Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መቸም ጉደኛ ነሽ አገላለፅሽ በጣም ነው የሚጋብዘው ለመስማት በጣም ጎበዚ ነሽ
ብሥራትዬ እጂግእጂግ በጣም ነው የምና መሠግነው በምታቀርቢልን አሠተማሪ ፕሮግራሞች እድሜና ጤና ይሥጥሽ
እናመስግናለን ልቦና ያለው ሰው አስተማሪ ነው❤
አይ ሐበሾች ከውጭ መምጣቱ ሰምቶው በቀናት ተነሳስቶ ነው ሁሌም በቡና ቤቶችየምናያቸው ነገር ነው በዝህ መአል የምጎዱት አስተናጋጆችና ሌሎች ሠረተኞች ናቸው በተረፈ የኔ መልካም መካር በስራትዬ እባክሽ ሁሌም አንችና ተረክ ብቸ ትበቃቹ
Yesssss ብሐቂ
ቀባጣሪ የልተጠየቅከውን ነገር አትትፋብን። በሰው ስራ ጥልቅ አትበል። ክፍታፍ ቦዘኔ
Sile hiwot program is very good and teaching. But your weakness is you don't tell day and time when it happens? Would you like to notice your wrong and correct it? If you do this the program will be more credible.
😊😊
ሮሜ 1:18፤ እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤
They are jealous of him. That is why.
ብስርዬ በአለም ላይ ያለዉ መዝናኛ ወይንም ሌላኛዉ ስሙ ድቅድቅ ጨለማ ይባላል ምክንያቱም የዲያቢሎስ መሪነት የሆነ መዝናኛዉ ላይ ስለሚዝናኑ ነዉ ምነዉ በቤት ዉስጥ የተባረከዉን የ እግዚአብሄር ቃል መፅሐፍ ቅዱስን ቢያጠኑ መዝናናት ከ ጌታ ከ ኢየሱስ ጋር ፍፃሜዉ ጅማሬዉም ደስታ ነዉ
🚨እሆድ ለሊት እኔ መስኮት ስር አንድ ወጣት በጩቤ ተወግቶል እንደጉርፍ ይፈስ የነበረ ደሙ እና የጉደኛው ጩህት አይኔ ላይ ነው 😭🖤 ወጣቶች በማይረቤ ጥል ሆሉ ጨካኝ ሆነዋል ከ ሆሉ ያሳዘነኝ ጉረቤቶች ሆሉ በመስኮት ያዪ ነበር አንድም ሊረዳ የወረደ አልነበረም 💔። አይ አውሮፖ ይችን አለም ከጠላሆ ቆየሆ ።
ወይ ጌታ ከማን ጋር እንደምንደሠት አለማወቅ ነው💔💔💔ያማል
ሲጀመር ሴትልጅ መጠጥቤት ባትከፍት ከከፈተችም ወንድ ማናጀር ብቀጥርና እሶ ዞርብትል ባይ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይሰውረን እናመሰግናለን ሁሌም ቆንጆ ነገርን ስለምታስ ተምሪ
እሰማማለሁ❤
ውነት😊
ተገቢ ቅጣት ተቀብለዋል ብዬ አላምንም። የኢትዮጵያ ፍትህ እናውቀዋለን
Excellent Advice,keep it up.
ጠይቀው ሳያጣሩ ካድሬ የሚነግራቸውን ወሬ ተከለው በመንጋ ጥቃት የሚፈፅሙ የፖለቲካ ጀሌዎች ከዚህ መልክትሽ ቢማሩ ይጠቅማቸዋል::
የምያሳዚን መጨረሻ😢😢😢
እግዚዎ ማረነ ክርሰቶሰ
እዉነት ነው የእናት እንድህ አይነት ሳገጤ በስቶ ነው ኢትዮጵያ ሃገራችን እየታማሴች የምትገኘው
አበሻ ድሮም ቀናተኛ ነዉ። በተለይ ዲያስፖራ እና ወዝ ያለው ሰው ካየ ቅናቱ ይወርሰዋል። የእነዚህ ጥፋተኞችን መጨረሻ ተከታትለሽ ቅጣታቸዉን ማሳየት አለብሽ።
አቤቱ ይቅር በለን ምን ዓይነት ጭካኔና ኋላቀርነት ነው
I like your program, it is educational and refereshing.
