Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ የሚገርመኝ እሷን የሚከተሉ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢😢
የእግዚአብሔር ቃል እውቀት ማነስ ነው ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አይሁንልህ ተብሎ ተጽፏል
ኢቺ ሴትዬ የምድራችን መርገምት ናት እግዚአብሔር ይንቀላት እህቴ አቺን እግዚአብሔር እንኳን አስመለጠሽ
ምን አውቀሽ ነው የምትዘባርቂው
,አንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤትሽ ተመለሽ
ሮቤል በርታ ይህቺን አጋንንት ማጋለጥህን ቀጥል እህታችን በርቺ እግዚአብሔርን እንዳከበርሽው እሱም ያከብርሻል
ምን ዋጋ አለው ኧሷን ገራፊ ጠፍ ኧንጅ 😂😂😂😂
መብታ ነው የፈለገችውን ማምለክ ትችላለች ለምን ትገረፋለች @@የቤላ
@@nefisa በጋሀድ አጋንንትን ኧንጂ በኦርቶዶክሰ ሰም ማጭበርበር መነገድ ማሳት አይቻልም መብታቹ አጋንንትን ማምለክ ይሆናል የስንዱ ካዳሚ ገባህ
@@nefisa 😂 እንዴት ታሳፍራላችው
አሁን በአንተ ቤት አራዳ መሆንህ ነው? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።@@የቤላ
እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እንዳንቺ ከእህተማርያም ወጥተው ወደትክክለኛ እንዲመለሱ ።ይህቺ ሴትዮ ለህግ ማቅረብ ነው በማስረጃ በወንጀል መጠየቅ አለባት
እግዚአብሔር እንኳንም ማረሽ እኳንም እድሜ ሰጠሽ ለንሰሀም አበቃሽ
ፈር ቀዳጅዋ የስላሴ ባሪያ እስከመጨረሻው ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤🙏🤲🤲
እግዚኦ የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ደም ያቃጥላችሁ አይይይይይ አንችም ስትዘባርቂ ኑረሽ አሁንም በትክክለኛው መንገድ ንስሀ ግቢ።😮😮😮
በብዙ ሀገርች የሚከተላቸውን ሰዎች እራሳቸውን እንዲያጠፉ አሁን በቅርብ እንኳን በኬንያ የሆነውን ማየት በቂ ነው ብዙ ወንጀሎችን የሚፈፀሙት በእምነት ስም ነው ሰዎቹ ጤነኛ ይመስላሉ ሲታዮ ነገር ግን የአይምሮ ህመምተኛ ናቸው ።
የኬንያው ጉዳይ ሁሌም ከአይምሮይ አይጠፋም ግን እንደ ቀን ይህንን ኢትዩጵያ ውስጥ እናይዋለን
አንኳን አግዚአብሔር ከሰጣን ቤት አወጣሺ ፡ ሴትዮዋ ሰጣን ናት።፡
Saytanim..melekim ayidelchim.Saw nat.
ባህሯ ጀግና በርችልንን
አህተ ማሪያም የሚለውን ስሟን እቃወማለሁ እሷ ስንዱ ናት ይች የእመብረሃን ስም ሊጠራባት አይገባትም ይች መጥፎ ።
ሰው እንዴት በተራ ሴት ይመራል ምን አይነት አዕምሮ ነው እሷን የሚከተል ??????
ወደው አይደለም የመናፍስቱ መሳሳብ ነው ስንዱ ላይ ያለው መንፈስ በጣም አደገኛ ነው ስለዚህ ከገቡ ፍርሀት እየለቀቀ አስሮ ያስቀምጣቸዋል ለዚህም ነው ጊዜ የሚፈጅባቸው ሰው ያስፈልጋቸዋል ፀበል የሚወስዳቸው ስለዚህ ከቻላችሁ የሚወጡበትን ነገር አግዟቸው።
እባካችሁ ቤተሰቦቼ ከዚህች እህታችን ጋር አገናኙኝ የሰው ሐገር ስልችት ነው ያለኝ በእውነት 😥😥😥
እግዚአብሔር ይርዳሸ እችን ክፉ ሴት ማጋለጥ ቀላል ነገር አደለም። የበጎአድራጎት ሰራሸንም እግዚአብሔር ይባርክልሸ እመቤቴ ቀድማ ትቁምልሸ አሜን
አሜን አሜን
የትኛዋ እመቤት ናት ለእንደዚ ያለ ክፋት እና ዲያቢሎሳዊ ግብር የምትቆምላት በነፈሰ ሁሉ አትንፈሱ ቆም በማለት አስተውሉ
ሮቤል ስንዱን ፕሮግራም እንደሰራህበት ሁሉ 1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ስለተበደረው ጳጳስ ፕሮግራም ሰርተህ አሳየን?
ምን ዋጋ አለው ዛሬ የውራል ነገ ይረሳል ።።።ህግ በይዘው ጥሩ ነበር ይህ ትልቅ ወንጀል ነው በሌላው ሀገር ።።ኢትዮጵያ በገደል በድፈረ ቀላል ሰለሆነ ማንም የሚሰማ የለም አትድከሙ 😢 እሷ ከጥልቁ መንፈሰ ጋር ነው የምትኖረው ፀበል ቢወሰዷት ።።።
በጣም እኮ ይገርማል
ህጉን በጉቦ ታሸንፈዋለች
@martabaru1841 እውነት ነው 😪
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ
እግዚአብሔር ደግሞ ያቺን ሄራንን ያስብ ከነወንድምዋ እሱ ከዩኒቨርስቲ ወጥቶ እስዋ ከእቴቴ ወተት ፋብሪካ ስራዋ ወጥታ እስዋ ጋር ነች እቺ ቀይዋ ያለእስዋ አትንቀሳቀስም እህተሰይጣን። ሄራን ንቂ
OMG God bless u sister hope u gonna save those people 🙏can u please do something please 🙏
እግዚያብሄር ይስጥሺ ሰው የሚበረታታ ሰው መልካም ሰው ነው
እህተ ማርያም መቀመቅ ነው መውረድ ያለባት
ጠላቷ መቀመቅ ይዉረድ
እቺን የአህምሮ ህመምተኛ ሲጀመር ለምን ተከተላላቹ ለዚህም ነው የሰው መሳቂያ የሆናችውት የእብዶች ማህበር እናንተን ብለው ባለማህበር😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
እህተ ማርያም ስንዱ ጠንቋይ ነች
" እውነትና ንጋት እያደረ ይጠራል " ።
እኔ ትዝ ይለኛል አንድ ጊዜ እራስዋ ስንዱ ቀሚስ ለብሼ ተሰብቄ ጭፈራ ቤት መሄድና ሰውን ማጋለጥ እፈልጋለሁ ብላለች፣ ልክ ነሽ ሰዶማዊያንን አጋልጣለሁ ስትል ሰምቻለሁ
እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ እሷ ግን በህግ መጠየቅ አለባት
There is No justice in Ethiopia.
አገር. መበተን. የአገሪቷን. ባህል. ሀይማኖት. መስመር. ማሳት.ነው. የያዘችው እንደከብት. መንጋ. ተሰብስበው. እርስ. በርስ. መሳረርይሄ. የጥልቁ. መንፈስ. አሰራር ነው
በዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ምህረት እና ቸርነት ይደንቀኛል! አንቺራሱ ጤናሽ ያጠራጥረኛል !
