የእናቴ ቤት ከስንት ድካም ቡሀላ አለቀ ሰርፕራይዝ አደረኳት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 700

  • @user-qv4ck9fe5z
    @user-qv4ck9fe5z 7 місяців тому +45

    አላህ ይስጥሽ ወላሂ እናትሽ ጀግና እናት ናቸው አንችም ጀግና ነሽ በችግረሽ ጊዜ ቤቷን ለመሸጥ ያልሰሰተች ጀግና እናት ከዚም በላይ ይገባታል እረጅም እድሜ ይስጥልሽ

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w 7 місяців тому +1

      ወላሂ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 7 місяців тому

      በጣም ሁሉም ነፍሴ በሆነበት ስአት

  • @user-ym5hw9cq2b
    @user-ym5hw9cq2b 7 місяців тому +13

    እርሶም ምርጥ ሰው ናቹ እናቴ ከወርቅ እናት ወርቅ ልጅ ተወለደ አላህ ያቆያቹ❤❤❤❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 7 місяців тому +34

    ይገባታል እናትሽ የ ሞቀ ቤቷን የህትና ወድሞችሽን ማኩረፊያ የሆነዉን ቤቷን ሸጣ ጎጆሽ እዲሞቅ አድርጋሻለች ያንች እዳይጎል የሬሷን አጉድላለች እናትሽ ፎቅ ራሱ ቢሰራላት ይገባታል ሂወቷን ሰጥታሻለች ልጆችሽን በማሳደግ እፈለግሽበት እየተዘዋወርሽ እድትሰሪ አድርጋሻለች የዘመናችን ምርጥ እናት ናት ይገባታል ❤❤❤❤

    • @kamarDino
      @kamarDino 7 місяців тому +1

      አስላም አልኩም

    • @user-vs4vz5up5l
      @user-vs4vz5up5l 7 місяців тому

      ዋሊኩም ሠላም​@@kamarDino

    • @zuzuhamid4033
      @zuzuhamid4033 7 місяців тому

      ወለህ ትክክል

  • @skettube4149
    @skettube4149 7 місяців тому +13

    የናቱ ልጅ ነሽ የናትሽን መልካምነት ነው የወረሽው ከየትም አልመጣ አይገርመኝም ማሻአላህ😍

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 7 місяців тому +37

    እድሜና ጤና ለናቶቻችን አብዝቶ ይስጥልን ያረብ

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew 7 місяців тому

      ማሻአላሕ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-jl2hw6ox5z
      @user-jl2hw6ox5z 7 місяців тому

      ማሻአላህ እናትሽን እንኳን ደስ አላት አላህ አቺንም አላህ ያስደስትሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁምንም

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 7 місяців тому +105

    አንደኛ ነኝ ኮሜንቶች እንዳትረግጡኝ ቀስ ወሏሂ ሀገር ገብቼ የረምሊን እናት የምዘይርበት ቀን ያቅርብልኝ እናቴን ነዉ የምትመስለኝ

    • @remlalemma
      @remlalemma  7 місяців тому +1

      ❤❤❤❤

    • @HbHj-zz4zw
      @HbHj-zz4zw 7 місяців тому +1

      ❤❤❤

    • @fatimahussen-sh4zn
      @fatimahussen-sh4zn 7 місяців тому

      ረምሊባአላ ስት ፈጄብሩ❤❤❤❤​@@remlalemma

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 7 місяців тому +2

      አረጉዴ ወላሂ እኔ ለራሱ የሆነ ፈገግ ሲሉ እናቴን ያሰታውሱኛል ከሆነ ነገራቸወ የምር እራምሊ እናትን ማሰዴሰት መታዴል ነወ የኔም ቤት እንዳንች ነወ ኤል ሺፕ ነወ ዘጠናሶሰት ቆሮቆሮ ነወ ሰዲሰት ክፈል ነወ ሰፉፊ ነወ አሉ ከቀለም ውጭ ሁሉም አሐቀልኝ በሩም በላሜራ ነወ ሳምርር እያሉ አጓጉኝ ከተገረፈ አላዬሁትም ዳታ ተዘግቶ የለ ዳንዲቦሩ ባልሆንኩ አሰቀርጨ አሰልክሸ ነበር ግን ሰለሚርቅሸ አላገላታሸም እናትሸን አላህ እረጂም እርሜ ይሰጥልሸ

