Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሜሎስዬ እ/ር ይባርክህ!! ፀጋውንም ያብዛልህ! ልጅትዋ ግን አውቃለሁ በሚል ለመከራከር እንጂ ልትማር አልገባችም:: ያንተን ትእግስት ግን ሳላደንቅ አላልፍን ተባረክ::
ሜሎሰ እናመሰግናለን። እግዛብሔር የክብሩ ባለጠግነት ይመሰገን ዘንድ የሚሰራው ሰራ ድህነትን ጨምሮ ከሰው ልጆች እርዳታ ወይም መዎጮ አልጠየቀም። እኔ በነጻ በእምነት አድንሀለሁ አንተ ደሞ ትንሸ ተፍ ተፍ በልና አላለም።. እምነት + ጸጋ = ድህነት። የሚገርመው እምነትም ጸጋም የእግዛብሔር ነጻ ሰጦታዎች ናቸው።
አለማወቁን ሥለገለጠ ነው😂😂
You are blessed melos❤❤❤❤
ለማሳሳት የምትሄድበት መንገድ በጣም ይገርማል
አሜን መዳን በጌታ እየሱስ ብቻውን ያድናል ተባረክ ሜሎሴ
ሜሎስ እውነትን ተናግረሀል ተባረክ
ሜሎስ ይች አውቃ ነው ሌላ ድብቅ ተልኮ አለባት ተዋት ለራሷ ሀሳብ ጌታን በትክክል የምትፈልገው ከሆነ አታጣውም እኔ ጌታ ምስክሬ ነው አውቃ ነው አንተ ግን ተባረክ ተዋት ይችን
ሜላዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ሜላ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ እንወድሀለን❤❤❤
ቃሉን አንቢቢ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳሽ
የልጅነቷ ከእውቀት ነፃ መሆንና እዛ ቤት ብዙ እማይረባ ነገር ቃርማ እንደመጣች ታስታውቃለች!! ጌታ ይርዳሽ
የእውነተኛ እምነት ማረጋገጫ የእምነት ሥራ ነው እምነትና ሥራ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው ይሄ ማለት የማይለያዩ ሁለት ነገሮች ናቸው በአጭሩ ስለአመንኩ(ስለዳንኩ) እሰራለሁ እንጂ ለማመን(ለመዳን) የምሰራው ሥራ የለም እንደዚህ ከሆነ ትክክል ነው ምክንያቱም እምነት የሌላቸው በጣም መልካም ሰዎች አሉ የሚዳነው በሥራ ቢሆን እነሱ መንግሥተ ሰማያት በመግባት ይቀድሙን ነበር ሥራ የእምነት ፍሬ ስለሆነ አሁንም ለድህነት አስፈላጊው ነገር እምነት ብቻ ይሆናል
Melos God blessed you more
ሜላ ግን እኮ እውቀት ጨቅ ነው። እንደው እኮ ታስቀናኛለህ። እግዚአብሄር ይባርክህ!
Melaye❤❤❤❤❤ God bless you speak the truth any time.
እኔ አውቀሽ ይመስለኛል ድህነት እኮ የመጀመሪያ መሰረታዊ ትምህርት ነው ለምን ትወሳስቢዋለሽ የምትጠይቂዊው እኮ ቀጣይ ያለ የሂወት ሒደት ነው እባክሽ አስተውዬ ጌታ ይርዳሽ እሕቴ ሜሎስ በጣም እየነገረሽ ነው ሀሳብዎን ሰብሰብ አርገሽ ስሚው መንፈስ ቅዱስ ይረዳል
በጣም የምትገርም ናት እዛ ቤቶችን ወክላ ነው የመጣችው ስለስዕል ሲያወሩ አንገታን ደፍታ እየተሽኮረመመች አሜን ብላ ተቀብላ አሁን እዚ መታ አፋን ትከፍታለች እዛ የሚጠየቅ አተሽ ነው አሜን ብለሽ የተቀበልሽው አንቺ አሽቃባጭ ለዕውቅና ነው ጌታ ያዋርድሻል
ተባረክ
ሳታውቅ እንዳወቀች አክት ታደርጋለች።
Melaye tebarekEhtachn memar new yalebat enji lemeteyek bkat yelatm kuch blesh ke mela ga btmari new mishalewMela❤❤❤❤❤
Amen
ኦርቶዶክስን በጣም እየወደድኳት መጣው እነዚን ሳይ ምንድን ነው እንደዚ ያዞረባቸው