Bistateya ❤ love u in the name of Jessus sila hiewet astemari new bertulen
ገመቹ ያ የሚያነብልሽ ልጅ እረፍት ሰጥተሽው ካልሆነ ሲያነብ ጉደኛ ነው እሸቴ አሰፋን ሊተካ ይችላል፡፡ ሚሊዮን በግራ ጎኑ ተነስቶ ካልሆነ ይሄ ሁሉ ጉድ ባልደረሰበት ነበር እንሱ ከሚመቱት መኪና ቢገጨው ይቀላል፡፡ያሳዝናል ህግና ስራት የሌለበት ሃገር ላይ የሚጠበቅ ነው፡፡
ብስራት ሁል ጊዜ አከብርሻለሁ አከብርሻለሁ በምታቀርቢዉ ፕሮግራም በጣም እረካለሁና ኑሪልን እህታቺን !! ::
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብስራት ቆንጆ
Enamesegenalen
For everyone in there no more nightclub no more bar
Thank you
ደራግ ይሚባልው ነግር ውጣቱን አሳበድው😢😢😢
በጣም እናመሰግናለን እራስሽ እንደዚ ስታቀርቢልን ደስ ሲል ሌላ ሰዉ አታምጪብን እሺ
Sowch sra ysrubet engi
ከአርእስቲ ውጪ የሆነ ነገር አትዘባርቅ
Egziabiher qen. yastemren🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የሃበሻ ምቀኝነት እኮ አይጣል ነው ሰው እንዴት በማያውቀው ሰው ይቀናል ያሳዝናል
ከምንም በላይ ሰው ያለመሞቱ ደስ ይላል ለሁላችንም ትምህርት ነው
welcome bisre🎉🎉🎉
Wede Asmara lakiling balegewoch ...Anchi gin egzabiher yirdash yene enat
የሃበሻ ምንቀኝነት አይጣል ነው
Abatie aizoh siw kufu mow ❤️❤️❤️❤️💪🙏👍
ወቺ ጉደ 😢😢😢😢😢
የከፋ ዘመን ፈጣሪ ይጠብቀን
የ ቡድን አይምሮ የለም ለዛ ነው ሰው ተሰብስቦ የ ደደብ ስራ ሚሰራው።
ይሄን ፕሮግራም የምወደው እውነተኛ ታሪክ በመሆኑ ነው
እንደዚህ የሚደረገው ቃሊቲ የሚገኝ መጠጥ ቤት ነው።አብሮ አደግ ሚባል ነገር የለም።
ሆሆሆሆሆሆሆ እንደውም እድለኛነው የእናቱ ፀሎት እና ጭንቀት አትርፎለታል ነፍሱን አለመንጠቃቸው በሀገሪቷ የሌለውን ፍትህና ህግአልባነት በህግ አግባብ ቅጣታቸውን አገኙ እያልሽ አታንቆለጳጵሺው ።
ቆይ ጥበቃዎች መሳሪያ የላቸዉም እንዴ ምን እዚ ዶሮ ነዉ እንዴ የምጠብቁት ?
ሰላም ስለህይወት
መጠጥና እፅ ጫት የወንጀልም የሀጥያትም ዋናዉ መሳሪያ ነዉ
አቅርቦትሺን አደንቀዋለሁ እንዲሁም እወድዋለሁ ነገርግን ትደጋግሚያለሺ
ሰዉ ከውጭ ሲመጣ ምን አለበት ከቤት ባወጣ ሰዉ ጠግቦአል ማስተዋል ይስጣችሁ
Know your friend's first and keep your circle small.
ያሳዝናል😢
Beserateya akerarebesh endat des endemile
እስቲ ልስማው😢
መጠጥ ቤት ለምን መዝናኛ ቤት እንደምትይው አልገባኝም የእብደት ቤት ነው እንጂ
Sente ayenete balegeye sew ale beyesu sem mn ayenet dedebena nw ??