ለምን? አሁን እኮ ነፃ ወጥታለች
ሲጀመር መፀለይ መስገድ የፈለገ ቤተክርስቲያን ከቤተክርስቲያን መልስ ከቤቱ ይፀልይ እንጂ እሷ ቤት እየሄዳችሁ ስትሳለሙ ነው ነገሩ የቀረ😂😂
ለመጀመርያ ግዜ በእውቀት የተቻቻት ምርጥ ልጅ❤
በእውቀትማ እውነቱን ለመነጋገስ አባቶችስ ትጋብዘው መች ቀረቡ የሚያሣምን እውነት ስለሌላቸው ነው የበሀይሎ ልፍለፋ ለስድብ ተከፍሎት የሀስት ስክሪፕቱን አጥንታ የቀረበችበት ድራማ ነው።
@@egGg-p7j እስካሁን ብዙዎች የተለያዩ ሚድያዎች ላይ ቀርበው እንቶፈንቶውን ነበር ሲሉ የነበረው እቺ ልጅ ግን ስክሪብት ተሰጥቷት ነው የሚለውን የሰነፍ በትርህን ትተህ ሀሳቧን በሀሳብ ሞግታት ይህ ነው እውነታው።
@@nebiyoumelisie309 ለስድቧ የስድብ ምላሽ አልሠጥም እምነቴም አይፈቅድልኝም ልብወለዱ አንድም ጭብጥ ስለሌለው ውድቅ አድርጌዋለሁ እርስዋ ከቀባጠረችው የሀስት ወሬ መኸል ጥያቄ ካለህ እመልስልሀለሁ።
እቺ ሀገር እነ ፓስተር ዮናታን እዩ ጩፋ የመሳሰሉትን ኦርቶዶክስ ላይ ሙስሊሙ ላይ እንደፈለጉ አፋቸውን የሚከፍቱ በምን ሂሳብ ነው እህተ ማርያምን በወንጀል የሚጠይቅ አካል ንገሩኝ እስኪ
እኔእኮየሚገርመኝ የማንምዱርዬ በተዋህዶ ውስጥ ነውየሚነግዱት እራሳቸውንችለው አይነግድም
እግዚአብሔር ን የያዘ መሽነፍ መድከም አያውቅም በርች እህቴ
እውነትም እህተሰይጣን። ትክክለኛ ስም።
እግዚአብሔር እውነተኛ ፍርድ ይስጥ ሰው የፈለገውን መከተል ማምለክ ይችላል እኔን የገረመኝ በዚህም ከዚህ በፊት የቀረቡትም ቡጨቃ ማስፈራራት የስነ ልቦና ጫና ነው እንደሰማሁት ከሆነ ክርስቲያን ሰውን አይንቅም አያንቋሽም ሀሰትን አይናገርም አንቺ አሁን ከወጣሽ አራት አመቴ ነው ብለሻል በአዲስ መቅረብ የፈለግሽበት አላማ ምንድን ነው አልተማርኩበትም
አብርሃም ጋንጩር መልእክት ልኮብኝ
ኣጋንንት የሚያወራው በሰው ድክመት ሲኖር ነው @@BehailuaFilate
ተደራጅታ ብር ፍለጋ ነው የወጣችው አሁን።
እያንዳንድ አንድ ቀን ስትነቃ መለስ ብለህ ተመልክተህ ትማርበታለህ
ሚስጥራችሁን ጉዳችሁን ዘረገፈችዋ 😂😂😂😂
በስደት ያለነው መልክቱን ሰምተን እውነቱን አውቀን እንጂ የገባነው እንደናንተ በድፍን ጥላቻ አይደለም የገባነው
መልካም ድንቁርና
ምን የመሠለ የተማረ አሜሪካን ይኖር የነበረ የቀድሞ የሥራ ባልደረባዬ እንዴትስ ሆኖ እጃቸው ላይ እንደወደቀ አላወኩም ደንበኛ ደጋፊያቸው ነበር መጨረሻው ግን ሞት ሆነ😭 ይቺኛዋ ታውቀዋለች ለፀበል አገርቤት ሂዶ በነበረ ጊዜ እስከህልፈቱ ድረስ አብራው ነበረች:: እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏
እነዚህ ሰዎች እኮ ወደውና ፈቅደው ነው እሷጋ የሄዱት ከጅምሩ እኮ አጭበርባሪና የ666 እባል መሆኗ መንግሥት ያውቃል ደግሞም የመንግስት ደጋፊ ናት ባትሆንማ እስከአሁን አያስቀምጣትም ነበር
ጎበዝ አግዛበር መርጦሻል❤❤❤❤❤
ይህች ልጅ ቆይታለች ከወጣች ወደ አራት አመት ሞልቷታል
አመሰግናለሁ❤
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ እውነት ነው
@@የቤላ አሁን ተደራጅተው የስም ማጥፋት ዘመቻ መጀመሩ ነው ፍርዱን እና ቅጣቱን ከእውነተኛው ዳኛ ከመድሐኒያለም ያገኙታል።
እግዚአብሔር የመረጠው በሐሰት አይመሰክርም ስይጣኑ መርጧታል በል ንግግርዋ ሁሉ የመንፈሳዊ አንደበት አይደለም።
ወይኔ እግዚአብሔር ይመስገን መልክሽም ተመለሰ አገርምም ልቦና ሰጣቸው የሰው ተከታዮች በሙሉ
ግን ምን ያህል የዋህ ብትሆኑ ነው ይቺን እብድ የተከተላችሁት😢
ስለ ጃክሊን መረጃ ከፈለግሽ እንሰጥሻለን
ሀገራችን በረከት ያጣችው ጦርነት የተባባሰ ፍቅር የጠፋ ሞት የበዛው ታማሚ የበዛው 😢 እሷ ከመጣችብን በኋላ ነው 😢 ስራዋ ይፍረስ ሰላቢ
@@Menbitub ንስሀ አትግቢና አሁንም ተራገሚ
እኔ የምልህ ዳቆን የዝናሽ የክሱ መጥሪያ ለመቼ ነው ለማንኞውም ሰትሰጣት
እቺ የሰይጣን አገልጋይ ምን ፀጋ አላት እናነው እሷጋ ያለው ፀጋ የሉሲፈር ፀጋ ነው ከዚሁ ያድነን ከእንደዚህ አይነት መንፈስም አምላክ ይጠብቀን
ይገርማል እኮ ኤርትራውያንን በስነልቦና በልታቸዋለች በአለም ላይ ስለሚሰቃዩ
የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ ሲጨልምበት!ይገርማል!እባካችሁ መዳን በተሰቀለው በእ/ር ልጅበኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።።።።
እግዚአብሔር ከምድር ያጥፋሸ
ወደዳችሁም ጠላችሁም ንግስት ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ እወነት የሚያውርት መጣእሁ አልመጣ"ች"ሁ አያስ"ጨ"ንቀንም
ኧረ የ አጭቤዋ የሰንዱ ካዳሚ 😂😂😂😂😂
ዘሠላቢ
መፈሱ በደብ ገብቶልቫል
Tenkewqyeee yee senedu kadame
ቅናትን ምቀኝነትን ተንኮልን እግዚአብሔር በጣም ይፀየፋቸዋል
ሐበሻ በሃይማኖት ሰለሚታለል ማንም አዲስ ሃይማኖት ይዞ እየመጣ ይጫወቱበታል
ለምን ለአሜሪካን ኤንበሲ አታመለክቱም በተለይ ዜጋ ከሆኑ የአሜሪካን መንግሰት አንጠለጥሎ ነዉ የሚወሰዳች እባካችሁ ድረሱላቸዉ
@@tsehaylemago5653 አሜሪካ ሲባል አይን(ሽ ለምን ፍጥጥ ይላል🤔
ሰሞኑን ምንድነው ከዚም ከዛም ተነሳቹ ምን ተፈጥሮ ነው?ግን ደሞ ምን ፍሬ ያለው ነገር አታወሩ !የመጣቹት በብዛት አሜት እና ቅናት ነው የሚታየው!እስቲ ለምታወሩት ነገር ማስረጃ ስጡን አሳማኝ ነገር ንገሩን ለእውነት ከቆማቹ
በምን ይግባሽ የሰው አምላኪ አጋንንት በፖሊስ እጅ ሲደርስ ማስረጃ ይሰበሰባል ብቻ ለዛ ያብቃን። ነገር ግን እኔ እህተ ማርያም አደንቃታለሁ ስንት ደካማ ፍጡራን ሰለሚያመልካት
@duliti7133 እየወጣቹ ከመለፍለፍ ። ከመዛት ። ከምቀኝነት። ከአሜት ። ይልቅ አድርጉና አሳዩን እውነት ካላቹ አውጡና አሳዩን ። በየሚዲያው እየወጣቹ ስላወራቹ ምንም አታመጡም ደም እውነትና አሜት አንድላይ አይሄድም።
@@duliti7133; abooo ehetee matiam atebelewat, ehetee seytan nate esewa
የናተን የመደናበር ጥፋት ወደቤተክርስትያን አታምጡ እዛዉ ቻሉ እየተደናበራችሁ የገባችሁ ስትመለሱ ቤተክርስቲያንን ለመተቸት አትጋጋጡ ወዳችሁ ነዉ የገባችሁ ተሳስተናል ብላችሁ መመለስ ነዉገዳም ቢራ ሲገባ አላየሽም ሙዝ ብቻ ተበልቶ የሚኖርበት ገዳም የተነከረ ሽንብራ ብቻ ተበልቶ የሚዋልበት ገዳም አለ የናተን ጥፋት ለመሸፈን ቤተክርስቲያንና ገዳም ላይ አፋችሁን አትክፈቱ
አረ ሮቤል ፍታን አርዓያን ስታቀርብልን አልነበር እንዴ ከመቼው ይሔን የማይመጥንህን ነገር ጀመርክ
በሐይሏ እንዃን ደህና መጣሸ ጎበዟ እህቴ በርች !!!!!
