ADDIS-ጉዳይ
ADDIS-ጉዳይ
  • 9
  • 159 124
ሁለት ፆታ ያላት ንግስቲ | ተደራራቢ ግፍ፣ በደል፣ መደፈር፣ ያልታበሰ እንባ!
Commercial Bank Of Ethiopia
1000375369919
Araya Tesfamariam
Переглядів: 28 585

Відео

КОМЕНТАРІ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 59 хвилин тому

    ይሄ ነገር አገራችን ውስጥ በብዛት እየታየ ነ ምን እንደሆነ ለምን እንደ በዛ።

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Годину тому

    ወደ መሀል ኢትዮጵያውያ መጥተሽ አዲስ ህይወት ጀምሪ

  • @ericasimms
    @ericasimms Годину тому

    አርአያ እግዚአብሔርይስጥህ ብድሩን ፈጣሪ ይክፈልህ ሳትጨርስ ነበር ኮመንቱን የፃፍኩት በባንክ አካውንቷ እናስገባለን ምንም ቢሆን እህታችንናት ሰውናት

  • @ericasimms
    @ericasimms Годину тому

    አርአያ ለዝች ልጂ ጎፈንድሚ ተከፍቶ በህክምናልትረዳ መተዳደሪያና ለምትኖርበት ቦታ ሊመቻችላት ይገባል ኢትዮጵያውያን አይጨክንም እባካችሁ ይችን ልጂ እንርዳትና ታሪኳ ይቀየር ይችልጂ ፍጡር ናትና ብድሩን በፈጣሪ ታገኙታላችሁ እባካችሁ ጥጋበኞች ለራሳቸው ብሄርም አይሆኑ የዝችልጂ ስቃይ መቀጠል የለበትም በጣም ያማል

  • @عبدالرحمن-م1ن2س
    @عبدالرحمن-م1ن2س Годину тому

    ዝገርም እዩ ከምዚዓይነት ጭካነ ካብሰብ ህሊና ዝወፁ አላህፍርዲ የዉርደሎም

  • @FunnyTractor-fc4mb
    @FunnyTractor-fc4mb 2 години тому

    የትግራይ እዝብ ስቃይ ሰው የሚረደው በአርያ ተስፋማርያም አደበት ነው ሌሎቹ በጉራ በህብሪት ሰው እዳያዝንላቸው አድርገው የትግራይን እዝብ ይገልፁታል ትውት አደበት ሲገልፀው ሰው ይረዳል

  • @menataneba9472
    @menataneba9472 2 години тому

    Pyrami ነጮች ሲዝናኑ አየሁ 😂😂😂 ????

  • @Lemishe
    @Lemishe 3 години тому

    እንዴው ትግራይ ውስጥ የምንሰማው የትግራይን ህዝብ ወዴት እየወሰዱት ነው ትግራይ የጉግ ምደር የኤሳቤጦች ምድር አርጉት የትግራይ ህዝብ ውርደት መገለል ዋናው ተጠያቂው የአድዋው የሺሬው የአክሱም ኢሊት ሊቅ ዋናው ተጠያቂ ነው ይህ ይጥቁር ውሻ ስብስብ ኢትዮጵያን አማራን ያዋረደ ያሸማቀቀ ይመስለዋል! የትግራይ ህዝብ እምነት ያለው ህዝብ ነው በውርደቱ በእልቂቱ የሚነግደው ከኤርትራ ከአድዋ የተዳቀሉ የባንዳ ትየክሃዲ ኢሊት ሊቅ ነው ይህ ስብብ ያለምህርት መቀበር አለበት ይህ ካልሆነ የትግራይ ህዝብ ህልውና ጨለማ ይለብሳሌ ፈጢጣሪ ይጠብቃት የፈጣሪን ታላቅ ስራን ጥበብን አለማወቅ ነው ! ያለው

  • @meseretaddisu7361
    @meseretaddisu7361 3 години тому

    አርዓያ እንደስምህ ዓርዓያ ነህ!