ይህን ሁሉ ችግር የሚያመጣው ሀይማኖት አልበኝነት ነው ሁሉም ሠው በሀይማኖቱ ጠንቶ ቢያድግ ይሄ ሁሉዐቸግር ባልተፈጠረ ነገርግን ቸግር የሚያመጣው መጠጡ ኮነው በእሥልምና መጠጥ የተከለከለው ለዚህ ኮ ነው እሥልምናን ረሡላችን መጀመሪያዐላይ አትሥኸሩ ነበር ያለው በኋላ ግን እንዳት ቀረቡት ያለው ከጀመሩ ሥለሚገፋፋ እንዳት ቀረቡት ፍፁም የተከለከለ አደረገው አንድ የኑጉሥ ሚሥት አገልጋዩዋን አብረህኝ ተኛ አለችው ይባላል አይ አብሬሽ አልተኛም ሲላት አንድ ጠጅ እና አንድ የቲም ልጅ አጠገቧ አለ አንድ ይህን መጠጥ መጠጣት አንድ ይህን ልጅ መግደል አንድ እኔ ጋር መተኛት ከሦስቱ አንዱን መረጥ ብላ አለቸው ይባላል ከዛ እሡ የመረጠው እሧንም የተከበረ የኑጉሥ ሚሥት ከመድፈር የቲሙንም ህፃን ከመግደል ጠጁን ብጠጣ ነው አጢአቱ የሚቀለው መሠለው እናም መጠጡን ተያያዘው ያን አንድ ገንቦ ጠላ ሢጠጣ ግን እሧን ደፈራት እሷን መድፈሩን እንዳይናገር ህፃኑንም ገደለው ከዚህ ሁሉ ግን መጀመሪያውኑ እሷ ያለችውን እሷ ጋር ቢተኛ ኖሮ ወንጀሉ አንድ ብቻ ነበር ወይምዐህፃኑን ገሎ ቢሆን ኖሮ ያው ወንጀሉ አንድ ነበር ቀላል መሥሎት የጠጣው መጠጥግን ሦስቱንም ወንጀሎች እንዲፈፅም አድርጎታል መጠጥ ነው ለወንጀል የሚገፋፋን ቅን ልብ አላህ ይሥጠን ሠይጣንን አሸናፊዎች አላህ ያድርገን ኢንሻአላህ
እርግጠኛ ነኝ ቄሮዎች ናቸው
😂😂😂😂😂
አይባልም💔💔💔
ዝበይ
@@ስኳሬግማታም
እንጨት ይቀርቀርብህ
Yemegbachwen teferde malet sayhone tekeklenwen ketat tenagery
ሚሊዪን እናቱ ያለችዉን ቢሰማና ባይሄድ ጥሩ ነበር
Wey yena wendemoch betam yasazenal
ብስሬ አንበሳዋ አንቺ ሳይካትሪስት ብትሆኝ የበለጠ ነበር ሁሌም ንግግርሽ ወርቅ ነው
አይ? እቴ ብሥራት ገመቹ ወጫገር ለአያሌ ዓመታት 6 ዓመታት? እኔንና ሌላው ሰው ስንት ስንቱን ዓመታት እያለን???
እኔም ያን እያሰብኩኝ ነበር እኔ 32 አመት በአሜሪካ የኔን ምን ልትል ነው ብስራት
Sente fara wende ale
ስንት በግ አለ በል እንጂ እኚማ ሰው አይደሉም😢😢
እረ እንዳለ የሌለነው ህዝቤ የሚያስበው የፈለገውን አድርጎ እንደፈለገ የሚኖር ይመስለዋል መሰለኝ
ድሮስ መጠጥ ቤት ከሰይጣን ጋር ነው ሰው የሚዝናናው ስለዚህ ራስን መግዛት ግድ ነው
እኔ ምለው በቃ ሆረር የሆነ መልእክት ነው ሁሌ በዚህ ቻናል የሚተላለፈው?? ምንም እኮ ቲንሽየ መልካም ነገር ያስተላለፍሽበትን መልእክት አጣሁ ምን ጉድ ነው ? እንክዋን ዘንቦብሽ እንድይውም ......በስመ አብ😡😡😡👎👎👎
NEGRUn anzazashew😂😂
ከማይረበ ሰው ጋር መዋል ዋጋ ያስካፈለል ።። እግዚአብሔር ካክፉ ነገር ይጣብቃቹ
ድሮ ሴት አትመታም ለስድብ ስድስት ወር እስር ነበር አሁን የሰው ልጆ ይገደላል ሁሉ ነገር ይሆነ ነው😢😢😢
የዛሬ ትረካሽን አልወድኩትም የልጁ መጨረሻ በደንብ አልገለጽልሽልንም ቶሎ ወደ ምክር ገባሽ ?