I AM HAPPY TO SEE YOU ROBELE I SUBSCRIBE ❤👍🙏💯
ምን አቃጠለሽ ስለ ያዘው መኪና አንቺ፡ እል ሰ ጠሽውም ውሽት ብቻ፡ ምንም ቁም ነገር የለው ወሬ ብቻ ጥቅም ሰላጣሽ ነው የወጣሽው ስርዓቱን መፈጸም ሲሲያቅታቸው ማድያ ላይ ወተው የቅራራሉ፡ ነውረኛ ሁላ
ትክክል። እዉነት መዉጣቱ አይቀርም። ፈጣሪን የሚያገለግሉ ይችን ምድር በመከራ በመሰደብ በመጠላት በመሳደድ ነዉ የሚያልᎉት። ፍሪያቸዉ ግን ለብዙ ትዉልድ ይተርፋል።
አሷ እኮ ዛሬ አይደለም ገና ከእንግሊዝ መጣች ማርያም ልካኝ ነው ስትል ጳጳስ ስትሳደብ መንግስት ስትሳደብ ማን ዞር ብሎ አያት አቤቱ ጌታዬ ሆይ እኔ አንድም ቀን አትዋጥልኝም ነበር ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ ገና እኔ ክርስቶስ ነኝ ብል ይመጣል መመርመር የማነው ??
እኔም እንደዚህ አይነት ነገር በፍጹም አልወድም
ቤተክርስቲያን እያለ የሰው ቤት ምን አስኬዳችሁ ለእምነት ከሆነ መፅሀፍ ቅዱስ አታነቡም አባቶች አጠይቁም እዚህ እየመጣችሁ አታልቅሱብን
ራሔሎ የሚባል መንፈስ አጋንንት ከአለባት ሰዉ ጋር ስትበይ ስጠጭ ቆይተሽ አሁን ሰዉን ማማት ፣ንስሐ ግቢ
እህተማሪያም እሷን መክሰስ ጊዜ ማጥፋት አያስፈልግም ስንቱ ንፁሃን ከቤቱ ታፍኖ ይወሰድ የለ ይቺ የትዉልድ ጠንቅ ማስወገድ ነዉ የሚያስፈልገዉ የፈረንጂ ተላላኪ ናት ብትታሰር ነገ ትፈታለች ህይወታቸዉን እንደቀማቻቸዉ ምስኪኖች ይችን አረመኔ የሰዉ ደም መጣጭ ከምድረገፅ ማጥፋት ብቻ ነዉ መፍቴዉ!!
ወይ ዘንድሮ ቀን ሲጥል እንደዚህ ነው በመጀመሪያ ደረጃ ሲኖዲዮሱ ሊከሳት ይገባ ነበር
የትኛው ሲኖዶስ እነሱ ባይብሱ የነሱ መንዘላዘል መሰለኝ እንዲ አይነቷን ዳቢሎስ መጫወቻ የሆነው እምነታችን እግዛብሔር ይርዳቸው🙏
የልብ ልብ አግኝታ የምትጨማለቀው ሲኖዶሱ ዝም ስላላት ነው። እራሱ ሲኖዶሱም ተጠያቂ ሊሆን ይገባዋል በእውነት እኔ እዚህ ባለሁበት US ሁለት በቁርባን የተጋቡትን ወጣቶች ወንድየውን አትሆንህም ብላ አፋታዋለች። እርኩስ ናት ብዙ ህይወታቸውን ያጡ ሁሉ አሉ።
የትኛው ሲኖዶስ ምን አቅም ምን አፍ አለውና ነው የሚከሳት
@@eshetneshteklehaymanot9615ሥራ ፈት እንዲህ ያለ ቆሻሻ ሥራ የላትም የሀሰት ምስክር አይሁኑ አሉባልታ ለማንም አይሆንም
ከእሶ ጋር ውጡና እኔን አምልኩ ነው የምትይው ወይስ ምንድን ነው
ማናባሽ ሰይጣንተከትለሽየምታብጂ በትርፍራፊ ባባሻእምነትሽን የሸጥሽ
ስጋ ከበላሁ 6 አመት አለፈኝ ምንድነው የምታወራው ? ከመቶ 90%ቱ ስጋ የመብላት አቅም የለንም ። ስጋ እንብላስ ብንል ከየት አምጥተን እንበላለን ። አንድ በሬ 120,000ሺ ገዝተን እንበላለን ? የ10 አመት ደሞዛችንን በሬ ላይ እናውላለን ። በዚህ ከቀጠለ ሽሮም ያሰጋል ።ምድረ ለፍላፊ ሚዲያ ላይ ስትወጡ አስቡልን እንጂ ልክ መብላት አይደለም አይተን ስለማናውቀው ስጋ አታውሪ ። በዚህ ዘመን ቤተ መንግስት ማለፍ ይቀላል በስጋ ቤት በር ላይ ከማለፍ ። ሆይ ሆይ አለች አክስቴ ነፍሷን ይማረውና ።
ትሻል ትቼ ትብስን ማለት እናንተን ነው:: ከድጡ ወደ ማጡ:: ወላጆቹ የራሳቸው ጉዳይ የሚያሳዝኑት ልጆቹ ናቸው አሜሪካ ልጅን ያለ ትምህርት ማስቀረት ያስከስሳል ምን አይነት ድድብና ነው
Hulum yerasun kis yamokal ...woryachiew hulu aytafitim. Nu wode jesus ❤❤ jesus kristos keneger hulu yadinal nu danu
Where is the government
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ማንም የማይቀይርሽ ለዘለአለም ያለሽ ወደ ፊትም የምትኖሪ ኑሪልኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለሆንኩኝ የምኮራው ማፍረስ አትችሉም ግን ትፍጨረጨራላችሁ
ለየኤንባሲው ማሳወቅ ነው ለራስዋም ልጆች ለእንግሊዝ መንግስት ማሳወቅ ነው!
የእንግሊዝ ሴራ መስሎኝ የቤት ስራ ተሰጣት እየሰራች ነው ብሮ
እህቴ ጥያቄ አለኝ ፦ የእውነት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ከሆንሽ አባቶች ሴት ልጅ ቤተክርስቲያን ስትመጣ ትሸፋፈን ቀሚስ ትልበስ ከቀሚስም እሏዩዋ ላይ ጥብቅ ያላለ ፣ በጎን ቅድ ያለው አትልበስ የቅዱንም ትርጉም ጭምር አላስተማሩም ? ሲጀመር እኛ መች በትክክል የቤተክርስትያናችንን አስተምህሮ መቼ ሰምተን እናውቃለን ? እና እህቴ ማህበር መሰረታችሁ አልተስማማችሁም ተለያያችሁ አንቺንም እየጠረጠርኩሽ ነው አትፍሩ ከሷ ውጡ እና ወደኔ ኑ እያልሽ ነው ለሁላችሁም ልብ ይስጣችሁ አፍሽን ሞልተሽ አባቶች የማያስተምሩንን እሷ ስታስተምር አይቼ ሄድኩ ማለትሽ ያሳዝናል በእኛ የእምነት ድክመት የቤተክርስትያናችን አባቶች መወቀሳቸው ያሳዝናል 24 ሰአት ቆመው ቅዳሴው ፣ ማህሌቱ ፣ ንስሃ አስገብተው ማቁረባቸው በአጠቃላይ አገልግሎታቸውን በሴት ሰባኪ መካዱ የእውነት ያሳፍራል ። ትሰሚኛለሽ ዛሬ ሱሪ ለብሳ ቤተክርስቲያን የሄደች ወጣት በትክክል እየገባት ሲሄድ ሱሪ ትታ ቀሚስ ትለብሳለች ። ለእኔም ሆነ ኦርቶዶክስ ለሆነ በሙሉ ከእናተ መሃበር ይልቅ ሱሪ ለብሰው የሚመጡ ምዕመን ይበልጡብኛል ልክ ቀሚስ ለብሰን እንደምንሄደው ሁሉም ሲገባቸው ያኔ ቀሚሳቸውን ለብሰው ቤተክርስትያናቸውን ያገለግላሉ ስለራስሽ እንጂ ስለሰው አያገባሽም አንቺ ቤተክርስቲያን ሱሪ ለበሰች የቤተክርስቲያን ህግ አፈረሱ ያልሻቸው ዛሬ ብዙ ድህነት አግኝተዋል አንቺ ተሰናክለሽ አርብ እሮብሽን ጾም ሳትይ ግጥም አድርገሽ በልተሽ እግዚአብሔር የሾመውን ሰድበሽ መንገዱን ሳትሽ ሲጀመር ቤተክርስቲያን የምትሄጂው ለራስሽ ድህነት ሊሆን ይገባ ነበር ግን የሰው ሃጥያጥ ተሸክመሽ ወጣሽ አሁንም ገና መመለስ ይቀርሻል የራስሽን መሃበር የራስሽን ግሩፕ ለማጠንከር ነው አደባባይ የወጣሽው
She is hero! She is saying the truth. Please weak up brothers and sisters
የተበላ ስው የለም እግዚአብሔር ይፍርዳል ነገ አደበት ያዛል እውነት ብናውራ መልካም ነው
እግዚአብሔር እንደ እናንተ አይደለም እግዚአብሔር ፍረድልን ለማለት ያበቃሽ ነገር ምንድነው ?
