Alemneh Wasse ሰበር!!ራሺያና ዩክሬን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 40

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 25 днів тому +3

    ኤድያ ራሺያ አታሳቢ ዩክሬን ጀግኖች ናቸዉ አታሳቢ ራሺያ አታሳቢ

  • @user-lz4oo6or5h
    @user-lz4oo6or5h 25 днів тому +2

    ድል ለአባት ሀገር ሩሲያ ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጲያ

  • @user-li4iz2pg1o
    @user-li4iz2pg1o 25 днів тому +2

    ለዮኩረይን ክብር አለኝ

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 25 днів тому +14

    በሺዋች ሚቆጠሩ የኔቶ ወታደሮች ተማርከዋል የሞቱት እልፍ አላፍ ናቸው ።የዜና ምጮችህ የሩሲያን ድል ትንፍሽ አይሉም ልክ እንዳንተ😂😂😂😂🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 25 днів тому +1

      Amennnnnnnnn yarbe dele Leruseya puten 😮😮😮😮

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 25 днів тому +2

    ራሻን ተወት አርግና ኢትዮጵያ ላይ

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x 25 днів тому +5

    ሩሲያ አሸናፊ ነው ማንም ቢግተለተል ማንም

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 25 днів тому +5

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪

  • @wegf6808
    @wegf6808 25 днів тому

    ህፃናት በእሳት የሚጫዉቱት እስኪቃጠሉ ድረስ ነው ። ዘለንስኪ እንደ ህፃን አለማችን አስይዞ ንግድ ው ቁማር የሚጫወተው

  • @taddypac4561
    @taddypac4561 25 днів тому +1

    አለሜ ቶሎ ቶሎ ተሸሰት ጂ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇷🇺💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 25 днів тому +3

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 25 днів тому +3

    በጣም የሚገርመው ...? እራሺያ ላይ ይህ ሁሉ ውርጂብኝ ...? ለምን እንደሆነ ...? ልብ ያለህ ልብ በል ...? ይህ አሜሪካ ተብዬዋ ...? እንንግልዝ የውጠነችው....? ብዙ ሚስጥራት ያሉበት ...? የዘመኑ ...? የሶስተኛ አለም ጦርነት ...? የሚበላው ...? ግን ...? ምንን እንደሆነ ፑቲን ገና ዱሮ የሚያውቀው ...? ለሱ ብቻ ግልጽ ነውሽ! እኛማ ...? ገና ምኑን ...?

  • @TedaPeace-pz8no
    @TedaPeace-pz8no 23 дні тому

    አሌ እንደምነህ እውነትን ከታሪክ ጋር ስለምታቀርብልን እንወድሀለን ረጅም እድሜና ጤና ከኢሱ ጭምር

  • @yisakpetros2355
    @yisakpetros2355 25 днів тому +4

    ድል ለሩስያ

  • @tesfamicheal6421
    @tesfamicheal6421 25 днів тому

    እረ አለም መረጃ ጆራችን እኮ ቆሞ ቀረ 😢😢

  • @Allahwakili
    @Allahwakili 25 днів тому +1

    ሩሲያን መዋጋት የያዘው ዩክሬን ሳት ሆን ምእራብያዊያን ናቸው ድሉ የሩሲያ ነው

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 25 днів тому +2

    አለምነህ ማስታወቂያውኮ 50% ነው

  • @saron3238
    @saron3238 25 днів тому

    Alemnehi Susa metahilgn ❤

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 25 днів тому +1

    የራሽያ አምባገነን የ3 ቀን ብሎ የጀመረው ጦርነት ገና በውርደት ከክረሚያ ጭምር ተሸንፎ ይወጣል

  • @user-tc6qh6bj8b
    @user-tc6qh6bj8b 25 днів тому

    የዩክሬይን ህዝቡ ቢያልቅም ፡ መሬት ቢወሰድም ፡ ዘለንስኪ ራሺያን ከምድር እስካጠፋለት ድረስ ለምዕራባዉያን ቢሊዮን መሳሪያዎችን ለዩክሬይን መስጠት ለኔቶ በጣም ቀላል ስራ ነዉ፡፡

  • @tamammohammed9176
    @tamammohammed9176 25 днів тому +1

    2nga lihun

  • @robimassawino
    @robimassawino 25 днів тому +3

    ሩስያ በሜዳዋ 3-0 በዩክሬን እየተመራች ነው ። ፑቲን ከርከሮ ጦርነቱ እንዳሰበው አልሆነለትም ሽንፈት ነው የተከናነበው

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 25 днів тому +6

    የዬአቩ ጋላንትና የኔታናሆን የአደባባይ ጸብና እንካ ሰላምታ ለምን አዘግብም የዘመዶችህን ውርደት መሸፈንህ ነው😂😂😂😂😂😂 የሩሲያ መወጋት ሲሄን ሺ ዜና ትሰራለህ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 25 днів тому

      ምን አገናኘው ደግሞስ ምኑ ነው ውሮደቱ ሴታ ሴት ነገር ነህ የሚዘገብና የማይዘገበውን ለጋዜጠኛው ብትተውለት መልካም ነው ስራውን አላሰራ አላችሁት አንዳንዶቻችሁ

    • @eyobyonas880
      @eyobyonas880 25 днів тому

      @@betelmulu4897 አቺ የገርዳሜ የልጅ ልጅ ፈላሻ ፖለቲካ ሳታቂ አታውሪ ገረድ አርፈሽ እሩዝሽን አብኪ የሰው ልጣጭ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 25 днів тому +1

      @@eyobyonas880 ግርድና እኮ ስራ ነው አባቱ አቅም ያለው ነው የሚሰራው እንዳተ አውርቶ አዳር አይደለም ትልቅ ሞያ ነው ስራየ እንኳ ቢሆን ደስ እያለኝ የምሰራው

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 24 дні тому

    Alemneh samonun andi filstemawi ye hulet lijochun ye lidat certificate liasara hedo simalas motau agegnachew ina bazi guday zegaba bitasara ba ante mesach dimst ijik yeamiasazin tarik naw

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 25 днів тому

    አለም ነህ ድምፅህ operation of the desert ጊዜን (የእራቅ) ጦርነትን አስታወሰኝ

  • @nagaarecords
    @nagaarecords 25 днів тому

    First

  • @fireart3077
    @fireart3077 25 днів тому

    1:22

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 25 днів тому +2

    ራሺያ አታሳቢ ዩክሬን ጀግና ናቸዉ።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 25 днів тому

    ገና ምኑ?????

  • @lovebox5596
    @lovebox5596 25 днів тому

    Frist