Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምስክርነት ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል ተስፋ አደርጋለሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏
Wela ane azye yhgos Tesfa ygebr ❤❤❤wahs weladey Rdani amen amen amen ❤❤❤
አዬኺ ሓፍተዋ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ አብቃኝ ተጨንቂያአለው ድረስልኝ
Ayzosh semeatu yrdash
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እንደው መቼ ይሆን ይህንን የሚያስደንቀውን ድንቅ ታምራትህን ድንቅ በረከትህን በእኔ ላይ የምትገልፀው ለደጅህስ አብቅተህም የምትባርከኝስ መቼ ይሆን ግን ሰማእቱ አባቴ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ እሰከብተሰቦቼ አደራህን
አሜን አሜን አሜን
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲😢😢😢
ሰማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ለሥለትህ አብቃኝ😢
አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ
ስኩዋር እኮ ባመጋገብና እግዚአብሔር ለመዳኒት የሰጠንን እጽዋት የሚድን ነው፣ እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ይሰራል
ሰማእቱ መቼ ነው እኔን የምሰማኝ መቼ ነው ነፍሴን የምታድናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ተሰቃየው እኮ አቃተኝ እባክህ አለማመኔን እርዳታው እባክህ😢😢😢😢😢😢😢አቅቶኛል ወለተ ይሀንስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስበኝ አድነኝ
ሰማዕቱ ያበርታሽ ይስማሽ በርቺ አንድቀን ታሸንፍያለሽ
እግዚያብሄር ይመስገን እኛንም ለደጅህ አብቃና
ስለሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን. ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዳጁ ያብቃን አሜን ❤️
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለኔም ባሃጥያት የቆሸሹኩ አድነኝ ሰው አርገኝ ለደጅህ አብቃኝ በፆሎት አስብኝ ወጎኖቸ አትርስኝ ወለተ ሰላሴ
ሰማእቱ ቅድሰ ጊዮርጊስ እኔም አጤያተኘዋን እንደቸረነተሀ ይቅር በለኘ ለደጅህ አብቃኘ.
AMEN AMEN AMEN 🙏
በጣም ጥሩ ነዉ በርታ ብዙ ከቤት መዉጣት የማይችሉ ሰዎች አሉና በህምም በተለያየ ነገር ከቤት የማይወጡ ብዙዎች ናቸዉ በስራ ምክንያትም ከቤት የማይወጡ ብዙ ሰዎች አሉ በርቱ
እደዉ ምንኛ መታደል ነዉ ኢትዮጵያ የምትኖሩ ሰዉ እባካቹህ እህት ወዴሞቸ እኔያለሁት አረብ አገር ነዉ ያለሁት በርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ መምጣት አፈልጋ እግዚ አብሔር ፈቅዶልኝ ሀገር ከገባሁ በርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እመለሁ ግን እህት ወድሞቸ በማየ በቅድስት ኪዳነምህረት ሰም ወለት ሰንበት ብላቹህ ፃፉልኝ ስትፀበሉ😢😢😢
ቃል ሂወት ያሰማልን
💚💛❤️✝️💚💛❤️ Amen
እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኛው የደጁን ያብቃን❤❤❤❤❤
ባዓል ቡዙሕ ውዕለተይ ማር ቅድስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ሓንቲ ማዓልቲ ንምስክር ካም ተውቅዕኒ እምነት ኣለኒ እቲ ዝጎደልኒ እቲ ዝሳቅየኒ ንስካ ተፍልጥ እካ ባዓልካ ሕልፍልይ ፍጡነ ረዲኤት ኣባቴ❤😢