We need GOD to intervene. Everything is going out of control
ደሞ እኮ ደፋሮች ሆነው ነው የሚወጡት ጥሬ ስጋ የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ እንጂ ኦርቶዶክስ የምትወቀስበት አይደልም ደሞስ ክልክል ነው እንዴ???
የእህተ ማርያም ተከታይ ነኝ እያላችሁ ሚዲያ ላይ ስትቀርቡ ለናንተ አፍራለሁ የጠንቋይ ተከታይ ሁላ እናት ቤተክርስትያንን ጥላችሁ የሄዳች ጡት ነካሾች ነገም ሌላ ጠንቋይ ሲመጣ ደሞ መሄዳችሁ አይቀር የሷን መጨረሻ ንስሀ ካልገባች ታያላችሁ
እባካችው ከእህተ ሤጣን መሀበር ውጡ
😂😂😂😂😂 እኔ ምለው አንዲት ሴትን ለማሰር ይሄ ሁሉ የዘፈን ዳርዳርታ ምንድነው ወይስ እንዲህ ያሉ በማህበረሰቡ ላይ ሃይማኖታዊ ዝርፍያ መፈፀምዋን 😢 ለፖሊስ ለዐቃቤ ህግና ለፍርድቤት ብቻ ሊሰጡት የሚገባ ቃልን በሚድያ ማወጅ እጅዋን አጣምራ እግሯን አስራ ቁጭ ብላ እህተማርያም የምትቀመጥ ይመስል እያንዳንዱ ወንጀልዋ አንድ አንድ ትልቅ የምርመራ ዶሤ ሊያሠናዳና ቅጣቱ በየአንዳንዱ ተበዳይ የሚደራጅ የወንጀል መዝገብ በተደራራቢ ክስ ምን ያህል አመታት እንደሚያስቀጣት ገንዘብዋን መዛ ጠበቆች ነገረ ፈጆች የህግ ባለሙያዎች አማክራና ዘክራ ካገር ፈርጥጣ እንድትወጣ አይነት አጀንዳ አድርጎ ፕሮግራም ሠርቶ ማቅረብ በተቃራኒው ወንጀለኛን መተባበርና መርዳት ከተጠያቂነት ማስመለጥ በራሱ የፕሮግራሙ አዘጋጆችን ሊያስጠይቅ ይችላል ሠብስባቹ ለሚዲያ ሳታበቁ እነዚህን ማስረጃና የሠው ምስክሮች ወደ ህግ አካል ውሰዱ እንደ ሙያተኛ ነው ምነግራችሁ … ሌላው ለእናቱ ኃጥያት ልጅዋን በአደባባይ መስደብ ማዋረድ ተገቢነት የለውም … የእርሱ ተጠያቂነት የቱ ላይ ነው … ሌላው የዚህ ሁሉ ኩነኔ ምክንያት ምንድነው ሺ አመት ሲከትልዋት ኖረው ዛሬ ለምን ??
ባለማወቅተዋህዶነኝብለ ሸወደቻቸው ታዲያ ይችን ሌባስላዋረዱ አንተምንአቃጠለክ ያንድሌባሴት ተቆርቋሪ ማንአረጋት
ግንእኮ ሄዳችሆባትእንጂ አልመጣችባችሁም።ሲቀጥል ቅድስትቤተክርስትያንም ምን አጎደላችባችሁ
አያድርስ ወዳጄ ከእቅፍህ አታውጣኝ ነው።
በሃይሏ ጀግና ነሽ በርቺ አብርሃሙ ስላሴዎች ያግዙሽ
በጣም ጎበዝ ናት
አሜን አሜን ሥላሴ ያበርቱን
@@BehailuaFilate ስልክሽን እባክሽ
😅😅😅😅😅😅 besak motku ewuren ewur yemerawal endie
@@Z-Medhen-u1r ስንዱ ኧንዴት አሳውራችዋለች የአንተስ የከፋ ነው መንፈሱ ከቤቱ ወለል በታች ታቦት ስላለ ኧያቃጠለህ ይሆን ኪኪኪኪኪኪ
ሰው. ተሰብስቦ. ያብዳል. የጠረፏ. ንግሰት. የምትባል. የጥልቁ. መናፍት. አለች. የሷ መንፈስ. እላይዋ ላይ. ሰፍሮ ነው. ሀይ ጰባይ. አታ. እምትላገገው.
አሁንምኮ ይሄን እየሰማ የሚሄድ አይጠፋም
Nobel good 👍 job
እኔኮ እዛ ሆናችሁ ዉጡ ስትባሉ ጭራሽ ትሳደባላችሁ ገፍትራ ስጥላችሁ ኦርቶዶክስ መቼም ይቅር ባይ ቤተክርስቲያን ናት የተሳደባችሁትን በር መልሳችሁ ትመጣላችሁ
እንደሶሪያው መሪ እንደ ሳዳት በሽር አይቀርም አይቀርም ስንዱ እህተ ማሪያም መንግሥት ያለ አንድ ጥያቄ አለኝ ምንድነው ህዝብ ዝም ያለው ዝም አንበል የፉት ያለ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም የህግ አካላት
አንቺ በምክንያት አልመች ብለሽ ስትወጪ ቤተክርስትያንን ለመውቀስ አትሞክር ሲጀመር ቤተክርስትያን አንዲት ነች እራስሽን ከጥፉቱ ነፃ ነኝ አትበይ ስላተመቸሽ እራስሽንእንደ ፃድግና በጏ ስራ እንደስራ እእትቁጠሪ
በየሚድያው አሎባልታውን ተያዩዛችሆታል
እላያቸዉ ላይ ያለዉ ነዉ የሚያንቀዠቅዣቸዉ። የትም አይደርሱም፣ እሷን የሚያስረሳ ይስጣቸዉ
ሠላም
እናንተ በቃ በውሸት መሀበር መሰረታቹ አደል
ምነው ይገርማል እንኴን እዚህ እውነተኞ ቦታ ይቅርና ትግስት ጠንቃይጋ ማህበር ተብሎ ተመሥርቶአል
ይህንን ቤተ ክርስቲያን አታስተምርም?ወሬ ስለምትወጂ ነዉ አሁንም ከስተትሽ ተማሪ ሰዉ ላይ እጅሽን አጠቁሚ ጠንቋያም እንደሆነች መጀመሪያም ታስታዉቃለች ምልክት የሚሻ ትዉልድ ብሏል መፅሀፉ ልብ ይስጠን ግለሰብ ከመከተል ያድነን::
ሰንዱ አንድቄታለው ሴት ሆና ይህሁሉ ማጭበርበራ ፓሰተሮች ብቻ ነውየሚጫወቱብንቀጥሉ ሴቶች ቢዝነሰ ነው እኔ ነገ እከፈታሰሁ😂
ዶላሩ ነው የምን አፍዝ አደንግዝ እመቤቴን ክደው የተዋህዶን ዶግማና ቀኖና ለማፋለስ ተከፍሏቸው በምድር ድሎታቸው ፈርመው አገራቸውን የሸጡ ባንዳዎች ናቸው ወገን መርምር እየተስተዋለ!
Adera ketay ehet mariam anedatihog . Geta yeredash
ለስለላማ ነው የገቡት እናውቃለን
የስንዱ ካዳሚ 😂😂😂😂
😂😂😂😂😅😢😢😢ሰው አትከተሉ የተረገመ ነው. የሰው አታምልኩ ተዉ ተዉ
@@የቤላ😂😂 ንግግራቸዉ እራሱ ያሴታዉቃሉ ካዳሚ ብቻ ሲያሳዝኑ
@@TinaChn-y1n በጣም ጭንቅላታቸውን ድፍን አርጋዋለች ኪኪኪኪ
እግዚአብሔር አይምሮቻችሁን ይክፈትላችሁ አንድ አሮጊት ትቀልድባችሁ ንቁ ...!
የሆነ ጊዜ ፀጉርሽን ተሸፍነሽ ታምሪ ነበር ለምን ሻሽሽን ጣልሽው?
Enkan egzabher awetash
ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ስለዚህ የእነሱ እሮሮና የይድረሱልን ጫጫታና ሚዲያጋ ወጥቶ እንዲህ ማውራት ዋጋ የለውም ትርፍ ትዝብት ነው
Sew geta eyesus kelelew kentu. Bado new😢wed geta nu❤
ሲጀመር ጥቅም ፈልጋችሁ ነው የኤዳችሁት እናንተ እህገ እና ስረዓቱን መጠበቅ ሲያቅታችሁ ስም ማጥፋት ዘመቻ ጀመራችሁ
እናተ ለግለስብ ዘምሩ
ሆዶ ንሰሀ ግቢ በስንዱ አጭቤ መጫወቻ አትሆኑ
በሀይሏ ይሄ ሁሉ የምትለፊው እውነትን ይዘሽ ቢሆን ኖሮ ብዬ በጣም ተመኘው።እግዚአብሔር ያቀደልሽን ህይወት ቀምሰሽው ነበር።ግን ጥሬ ስጋ ካልመጣልኝ ብለሽ ዘንዶውን በጥሬው እየላፍሽው ነው።በጣም ወፍረሻል።ተይ ውፍረት ጥሩ አይደለም።መዘዙን እያወቅሽ ? ውፍረት ለማንም አልበጀም።ምግብ ቀንሽ ቁመናሽ ተበላሸ እኮ
እስኪ ይቺ እምትለፈልፈውን አስረጂኝ የኦርቶዶክስ ገዳማት አባቶችን ነው ቢራ ይጠጣሉ እምትለው?
