሸት ባህር ዋኘች ☹☹
thanks danawochi ewodachiholehu miss you betam
ወይ ኮመተሮች በየድራማው በየፊልሙ የግል ሂወት መፈትፈቻ አርጋችሁት ቁጭ ይገርማል😃😄
እባካችሁ እንከባበር ስለ ፊልሙ አስተያየት ስጡ እርጉዝ ነኝ ማዳሜ አዳሜ እያላችሁ ላይክ ግጩኝ እያላችሁ ያጋጫችሁ ና
ኮመት ማንበብ ውስትጤ ነው
ዳናዎች በርቱልን እናመስግናለን
ወይኔ ወይዘሮ ኤልሳ ፊሊፕስ, ሃብታሙ ኦ ኤም ጂ እንኩዋን ደህና መጣህ, አደራ እዚም ኦ ኤም ጂ ………
እናመሰግናለን ዳናወች
እስቲ ለኔ ዛሬ ላይክ አደርጉለኝ
ሀረግ እጭ የድብቅብቅ ትዳረ ይከብዳል እዉነት ይወዳል ትዳሪ ታደ በጣም ጥሩ ሠዉ ነዉ
Ye ahunu season demo yabeda nw yastawkal
ዋዉ ዳናወች እኳን ደህና መጣችሁ
ሀርግ በጣም ውቤታም ነሺ እዴት ባልሺን ሁልጌዜ ትዋሻለሺ ሁልጌዜ መዋሼት አያስጠላሺም
Tadee betmii yandidalii lamnii aydamtatimii kamykrtatii gagamaa
አባቴ ይሙት ካሌብ ናፈቀኝ 😖😖😖😖
Mertocheya kach enda zamen kifalu minamen yelalebet nurulen abo👊😋💃💃
abcd abcd ምረቱን ያምጣልሽ አይዞሽ በስው ሀገርማ አይመመን
Alia I brahma በጣም የሰው አገር ለጠላትም አይስጥነው አሜን
I'm first💯% today
ene negn 1
ዛሬ 29 ኛ ነኝ።
Heruti Snak ጤና ይስጥልኝ
ኤሊያስ የኔ ጀግና መቸም ያላተ ፊልሙ አያምርም የሻሞው ኦኤምጅ እኲን ደና መጣህ
እንዴት የወንድምን ድምፅ መለየት ያቅታል ?ምንከዉጪ ቢሆን
O M Gዳናላይ እኳን ደህና መጣህ
እናመሰግናለን O.m.g መጣህ በዚህ
alhamdulilah ala kulihal Amiiiinnn ehtewa
Kidusan is z best writer!
አይዞሽ እህቴ እግዛቤር ምሀሪነዉ ይምርሻን
የማራም ልጅ Alemu አሜን ማር አመሰግናለሁ
የኛ አገር አሜሪካ ሻሞ ላይ ስታናድደኝ ቆይተክ እዚህ ላይም መጣክ
እናመሰግናለን ዳናዎች
እናመስግናለን ዳናወች ማር
Ecc Ichi Hareg Idmelikuwan Litaleqsnawunde?
Betam enamsgenalen danawoche enkwan dena metachehu
እንኮንደናመጣቹ
O m j well bilenale demo akatilen tinshi danawochi😘😘😘😘😘😘all
እማ ሩጫዬ ላንቺው ነው አንድ ቀን አኮራሻለው *OMG
thanks
መቀሌ ይቨርስቲ እናመስግናለን.. ..
እረ ስለድራማው ብቻ ሀሳብ ስጡ ያልተፃፈላችሁን አታንብብ ዳናዎች በድራማችሁ ዘና ብለናል እናመሰግናለን በርቱ
woooow New Des Yelal Yezweter Teketatayhu Nege Like Gehuge
ወይኔ ሀረግዬ አሳዘንሽኝ። የኔ ቆንጆ ቀርቶብሽ በነበር ይህ ውሸት
egzabher ymarsh ehte ayzosh
እኳን ደና መጣችሁ ዳናዎች
Betam anzazachut lemen mekuacha aynorewum
ድራማውን አይታቹ ለምን ውልቅ አትሉም በግድ ኮሜንት ስጡ እሚላቹ የለም...ከድራማው ጋ እማይሄድ ነገር አትዘባርቁ አቦ
እኩአን መጣችሁ😍
Enameseginalen
አንደኛ አድለሁም
I don't know if you guys forgot but the guy who was talking to the character Hana was in Dana I think 2 or 3 season??