  • @josephethiopia9884
    @josephethiopia9884 3 години тому

    😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል

  • @meseretaddisu7361
    @meseretaddisu7361 3 години тому

    አርዓያ እንደስምህ ዓርዓያ ነህ! ብዙ የተጎዱ እህቶች ድምፅ ነህ!! ምርጥ ኢትዮጵያዊ፡፡

  • @HabtamuMoges-ll3tr
    @HabtamuMoges-ll3tr 4 години тому

    ይሄ በሌላሀገር የተለመደ ነው እኛ ሀገርም ብዙ ይኖራሉ ግን ባህላችን አስቸጋሪስለሆነ ነው ፈልገውት አይደለም የፈጣሪ ስጦታ ነው መቀበል ያስፈልጋል ነገ እንወልዳለን ቢገጥመን እንዴት ልጆቹን ማኔጅ ማድረግ እንዳለብን እንማርበታለን።

  • @Solo--Solo
    @Solo--Solo 4 години тому

    💔🖤 አራአያችን ድምጽዋን ስላሰማህ ክበርልን

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok5210 4 години тому

    Stasazn

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 4 години тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ።

  • @bayewtadesse2450
    @bayewtadesse2450 5 годин тому

    የተከፋን የሰው ልጅ በሙሉ እግዚያአብሔር ፍትህን ይስጠው።

  • @Habeschah1
    @Habeschah1 5 годин тому

    በTdf ታጣቂ አላለችም ባንዳዎች ከመከላከልያ የሚሰሩ ኑው ያለች አስተካክል

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq 5 годин тому

    Ethio care እግዝአብሔር ይስጣችሁ:: ንግስቲዬ አይዞሽ አንድ ቀን ቀና ብለሽ ስትሄጂ ቤተሰብሽን ጨምሮ ሊሎቹም በአንቺ የቀለዱት አንገጣቸውን ይሰብራሉ:: ጠንካራ ሴት ነሽ:: ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ:: እግዝአብሔር ከአንቺቭጋር ይሁን::

  • @astair1568
    @astair1568 5 годин тому

    ያለችበትንእየተከታተልክ፡ ንገረን ተባረክ❤

  • @sitiadam5780
    @sitiadam5780 5 годин тому

    Lair you acting your sad

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 5 годин тому

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስታምርይ ጌታ ይርዳሽ

  • @singermesaymathiwos6758
    @singermesaymathiwos6758 5 годин тому

    ይች ልጅ ታክማ አካባቢ ቀይራ የተረጋጋ ህይወት እንድትኖር እንርዳት

  • @asterbeyene7747
    @asterbeyene7747 6 годин тому

    Ayzosh Egiziabher Yabertash . Enesu gin yesrachewen yistachew.

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 6 годин тому

    Yeweyane tagay wenbedewoch,edmeachhu yeter,atrualm? Bese.ay bet yemetebekachou esat, gehanem endehone atzenegutem,negergen Diablo aynachuhen asawrotal?! Kemedregeze yatfachuh? 🙏 Lanche lelegachen Egzabher Bezegau yedegfesh, yeses decaf ayleyesh,berche, Egzeabher yekesal, thnashen yamualalesh. Thanks for the program providers, it's estranged episode?! Thanks for your efforts. ❤

  • @RedeizeraiMichael
    @RedeizeraiMichael 7 годин тому

    ሰውን አታሳስት ፕረሲደንት ኢሳያስ መለስን ይዤው ሄድኩኝ አላለም ።ለመጀመሪያ ጊዜአችን ስብሰባ ለመሳተፍ ወደ ግብጽ ሄድን ነው ያለው ። አረአያ ሆድ አደር ሰራቒ ብትንሕ። ሻዕብያን በደንብ ታውቀዋለህ አብይን አስደስታለሁ ብለህ ብዙ ብታወራ ጥሩ ነው። ምክንያቱም ኢሳያስም ቢወርድ ዋርሳይ ትውልድ በሚረከበው ብላክ ሊስት መዝገብ ውስጥ መኖርህ አይቀርምና። ተዉ ኤርትራን አትንኩ ተዉ ጦርነት ጦርነት አትሽተቱ። ዋ!

  • @RedeizeraiMichael
    @RedeizeraiMichael 7 годин тому

    አሽቄ ሜድያ አሽቄ ሜድያ አሽቄ ሜድያ አሽቄ ሜድያ አሽቄ ሜድያ

  • @edendak5588
    @edendak5588 9 годин тому

    Ok

  • @Mimi-dy5jp
    @Mimi-dy5jp 11 годин тому

    የልጅቷ ህይወት በጣም ቢያሳዝንም ያንተ ውሸት ደግሞ አስገርሞኛል TDF ደፍሮኛል አላለችም ማን እንደደፈራት በግልፅ ተናግራለች ውሸት ለምን አስፈለገ