ዳንኤል አለማዳመጥ ትችላለህ ብዙ ሰውን መዘለፍ አያስፈልግም ወሬ ጥሩ አይደለምና አለማዳመጥም መብትህ መሰለኝ
10ኛ ነኝ
The moving?
ምን አይነት ድፍን ጭቅላት ቢሆን ነው በጌታ
የደከመ መሀበረሰብ
Complex new
አንዳንዴ እንደዚህ ቀለል ያለ ወንጀል ንገሪን
nebse geday yehone mender
Endezih kebtoch nachew sewoch aydelum
ይሄ ሀገር እኮ አይደለም ህዝቡም ውሻ ነው ወንድሜ !!!❤
አንቺም ከውሻዎቹ አንዷ ወይም አንዱ ነሻ? ሰው እንዴት አገሩን ራሱን ይሳደባል. ባለጌን ወይም ጥጋበኛን ለይቶ መሳደብ እንጂ ለምን በደፈናው ሁሉንም ማሳደብ
ትረካ ነው ወይስ? አሰልቺ ነው
እሄ ያፊራቻ ምልክትናዉ❤❤❤❤❤
በጣም የሚሳፍረው ነገር ቢኖር የአሁን አዲስ አበባ ወጣት ባብዛኛው ጥሬ ፋራ መሆኑ ነው። የሚያስገርመው ደግሞ ራሳቸውን አራዳ አርገው ያያሉ😏
ህግ የለለበት ሀገር
እዚህ ነው እንዴ የምታድሩት አንደኛ እኮምታለዝ በየ 5ኛ
Muzikawun abezachihut gin.
Eweneteshin nw bkye sewedeshi, aye eyob ena guadegochu 😂😂
ቢንዬ
😍😍😍👌
👍👍👍👍
Mahl lay yadregashut demtse gn yasferal
ሙዚቃው በመሃል ቢቀርስ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ በየቦታው እየገቡ እኛ ብቻ የመረጥነው ዘፈን ነው የሚዘፈነው, ማን ስለሆንክ ነው ይህን አዘህ ፊታችን የምትበላው የምትጠጣው.... እኛ መንግስት ነን እያሉ የሚያስቡ ሰዎች በመብዛታቸው ነው
ይሄ ሁሉ የአብይ ስራነው ተጋደሉ ብሎ ፈቅዳል አይ ኦሞ😢😢😢😢😢😢
❤❤❤
እሷም ልክ አይደለችም
ወ ፀበል መሄድ አለበት
ኤጭ ሰክረው ሲደባደቡም ወደ ፀበል ይሂድ ይባላል እንዴ
ግን ድምፁ ካንች ትረካ ይልቅ የነሱ ድምፅ ቢሆን አሪፋ
And that's why your UA-cam channel won't go viral 😂
ለምን ድራማ እየሰራችሁ ታዝጉናላችሁ ይህ ልጅ ቢኒያም ይባላል ድራማ ነው የምን ዲያስቦራ ነው
😂😂kedezi ayent duz tebeken
Temesgen mote tebeka nebera Geta yebrek be Hiewt menorachew
Mach’s 55 alhoneshm⁉️😁
Betam yasazinali 😂😂😂😂
2 gna😂😂😂😂😂❤
መቸም ጉደኛ ነሽ አገላለፅሽ በጣም ነው የሚጋብዘው ለመስማት በጣም ጎበዚ ነሽ
ብሥራትዬ እጂግእጂግ በጣም ነው የምና መሠግነው በምታቀርቢልን አሠተማሪ ፕሮግራሞች እድሜና ጤና ይሥጥሽ
እናመስግናለን ልቦና ያለው ሰው አስተማሪ ነው❤
አይ ሐበሾች ከውጭ መምጣቱ ሰምቶው በቀናት ተነሳስቶ ነው ሁሌም በቡና ቤቶችየምናያቸው ነገር ነው በዝህ መአል የምጎዱት አስተናጋጆችና ሌሎች ሠረተኞች ናቸው በተረፈ የኔ መልካም መካር በስራትዬ እባክሽ ሁሌም አንችና ተረክ ብቸ ትበቃቹ
Yesssss ብሐቂ
ቀባጣሪ የልተጠየቅከውን ነገር አትትፋብን። በሰው ስራ ጥልቅ አትበል። ክፍታፍ ቦዘኔ
Sile hiwot program is very good and teaching. But your weakness is you don't tell day and time when it happens? Would you like to notice your wrong and correct it? If you do this the program will be more credible.