የን ሚኪ ስራ ቦታም ልጠቁማችሁ ኢሉ 😂😂😂
Abcd abcd እግዚያብሄር ይማርሽ እናት
አሌይስ አድናቄህነኝ የሴት ምክር አተስማ ባላማህ መሞቴ ካለብህ ሙት ምርጫህነው አበሳ
ሀረግ ያጠራቀምሽው ውሸት ጎርፍ ሆኖ እንዳይወስድሽ ሚኪ ቤትህ አሽሻሞች ሳይኖሩ አይቀሩም ከርቸሌ እንዳትወርድ ፈራሁልህ
ዌል ዳናወች እናመሰግናለን😘
አሪፍ ነው
በኔት ምክኒያት ገና ዛሬ እያየሁ ነው ዳናን የሀረግን መጨረሻ አይቸው እንደ ውሸት የሚያስጠላ ነገር የለም
omg መታህ እደ እንካን
Well come Dana
ዳናወችእንኳንደናመጣችሁውድየክርስትናእምነትተከታዬችበሙሉእንኳንለደብረታቦርበአልበሰላምአደረሳችሁ.ካገርውጭያለውንፍጣሪበሰላምሰርተንለሀገራችንያብቃንእግዚአብሄርከክፉነገርይጠብቃችሁባላችሁበትሰላማችሁይብዛ
ካሌብናአቶማረጉስለሌሉድራማውቀዝቅዟልካሌብበጣምናፍቆያልበተረፍእናመሰግናለን
መሰረት ደሴ. አሜን አሜን አሜን
መሰረት ደሴ
ዳናዎች እናመሰግናለን ሐረግ እዉነቱን ንገሪዉና ያበጠዉ ይፈንዳ የነገዋን አዲስ ፀሐይ የምናየዉ ዛሬ ሲመሽ ነዉ!
ኤልያስ በርታ ችግሮችን በጥንካሬ ስንጋፈጣቸዉ መልካም ነገር ይዘዉ ይመጣሉ በተረፈ የዚ ድራማ አባላት በሙሉ እናመሰግናለን።
ኮማቾች ግን አብዛኞቻቹ በጣም ነዉ ምታናድዱት ካያቹ ቡሐላ ምናለ ገንቢ አስተያየት ብትሰጡ ብታናዱኝም ወዳቹሀለዉ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ የ እማማ ኢትዮጵያ ልጆች።
በጣም ደስ ይላል በርቱ ዳናዎች ኤሊያስ ባሁኑ ደግሞ ምን ይገጥማችሁ ይሆን ማረጉ ሲሞት ሌላ ልታመጡ ነው
እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል፡፡ እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል፡፡ ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ይለወጣል በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምን አልባት አንተ ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ጊዜ ግን ካንተ የበለጠ ጉልበተኛ ነው አስብ አንድ ዛፍ መቶ ሺ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺ ዛፎችን ታቃጥላለች፡፡አንድ መጥፎ ስራም ብዙ መልካም ነገሮችን ታጠፋለች፡፡ ወናው ነገር በአስተሳሰብ መልካም ሁን ረጋ ብለህ አስብ ለሁሉም ጊዜ አለው አትጨነቅ !
.
Ermi Elyana ትክክል
ውይ እንደት ደስ የሚል አባባል ነው። ጀዛከላህ ኸይር
Ermi Elyana ትክክል
ermi elyana waw des yemiel ababale new enmsgnalen
Ermi Elyana .
