ምግብ በየቀኑ መስራት ለመረረው | ቁርስ ምሳ እራት ለሳምንት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 224

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 роки тому +12

    የዳቦው ቪድዬ ለመየት
    ua-cam.com/video/HXlcLer2A5Y/v-deo.html
    ለኬኩ የተጠቀምኩት
    አንድ ኩባያ ዱቄት
    ግማሽ ኩባያ እና አንድ የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    አንድ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ
    ሁለት የሻይ ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት
    አንድ የሻይ ማንኪያ የዝንጅብል ድቄቱን
    አንድ ኩባያ እርጎ
    ግማሽ ኩባያ ወተት
    ሁለት እንቁላል
    አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
    አንድ ኩባያ የተፈቀፈቀ ካሮት
    አንድ የተፋቀ አፕል
    ግማሽ ኩባያ ዘቢብ ናቸው

    • @mulumebetsiyoum1112
      @mulumebetsiyoum1112 4 роки тому

      እናመሰግናለን ሜላት አንድ ልጠይቅሸ የፈለኩት ነገር ቤኪንግ ሶዳ እና ቤኪንግ ፓውደር ልዩነት አለዉ ?

  • @metagesakalugisila794
    @metagesakalugisila794 4 роки тому +9

    በጣም ጎበዝ ንፁህ እና ፈጣን ነሽ: በኪችን ውስጥ ሁሉ ነገር እያለ ምን ማብሰል ግራ ለሚገባው ይህን ቪዲዮ ማየት ይጠቅማል: እህታችን በርቺ

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 4 роки тому +1

    የሰራሻቸው ሁሉ ልዩ ናቸው ሜልዬ እጅሽ ይባረክ

  • @oneofiierosn8981
    @oneofiierosn8981 3 роки тому

    እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ .

  • @selamethiopia7901
    @selamethiopia7901 4 роки тому +1

    you made me love my femininity.... Really you are my inspiration!!!!!! what a voice wow!!!

  • @nighstitewelde1699
    @nighstitewelde1699 4 роки тому

    Betam gobez nesh tebareki

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl 10 місяців тому

    Awo wude anchi yegebash nesh ke wechi ansare bihone ke gizem ansare bihone menem teyake yelewume tebaaaaarekiiiii !!!!!!!!

  • @Amany1213
    @Amany1213 4 роки тому

    እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርችልን

  • @melatkasa2979
    @melatkasa2979 4 роки тому

    Bekelalu indezih megelagel fetar ijishin birik yarigew thanks

  • @jembia7857
    @jembia7857 4 роки тому +1

    You are strong Melatye. I’ll try. Good job.

  • @ameieworkameiework61
    @ameieworkameiework61 4 роки тому

    ዋው ሜሉዬ ምርጥ መላ ነው እናመሰግናለን

  • @yorudajosue8110
    @yorudajosue8110 4 роки тому

    Eeweneteshie newe yena konjo betame ayemeheme enamesegenalene

  • @seadaabdurahman8942
    @seadaabdurahman8942 Рік тому

    This video very helpful thank you

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 роки тому

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 4 роки тому

    Thanks mamay balemey nes

  • @helentekalign9773
    @helentekalign9773 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው ሜሉዬ እርፍ አደረግሺኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ!

  • @ethipic
    @ethipic 4 роки тому

    ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ:: እናመሰግናለን

  • @yibralemmunier4693
    @yibralemmunier4693 3 роки тому

    Thank you my sister berchi

  • @kidistgetachew4561
    @kidistgetachew4561 4 роки тому

    በጣም ጎበዝ ፈጣን በርቺ እህቴ

  • @amsalemekuria6109
    @amsalemekuria6109 4 роки тому

    ዋው በጣም ደስ የሚል እና ቀለል ያለ አመሰግናለሁ ሜሉዬ!