Y senidu menfes atelefilef. Begeta sem yetewegez yihun
ትክክል
እስከአሁን ዘብጥያ አልወረደችም
ይሄን ሁሉ ኮተታኮተት ትታችሁ ስለሀጢያታችሁ የተሰቀለዉን በሰማይም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ የሚፈርደዉን ኢየሱስ ክርስቶስን ብታመል ለነፍስም ለስጋም ረፍት ይሆናችኋል❤❤
እኔ የሚገርመኝ እሷን የሚከተሉ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢😢
የእግዚአብሔር ቃል እውቀት ማነስ ነው ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አይሁንልህ ተብሎ ተጽፏል
ኢቺ ሴትዬ የምድራችን መርገምት ናት እግዚአብሔር ይንቀላት እህቴ አቺን እግዚአብሔር እንኳን አስመለጠሽ
ምን አውቀሽ ነው የምትዘባርቂው
,አንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤትሽ ተመለሽ
ሮቤል በርታ ይህቺን አጋንንት ማጋለጥህን ቀጥል እህታችን በርቺ እግዚአብሔርን እንዳከበርሽው እሱም ያከብርሻል
ምን ዋጋ አለው ኧሷን ገራፊ ጠፍ ኧንጅ 😂😂😂😂
መብታ ነው የፈለገችውን ማምለክ ትችላለች ለምን ትገረፋለች @@የቤላ
@@nefisa በጋሀድ አጋንንትን ኧንጂ በኦርቶዶክሰ ሰም ማጭበርበር መነገድ ማሳት አይቻልም መብታቹ አጋንንትን ማምለክ ይሆናል የስንዱ ካዳሚ ገባህ
@@nefisa 😂 እንዴት ታሳፍራላችው
አሁን በአንተ ቤት አራዳ መሆንህ ነው? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።@@የቤላ
እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እንዳንቺ ከእህተማርያም ወጥተው ወደትክክለኛ እንዲመለሱ ።ይህቺ ሴትዮ ለህግ ማቅረብ ነው በማስረጃ በወንጀል መጠየቅ አለባት
እግዚአብሔር እንኳንም ማረሽ እኳንም እድሜ ሰጠሽ ለንሰሀም አበቃሽ
ፈር ቀዳጅዋ የስላሴ ባሪያ እስከመጨረሻው ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤🙏🤲🤲
እግዚኦ የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ደም ያቃጥላችሁ አይይይይይ አንችም ስትዘባርቂ ኑረሽ አሁንም በትክክለኛው መንገድ ንስሀ ግቢ።😮😮😮
በብዙ ሀገርች የሚከተላቸውን ሰዎች እራሳቸውን እንዲያጠፉ አሁን በቅርብ እንኳን በኬንያ የሆነውን ማየት በቂ ነው ብዙ ወንጀሎችን የሚፈፀሙት በእምነት ስም ነው ሰዎቹ ጤነኛ ይመስላሉ ሲታዮ ነገር ግን የአይምሮ ህመምተኛ ናቸው ።
የኬንያው ጉዳይ ሁሌም ከአይምሮይ አይጠፋም ግን እንደ ቀን ይህንን ኢትዩጵያ ውስጥ እናይዋለን
አንኳን አግዚአብሔር ከሰጣን ቤት አወጣሺ ፡ ሴትዮዋ ሰጣን ናት።፡
Saytanim..melekim ayidelchim.
Saw nat.
ባህሯ ጀግና በርችልንን
አህተ ማሪያም የሚለውን ስሟን እቃወማለሁ እሷ ስንዱ ናት ይች የእመብረሃን ስም ሊጠራባት አይገባትም ይች መጥፎ ።
ሰው እንዴት በተራ ሴት ይመራል ምን አይነት አዕምሮ ነው እሷን የሚከተል ??????
ወደው አይደለም የመናፍስቱ መሳሳብ ነው ስንዱ ላይ ያለው መንፈስ በጣም አደገኛ ነው ስለዚህ ከገቡ ፍርሀት እየለቀቀ አስሮ ያስቀምጣቸዋል ለዚህም ነው ጊዜ የሚፈጅባቸው ሰው ያስፈልጋቸዋል ፀበል የሚወስዳቸው ስለዚህ ከቻላችሁ የሚወጡበትን ነገር አግዟቸው።
እባካችሁ ቤተሰቦቼ ከዚህች እህታችን ጋር አገናኙኝ የሰው ሐገር ስልችት ነው ያለኝ በእውነት 😥😥😥
እግዚአብሔር ይርዳሸ እችን ክፉ ሴት ማጋለጥ ቀላል ነገር አደለም። የበጎአድራጎት ሰራሸንም እግዚአብሔር ይባርክልሸ እመቤቴ ቀድማ ትቁምልሸ አሜን
አሜን አሜን
የትኛዋ እመቤት ናት ለእንደዚ ያለ ክፋት እና ዲያቢሎሳዊ ግብር የምትቆምላት በነፈሰ ሁሉ አትንፈሱ ቆም በማለት አስተውሉ
ሮቤል ስንዱን ፕሮግራም እንደሰራህበት ሁሉ 1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ስለተበደረው ጳጳስ ፕሮግራም ሰርተህ አሳየን?
ምን ዋጋ አለው ዛሬ የውራል ነገ ይረሳል ።።።ህግ በይዘው ጥሩ ነበር ይህ ትልቅ ወንጀል ነው በሌላው ሀገር ።።ኢትዮጵያ በገደል በድፈረ ቀላል ሰለሆነ ማንም የሚሰማ የለም አትድከሙ 😢 እሷ ከጥልቁ መንፈሰ ጋር ነው የምትኖረው ፀበል ቢወሰዷት ።።።
በጣም እኮ ይገርማል
ህጉን በጉቦ ታሸንፈዋለች
@martabaru1841 እውነት ነው 😪
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ
እግዚአብሔር ደግሞ ያቺን ሄራንን ያስብ ከነወንድምዋ እሱ ከዩኒቨርስቲ ወጥቶ እስዋ ከእቴቴ ወተት ፋብሪካ ስራዋ ወጥታ እስዋ ጋር ነች እቺ ቀይዋ ያለእስዋ አትንቀሳቀስም እህተሰይጣን። ሄራን ንቂ
OMG God bless u sister hope u gonna save those people 🙏can u please do something please 🙏
እግዚያብሄር ይስጥሺ ሰው የሚበረታታ ሰው መልካም ሰው ነው
እህተ ማርያም መቀመቅ ነው መውረድ ያለባት
ጠላቷ መቀመቅ ይዉረድ
እቺን የአህምሮ ህመምተኛ ሲጀመር ለምን ተከተላላቹ ለዚህም ነው የሰው መሳቂያ የሆናችውት የእብዶች ማህበር እናንተን ብለው ባለማህበር😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
እህተ ማርያም ስንዱ ጠንቋይ ነች
" እውነትና ንጋት እያደረ ይጠራል " ።
እኔ ትዝ ይለኛል አንድ ጊዜ እራስዋ ስንዱ ቀሚስ ለብሼ ተሰብቄ ጭፈራ ቤት መሄድና ሰውን ማጋለጥ እፈልጋለሁ ብላለች፣ ልክ ነሽ ሰዶማዊያንን አጋልጣለሁ ስትል ሰምቻለሁ
እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ እሷ ግን በህግ መጠየቅ አለባት
There is No justice in Ethiopia.
አገር. መበተን. የአገሪቷን. ባህል. ሀይማኖት. መስመር. ማሳት.ነው. የያዘችው እንደከብት. መንጋ. ተሰብስበው. እርስ. በርስ. መሳረርይሄ. የጥልቁ. መንፈስ. አሰራር ነው
በዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ምህረት እና ቸርነት ይደንቀኛል! አንቺራሱ ጤናሽ ያጠራጥረኛል !