ዋው ዳናዎች ሀሪፍ ሰአት ከች ብላችሁዋል
እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ እኔ ሙስሊም ነኝ ቡሄን አላከብርም ግን ሀገሬ እያለሁ በተሰቦቼ እንዴ ባህል ስለሚያዩት ዳቦ ይገሰገሩ ነበር ለጎረቤትና ለዘመድም ይሰጡ ነበር ይመቻችሁ
ሰአዳ አሊ ወሎየዋ እናመሰግናለንማር.አሚን.እንኳንአብሮአደረሰን
ሰአዳ አሊ ወሎየዋ እእኔ እራሱ እህት ሙስሊም ነኝ ግን ክርስታን ዘመድ ጎደና አለኝ ዳቦ ሳይደራረስ አንዉልም
እንኩዎን አብሮ አደረሰን እኘ ኢትዮዸያውያን ከሌላው ለየት የሚያደርገን ተቻችለን በሀይማኖት ሳንከፋፈል በፍቅር መነኖራችን ነው
ወይ ጉድ የዘንድሮ እርጉዝ ላይክ ነው የምያምራት! ! ባሎች ተገላገልችሁ ወጭ ቀረ....ዳናዎች በርቱልን...
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር በአል በሰላም አደረሳቹሁ ማሮች ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ ዳናዎች እንኳን በሰላም መጣቹሁ በጣም ያምራል እንወዳቹሀለን እናከብራቹሀለን ቀጥሉበት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ
ዳናዎች መጡ እባካችሁ ካሌብ ንፍቅ አለኝ የትኛው ማረሚያ ቤት ነው ያለው ያለሱ ደስስስ አይለኝም ተባበሩኝ አቶ ዳኜ
በሰው አገር አሞኛል በጠሎት አስቡኝ
abcd abcd እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
abcd abcd አላህ ያሺርሺ የኔ ውድ
abcd abcd አይዞሽማርእግዚአብሄርምህረቱንይላክልሽ.ክፉአይንካሽእህት
abcd abcd አይዞሽ እህት አላህ ያመጣውን እሱ ይመልስልሽ
abcd abcd ayezoshi egezabehire yemareshi ehta
በጣም የግል ሄወትን ምን አመጣው በዚህ ግሩብ ፈጥራችሁ አታወሩም ከዛው ስደብሩ ዳናወች ግን ውስጤ ነችሁ ቀጥሉበት የናተ ለየት ያለ ነው ብዙ ተምህርት እየቀሰምነ ነው በጣም አስተማሪ አድናቂወቻችሁ ነኝ
ዳናወች እናመሰግን አለን
የዛሬ ሳምንት ሀገሬ ሁኝ አየው አለሁ ማሮች ስደት ያላችሁ እህቶቸ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ሰላም እንድገባ በፅሎታችሁ አስቡኝ ውዶች
equan lebohe aderesachuh all of you Ethiopians.
John Tekle
Enamsgnale enkwane abro adrsene
ዳናዎችሁእንኳንደናመጣችሁ
ነጌ እምዬ ኢትዮ ልገባለው አላህ በሰላም እዲያሥገባኝ ዱአ አርጉልኝ
nuretu Mubarik አላህ በሰላም ከምትውጃቸውና ከናፍቅሸው ውዲ እና ብርቅየ ቤተስቦቺሺ ያስገባሺ እህት አብሺሪ
nuretu Mubarik በህይር ግቢ
Melkam guzo
በስላም ግቢ
nuretu Mubarik አላህ በሠላም ያሥገባሽ እድለኛ ነሽ ለአረፋ በመሄድሽ አላህ ከቤተሠቦችሽ በሠላም ያገናኝሽ ሙሥሊምዋ እህቴ
eht Hawa seyed
አላህ ካለ ምንም አይቸግረው ሀያቲ በዱአ እንበርታ አብሽሪ
ኤልያስ ትንሽ ስላተ መናገር ምፈልገው ነገር አለ! !!!ስታወራ አፍክ አካባቢ ይደብራል ከቻልክ ለማስተካከል ሞክር ኤልያስ ምርጥ ብቃትክን ያሳየክ ጀግናዬ ነክ ስላም ላተ ይሁን ♥♥♥
በለው O M G እንኳን በሰላም መጣህ ወደ ዳና ፕሮግራም
O M G ደሞ እዚመጣህ ሻሞ ትተህ እናመሰግናለን
ዋው እንካንበሰላም መጣችሁ
ዋውው በጣም አሪፍ ነው በርቱልን የኛጀግኔች
አንድም ሰው ስለድራማው አስተያየት አይሰትም ሁሉም ባገኘው አጋጣሚ ጉዳዩን ነው እሚናገረው
በተረፈ ኤልሳ አለባበስና እድሜ ፎቅና ምድር ይስተካከል ሚኩ ስለቤትህ እወቅ አሪፍ ነው
እረ በቃቹ ጨርሱት ስንት አመት ሙሉ እኝኝኝ ኤጭ
በጣም ደስ የሚል አጀዳ ነው
ቆይ ግን እርጉዝ ነኝ ቆርጠኝ ፈለጠኝ ምንአይነት ነው ታድያ እርጉዚቱ አንችስ ተገጭ ልጁስ???