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 4 роки тому

    Meluye "be akal betam yamral" des yemil ababal sakugn. Hulum yamral tnx

  • @kakamaka1038
    @kakamaka1038 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው ጎበዝ ባለሙያ

  • @michaelgirma7075
    @michaelgirma7075 4 роки тому

    እናመሠግናለን ሜሉ ጠቃሚ ልምዶችሽን ስላካፈልሽን

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 4 роки тому

    እናመሰግናለን ተባረኪ በስንት ነገር ኑሮዬን እንዳቀለልሽልን እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ብድር ይክፈል ብያለሁ እንደሁሌው አሁንማ ሜሉ የኩሽና ሀሳቤን ባንቺ የውበቱን መላ በቃል ኪዳን ጥዬ እኔ መማር ብቻ ነው ተባረኩልኝ ሁለታችሁም ጎበዞች

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 4 роки тому

    ሜላትዬ በጣም እምትደነቂ ነሽ እርጋታሽ
    ከምንም በላይ ደግም ንፅህናሽ በጣም💯 እንድናይሽ ያደርጋል እየሰራን እየበላን ነው ጤና ከፍቅር ጋር ይስጣችሁ ልጆችሽን ክፍ አይንካብሽ🙏🙏🙏

  • @fikertadesse8503
    @fikertadesse8503 4 роки тому +1

    ባለሙያ ነሽ ሜሊ እጅሽ ይባረክ

  • @barbierahelgirma5828
    @barbierahelgirma5828 4 роки тому

    You really good.... melatye thanks luv

  • @yewilberhanu1588
    @yewilberhanu1588 4 роки тому

    Thanks beteley lene betam tekmognal

  • @achaml9042
    @achaml9042 4 роки тому

    ሁሌም ምርጥ ነገር ነው የምትሰሪዉ ከእርጋታሺ ጋር እናመሰግናሏን።

  • @eshetueshe3294
    @eshetueshe3294 4 роки тому

    ባለሙያ እጅሸ ይባረክ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው ጊዜና ባጀት ቆጣቢ እናመስግናለን ሚልዬ እጅሽ ይባረክ

  • @samrawitketema2730
    @samrawitketema2730 4 роки тому

    Wow melu what a collection thanks for showing us new food ideas

  • @tsegatecle775
    @tsegatecle775 4 роки тому

    Betam konjo new tebareki ene kanchi buzu tetwkimelaw berchi

  • @sabatewelde5758
    @sabatewelde5758 4 роки тому

    Wawww betam ytaftal melye eij ybark.
    Mel pizza snsera yeast enasgebalen ende duketu lay?

  • @mekdestamiru9259
    @mekdestamiru9259 4 роки тому

    በጣም ብዙ ሞያ የተማርኩት ካንቻ በጣም አሪፍ ነው በርቻ

  • @1221mi
    @1221mi 4 роки тому +1

    በጣም የማደንቅሽ ባልሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ!

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 роки тому +4

    ሜልዬ ይሄ በጣም ጠቃሚ ነው እንደዚ ማዘጋጀት ዛሬ ነገ ምን እንስራ ከማለት
    መገላገል ነው I love ur ideas thank you so much 👌🏼❤️

  • @yktube627
    @yktube627 4 роки тому +1

    I like your food....😉

  • @bethelrutschmann3737
    @bethelrutschmann3737 4 роки тому

    Well done my dear God bless you

  • @marmes868
    @marmes868 4 роки тому

    I love how humble you are.

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 4 роки тому

    Wow hulum yamral Meluya enamsgenaln .

  • @mahletabera5115
    @mahletabera5115 4 роки тому

    SO NICE!!!! I LOVE THE WAY YOU PRESENT IT!!!BERCHI!!

