Dawit Senbeta ሆነብን ትዝታ Honben Tezita - New Ethiopian Music 2018

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 80

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Рік тому +19

    አቤት ድምፅ አቤት ለዛ በእውነት በጣም ልብን የሚሞላ ሙዚቃ ❤ Thank You
    አሁን ነው የሰማሁት በዚህ ሁሉ አመታት ተጒድቼ 😅 ካሁን በኊላ እንደ መድሃኒት 1 ጧት 1 ማታ ለራሴ አዝዠዋለሁ 😂

  • @monetjerra2179
    @monetjerra2179 Рік тому +5

    ተባረክ ጤናና እድሜ ይስጥህ 40 አመት ወደኃላ መለስከኝ ።
    አይ ያ ዘመን ።።።።።።።።

  • @anduakele5373
    @anduakele5373 6 років тому +18

    በጣም ደስየሚል ሙዚቃ ዳዊትየ የእዉነት እስካሁን የት ነበርክ ዋዉ ያምራል፡፡

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    የነጋው ጨልሞ ጀንበርን ያጠፋል
    እድሜ እያስቆጠረ ዘመንን ይገፋል
    ትዝታ እደግዜ እደቀን መች ያልፋል
    እውነት ነው ዳዊትየ ኣባቴ የት ነበርክ እስካዛሬ ኣይቸህ ኣላውቅም ይሀን የመሰለ ዳይመንድ ድምፅ እያለ የማንም ቆርቆሮ ሲጮህብን .....

  • @Lenzo_0_9
    @Lenzo_0_9 7 місяців тому +4

    ንዝረት የሆነ ድምፅ ፊትን በእምባ የሚያስታጥብ ግሩም ሙዚቃ።💔🥺

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 Рік тому +3

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጋሽ ዳዊት

  • @GB-vr2vy
    @GB-vr2vy 10 місяців тому +1

    አረ ይሄን የመሰለ አርቲስት የት ነበር እንዲህ ያሉትን አዉጡልን የረሳነዉን ዳዊት ይገርማል 1ኛ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abemelek21
    @Abemelek21 2 роки тому +1

    የእውነት ይሄ ሙዚቃ ምንም ሊሰለቸኝ አልቻለም ሁል ጊዜ በየቀኑ ነው የምሰማው።

  • @Selamawit-xo5co
    @Selamawit-xo5co 8 місяців тому +3

    ይሄን በቃል መግለፅ ይከብዳል

  • @zeharabirhanu6834
    @zeharabirhanu6834 6 років тому +21

    ዋው የት ነበርክ ምድር ኮተት ጆሮየን ሲደነቁሩት

  • @Tamireyitebarek
    @Tamireyitebarek 7 місяців тому +1

    እውነት ለመናገር ደጋግሜ ብሠማው የማይሠለቸኝ ሙዚቃ ነው እናመሠግናለን ትልቅ ሠው

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 Рік тому +2

    Thank you so much for sharing the most beautiful music 🎉!

  • @HabeshaMusics231
    @HabeshaMusics231 Рік тому +1

    በጣም ጀግና የምርጥ ድምፅ እና ተስጦ ባለቤት 👍

  • @SunSian
    @SunSian 6 місяців тому +2

    ብቻ ዝም ብዬ መስማት ብቻ።

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 10 місяців тому +2

    ትዝታ እንደጊዜ እንደቀን መች ያልፉል👍

  • @DeTe-g4n
    @DeTe-g4n 3 місяці тому

    አቤት 35ዓመት ወደ ኋላ ወሰደኝ

  • @wbayewmeberu432
    @wbayewmeberu432 Рік тому +3

    ወዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮ ዘመን የማይሽረው❤️😭

  • @belaylebeta5267
    @belaylebeta5267 Рік тому +1

    ከባድ ነው ጭኗላይ ተኝቼ ቦታ ደርሼ መጣሁ ክፉ ነሽ ክፉ ክፉ ዛሬ በዚ ሙዚቃ ኣስታወስኩሽ ያቆሰልሺኝ ልቤ ዛሬም ትዝ ስትይኝ እንዳዲስ ያመኛል! ልረሳሽ ባልችልም ልቀርብሽ ዓልሻም ኣጥፊዬ ነሽ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Рік тому

      ቂቂቂቂቂ..........ወይ ፍቅር! አለ ማሕሙድ አሕመድ! " ፍቅር ያዘኝ ብለሽ አትበይ ደንበር ገተር፣ እኛም አንድ ሰሞን እንዲህ አርጎን ነበር! " አሉ አማቴ እትዬ ዘርፈሽዋል!!

    • @MohammedIbrahim-qx3vq
      @MohammedIbrahim-qx3vq 11 місяців тому

      ayizon bro

  • @hebaahmed6956
    @hebaahmed6956 2 роки тому +2

    ዋውውውውውውው ደማሚት የሆነ ድምፅነው ያለህ

  • @abrhamabuye2088
    @abrhamabuye2088 Рік тому +1

    Wow no word to said thanks so mach

  • @abbajorgamesfin8676
    @abbajorgamesfin8676 3 роки тому +1

    Dawit, Thank you so much

  • @ملجئي-م8ذ
    @ملجئي-م8ذ 2 роки тому +2

    still the best for me

  • @gnati803
    @gnati803 23 дні тому

    ትለያለህ❤❤❤

  • @fekadudemelash5447
    @fekadudemelash5447 4 роки тому +3

    ትችላለህ ዳዊት wawwww

  • @EliasEticha
    @EliasEticha Рік тому

    Nice and great performance.I heard recently.I appreciate you .