    • @redmird3180
      @redmird3180 7 місяців тому

      Masha allhi

  • @user-ny3cr4nt6o
    @user-ny3cr4nt6o 7 місяців тому +19

    ምርጥ እናት እና ልጂ ደስ ስትሉ እርምሊ❤❤❤

  • @meryamali-fz6qt
    @meryamali-fz6qt Місяць тому +1

    ማሻ አላህ ❤❤ እደሜ ሰቷቸዉ የሚኖሩበት የሚጦሩበት ያድርግልሽ እናትሽን ረምላ ❤

  • @hiba-wk4oz
    @hiba-wk4oz 7 місяців тому +11

    የኔ እናት እንኳን ደስ አላሽ ራምላየ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 2 дні тому

    ማሻ አላህ
    ተባረከአላህ
    አላህ. የሠላም. የጤና. የፈቅር. ያረግላቸዉ. የኔ. ፈድሻ. ራምላዬ. አላህ. የልጆችሽ. እናት. ያረግሽ
    ماشاءالله
    تبرك الله
    الف مبروك

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 7 місяців тому +18

    ወላሂ ምርጥ እናት ምርጥ ልጅ ❤❤❤ማሻአላህ አላህ አይለያችሁ ረምላየ ጎበዝ። በርግጥ እናትሽ ብዙዋጋ ክፍለዉልሻል። አንች ደሞ አሥበሽ። በዚህ መልኩ ማሥደሠትሽ። እደጊ አሁንም እደጊ ፊዱንያወልአኺራ። አላህ ያሥደሣሽ ❤❤❤ጎበዝ ጠንካራ ልጅነሽ በርቺ እናታችን የጤና የአፊያ የፍቅር የደሥታ ቤት ያድርግለወት አላሁመ አሚን። ረምላየ። ያላሠብሽዉ ሢሣይ ይወፍቅሽ በልጆችሽ አግኝዉ ❤❤❤

    • @remlalemma
      @remlalemma  7 місяців тому +1

      አሚሚን ያረብ ❤❤❤

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 7 місяців тому

      ግን አቱ አች የምትይው ምንድነው ​@@remlalemma

  • @fatum164
    @fatum164 7 місяців тому +12

    የኔ እናት እኳን ደስ አለወት❤ እረምላዬ የኔጀግና❤💕💕💕

  • @ensratube
    @ensratube 7 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶዋቸው የሚኖሩበት ያርገው አቺም እግዚአብሔር በልጆችሽ ብድርሽ ይከፈልሽ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @user-qm7hs9ub9f
    @user-qm7hs9ub9f 6 місяців тому +1

    መሻአላህ አላህ ያቆይልሽ እረምላየ እናትሽን ከጤና ጋ

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r 7 місяців тому +9

    እንኮን ደሥ አላችሁ ገልቤ ❤❤❤እናታችን ሺአመት ይኑሩበት እረጅም እድሚ ከጤናጋር❤❤❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 7 місяців тому +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት ማሚየ አችም አላህ ይስጥልሽ ደግሞ ቁርጥ አያቴን ይመስላሉ

  • @oumumeryem
    @oumumeryem 7 місяців тому +1

    እሳቸው ምርጥ እነሰት አንችም ምርጥ ልጅ ነሺ ይገባቸዋል ከችግር በሀላ በእርግጥ ድሎት አለ!

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 7 місяців тому +11

    እናት ልዩ ፍጥረት እኮ ናት እናት ትኑር ዘላለም

  • @user-xr6bt8gq3w
    @user-xr6bt8gq3w 7 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ እናትሽንም አላህ ያኑርልሽ ረምላ በአላህ መልሽል ማህበር ብገባ ያከስረኛልደ እንደት ነው

  • @user-yu1id3ky2s
    @user-yu1id3ky2s 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ አለይኪ ረምሊ አላህ ይጨምርልሽ❤እናትሽንም አላህ ይጠብቅልሽ
    ያ አላህ❤የኔስ ሀሳብ መች ይሳካልኝ ይሁን ለወላጆቼ ያሰብኩት