Lejet ke ewket netsha
ልጅቷ ግን በደመነፍስ ነው ያለችው ለመጠየቅም እኮ ማወቅ ያስፈልጋል pleaseየራሳችሁን ጥያቄ ጠይቁ ለሰው ብላችሁ አትጠይቁ😊
ሜላዬ❤
Melose tigsteh yegermal
Melos I can’t 😂😂😂😂😂😂😂😅
ልጅቱአ ምንም አታውቅም ግን she is acting like በጣም እንደምታውቅ ስያስረዳትም መረዳት አትፈልግም
ሜሎስ የዞረበት ሰው ማስረዳት አይከብድም
ልጅታ እቀት የላትም ለሾ ለጠያቄነትም በቄ አደለችም አተ 😊ትክል እያስረዳሃት ነዉ ታታለች እቀት አናሳ ስላላት መቶ ግዜ ድገምላት እዉነትን ወደ ዘላለም ሕይወት ጋዛት አቃማ ለማወቅ ሳሆን የራሳን ሃሳብ ትክል ነዉ ብላ የመጣች ናትና ለማወቅ አደለም ማበቡ ይቀራታል በቄ አደለችም
yes, mela yastemaratin lemeredat akim yelatim
ኦርቶዶክስና ሙስሊሞች ከመፅሀፉ ቅዱስ ወስደው ወይ ኮርጀው ከወሰዱ በኋላ በላቤቱን ይቀያይራሉ😮 እንደዛም እያረጉ መፅሀፉ ቅዱስን ወደ መጠራጠር ወደ አለማመን ሄደዋል ገድል ከየት መጣ ቢባል ከተራ የግብፅ ደራሲ ወይ ተራኪ 😢ወገኖች ከግብፅ የተቀበላቹሁት ጃንክ ሁሉ ሰብስባቹህ አቃጥሉ አለዛ ነፉስ ናት የምትነድ
Melaye tebarek
Be ewnet mekane Eyesus nat lijetwa? Atemeslenem le manenawem meshaf kedus be demb anbebi ehetye. Egziabher yerdash.
እምነት በስራ ይገለጣል
እህቴ ጥያቄሽ ግልፅ ነው ካመንሽ ድነሻል ከዳንሽ በሁዋላ ስራሽ በደህንነት ነው ሚገለፀው እነጂ በስራ ደህንነት አይገኝም ለዛም ለመዳን እምነት ብቻና ብቻ ነው ስራ በእመነታችን ውስጥ ነው
ስለዚህ አረመኔው አብይ አህመድ አንዴ ድኛለሁ ብሎ ነው ሰው የሚጨርሰው? ወይ መናፍቅ
ያመነ የተጠመቀ ይድናል እስከ መጨረሻዉ የፀና ይድናል ነዉ ሚለዉ መፀሀፍ ድኛለሁ ብላችሁ ከቃሉ ዉጭ እንደፈለኩ እሆናለሁ ማለት ከግንዱ ያስቆርጣል ግን ከመጀመሪያዉ ላልተጠመቀ ድህነት ዩዉም
@@SolomonGebru-tz1hk ጥራዝ ነጠቅ መጀመሪያ ቃሉን በስርዓት አንብብ! ማንም እንዳይመካ ከስራ አይደለም ማለት ምን ማለት ነው?? ኤፌ ፪:፯
የኔም ጥያቄ ነው ሰው በእራሱ ስራ ካልዳነ በፀጋ ከሆነ በስራው እንዴት ደግሞ ይድናል?
እህታችን ግን ወንጌል አማኝ ነሽ
Efesoon 2:5-10 ambibiw ehite
ያዕቆብ የሚያወራው ስለሌላ እምነት ነው? ይሄ ትልቅ ስህተት ነው። የራስን ትምህርት ትክክል ለማድረግ ይህን ያክል የእግዚአብሔርን ቃል ማቃለል እንዴት ከባድ ነው። ሽልማትና መዳን የተለያየ ነው የሚል መጽሃፍ ቅዱሳዊ ትምህርት የለም። መጽሃፍ የህይወት አክሊል ሲል ከመዳን ውጪ ያለ ሌላ ሽልማት ነው እያላችሁ ነው? ምናለ ቆም ብለን ብናስተውል በራሳችን መንገድ ከምንነጉድ?
ሜሎስ እዉቀት አለዉ ብሎ አዉራ 😂😂😂😂
Melos mitaweraw ko eyegebat adelem ko
ምንማለት ነዉ መሎስ ና ጰጠ
በጌታ ናት
Maletima begeta Ye honesh ehit wym wangelawit le malet new❤
ለ

Ehtachn memar new yalebat enji lemeteyek bkat yelatm kuch blesh ke mela ga btmari new mishalew
Mela❤❤❤❤❤