እውነት ከሆነ አላህ ያርግልሽ እህት እሲ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ከምወደው ባሌ አላህ ልጅ እድሰጠኝ
Hawlet Hawlet
እህት አላህ ሳሊህ ልጅ ይወፍቅሽ
አላህ ይወፍቅሽ እናት ከልብሽ ከሆነ ለኔም አላህ ሷሊህ የሆኑ ልጆችን ለኔም ይወፍቀን
alhamdulilah ala kulihal አሜንንንን
Hawlet Hawlet
ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን ያረብ አላህ ምንም አይሳነዉ
Hawlet Hawlet እግዚአብሔር ይርዳሽ እይዞሽ በርች በፀሎት ትጊ ያኔ ይፈለግሽውን ታገኛለሽ
Yemiwedew dirama binor Dana new thanks kech silalachulin
ዳናዎች አሪፍፎች ጥሩ የተጀመረው እርዕስ በዚህ ነገር ግን ከተቻለ ጋዜጠኛው መሞት አለበት ያው እንደሀገራችን ይሁን ነው ነገሩ መቸም ይገባችሀል
ሌላው እንደአስተያየት ኮፍያ ቃሉን ቀይሩት ከናት ክለብ ጋ የሚሄድ ወይንም ናይት ክለቡ ከሚጠቀሙት ነገር የግሌ አስተያየት ነው በተረፈ በርቱ
OMG keyet metah😄😁
Arif new bertu danawoch
ዋው የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹህልኝ
ተጨማሪ ተዋናዬች በጣም ድልት ብለውኛል ዋው ሁሉም ቀሽት አይዳ አቢሢንያ ወንዱም ሤቲቱዋም ማለቴ አዲሥዋ ጋዜጠኛ ማን ነበረች ??? እህ እሥዋ ሥወዳት
እናመሠግናለን ደናወች ኤልያሥበርታ ይሣካለሀል
Wooow danwachu ዌል Eankan dehn metchihu betm arif new betu
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
ውይ ሀረግ ልጅሽ ተገኘች እንኳን ደስ ያለሽ ታዴ ምስጊን ባል ሁሉ እንዳተ ቢሆን አቤትነበር የሳምት ሰው ይበለን ።
ሳስበዉ ከነ ሚኪ ባር በድብቅ እሚሸጠዉ ዳናዎች ሊሠሩት ያሠቡት ስራ ነዉ በርቱ ደሞ Wow...kkkkkk አንተ ሃገር ከዳ ኦ.ኤም.ጂ እንኳን ደህና መጣህ በዚህም በስሱ የኛ አሜሪካ ኦ.ኤም.ጅ በለን..kkkkkk welcome
o m g የኔ ጉረኛ ስወድህ እኮ♥♥♥
wawww danawoche bexam arif new thanks
አረ ጉድ ሰወች ሰታዩ ነው እንዴ 192 ኮሜንት ያደረሳቹት ባል ቶሎ ብላቹው ላይክ ግጩኝ ቅጣት ነው ክክክክክክክክክ
😃😃😃O M G ወደ ዳና መጣ 😊😊
ሀብትሽየ በዳና ሰላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ሻሞ ቀረ እዴ
Beza Beza ውእግድሽድህ ዝልክፍብንልፍትፕውያሽልፍክ
Arif eres yizachu nw yemetachut enamesegenalen
ሀርግየ እውነተኛ አርገሽ ነው የምሰሪው አድናቂሽ ነን የኔ ቆንጆ
So great! love Abbysinia Gebregiorgis!!!