  • @Judy-up1gj
    @Judy-up1gj 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ ወላሂ እናትሽን ስላስደስትሽ እኔም ኢሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @ameenaetp
    @ameenaetp 7 місяців тому +18

    የጤና ቤት ይሁንለዎት❤

  • @FhhxjHfjf-rj8rp
    @FhhxjHfjf-rj8rp 7 місяців тому

    ምርጥ እናት ነች ይገባታል
    ማሻ አሏህ. እናትሺን አሏህ ያቆይልሺ

  • @user-hr6tr5ln8x
    @user-hr6tr5ln8x 7 місяців тому +1

    ጀግና ነሽ የምር ረምሊ አላህ ያሥደሣሽ❤❤

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 2 дні тому

    የኔ. እናት. አላህ. ረጂም. እድሜ. ከጤናጋ. እናትን. ማስደሰት. እዴት. ደስ. ይላል❤

  • @fatumaseid7525
    @fatumaseid7525 15 днів тому

    ማሻ አላህ አላህ ያስደስትስ እስከመጨረሻው ረጂም እድሜ የሚኖሩበት ያርጋቸው

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 7 місяців тому +4

    ማሻ አላህ አላህ በስላም በጤና በደስታ የምትኖሩበት ያድርጋችሁ ማዘርዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 7 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ያስደስትሽ በእድሜ በጤና ያቆይሽ በሀብት ላይ ሀብት ይጨምርልሽ ረምሊ የኔ ቆንጆ❤❤❤

    • @kamarDino
      @kamarDino 7 місяців тому +1

      ሰላመ ልዚህ ቤተስብ ይድስታ ይፍቅር ያርግልን

  • @emuyasmin5283
    @emuyasmin5283 7 місяців тому

    ማሻ አላህ የጤና የፍቅር የኢባዳ ቤት ያድርግልሁ እማማ የሽ ረምሊ ጀዛኪሏህ የነመሀመድ የነሂራ የነማሂር የነሀዩ መዳርያ መኳያ ይሁን አንቱ ነውደ ምትያቸው ማዘርን ረምሊ😅

  • @marimamarima6303
    @marimamarima6303 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ እናትሽን እንዳስደሰትሽ አንችንም አላህ ያስደስትሽ ጤናውንም እድሜውንም ሀብቱንም አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ 🤲ረምሊ💋💋💋

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 7 місяців тому +1

    ጀግና እናትና ልጅ ማሻአላህ ረምሊ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ እማዬ ስወዳቸው ወላሂ አያቴን ያስታውሱኛል❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju 7 місяців тому +5

    የኔውድእህት፡የሴቶችተምሳሌት፡እድሜከጤናጋር፡ያድላችሁ❤❤❤❤

  • @fatum164
    @fatum164 7 місяців тому +7

    እናትና ልጅ ደስ ስትሉ ማሻአላህ❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @luluwello1583
    @luluwello1583 7 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ረምሊ እናትሽን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አችም በልጆችሽ ተደሠች ያረብ እናማ ፈቃደኛ ተሆንሽ በዋሣብ ላግኝሽ

  • @MeryemMussa
    @MeryemMussa 7 місяців тому

    ፈኢነማአል ኡስሪ ዩስራ ሀቂቃ ማሻአላህ አለይሽ ረምሊ❤❤

  • @user-ds4bt2ec8r
    @user-ds4bt2ec8r Місяць тому +1

    መሻአላህእረምላዬእድሜናጤናለናትሺ❤

  • @tuba6802
    @tuba6802 7 місяців тому +12

    አደኛነኝ ዛሬ እረምላየ እና ማዘርየ ስወዳችሁ እስኪ በላይክ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ❤❤❤❤

    • @remlalemma
      @remlalemma  7 місяців тому

      ❤❤❤

    • @LeylaTariku
      @LeylaTariku 7 місяців тому

      ​@@remlalemma🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሰላሙአለይኩም እራምሊ እኩን ደስ አለሺ ኮርኒስ የሰራውን ሰው ቁጥር ስጭኝ