ለምን? አሁን እኮ ነፃ ወጥታለች
ሲጀመር መፀለይ መስገድ የፈለገ ቤተክርስቲያን ከቤተክርስቲያን መልስ ከቤቱ ይፀልይ እንጂ እሷ ቤት እየሄዳችሁ ስትሳለሙ ነው ነገሩ የቀረ😂😂
ለመጀመርያ ግዜ በእውቀት የተቻቻት ምርጥ ልጅ❤
በእውቀትማ እውነቱን ለመነጋገስ አባቶችስ ትጋብዘው መች ቀረቡ የሚያሣምን እውነት ስለሌላቸው ነው የበሀይሎ ልፍለፋ ለስድብ ተከፍሎት የሀስት ስክሪፕቱን አጥንታ የቀረበችበት ድራማ ነው።
@@egGg-p7j እስካሁን ብዙዎች የተለያዩ ሚድያዎች ላይ ቀርበው እንቶፈንቶውን ነበር ሲሉ የነበረው እቺ ልጅ ግን ስክሪብት ተሰጥቷት ነው የሚለውን የሰነፍ በትርህን ትተህ ሀሳቧን በሀሳብ ሞግታት ይህ ነው እውነታው።
@@nebiyoumelisie309 ለስድቧ የስድብ ምላሽ አልሠጥም እምነቴም አይፈቅድልኝም ልብወለዱ አንድም ጭብጥ ስለሌለው ውድቅ አድርጌዋለሁ እርስዋ ከቀባጠረችው የሀስት ወሬ መኸል ጥያቄ ካለህ እመልስልሀለሁ።
እቺ ሀገር እነ ፓስተር ዮናታን እዩ ጩፋ የመሳሰሉትን ኦርቶዶክስ ላይ ሙስሊሙ ላይ እንደፈለጉ አፋቸውን የሚከፍቱ በምን ሂሳብ ነው እህተ ማርያምን በወንጀል የሚጠይቅ አካል ንገሩኝ እስኪ
እኔእኮየሚገርመኝ የማንምዱርዬ በተዋህዶ ውስጥ ነውየሚነግዱት እራሳቸውንችለው አይነግድም
እግዚአብሔር ን የያዘ መሽነፍ መድከም አያውቅም በርች እህቴ
እውነትም እህተሰይጣን። ትክክለኛ ስም።
እግዚአብሔር እውነተኛ ፍርድ ይስጥ ሰው የፈለገውን መከተል ማምለክ ይችላል እኔን የገረመኝ በዚህም ከዚህ በፊት የቀረቡትም ቡጨቃ ማስፈራራት የስነ ልቦና ጫና ነው እንደሰማሁት ከሆነ ክርስቲያን ሰውን አይንቅም አያንቋሽም ሀሰትን አይናገርም አንቺ አሁን ከወጣሽ አራት አመቴ ነው ብለሻል በአዲስ መቅረብ የፈለግሽበት አላማ ምንድን ነው አልተማርኩበትም
አብርሃም ጋንጩር መልእክት ልኮብኝ
ኣጋንንት የሚያወራው በሰው ድክመት ሲኖር ነው @@BehailuaFilate
ተደራጅታ ብር ፍለጋ ነው የወጣችው አሁን።
እያንዳንድ አንድ ቀን ስትነቃ መለስ ብለህ ተመልክተህ ትማርበታለህ
ሚስጥራችሁን ጉዳችሁን ዘረገፈችዋ 😂😂😂😂
በስደት ያለነው መልክቱን ሰምተን እውነቱን አውቀን እንጂ የገባነው እንደናንተ በድፍን ጥላቻ አይደለም የገባነው
መልካም ድንቁርና
ምን የመሠለ የተማረ አሜሪካን ይኖር የነበረ የቀድሞ የሥራ ባልደረባዬ እንዴትስ ሆኖ እጃቸው ላይ እንደወደቀ አላወኩም ደንበኛ ደጋፊያቸው ነበር መጨረሻው ግን ሞት ሆነ😭 ይቺኛዋ ታውቀዋለች ለፀበል አገርቤት ሂዶ በነበረ ጊዜ እስከህልፈቱ ድረስ አብራው ነበረች:: እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏
እነዚህ ሰዎች እኮ ወደውና ፈቅደው ነው እሷጋ የሄዱት ከጅምሩ እኮ አጭበርባሪና የ666 እባል መሆኗ መንግሥት ያውቃል ደግሞም የመንግስት ደጋፊ ናት ባትሆንማ እስከአሁን አያስቀምጣትም ነበር
ጎበዝ አግዛበር መርጦሻል❤❤❤❤❤
ይህች ልጅ ቆይታለች ከወጣች ወደ አራት አመት ሞልቷታል
አመሰግናለሁ❤
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
እውነት ነው
@@የቤላ አሁን ተደራጅተው የስም ማጥፋት ዘመቻ መጀመሩ ነው ፍርዱን እና ቅጣቱን ከእውነተኛው ዳኛ ከመድሐኒያለም ያገኙታል።
እግዚአብሔር የመረጠው በሐሰት አይመሰክርም ስይጣኑ መርጧታል በል ንግግርዋ ሁሉ የመንፈሳዊ አንደበት አይደለም።
ወይኔ እግዚአብሔር ይመስገን መልክሽም ተመለሰ አገርምም ልቦና ሰጣቸው የሰው ተከታዮች በሙሉ
ግን ምን ያህል የዋህ ብትሆኑ ነው ይቺን እብድ የተከተላችሁት😢
ስለ ጃክሊን መረጃ ከፈለግሽ እንሰጥሻለን
ሀገራችን በረከት ያጣችው ጦርነት የተባባሰ ፍቅር የጠፋ ሞት የበዛው ታማሚ የበዛው 😢 እሷ ከመጣችብን በኋላ ነው 😢 ስራዋ ይፍረስ ሰላቢ
@@Menbitub ንስሀ አትግቢና አሁንም ተራገሚ
እኔ የምልህ ዳቆን የዝናሽ የክሱ መጥሪያ ለመቼ ነው ለማንኞውም ሰትሰጣት
እቺ የሰይጣን አገልጋይ ምን ፀጋ አላት እናነው እሷጋ ያለው ፀጋ የሉሲፈር ፀጋ ነው ከዚሁ ያድነን ከእንደዚህ አይነት መንፈስም አምላክ ይጠብቀን
ይገርማል እኮ ኤርትራውያንን በስነልቦና በልታቸዋለች በአለም ላይ ስለሚሰቃዩ
የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ ሲጨልምበት!ይገርማል!እባካችሁ መዳን በተሰቀለው በእ/ር ልጅበኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።።።።
እግዚአብሔር ከምድር ያጥፋሸ
ወደዳችሁም ጠላችሁም ንግስት ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ እወነት የሚያውርት መጣእሁ አልመጣ"ች"ሁ አያስ"ጨ"ንቀንም
ኧረ የ አጭቤዋ የሰንዱ ካዳሚ 😂😂😂😂😂
ዘሠላቢ
መፈሱ በደብ ገብቶልቫል
Tenkewqyeee yee senedu kadame
ቅናትን ምቀኝነትን ተንኮልን እግዚአብሔር በጣም ይፀየፋቸዋል
ሐበሻ በሃይማኖት ሰለሚታለል ማንም አዲስ ሃይማኖት ይዞ እየመጣ ይጫወቱበታል
ለምን ለአሜሪካን ኤንበሲ አታመለክቱም በተለይ ዜጋ ከሆኑ የአሜሪካን መንግሰት አንጠለጥሎ ነዉ የሚወሰዳች እባካችሁ ድረሱላቸዉ
@@tsehaylemago5653 አሜሪካ ሲባል አይን(ሽ ለምን ፍጥጥ ይላል🤔
ሰሞኑን ምንድነው ከዚም ከዛም ተነሳቹ ምን ተፈጥሮ ነው?
ግን ደሞ ምን ፍሬ ያለው ነገር አታወሩ !
የመጣቹት በብዛት አሜት እና ቅናት ነው የሚታየው!
እስቲ ለምታወሩት ነገር ማስረጃ ስጡን አሳማኝ ነገር ንገሩን ለእውነት ከቆማቹ
በምን ይግባሽ የሰው አምላኪ አጋንንት በፖሊስ እጅ ሲደርስ ማስረጃ ይሰበሰባል ብቻ ለዛ ያብቃን። ነገር ግን እኔ እህተ ማርያም አደንቃታለሁ ስንት ደካማ ፍጡራን ሰለሚያመልካት
@duliti7133 እየወጣቹ ከመለፍለፍ ። ከመዛት ። ከምቀኝነት። ከአሜት ። ይልቅ አድርጉና አሳዩን እውነት ካላቹ አውጡና አሳዩን ። በየሚዲያው እየወጣቹ ስላወራቹ ምንም አታመጡም ደም እውነትና አሜት አንድላይ አይሄድም።
@@duliti7133; abooo ehetee matiam atebelewat, ehetee seytan nate esewa
የናተን የመደናበር ጥፋት ወደቤተክርስትያን አታምጡ እዛዉ ቻሉ እየተደናበራችሁ የገባችሁ ስትመለሱ ቤተክርስቲያንን ለመተቸት አትጋጋጡ ወዳችሁ ነዉ የገባችሁ ተሳስተናል ብላችሁ መመለስ ነዉ
ገዳም ቢራ ሲገባ አላየሽም ሙዝ ብቻ ተበልቶ የሚኖርበት ገዳም የተነከረ ሽንብራ ብቻ ተበልቶ የሚዋልበት ገዳም አለ የናተን ጥፋት ለመሸፈን ቤተክርስቲያንና ገዳም ላይ አፋችሁን አትክፈቱ
አረ ሮቤል ፍታን አርዓያን ስታቀርብልን አልነበር እንዴ ከመቼው ይሔን የማይመጥንህን ነገር ጀመርክ
በሐይሏ እንዃን ደህና መጣሸ ጎበዟ እህቴ በርች !!!!!