😊😊
ሮሜ 1:18፤ እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤
They are jealous of him. That is why.
ብስርዬ በአለም ላይ ያለዉ መዝናኛ ወይንም ሌላኛዉ ስሙ ድቅድቅ ጨለማ ይባላል ምክንያቱም የዲያቢሎስ መሪነት የሆነ መዝናኛዉ ላይ ስለሚዝናኑ ነዉ ምነዉ በቤት ዉስጥ የተባረከዉን የ እግዚአብሄር ቃል መፅሐፍ ቅዱስን ቢያጠኑ መዝናናት ከ ጌታ ከ ኢየሱስ ጋር ፍፃሜዉ ጅማሬዉም ደስታ ነዉ
🚨እሆድ ለሊት እኔ መስኮት ስር አንድ ወጣት በጩቤ ተወግቶል እንደጉርፍ ይፈስ የነበረ ደሙ እና የጉደኛው ጩህት አይኔ ላይ ነው 😭🖤 ወጣቶች በማይረቤ ጥል ሆሉ ጨካኝ ሆነዋል
ከ ሆሉ ያሳዘነኝ ጉረቤቶች ሆሉ በመስኮት ያዪ ነበር አንድም ሊረዳ የወረደ አልነበረም 💔። አይ አውሮፖ ይችን አለም ከጠላሆ ቆየሆ ።
ወይ ጌታ ከማን ጋር እንደምንደሠት አለማወቅ ነው💔💔💔ያማል
ሲጀመር ሴትልጅ መጠጥቤት ባትከፍት ከከፈተችም ወንድ ማናጀር ብቀጥርና እሶ ዞርብትል ባይ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይሰውረን እናመሰግናለን ሁሌም ቆንጆ ነገርን ስለምታስ ተምሪ
እሰማማለሁ❤
ውነት😊
ተገቢ ቅጣት ተቀብለዋል ብዬ አላምንም። የኢትዮጵያ ፍትህ እናውቀዋለን
Excellent Advice,keep it up.
ጠይቀው ሳያጣሩ ካድሬ የሚነግራቸውን ወሬ ተከለው በመንጋ ጥቃት የሚፈፅሙ የፖለቲካ ጀሌዎች ከዚህ መልክትሽ ቢማሩ ይጠቅማቸዋል::
የምያሳዚን መጨረሻ😢😢😢
እግዚዎ ማረነ ክርሰቶሰ
እዉነት ነው የእናት እንድህ አይነት ሳገጤ በስቶ ነው ኢትዮጵያ ሃገራችን
እየታማሴች የምትገኘው
አበሻ ድሮም ቀናተኛ ነዉ። በተለይ ዲያስፖራ እና ወዝ ያለው ሰው ካየ ቅናቱ ይወርሰዋል። የእነዚህ ጥፋተኞችን መጨረሻ ተከታትለሽ ቅጣታቸዉን ማሳየት አለብሽ።
አቤቱ ይቅር በለን ምን ዓይነት ጭካኔና ኋላቀርነት ነው
I like your program, it is educational and refereshing.