  • @zuzu6777
    @zuzu6777 7 місяців тому

    ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ፈቅረ የደስታ ቤት ያድረግላችሁ የኔ ዉድ

  • @sikosilo715
    @sikosilo715 7 місяців тому

    ማሻ አላህ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ እናትሽንም አላህ ያቆይልሽ አላህ ያስደስትሽ እኔ ራሱ ደስ አለኝ

  • @Zebu918
    @Zebu918 7 місяців тому

    ማሻ አላህ ረምሊ ከዚህም በላይ የምታደርጊ ጀግና አላህ ያድርግሽ እናትሽም አላህ እድሜዋን ያርዝምልሽ እኔ ጥያቄ አለኝ ጅብሰም ላሰራ ነው ግን ዬትኛው ይሻላል በአላህ ንገሩኝ

  • @sakahjahik3566
    @sakahjahik3566 7 місяців тому

    ማሻ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልሺ እናትሺን ጎበዝ ልጅ ነሺ አችም ስት ቅጠል ቆርቆሮ ነዉ ረምሊ?

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v 7 місяців тому +1

    ወአለይኩም ሰላም. ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ማሻአላህ. ❤❤❤❤❤❤. ወላሂ. ጀግና. ነሽ ረምላዬ. ❤❤❤❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 7 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ማዘር እድሜሽ ይርዘም በይ ከአማች ቤት ውልቅ በይና ቡና ጥሪኝ ባድሱ ቤትሽ የኔ ደርባባ ስወድሽ የከፈልሽው ዋጋ ወርቅ ያስለብስሻል ገና ኢሻ አላህ❤❤❤❤

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 7 місяців тому

    ማሻ አላህ ወላጆችን ማስደሰት መታደል ነው አላህ ይጨምርልሽ

  • @zinetedris6515
    @zinetedris6515 7 місяців тому

    ማሻአላህ የእናት ደሱታ በጣምነዉ ደሰእሜለዉ የደሰታ ቤት ይሁን

  • @sasa-xp4dy
    @sasa-xp4dy 7 місяців тому +4

    እርምሊ ለእናትሽ እርዥም እዲሜ ይስጥልሽ አችንም በወጣ ይተካሽ ማሻአላ በጣም ያምራል

  • @user-uw8zy4wf7o
    @user-uw8zy4wf7o 7 місяців тому +3

    እማየ እንኳን ደስ አለሽ በሰላም በጤና የሚትኖሪበት ያርግሽ ረምላዬ ለናቶቻችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ያረብ 🌹🌹

  • @user-hl3ci2uj1c
    @user-hl3ci2uj1c 7 місяців тому +1

    አረ ወላሒ አቡደጅ አይመሥልም ማሻ አላህ የእናት ዱአ እኮ

  • @ኡሙ
    @ኡሙ 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ እህት እረምላ አላህ ይጨምርልሺ

  • @hayuwellod2995
    @hayuwellod2995 7 місяців тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር እረምሊየ እናትሽን ስላስደሰትሽ ደስ ብሎኛል🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-tr5tw1yq3e
    @user-tr5tw1yq3e 7 місяців тому

    ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ ረሚላዬ እናትሽን በጤና ከረጅም እድሜጋ አሏህ ያኑርልሽ ያረብብብ አንችንም ረቢ ያስደስትሽ ብል ጀነት

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 7 місяців тому

    የኔ ቆጆ ሥታለቅሺ አለቅሥ ነበር አሁላይ ደሥታሽን በማየቴ ደሥ ብሎኛል ለኔም ዱአ አርጌልኝ ያረብብብ አሚን ብያለሁ

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 7 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ረምሊ የልጅ አዋቂ አላህ ጨምሮ ጀማምሮ ይስጥሽ ማዘርየ የደስታቤት ያድርግለወት የኔ እናት❤❤❤