I AM HAPPY TO SEE YOU ROBELE I SUBSCRIBE ❤👍🙏💯
ምን አቃጠለሽ ስለ ያዘው መኪና አንቺ፡ እል ሰ ጠሽውም ውሽት ብቻ፡ ምንም ቁም ነገር የለው ወሬ ብቻ ጥቅም ሰላጣሽ ነው የወጣሽው ስርዓቱን መፈጸም ሲሲያቅታቸው ማድያ ላይ ወተው የቅራራሉ፡ ነውረኛ ሁላ
ትክክል። እዉነት መዉጣቱ አይቀርም። ፈጣሪን የሚያገለግሉ ይችን ምድር በመከራ በመሰደብ በመጠላት በመሳደድ ነዉ የሚያልᎉት። ፍሪያቸዉ ግን ለብዙ ትዉልድ ይተርፋል።
አሷ እኮ ዛሬ አይደለም ገና ከእንግሊዝ መጣች ማርያም ልካኝ ነው ስትል ጳጳስ ስትሳደብ መንግስት ስትሳደብ ማን ዞር ብሎ አያት አቤቱ ጌታዬ ሆይ እኔ አንድም ቀን አትዋጥልኝም ነበር ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ ገና እኔ ክርስቶስ ነኝ ብል ይመጣል መመርመር የማነው ??
እኔም እንደዚህ አይነት ነገር በፍጹም አልወድም
ቤተክርስቲያን እያለ የሰው ቤት ምን አስኬዳችሁ ለእምነት ከሆነ መፅሀፍ ቅዱስ አታነቡም አባቶች አጠይቁም እዚህ እየመጣችሁ አታልቅሱብን
ራሔሎ የሚባል መንፈስ አጋንንት ከአለባት ሰዉ ጋር ስትበይ ስጠጭ ቆይተሽ አሁን ሰዉን ማማት ፣ንስሐ ግቢ
እህተማሪያም እሷን መክሰስ ጊዜ ማጥፋት አያስፈልግም ስንቱ ንፁሃን ከቤቱ ታፍኖ ይወሰድ የለ ይቺ የትዉልድ ጠንቅ ማስወገድ ነዉ የሚያስፈልገዉ የፈረንጂ ተላላኪ ናት ብትታሰር ነገ ትፈታለች ህይወታቸዉን እንደቀማቻቸዉ ምስኪኖች ይችን አረመኔ የሰዉ ደም መጣጭ ከምድረገፅ ማጥፋት ብቻ ነዉ መፍቴዉ!!
ወይ ዘንድሮ ቀን ሲጥል እንደዚህ ነው በመጀመሪያ ደረጃ ሲኖዲዮሱ ሊከሳት ይገባ ነበር
የትኛው ሲኖዶስ እነሱ ባይብሱ የነሱ መንዘላዘል መሰለኝ እንዲ አይነቷን ዳቢሎስ መጫወቻ የሆነው እምነታችን እግዛብሔር ይርዳቸው🙏
የልብ ልብ አግኝታ የምትጨማለቀው ሲኖዶሱ ዝም ስላላት ነው። እራሱ ሲኖዶሱም ተጠያቂ ሊሆን ይገባዋል በእውነት እኔ እዚህ ባለሁበት US ሁለት በቁርባን የተጋቡትን ወጣቶች ወንድየውን አትሆንህም ብላ አፋታዋለች። እርኩስ ናት ብዙ ህይወታቸውን ያጡ ሁሉ አሉ።
የትኛው ሲኖዶስ ምን አቅም ምን አፍ አለውና ነው የሚከሳት
@@eshetneshteklehaymanot9615ሥራ ፈት እንዲህ ያለ ቆሻሻ ሥራ የላትም የሀሰት ምስክር አይሁኑ አሉባልታ ለማንም አይሆንም
ከእሶ ጋር ውጡና እኔን አምልኩ ነው የምትይው ወይስ ምንድን ነው
ማናባሽ ሰይጣንተከትለሽየምታብጂ በትርፍራፊ ባባሻእምነትሽን የሸጥሽ
ስጋ ከበላሁ 6 አመት አለፈኝ ምንድነው የምታወራው ? ከመቶ 90%ቱ ስጋ የመብላት አቅም የለንም ። ስጋ እንብላስ ብንል ከየት አምጥተን እንበላለን ። አንድ በሬ 120,000ሺ ገዝተን እንበላለን ? የ10 አመት ደሞዛችንን በሬ ላይ እናውላለን ። በዚህ ከቀጠለ ሽሮም ያሰጋል ።ምድረ ለፍላፊ ሚዲያ ላይ ስትወጡ አስቡልን እንጂ ልክ መብላት አይደለም አይተን ስለማናውቀው ስጋ አታውሪ ። በዚህ ዘመን ቤተ መንግስት ማለፍ ይቀላል በስጋ ቤት በር ላይ ከማለፍ ። ሆይ ሆይ አለች አክስቴ ነፍሷን ይማረውና ።
ትሻል ትቼ ትብስን ማለት እናንተን ነው:: ከድጡ ወደ ማጡ:: ወላጆቹ የራሳቸው ጉዳይ የሚያሳዝኑት ልጆቹ ናቸው አሜሪካ ልጅን ያለ ትምህርት ማስቀረት ያስከስሳል ምን አይነት ድድብና ነው
Hulum yerasun kis yamokal ...woryachiew hulu aytafitim. Nu wode jesus ❤❤ jesus kristos keneger hulu yadinal nu danu
Where is the government
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ማንም የማይቀይርሽ ለዘለአለም ያለሽ ወደ ፊትም የምትኖሪ ኑሪልኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለሆንኩኝ የምኮራው ማፍረስ አትችሉም ግን ትፍጨረጨራላችሁ
ለየኤንባሲው ማሳወቅ ነው ለራስዋም ልጆች ለእንግሊዝ መንግስት ማሳወቅ ነው!
የእንግሊዝ ሴራ መስሎኝ የቤት ስራ ተሰጣት እየሰራች ነው ብሮ
እህቴ ጥያቄ አለኝ ፦ የእውነት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ከሆንሽ አባቶች ሴት ልጅ ቤተክርስቲያን ስትመጣ ትሸፋፈን ቀሚስ ትልበስ ከቀሚስም እሏዩዋ ላይ ጥብቅ ያላለ ፣ በጎን ቅድ ያለው አትልበስ የቅዱንም ትርጉም ጭምር አላስተማሩም ? ሲጀመር እኛ መች በትክክል የቤተክርስትያናችንን አስተምህሮ መቼ ሰምተን እናውቃለን ? እና እህቴ ማህበር መሰረታችሁ አልተስማማችሁም ተለያያችሁ አንቺንም እየጠረጠርኩሽ ነው አትፍሩ ከሷ ውጡ እና ወደኔ ኑ እያልሽ ነው ለሁላችሁም ልብ ይስጣችሁ አፍሽን ሞልተሽ አባቶች የማያስተምሩንን እሷ ስታስተምር አይቼ ሄድኩ ማለትሽ ያሳዝናል በእኛ የእምነት ድክመት የቤተክርስትያናችን አባቶች መወቀሳቸው ያሳዝናል 24 ሰአት ቆመው ቅዳሴው ፣ ማህሌቱ ፣ ንስሃ አስገብተው ማቁረባቸው በአጠቃላይ አገልግሎታቸውን በሴት ሰባኪ መካዱ የእውነት ያሳፍራል ። ትሰሚኛለሽ ዛሬ ሱሪ ለብሳ ቤተክርስቲያን የሄደች ወጣት በትክክል እየገባት ሲሄድ ሱሪ ትታ ቀሚስ ትለብሳለች ። ለእኔም ሆነ ኦርቶዶክስ ለሆነ በሙሉ ከእናተ መሃበር ይልቅ ሱሪ ለብሰው የሚመጡ ምዕመን ይበልጡብኛል ልክ ቀሚስ ለብሰን እንደምንሄደው ሁሉም ሲገባቸው ያኔ ቀሚሳቸውን ለብሰው ቤተክርስትያናቸውን ያገለግላሉ ስለራስሽ እንጂ ስለሰው አያገባሽም አንቺ ቤተክርስቲያን ሱሪ ለበሰች የቤተክርስቲያን ህግ አፈረሱ ያልሻቸው ዛሬ ብዙ ድህነት አግኝተዋል አንቺ ተሰናክለሽ አርብ እሮብሽን ጾም ሳትይ ግጥም አድርገሽ በልተሽ እግዚአብሔር የሾመውን ሰድበሽ መንገዱን ሳትሽ ሲጀመር ቤተክርስቲያን የምትሄጂው ለራስሽ ድህነት ሊሆን ይገባ ነበር ግን የሰው ሃጥያጥ ተሸክመሽ ወጣሽ አሁንም ገና መመለስ ይቀርሻል የራስሽን መሃበር የራስሽን ግሩፕ ለማጠንከር ነው አደባባይ የወጣሽው
She is hero! She is saying the truth. Please weak up brothers and sisters
የተበላ ስው የለም እግዚአብሔር ይፍርዳል ነገ አደበት ያዛል እውነት ብናውራ መልካም ነው
እግዚአብሔር እንደ እናንተ አይደለም እግዚአብሔር ፍረድልን ለማለት ያበቃሽ ነገር ምንድነው ?