Bistateya ❤ love u in the name of Jessus sila hiewet astemari new bertulen
ገመቹ ያ የሚያነብልሽ ልጅ እረፍት ሰጥተሽው ካልሆነ ሲያነብ ጉደኛ ነው እሸቴ አሰፋን ሊተካ ይችላል፡፡ ሚሊዮን በግራ ጎኑ ተነስቶ ካልሆነ ይሄ ሁሉ ጉድ ባልደረሰበት ነበር እንሱ ከሚመቱት መኪና ቢገጨው ይቀላል፡፡ያሳዝናል ህግና ስራት የሌለበት ሃገር ላይ የሚጠበቅ ነው፡፡
ብስራት ሁል ጊዜ አከብርሻለሁ አከብርሻለሁ በምታቀርቢዉ ፕሮግራም በጣም እረካለሁና ኑሪልን እህታቺን !! ::
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብስራት ቆንጆ
Enamesegenalen
For everyone in there no more nightclub no more bar
Thank you
ደራግ ይሚባልው ነግር ውጣቱን አሳበድው😢😢😢
በጣም እናመሰግናለን እራስሽ እንደዚ ስታቀርቢልን ደስ ሲል ሌላ ሰዉ አታምጪብን እሺ
Sowch sra ysrubet engi
ከአርእስቲ ውጪ የሆነ ነገር አትዘባርቅ
Egziabiher qen. yastemren🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የሃበሻ ምቀኝነት እኮ አይጣል ነው ሰው እንዴት በማያውቀው ሰው ይቀናል ያሳዝናል
ከምንም በላይ ሰው ያለመሞቱ ደስ ይላል ለሁላችንም ትምህርት ነው
welcome bisre🎉🎉🎉
Wede Asmara lakiling balegewoch ...Anchi gin egzabiher yirdash yene enat
የሃበሻ ምንቀኝነት አይጣል ነው
Abatie aizoh siw kufu mow ❤️❤️❤️❤️💪🙏👍
ወቺ ጉደ 😢😢😢😢😢
የከፋ ዘመን ፈጣሪ ይጠብቀን
የ ቡድን አይምሮ የለም ለዛ ነው ሰው ተሰብስቦ የ ደደብ ስራ ሚሰራው።
ይሄን ፕሮግራም የምወደው እውነተኛ ታሪክ በመሆኑ ነው
እንደዚህ የሚደረገው ቃሊቲ የሚገኝ መጠጥ ቤት ነው።አብሮ አደግ ሚባል ነገር የለም።
ሆሆሆሆሆሆሆ እንደውም እድለኛነው የእናቱ ፀሎት እና ጭንቀት አትርፎለታል ነፍሱን አለመንጠቃቸው በሀገሪቷ የሌለውን ፍትህና ህግአልባነት በህግ አግባብ ቅጣታቸውን አገኙ እያልሽ አታንቆለጳጵሺው ።
ቆይ ጥበቃዎች መሳሪያ የላቸዉም እንዴ ምን እዚ ዶሮ ነዉ እንዴ የምጠብቁት ?
ሰላም ስለህይወት
መጠጥና እፅ ጫት የወንጀልም የሀጥያትም ዋናዉ መሳሪያ ነዉ
አቅርቦትሺን አደንቀዋለሁ እንዲሁም እወድዋለሁ ነገርግን ትደጋግሚያለሺ
ሰዉ ከውጭ ሲመጣ ምን አለበት ከቤት ባወጣ ሰዉ ጠግቦአል ማስተዋል ይስጣችሁ
Know your friend's first and keep your circle small.
ያሳዝናል😢
Beserateya akerarebesh endat des endemile
እስቲ ልስማው😢
መጠጥ ቤት ለምን መዝናኛ ቤት እንደምትይው አልገባኝም የእብደት ቤት ነው እንጂ
Sente ayenete balegeye sew ale beyesu sem mn ayenet dedebena nw ??