  • @user-se3yi7ju5o
    @user-se3yi7ju5o 7 місяців тому +1

    ማሻአላህረጅም እድሜለናቶች

  • @semirasemira4968
    @semirasemira4968 7 місяців тому +3

    ማሻ አላህ በጤና የሚኖሩበት የደስታ ቤት ያድርግላቸዉ

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 2 дні тому

    ያሠላም. ራምላዬ. ሴወድሽ. የኔ. አስቂኝ❤❤❤❤❤

  • @hawlet.adem123
    @hawlet.adem123 7 місяців тому

    ማሻአላህእንካንደስአለሁ።የረምሊእናት፡አላህይጨምርልሽአቺምእህት❤❤

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 7 місяців тому

    መሸአላ ተባረክ አላ ረምሊየ አስደሠትሽኝ እናቴን መሠለችኝ የኔውድ እናት አላህ ያገላኘን እናቴጋር አባየንስ አጣሁት አላህ የጀነት ይበልልኝጂ እደናፈቀኝ ቀረሁት አቦ

  • @fgty4821
    @fgty4821 7 місяців тому

    ማሻ አላህ አላህ የእድሜ የጤ ቤት ያድርገዉ ደሞ ኮርኒሱ ሲያምር እናት ለልጇ ምንም ያክል መፅዋት ብትከፍል ተፈጥሮዋ ነዉ አንቺ ግን የምርም ልጅ ነሽ አንቺና ሃቢብም በረካ ሁኑ ልጅ ይዉጣላቹህ❤❤❤❤

  • @user-pj6hy4cn8l
    @user-pj6hy4cn8l 7 місяців тому +1

    ሥትነውአቡጀደ የሚከዞም 3ክላሥ ሥትእደሚፍጀ ትሠሬልኛለሽከቻልሽ ማሻአላህ ሠውባለውነውሀያቲ

  • @Rahma-mp8jv
    @Rahma-mp8jv 7 місяців тому

    ማሻአላህ ረምሊ በደስታ በፍቅር በእርዝቅየምኖሩበት ያርጋቸው ግንስንትፈጀ አቡጀዲው ኮርኒስ እስኪ በአላህንገሪኝ በጣምአምሮኛል

  • @rahma-eb6ra2ra2d
    @rahma-eb6ra2ra2d 7 місяців тому +1

    አረምላ እናትሽን ስወዳቸው ሳም አድሪጊልኝ እማማማማ

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 7 місяців тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ እንኳን ደሥሥሥ አለላችሁ እማማ የሺዬ ምርጥ እናት እድሜና ጤና ለናቶቻችን ያረብብብብ

  • @user-bk6qu6sz7v
    @user-bk6qu6sz7v 7 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ በጤና በአፊያ የምትኖሩበት ያድርጋችሁ ኡሚ
    ረምሊ ጀግና

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e 7 місяців тому +1

    ረምሊየ የኔማር አላህ በአፊያ በጤና የሚኖሩበት ያድርግልሽ አላህ ዑምር ያበድራቸው አቡጀዱን ግን ወድጄዋለሁ እንዴትነው ከላሲቲኩና አሱ የቱ ይሻላል

  • @hayatmohmed2305
    @hayatmohmed2305 7 місяців тому +1

    ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ያስደስትሽ ሪምላየ❤

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt 7 місяців тому +2

    ማሻ አላህ በሰላም በጤና የምኖርበት ያድርግልን እማ የማታ እጀራ ና እርዚቅ የተትረፈረፈበት ይሁን

  • @user-ng8gu6ub2p
    @user-ng8gu6ub2p 7 місяців тому

    ማሻአላህ ረምላየ የኔ ውድ አላህ ያስደስትሽ ዱኒያ አኼራሽን ያሳምርልሽ ለእናትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልሽ በደስታ የሚኖሩበት ያድርግልሽ

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 7 місяців тому +1

    እረምላ ጎበዝ ታድለሺ እኛ በሠው አገር ሠተንም ገዘባችንንም ሠተን ፍቅር የለም ለኛ አያሥቡም አቺ ግን በአገርሺ እየሠራሺ ተዋዳችሁ ተሣሥባቾሁ ደሥ ይላል አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን ምርር ብሎኛል አገር የምገባበትና አገር ሠላም የሚሆንበት ቀን ናፍቆኛል እባካችሁ በዱአ አትርሡኝ ሥደት ደከመኝ

  • @zuzuhamid4033
    @zuzuhamid4033 7 місяців тому

    ወለህ ሁሌም አስበት ነበር ቤቱዋን ሽጠ የችን ህዎት ተድጋለች እንኳንም ከስሽያቻው ማሻ አለህ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 7 місяців тому