We need GOD to intervene. Everything is going out of control
ደሞ እኮ ደፋሮች ሆነው ነው የሚወጡት ጥሬ ስጋ የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ እንጂ ኦርቶዶክስ የምትወቀስበት አይደልም ደሞስ ክልክል ነው እንዴ???
የእህተ ማርያም ተከታይ ነኝ እያላችሁ ሚዲያ ላይ ስትቀርቡ ለናንተ አፍራለሁ የጠንቋይ ተከታይ ሁላ እናት ቤተክርስትያንን ጥላችሁ የሄዳች ጡት ነካሾች ነገም ሌላ ጠንቋይ ሲመጣ ደሞ መሄዳችሁ አይቀር የሷን መጨረሻ ንስሀ ካልገባች ታያላችሁ
እባካችው ከእህተ ሤጣን መሀበር ውጡ
😂😂😂😂😂 እኔ ምለው አንዲት ሴትን ለማሰር ይሄ ሁሉ የዘፈን ዳርዳርታ ምንድነው ወይስ እንዲህ ያሉ በማህበረሰቡ ላይ ሃይማኖታዊ ዝርፍያ መፈፀምዋን 😢 ለፖሊስ ለዐቃቤ ህግና ለፍርድቤት ብቻ ሊሰጡት የሚገባ ቃልን በሚድያ ማወጅ እጅዋን አጣምራ እግሯን አስራ ቁጭ ብላ እህተማርያም የምትቀመጥ ይመስል እያንዳንዱ ወንጀልዋ አንድ አንድ ትልቅ የምርመራ ዶሤ ሊያሠናዳና ቅጣቱ በየአንዳንዱ ተበዳይ የሚደራጅ የወንጀል መዝገብ በተደራራቢ ክስ ምን ያህል አመታት እንደሚያስቀጣት ገንዘብዋን መዛ ጠበቆች ነገረ ፈጆች የህግ ባለሙያዎች አማክራና ዘክራ ካገር ፈርጥጣ እንድትወጣ አይነት አጀንዳ አድርጎ ፕሮግራም ሠርቶ ማቅረብ በተቃራኒው ወንጀለኛን መተባበርና መርዳት ከተጠያቂነት ማስመለጥ በራሱ የፕሮግራሙ አዘጋጆችን ሊያስጠይቅ ይችላል ሠብስባቹ ለሚዲያ ሳታበቁ እነዚህን ማስረጃና የሠው ምስክሮች ወደ ህግ አካል ውሰዱ እንደ ሙያተኛ ነው ምነግራችሁ … ሌላው ለእናቱ ኃጥያት ልጅዋን በአደባባይ መስደብ ማዋረድ ተገቢነት የለውም … የእርሱ ተጠያቂነት የቱ ላይ ነው … ሌላው የዚህ ሁሉ ኩነኔ ምክንያት ምንድነው ሺ አመት ሲከትልዋት ኖረው ዛሬ ለምን ??
ባለማወቅተዋህዶነኝብለ ሸወደቻቸው ታዲያ ይችን ሌባስላዋረዱ አንተምንአቃጠለክ ያንድሌባሴት ተቆርቋሪ ማንአረጋት
ግንእኮ ሄዳችሆባትእንጂ አልመጣችባችሁም።ሲቀጥል ቅድስትቤተክርስትያንም ምን አጎደላችባችሁ
አያድርስ ወዳጄ ከእቅፍህ አታውጣኝ ነው።
በሃይሏ ጀግና ነሽ በርቺ አብርሃሙ ስላሴዎች ያግዙሽ
በጣም ጎበዝ ናት
አሜን አሜን ሥላሴ ያበርቱን
@@BehailuaFilate ስልክሽን እባክሽ
😅😅😅😅😅😅 besak motku ewuren ewur yemerawal endie
@@Z-Medhen-u1r ስንዱ ኧንዴት አሳውራችዋለች የአንተስ የከፋ ነው መንፈሱ ከቤቱ ወለል በታች ታቦት ስላለ ኧያቃጠለህ ይሆን ኪኪኪኪኪኪ
ሰው. ተሰብስቦ. ያብዳል. የጠረፏ. ንግሰት. የምትባል. የጥልቁ. መናፍት. አለች. የሷ መንፈስ. እላይዋ ላይ. ሰፍሮ ነው. ሀይ ጰባይ. አታ. እምትላገገው.
አሁንምኮ ይሄን እየሰማ የሚሄድ አይጠፋም
Nobel good 👍 job
እኔኮ እዛ ሆናችሁ ዉጡ ስትባሉ ጭራሽ ትሳደባላችሁ ገፍትራ ስጥላችሁ ኦርቶዶክስ መቼም ይቅር ባይ ቤተክርስቲያን ናት የተሳደባችሁትን በር መልሳችሁ ትመጣላችሁ
እንደሶሪያው መሪ እንደ ሳዳት በሽር
አይቀርም አይቀርም ስንዱ እህተ ማሪያም መንግሥት ያለ አንድ ጥያቄ አለኝ ምንድነው ህዝብ ዝም ያለው ዝም አንበል የፉት ያለ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም የህግ አካላት
አንቺ በምክንያት አልመች ብለሽ ስትወጪ ቤተክርስትያንን ለመውቀስ አትሞክር ሲጀመር ቤተክርስትያን አንዲት ነች እራስሽን ከጥፉቱ ነፃ ነኝ አትበይ ስላተመቸሽ እራስሽንእንደ ፃድግና በጏ ስራ እንደስራ እእትቁጠሪ
በየሚድያው አሎባልታውን ተያዩዛችሆታል
እላያቸዉ ላይ ያለዉ ነዉ የሚያንቀዠቅዣቸዉ። የትም አይደርሱም፣ እሷን የሚያስረሳ ይስጣቸዉ
ሠላም
እናንተ በቃ በውሸት መሀበር መሰረታቹ አደል
ምነው ይገርማል እንኴን እዚህ እውነተኞ ቦታ ይቅርና ትግስት ጠንቃይጋ ማህበር ተብሎ ተመሥርቶአል
ይህንን ቤተ ክርስቲያን አታስተምርም?ወሬ ስለምትወጂ ነዉ አሁንም ከስተትሽ ተማሪ ሰዉ ላይ እጅሽን አጠቁሚ ጠንቋያም እንደሆነች መጀመሪያም ታስታዉቃለች ምልክት የሚሻ ትዉልድ ብሏል መፅሀፉ ልብ ይስጠን ግለሰብ ከመከተል ያድነን::
ሰንዱ አንድቄታለው ሴት ሆና ይህሁሉ ማጭበርበራ ፓሰተሮች ብቻ ነውየሚጫወቱብንቀጥሉ ሴቶች ቢዝነሰ ነው እኔ ነገ እከፈታሰሁ😂
ዶላሩ ነው የምን አፍዝ አደንግዝ እመቤቴን ክደው የተዋህዶን ዶግማና ቀኖና ለማፋለስ ተከፍሏቸው በምድር ድሎታቸው ፈርመው አገራቸውን የሸጡ ባንዳዎች ናቸው ወገን መርምር እየተስተዋለ!
Adera ketay ehet mariam anedatihog . Geta yeredash
ለስለላማ ነው የገቡት እናውቃለን
የስንዱ ካዳሚ 😂😂😂😂
😂😂😂😂😅😢😢😢ሰው አትከተሉ የተረገመ ነው. የሰው አታምልኩ ተዉ ተዉ
@@የቤላ😂😂 ንግግራቸዉ እራሱ ያሴታዉቃሉ ካዳሚ ብቻ ሲያሳዝኑ
@@TinaChn-y1n በጣም ጭንቅላታቸውን ድፍን አርጋዋለች ኪኪኪኪ
እግዚአብሔር አይምሮቻችሁን ይክፈትላችሁ
አንድ አሮጊት ትቀልድባችሁ ንቁ ...!