ይህን ሁሉ ችግር የሚያመጣው ሀይማኖት አልበኝነት ነው ሁሉም ሠው በሀይማኖቱ ጠንቶ ቢያድግ ይሄ ሁሉዐቸግር ባልተፈጠረ ነገርግን ቸግር የሚያመጣው መጠጡ ኮነው በእሥልምና መጠጥ የተከለከለው ለዚህ ኮ ነው እሥልምናን ረሡላችን መጀመሪያዐላይ አትሥኸሩ ነበር ያለው በኋላ ግን እንዳት ቀረቡት ያለው ከጀመሩ ሥለሚገፋፋ እንዳት ቀረቡት ፍፁም የተከለከለ አደረገው አንድ የኑጉሥ ሚሥት አገልጋዩዋን አብረህኝ ተኛ አለችው ይባላል አይ አብሬሽ አልተኛም ሲላት አንድ ጠጅ እና አንድ የቲም ልጅ አጠገቧ አለ አንድ ይህን መጠጥ መጠጣት አንድ ይህን ልጅ መግደል አንድ እኔ ጋር መተኛት ከሦስቱ አንዱን መረጥ ብላ አለቸው ይባላል ከዛ እሡ የመረጠው እሧንም የተከበረ የኑጉሥ ሚሥት ከመድፈር የቲሙንም ህፃን ከመግደል ጠጁን ብጠጣ ነው አጢአቱ የሚቀለው መሠለው እናም መጠጡን ተያያዘው ያን አንድ ገንቦ ጠላ ሢጠጣ ግን እሧን ደፈራት እሷን መድፈሩን እንዳይናገር ህፃኑንም ገደለው ከዚህ ሁሉ ግን መጀመሪያውኑ እሷ ያለችውን እሷ ጋር ቢተኛ ኖሮ ወንጀሉ አንድ ብቻ ነበር ወይምዐህፃኑን ገሎ ቢሆን ኖሮ ያው ወንጀሉ አንድ ነበር ቀላል መሥሎት የጠጣው መጠጥግን ሦስቱንም ወንጀሎች እንዲፈፅም አድርጎታል መጠጥ ነው ለወንጀል የሚገፋፋን ቅን ልብ አላህ ይሥጠን ሠይጣንን አሸናፊዎች አላህ ያድርገን ኢንሻአላህ
እርግጠኛ ነኝ ቄሮዎች ናቸው
😂😂😂😂😂
አይባልም💔💔💔
ዝበይ
@@ስኳሬግማታም
እንጨት ይቀርቀርብህ
Yemegbachwen teferde malet sayhone tekeklenwen ketat tenagery
ሚሊዪን እናቱ ያለችዉን ቢሰማና ባይሄድ ጥሩ ነበር
Wey yena wendemoch betam yasazenal
ብስሬ አንበሳዋ አንቺ ሳይካትሪስት ብትሆኝ የበለጠ ነበር ሁሌም ንግግርሽ ወርቅ ነው
አይ? እቴ ብሥራት ገመቹ ወጫገር ለአያሌ ዓመታት 6 ዓመታት? እኔንና ሌላው ሰው ስንት ስንቱን ዓመታት እያለን???
እኔም ያን እያሰብኩኝ ነበር እኔ 32 አመት በአሜሪካ የኔን ምን ልትል ነው ብስራት
Sente fara wende ale
ስንት በግ አለ በል እንጂ እኚማ ሰው አይደሉም😢😢
እረ እንዳለ የሌለነው ህዝቤ የሚያስበው የፈለገውን አድርጎ እንደፈለገ የሚኖር ይመስለዋል መሰለኝ
ድሮስ መጠጥ ቤት ከሰይጣን ጋር ነው ሰው የሚዝናናው ስለዚህ ራስን መግዛት ግድ ነው
እኔ ምለው በቃ ሆረር የሆነ መልእክት ነው ሁሌ በዚህ ቻናል የሚተላለፈው?? ምንም እኮ ቲንሽየ መልካም ነገር ያስተላለፍሽበትን መልእክት አጣሁ ምን ጉድ ነው ? እንክዋን ዘንቦብሽ እንድይውም ......በስመ አብ😡😡😡👎👎👎
NEGRUn anzazashew😂😂
ከማይረበ ሰው ጋር መዋል ዋጋ ያስካፈለል
።። እግዚአብሔር ካክፉ ነገር ይጣብቃቹ