  • @rribkakiflom6789
    @rribkakiflom6789 4 роки тому

    Betam betam gubze tensh ayeftnsheben

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 4 роки тому +6

    ይሄ ለኔ ምርጥ መላ ነው ሜሉዬ ተባረኪልኝ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 роки тому

      Subscribe አድርጉልኝ

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 4 роки тому

    Think you for shearing wonderful for time very healthy nice

  • @yettura9223
    @yettura9223 4 роки тому

    Meluye ach eko melegna neshe tankss

  • @edenadmassu6621
    @edenadmassu6621 4 роки тому

    Tnx Melushaye

  • @rahelkatema5974
    @rahelkatema5974 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው አቀራረብሽ ፅሁፍ ቢኖረው እና ንግግር ብትቀንሺ

  • @hanacooks1329
    @hanacooks1329 4 роки тому

    Thank you melat. I learned New ideas 💡

  • @freweinisolomonsium9757
    @freweinisolomonsium9757 4 роки тому

    You always come with something new and yummy food. Thanks

  • @ሡብሀንአላህአልሀምዱሊላ

    እጅሽ ይባረክ ሜሉ ጎበዝ በርቺ ሜሉ ማዘር ጠፋ በሰላም ነው አረ ናፍቀውናል እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 4 роки тому

    Good job I will try

  • @hassetteame5143
    @hassetteame5143 4 роки тому

    can you please put the link for the videos you mentioned on the description box. thank you!

  • @genetkalata9710
    @genetkalata9710 4 роки тому

    Thank you so much

  • @haymanotsasaw9651
    @haymanotsasaw9651 3 роки тому

    ሜሉዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 роки тому

    በጣም ባለሙያ እጅሽ ይባረክ💕

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 роки тому +5

    እንኳን በደህና መጣህሽ የኛ ቆንጆ ።
    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ በርቺ 😍🙏♥️♥️♥️ በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ 🙏 ዘመንሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @zemenawit
    @zemenawit 4 роки тому +1

    Thank you my lovely sister 😘 💕 berchi you are my number one 😘 ❤ 💕

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @mihretbantiwalu5035
    @mihretbantiwalu5035 4 роки тому

    You are great

  • @kibromteklemariam2021
    @kibromteklemariam2021 4 роки тому

    Betam bale moyanesh

  • @hiwibbb3167
    @hiwibbb3167 4 роки тому

    Tnx mellu

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 4 роки тому

    Smart women.thankuuuu

  • @salammoges881
    @salammoges881 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠሽ ትግስትሽ ሞያሽ ተባረኪ
    ፍቅር ነሽ

  • @tnxmamisaab7819
    @tnxmamisaab7819 4 роки тому

    Woww betam nwe ymewdsh mgbchshn hlu mokrewalehu desyleale beza leay keleale berchleng

  • @ermiyasvlogs6046
    @ermiyasvlogs6046 4 роки тому

    በጣም ጎበዝ የኔ ልጅ

  • @azeb8953
    @azeb8953 4 роки тому

    This video is very helpful, thank you so much 🙏🏾

  • @jerryshimelis8959
    @jerryshimelis8959 Рік тому

    በጣም ጎበዝ ተባረኪ ሌላው ጥያቄ ልጠይቅ ነበር ፎሮዝን በቤት ውስጥ እንዴት ነው ተደርጎ ማስቀመጥ የሚቻለው እና ደግሞ ኮሜንት ላይ የፃፍሻቸውን ማግኘት አልቻልኩም እባክሽ ንገሪኝ

  • @christsaviour6414
    @christsaviour6414 4 роки тому

    New , I get it useful

  • @mesitube3260
    @mesitube3260 4 роки тому

    Meluya betam aref amesegnalew

  • @helengezahegi6244
    @helengezahegi6244 4 роки тому

    ወይኔ ሜሉ እንዴት እንደምወድሽ እንዴት እንደማደንቅሽ ምግብ መስራት በጣም ነዉ እምወደዉ አንቺ ደግሞ የበለጠ እንድወድ አድርገሺኛል ከአንቺ ስራዎች በጣም ብዙዉን ሞክሬዋለሁ እጅሽ ይባረክ ልጆቼም በምሰራላቸዉ ምግብ በጣም ደስተኛ ናቸዉ ተባረኪ ትህትናሽ ይገላል.............