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 11 годин тому

    ስድስት ጣት ያለዉ ሰዉ ገ ልዩነት የለዉም

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 11 годин тому

    ሁለት መለያ ይኑራት እንጅ ፆታዋ ሴት ነዉ።

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 11 годин тому

    አይዞሽ ለአንቺ ያየዘልሽ አንድት ቀን አለይ እባሽን እግዚአብሔር ያብስልሽ እህቴ 😢😢

  • @hayatZewdu
    @hayatZewdu 14 годин тому

    እፍፍ የኔ እናት እድሁ ህመምሽ 😢😢😢😢ቆንቁአሽም ባይገባኝ አነበብኩት ጉዳትሽን የኔ ውድ

  • @selamawitlulu8967
    @selamawitlulu8967 14 годин тому

    😢😭😭😭😭

  • @Anumma572
    @Anumma572 14 годин тому

    Ayzosh Fetari Alsh Lje

  • @Simon-pz1ey
    @Simon-pz1ey 14 годин тому

    You are lying go and listen that ኢሳያስ interview i don't think you understand ትግርኛ

  • @tigistwoldegiorgis424
    @tigistwoldegiorgis424 14 годин тому

    1.7% people born ambiguous Genitalia [both sex) . It' happen to any family. Pleae do not hurt any person.

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq 14 годин тому

    Where were the parents? The mother didn’t care about her daughter and when she disappeared at 12. My god this story is infuriating!

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq 14 годин тому

    She is beautiful despite the suffering she endured! Setasazin.

  • @dawitgetachew-q9k
    @dawitgetachew-q9k 14 годин тому

    እግዚአብ ሔር እንባሽን ያብስ ደግሞም ያብሰዋል ምን አይነት የሴሰኛ ጥርቅም ያለበት ሀገር ነው ከማን ይማሩ የአባቶቻቸው ልጆች አይደሉ ውስጤን አሳምመውኛል

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 15 годин тому

    የኔ እናት ስታዛዝን

  • @genetzeyede9454
    @genetzeyede9454 16 годин тому

    women suffering is endless, I don't know what to say. Let God give her strength

  • @AdefrisGebre
    @AdefrisGebre 16 годин тому

    እህቴ እንደአንቺ ሁለት ፆታ ያላቸው ብዙ ሰዎች በየቤቱ እንዳሉ መገንዘብ አያዳግትም ዝምታን መርጠው ነው አንቺ ጀግና ነሽ አንቺን ተከትለው እንደሚወጡና እንደአጠቃላይ የህክምና ባለሙያዎች መፍትሔ እንደሚያፈላልጉ እርግጠኛ ነኝ

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq 15 годин тому

      What medical treatment like surgery? I don’t know what can be done as it’s nature.

  • @messaybekele1391
    @messaybekele1391 16 годин тому

    Weshet drama new leboch genzeb yewata letelu new degmo lemage

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 17 годин тому

    አንተ መልካም ሁሌም ለእውነት የቆምክ ለአመታት እፈልግሕ ነበር ተመስገን ስለአገኘሁህ ከመጠን በላይ ደስ ብሎኛል❤🎉

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 17 годин тому

    አንተ የፈፀምከዉ ወንጀል ከማንም የሚወዳደር አይደለም አንተ ባለጌ የባለጌ ልጅ

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 18 годин тому

    የኔ እናት አስለቀሰችኝ አይ መከራችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 18 годин тому

    የኔቆጆ አይዞሽ አላህ የጃቸውንይስጣቸው አብይ ልጅአይውጣላችው መሰሎችህም

  • @እሙአሚንEmuAmen
    @እሙአሚንEmuAmen 18 годин тому

    እኛ ሰፈረ አለች ሁለት ፆታ አንድትም ልጅ ወልዳለች እንደት ተፈጠረ አላህ ነዉ የሚያዉቀዉ ግን ወላሂ ተከብራ ተፈረታ ትኖራለች ግንበኛ ናት ሴት መሆኗ የሚያስታዉቀዉ ድምፃ ብቻ ነዉ ሁሉ ነገሯ የወንድልብስ ጫማ ሳይቀራት እንኳን መሳደብና እንደሊቅ ነዉ የምናያት

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 18 годин тому

    I am very furious that her family should be able to protect her till she is bigger they are responsible for her to suffer for long every thing append to her because of her own family actions they are abandoning her exposed her I feel sorry she comes out of this kind of abuse family members and her situation easy to fixe by professional doctors and god bless her thank you for sharing

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 19 годин тому

    ፕላስቲክ ሰርጄሪ ይሰራል ሞር ሴት ስለሆንሽ የወንዱን ማስጠፋት ትችያለሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