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 11 днів тому

    ሙዚቃ ከነክብሯ

  • @endalamawkasa7709
    @endalamawkasa7709 3 роки тому +1

    በእኔ አንደበት ልገልፅህ አልችልም

  • @belaylebeta5267
    @belaylebeta5267 Рік тому

    ዘፋኙ ና ዘፈኑ ምርጥ ነው

  • @MmK-s6n
    @MmK-s6n 8 місяців тому

    ዎው ደሥ የሚል ሙዚቃነው

  • @soleabes3491
    @soleabes3491 2 роки тому

    ከልቤ ነው የምወደው ኡፍፍፍፍፍ

  • @SafeerUae
    @SafeerUae Місяць тому

    ህመም ብቻ 😢😢

  • @naolbesha292
    @naolbesha292 6 років тому +1

    Very nice and great performance ever seen.!

  • @lesesahelemichael367
    @lesesahelemichael367 4 роки тому

    Weyee ahne gena music semahoge woww

  • @KirubelAlemayehu-t1o
    @KirubelAlemayehu-t1o Рік тому

    ዘመን አይሽሬው 😢😢😢

  • @asnakeagemechu5902
    @asnakeagemechu5902 11 місяців тому

    It's amazing Since

  • @nebakiroskiros9521
    @nebakiroskiros9521 6 років тому +1

    ere eskahun yet neber seriously the best nw

  • @uduyegla1152
    @uduyegla1152 Місяць тому

    ምርጥ

  • @AymenSultan-j5k
    @AymenSultan-j5k 4 місяці тому +1

    😢😢😢😢

  • @WendwesenTsegaya-jx8jp
    @WendwesenTsegaya-jx8jp 7 місяців тому

    ቃላት የለኝም

  • @chanel8871
    @chanel8871 6 років тому +4

    ከቴዲ ጋ በጣም ይመሳሰላሉ

  • @mogesenyew9023
    @mogesenyew9023 4 роки тому

    honbene tizita enem and ken yetizita tquadash endmhon aqalehu betam feralhu sasbew hulgize dawit senbeta modern music hero its delicious i love it

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 3 місяці тому

    ልክ እንደምንጭ ውሀ

  • @samiart2989
    @samiart2989 6 років тому +2

    Leza yalew tizita zefen! Yamral!

  • @FasikaKemal
    @FasikaKemal 9 місяців тому

    ስወድለት❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadesseshiferaw4243
    @tadesseshiferaw4243 7 місяців тому

    ❤❤❤Yes !!!

  • @jossymeseret8549
    @jossymeseret8549 Місяць тому

    ልቤን ወረረኝ

  • @EsubaEsuba-x5c
    @EsubaEsuba-x5c Рік тому

    ዋው ዋው

  • @ethhiopiahabiylead428
    @ethhiopiahabiylead428 4 роки тому

    Beautiful ♥♥♥

  • @kuduzewde3287
    @kuduzewde3287 Рік тому

    Love it love it wow wow!!! Who are you mate ???? 🤩 ❤❤

  • @hanilove3706
    @hanilove3706 5 років тому +2

    😢😢😢😢💘💘💘ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ፍቅር 💔💔💔💔

  • @YohanesYimer
    @YohanesYimer Місяць тому

    T1 done

  • @kidistmame7364
    @kidistmame7364 4 роки тому

    Wow dwity ewnte tezeta metefo new techelaleh

  • @እንድሪስሰይድ
    @እንድሪስሰይድ 3 роки тому

    አቦይመችህ

  • @abtydubai7201
    @abtydubai7201 6 років тому +2

    የቴዶ ቤትሰብ መሆን አለበት

  • @hanilove4412
    @hanilove4412 4 роки тому +1

    ዋው

    • @antenehtibebu5304
      @antenehtibebu5304 3 роки тому

      ኸረ ዴቭ አሳበድከኝ ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ

  • @Rolling-drawing-machines
    @Rolling-drawing-machines 3 роки тому

    amazing

  • @marti6263
    @marti6263 6 років тому +1

    😍wow

  • @sibylleglanz522
    @sibylleglanz522 Рік тому

    Wunderschön

  • @mahadrfeleke6745
    @mahadrfeleke6745 4 роки тому +1

    ❤️❤️💖

  • @tube3052
    @tube3052 5 років тому +1

    😢😢💔

  • @threedotstube428
    @threedotstube428 2 роки тому

    dawit,tzta ...

  • @yezerhargtekalign6274
    @yezerhargtekalign6274 Рік тому

    ❤❤❤❤🙄

  • @amutized5749
    @amutized5749 4 роки тому

    ❤❤❤😰😰😰

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 10 днів тому

    ስቃይ ነዉ

  • @frezerjohannes5245
    @frezerjohannes5245 6 років тому

    Wwwwwwwe

  • @fissehawoldetensay4412
    @fissehawoldetensay4412 2 роки тому

    Number 1

  • @yimermame260
    @yimermame260 Рік тому

    ዋው

  • @Rolling-drawing-machines
    @Rolling-drawing-machines 3 роки тому

    Amazing

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 Рік тому

    ❤️❤️🙏🙏😍😍

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @tarikuzewdie4449
    @tarikuzewdie4449 Рік тому

    ❤❤❤

  • @almazkiflu8150
    @almazkiflu8150 4 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @TigistAkele-y9o
    @TigistAkele-y9o 11 місяців тому

    ❤❤❤