Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዳዊትዬ ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም ግን ይሄን ዘፈን መጀመሪያ የሰማሁት ቀን ከአስር ጊዜ በላይ ነው መላልሼ ያዳመጥኩት ። አይኖቼ በእንባ ተሞልቶ ነብር ሁሉንም ያደመጥኩት ። በአንድ ቀን ነበር ሙሉ ግጥሙን ከነ ዜማው የሸመደድኩት በርግጥ ይሄ ስሜት ሊፈጠር የቻለው ያንተ በዘመናዊ ሆነ እንጂ የካሳ ተሰማን ትዝታ ሚለውን ልክ እንዲሁ ሆዬ ነው ማደምጠው ያ በክራር ያንተ በፒያኖ ። ሌላኛው ስራክንም ትዝታ ሚለውን ይሄን ፁሁፍ በምፅፍል ሰአት እራሱ እያዳመጥኩት ነው ። ሙሉ አልበምክን ነበር ለወዳጆቼ በሙሉ የጋበዝኳቸው በሚገርም ሁኔታ እነርሱም እኔ የመረጥኳቸውን ነበር የተመቻቸው ያው እንደኔ ባይሆንም ነገር ግን ያንዱ ወዳጄን ሕይወት ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ ሆነብን ትዝታ በሚለው ስራክ ዳሰስክለት ከኔ በበለጠ መልኩ ወደደክ እኔ ግን ክር አለኝ ለምን ወደደክ ሳይሆን ከኔ በልጦ እንዲያ ሲሆን ሳየው ማለቴ ነው ። ሆነብን ትዝታ እና ትዝታ እሚሉት ዘፈኖችን ስሰማቸው የማላከው የሀሳብ ባህር ውስጥ ነው ምገባው ። ብቻ ዴቭ በጣም ነው እምወድክ ካንተ ገና ብዙ ጠብቃለው ። ደሞ ከኔው ጋር ስለምትውል ነው መሰል አቶን ትቼ በባዶው ጠራሁክ ይቅርታ በድጋሚ በጣም ነው ምወድክ !!!!!
ክብረት ይስጥልኝ ውድ ያገር ልጅ፣ እንቁ ሰው
Betam arif sra dav
Wow! Getachew Kassa endogenous meta!!!? Good job I hope this artist acknowledges the original singer.
Nice one!
Smoothing, heavenly !!!
Very interesting to listen here and then
ህህህህህህህህህህ.ትዝታ...ይድለት .ብሆን እኔ.ንበርኩ.የምድልተው
nice one!