    ❤❤ የኔዉድ እህት እረሚሊ አላህ ያሥደሳሽ ኡሚ ምንም ቢደረግላት ዉለታዋ አይመለሥም ቪድወዉንእያለቀሥኩነዉ ያየሁት እናቴ ከቤት ሁኘ ደሥታዋንእማይበትቀንናፈቀኝ ሁሌእያለቀሠችብኝነዉ የዛሬሁለትአመትጀምሬ በዚህቀንበዚህወርመጣለሁእያልኩ ቀጠሮብቻእቀጥራትአለሁ እናቶች አሥር ሸ አመት ይኑሩ ያረብ

  • @user-ep2tw2qp1j
    @user-ep2tw2qp1j 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ እረምሊ የኔፍልቅልቅ። አላህ ያሰደሰትሺ እደት ደሰ እዳለኘ እኔለራሱ እከታተልሺ አለቡ ግን አልኳምትም ሰወድሺ 😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️

  • @RiyaRiya-pg9vo
    @RiyaRiya-pg9vo 7 місяців тому

    መሽአላ አላህ እርጂምእድሜና ጤና ይስጥሽልሽ ያርብ በጣምጎበዝነሽ እራህማየ አላህ እማያልቅእርዝቅ ይስጥሽ

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r 7 місяців тому +2

    አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን ያረብ እኛንም ለመካደም አብቃን ያረብ በደስታ በፍቅር ይኑሩበት ያረብ እኔም ለናቴ ገና ቤት ሰርቼ ለማስደሰት ያብቃኝ ያረብ አባቴንም ግመል እያረኩ ለማብላት ያብቃኝ ያረብ አባቴ ስጋ በጣም ይወዳል የኔ ጀግና አባት ❤❤❤🤲🤲💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😊❤❤❤❤❤💪💪💪

    • @remlalemma
      @remlalemma  7 місяців тому +1

      እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤

  • @zebibamohammed7843
    @zebibamohammed7843 7 місяців тому

    የአፊያ የእርዝቅ ቤት ያድርግላቸው ጀግና ነሽ

  • @user-jr4vf9cr1k
    @user-jr4vf9cr1k 7 місяців тому

    ማሻአላህእሙየአላህ የጤናእረጀምብእድሜ ይስጣቸውእናትሽንያርብብብብብብብብብስደቃ የልጅልጆቻቸውንየሚድሩበት ያድርጋቸው ውላሂ ስጠብቅነበር በጣምነ ው ደስያለኝ

  • @emanloveyoutube247
    @emanloveyoutube247 7 місяців тому

    አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ረምላዬ ማሻ አላህ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @asmabnt3941
    @asmabnt3941 7 місяців тому +1

    መሻአለህ ረዥም እድሜ ከአፊየ ገር

  • @mdidris7935
    @mdidris7935 7 місяців тому +7

    እናት እና ልጂ ስወዳቺሁ❤😍😘

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 7 місяців тому

    ማሻአላህ የእናት ደስታ ከምንም በላይ ያስደስታል አላህ ይጨምርልሽ ረምሊ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 7 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ ይስጥልሽ ለእናትሽ አችም በረካ ሁኝ ❤❤❤❤

  • @khanhabib1853
    @khanhabib1853 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ አረሜነአ ጤነአ ጋር የምነሩበት ያርጋችሁ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ ኡሚ እኳን ደስአለወት
    ራምሊ አንችኮ ጀግናነሽ❤❤❤

  • @hahhhhhh523
    @hahhhhhh523 7 місяців тому

    ማሻ አላህ አላህ ይስጥሺ ራምሊ ማዘርንም እድሜና ጤና ይስጣቸው ያረብ

  • @amin.bashir3862
    @amin.bashir3862 7 місяців тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ርምሊ እናትሽንም አላህ እድሚያቸውን ያስርዝምልሽ ይገባቸዋል እናትሽን እዳስደስትሽ አንችንም አላህ ያስደስትሽ

  • @seadasirag2922
    @seadasirag2922 7 місяців тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አንችንም አላህ ይጨምርልሽ