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ
ዌል #ዳናወች እንኳን ደና መጣቺው #የተዎህዶ ልጆች እንኳን #ለደብረ ታቦር ባህል #አደረሳቺው #2ተኛ ነኝ #በላይክ #አንገጫግጩኝ
እንካን አብሮ አደረሰን ማር
አርቲስቶቻችን አምሮባቹሀል ከአይን ያውጣቹ። ዳናዎች በርቱልን።
እንኳን ደህና መጣችሁ ዳናወች
እናመሰግናለን በርቱ
የሀረግ መጨረሻ ናፈቀኝ እውይይይይ በውሸት ባህር ዋኘች ☹☹
thanks danawochi ewodachiholehu miss you betam
ወይ ኮመተሮች በየድራማው በየፊልሙ የግል ሂወት መፈትፈቻ አርጋችሁት ቁጭ ይገርማል😃😄
እባካችሁ እንከባበር ስለ ፊልሙ አስተያየት ስጡ እርጉዝ ነኝ ማዳሜ አዳሜ እያላችሁ ላይክ ግጩኝ እያላችሁ ያጋጫችሁ ና
ኮመት ማንበብ ውስትጤ ነው
ዳናዎች በርቱልን እናመስግናለን
ወይኔ ወይዘሮ ኤልሳ ፊሊፕስ, ሃብታሙ ኦ ኤም ጂ እንኩዋን ደህና መጣህ, አደራ እዚም ኦ ኤም ጂ ………
እናመሰግናለን ዳናወች
እስቲ ለኔ ዛሬ ላይክ አደርጉለኝ
ሀረግ እጭ የድብቅብቅ ትዳረ ይከብዳል እዉነት ይወዳል ትዳሪ ታደ በጣም ጥሩ ሠዉ ነዉ
Ye ahunu season demo yabeda nw yastawkal
ዋዉ ዳናወች እኳን ደህና መጣችሁ
ሀርግ በጣም ውቤታም ነሺ እዴት ባልሺን ሁልጌዜ ትዋሻለሺ ሁልጌዜ መዋሼት አያስጠላሺም
Tadee betmii yandidalii lamnii aydamtatimii kamykrtatii gagamaa
አባቴ ይሙት ካሌብ ናፈቀኝ 😖😖😖😖
Mertocheya kach enda zamen kifalu minamen yelalebet nurulen abo👊😋💃💃
abcd abcd ምረቱን ያምጣልሽ አይዞሽ በስው ሀገርማ አይመመን
Alia I brahma በጣም የሰው አገር ለጠላትም አይስጥነው አሜን
I'm first💯% today
ene negn 1
ዛሬ 29 ኛ ነኝ።
Heruti Snak ጤና ይስጥልኝ
ኤሊያስ የኔ ጀግና መቸም ያላተ ፊልሙ አያምርም የሻሞው ኦኤምጅ እኲን ደና መጣህ
እንዴት የወንድምን ድምፅ መለየት ያቅታል ?ምንከዉጪ ቢሆን
O M G
ዳናላይ እኳን ደህና መጣህ
እናመሰግናለን O.m.g መጣህ በዚህ
alhamdulilah ala kulihal Amiiiinnn ehtewa
Kidusan is z best writer!
አይዞሽ እህቴ እግዛቤር ምሀሪነዉ ይምርሻን
የማራም ልጅ Alemu አሜን ማር አመሰግናለሁ
የኛ አገር አሜሪካ ሻሞ ላይ ስታናድደኝ ቆይተክ እዚህ ላይም መጣክ
እናመሰግናለን ዳናዎች
እናመስግናለን ዳናወች ማር
Ecc Ichi Hareg Idmelikuwan Litaleqsnawunde?
Betam enamsgenalen danawoche enkwan dena metachehu
እንኮንደናመጣቹ
O m j well bilenale demo akatilen tinshi danawochi😘😘😘😘😘😘all
እማ ሩጫዬ ላንቺው ነው አንድ ቀን አኮራሻለው *OMG
thanks
መቀሌ ይቨርስቲ እናመስግናለን.. ..
እረ ስለድራማው ብቻ ሀሳብ ስጡ ያልተፃፈላችሁን አታንብብ
ዳናዎች በድራማችሁ ዘና ብለናል እናመሰግናለን በርቱ

መ
ሰረት ደሴ