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 роки тому +3

    እኔም ፋስልያ በካሮትና በቲማቲም በጣም ነው የሚወደው 👌🏼👍🏿

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 4 роки тому

    በጣም ያምራል ሜሉዬ በርቺ

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 4 роки тому

    እናመሰግናለን ሜሉ እንደሁልጊዜውም

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ

  • @meseretbekele48
    @meseretbekele48 4 роки тому

    ዋው እናመስገናለን ሜሉዬ

  • @genisol6390
    @genisol6390 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @samrawitketema2730
    @samrawitketema2730 4 роки тому

    I will watch it tomorrow meliye

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 4 роки тому

    Thank you Melateye. Hulem mela alesh.. Keep going girl.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @genetadugnahurisa9103
    @genetadugnahurisa9103 4 роки тому

    WOW ሜሉ በጣም ጎበዝ ,ፈጣን ባለሞያ ነሽ 1ኛ ነሽ 👍👍👍

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 роки тому +2

    Looks delicious you're good cook love all of your cooking 👍🏾👏🏾

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 4 роки тому

    Plz description box west asekemechelen metenun

  • @haymanotderbea2545
    @haymanotderbea2545 4 роки тому

    እናመሰግናለን እኔ ደሞ ቁሌት በ 3አይነት እና የሚቀቀሉ ነገሮችን አዘጋጃለሁ። በጣም ጊዜ ይቆጥባል

  • @bettyethiopianfood463
    @bettyethiopianfood463 4 роки тому

    Whet a great idea

  • @jesusismysaviour2866
    @jesusismysaviour2866 4 роки тому +1

    Hey melu i couldn't see the description. Thanks 💚

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
    ወጭን ፣ጊዜን ይቆጥባል

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      Haniyeeeee🥰🥰🥰🥰

  • @Awettesfaldet2013
    @Awettesfaldet2013 4 роки тому +5

    Good job sis 🙏🙏🙏

  • @merontsegaye5677
    @merontsegaye5677 4 роки тому +1

    Thanks my dear

  • @zionhabeshatube5732
    @zionhabeshatube5732 4 роки тому

    Betam Arif new enamsegnalen 😋👍

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 роки тому

    ቆንጆ ዘዴ ነዉ እናመሰግናለን👍🙏

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 4 роки тому

    Meluye it is just wow 👏

  • @Semhar607
    @Semhar607 4 роки тому

    Good job melu 👌👌💛💛god bless you 🙏🙏

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው ምን ልስራ ብሎ ማሰብ ከመስራቱ በላይ ያደክማል ገላግሌ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @meseretzewdie5085
    @meseretzewdie5085 4 роки тому

    ሜሉ ህይወቴን በጣም እያቀለልሽልጝ ነዉ ተባረኪ! ..... ኩባያውን ደግሞ ቀድሜ አይቼ ፈገግ እያልኩ ነበር..

  • @fiorigebremichael6688
    @fiorigebremichael6688 4 роки тому

    Thank you sis, can you please please share as how to make chicken nugget .

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +1

      Eshi I'll prep a video for sure

  • @edeyamoke3296
    @edeyamoke3296 4 роки тому

    Hey, i just love evryting abt u...can u pls let me know if I can make doro wet with marinated chicken?

  • @melkamsolomon1141
    @melkamsolomon1141 4 роки тому

    Gobez eko nesh konjo👏👌👍🙏🥰😘

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 4 роки тому

    Meleye desetocheshen link ebakesh

  • @tsehayweldemaryam5018
    @tsehayweldemaryam5018 4 роки тому

    የኔ ባለ ሞያ በርቺ።!!!

  • @hanaymaryamlij1226
    @hanaymaryamlij1226 4 роки тому

    Waw Des Sel Enme Enem And Bant Emkrwalew Berchi wed 👌🏼😘

  • @joudj5608
    @joudj5608 4 роки тому

    አሪፍነው ሜሉ

  • @ameieworkameiework61
    @ameieworkameiework61 4 роки тому

    በለይ ለኛም ለሰራተኛ አሪፍ ነው ተባረኪ