  • @user-jv1ju2hk2b
    @user-jv1ju2hk2b 7 місяців тому

    የኔናት ማሻአላህ እንኳንም ደስአለሁ ጀዛኪላሁ ከይር እህቴ ረምላ እናትሽን እንዳስደሰትሽ አላህ ያስደስትሽ ያረብ❤❤

  • @RahmaRahma-bp8ws
    @RahmaRahma-bp8ws 7 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ እደሜናጤናይስጠችወለናተሽ

  • @MahubaMahuba-ko6bm
    @MahubaMahuba-ko6bm 7 місяців тому +1

    መሻ አላህ እረጅም አድሜ ለእናትሽ ❤❤ የማስቲካዉ ነገር😂

  • @fatimaibrahim6135
    @fatimaibrahim6135 7 місяців тому +1

    እድሜይስጥሺረምላየ❤❤❤❤

  • @user-de3rf4ur8n
    @user-de3rf4ur8n 7 місяців тому

    እማዬ የኔ ደርባባ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት
    ረምሊ ቅመም የለረጂ አዋቂነሽ መታደል ነው በናት መመረቅ እኔካች ጥንካሬን ተምሪአለሁ ያሁሉ አልፎ ለዚህ በቃሽ❤

  • @SameeraYou-yi4ow
    @SameeraYou-yi4ow 7 місяців тому +1

    የኔእናት ወላሂ ረምለ በተራሽ ልጆችሽ ይጥቀሙሽ እናትሽን እዳስደሰሽ አላህ ያስደስትሽ እህት እኔም እየሰራሁ አልጨረስኩም ዱአ አድርጊልኝእናቴን በጤና እዳስደስታት ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 7 місяців тому

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤ዉዴ ኮርኒሱን እዴት እደተሰራ ንገሪኝ ለናቴ ፈልጌ ነበር በአላህ እራምላዬ❤❤❤❤❤❤

  • @zainabtkkeluae4038
    @zainabtkkeluae4038 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያስደስትሽ

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 7 місяців тому

    ረምልየ አላህ በጤና በደስታ የሚኖሩበት ያድርግልሽ አንችንም ብድርሽን በልጆችሽ ይክፈልሽ ያረብ

  • @makihabeshawi630
    @makihabeshawi630 7 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል ረምሌ የልፋት ውጤት ፍሬ ሲያገኝ ነገር ግን የምመክርሽ መቼም አዲስ አበባ ዙሪያ የሆነውን ሰምተሻል ዋጋ ሲያወጣ ቶሎ ሽጠሽ ትንሽም ቢሆን ህጋዊ ነገር ይሻላል ጊዜው አስቸጋሪ ነው

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 7 місяців тому +1

    ረምልየ ወላሂ እኔ የፕላስቲክ አሰራለሀኝ ብየ አስቤ ነበር ግን ሳስበው አናቴ ላይ ወጣ ወላሂ ስደት በጣም አድክሞኛል አብደጄን አሰርቼ አርፍለሁኝ እናም ባለቤቴ መጥቶ ያየዋል ቁጥርሽን እሰጠዋለሁኝ ከወረባቦ ይመጣና የናትሽን ቤት ያየዋል በዛውም የቤት እቃ ማለቴ የብፌ እቃ ትገዥልኛለሽ ኮሜንቴን አንብበሽ መልሽልኝ ረምልየ እሽ

  • @meazamedlock6134
    @meazamedlock6134 7 місяців тому

    Maa shaa Allah gobez nesh Allah konjo tdar setosh bebelete yemtkadimiyachew yadrgish. Kalgebsh malete neaw

  • @user-jf9uc1tt4e
    @user-jf9uc1tt4e 7 місяців тому

    ምርጥ እናት ምርጥ ልጅ ረምልየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ሀገሬ ገብቸ ከእናቴጋ አብሬ የምሄንበት ቀን ናፈቀኝ ያረብ ቢረህመቲክ ኢላሂ

  • @eman5679
    @eman5679 7 місяців тому

    እንኳን ደስ አለወት የኔ እናት እረምሊ አላህ ያልታሰበ እርዝቅ ይወፍቅሺ የኔአስታዋይ ወላሂ የእናትን ደስታ ማየት ከምንም በላይ ያስደስታል❤❤