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ በድሜ በጤና ጠብቀህ ለድጅህ እድታበቀኝ አባቴየልዳው ኮከብ😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
እፁብ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ለኛ ያረገዉ❤❤❤
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ እባክን ያለሁበት ሁኔታ ኣድነኝ ለደጅህ ኣብቃን ሃጥያቴ ይቅር በለኘ እባክህ
ያመቱ ቅዱስ ገብሪል እለት እንዲት ጉዞ ታደርጋላቹ
አቤቱሰመአቱለሀገሬየምታበቃኚአቤቱእርዳኚፍታኚአባቴ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ወይኔ ክንፍ ማጣቴ የጉጉቴ ጥግ ልቤቶ ትቶኝ ሚሮጥነው ሚመስለው 😭😥💗
ምስክርነት ልንገራችሁ አንድ የናቴ የቤተክርስቲያን ጉአደኛ ነበሩ እድሜያቸው ትንሽ ገፋ ያሉ ናቸው እና በድንገት ታመሙ እና ሆስፒታል ገብተው ልጠይቃቸው ሰሄድ ትንሽ ፀበል እና እመነት ይዤ ሄድኩ ኮማ ውስጥ ናቸው 4 ቀናቸው ነው አሉ እገርማቹሃል ምግብ በአፍንጫ ነው ሚወስዱት ታዲያ ያንን ፀበል እና እምነት በሚጠጡት አጥሚት ላይ ትንሽ ትንሽ ነው ያረግነው በነጋታው ነቅተው ደህና ሆነው አሁን በመልካም ጤና ላይ ይገኛሉ አንዲ ነው የኛ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው
የሰማአቱን ቅዱስ ጊወርጊስ አካውንት ላኩልኝ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
Elllllllll
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ እኔና ወንድሜ መቸይሆን የምትተፎውሰን ሰማእቱ ኣባቴ ጎዶሎየ ሞልተህ ደጅህ ኣብቃኝ ታሪኬኝ ቀየረልኝ ኣባክህ ሰማእቱ ኣባቴ እናት ኣባቶቼ እህት ወንድሞቼ ህሪተስላሴ እያላቹ በፆሎት ኣስቡኝ❤
አባቴ ሰመዓቱ የኔስ ነገር እንዴት አደረገዉ?
❤❤❤❤❤❤
ሠማእቱ፡እባክ፡ጥራኝ፡አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen yabkan ledeju
Semaitu kedus giorgis ledeji abikagn
Bejakum betgerya gebrluna
Abate semaiti ladajik abqagni elshadayochi fezari quxrachihun yabzalin tebareku❤❤❤❤
ሰማእቱ ያሳየሽ 5x +2 ማለት እንችን,ልጆችሽን፣ እናትና አባትሽን እንደማረልሽ ነው ።ታድለሻል ነገር ግን የቤት ሰራተኛሽን ተከታተያት። እንድ ስምን ስላልጻፍሽላት ወይንም ከኋላ ተንኮል ሊኖር ይችላል። በጸሎትሽ በርቺ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥
❤
በቅዱስ ገብሪል እለት እንዴት ጉዞ ታደርጋላቹ አይከብድም
Ine ye xiqimt 8 Taguwaazh nany kazzaa kamaxaahu bahuwaalaa gin bizzuu nagar adrgoolinyaal ganaa bizuu indamiyaadargiliny awqaallahu issuu sifaqiid masakiraallahu.
የቋራው ጊዮርጊስ አባቴ አመብዙሀን እናቴ ዳግም ለደጅቻችሁ አብቁኝ በውነት ናፈቀኝ እኔም ምስክርነት አለኝ ክስደት መልስ እሱ ይርዳኝ
ሰማእቱ ኣባቴ ዬኔ ኣዳኝ ድግመክ ለደጅክ ኣብቃኝ እውነት ምን ያክል መንፈሴ ኣካሌ ልቤ ሁሉ ኣንተጋር ነው ያለው የመጀመሪያው ኣመጣጤ ምኑንም ሳላውቀው የገድል ቤትክን እንክዋን ሳላይ የበረከት ስራ ሳልሰራ በስጋ ሄጄ በስጋ ነው የተመለስኩት ኣንተግን ድንቁን ነገር ኣደረክልኝ ኣባቴ ደግሜ ለቅዱስ ቦታክ ኣድርሰኝ
ቀጣይ ጉዞ ምዝገባ መቼ ነዉ የምትጀምሩት
ስንት ብር ነው ደርሶ ለመመለስ?
15ሺ የተኬት ለመግብ ያስፍልግሻለዉ 20ሺ ይብቃሻል
አስቡንንን?
ስላሴን ነውየነገረሽ ዳሽ ያለሽ እሱነው
የልጆችሸን ክርስትና ስም ፅፈሽ ስትገቢ የሰራተኛዋን ስም ስላልፃፍሽ ነው የሰራተኛዋን ምስል ያሳየሽ ንስሀ ግቢ
አዳኝ እግዚአቢሄር ብቻ🤷♀️ 🤷♀️🤷♀️🤷♀️በእርግጠኝነት ልትሳደቡ ትመጣላችሁ😂ወዳችሁ አይደለም ሰይጣን ነዉ ሚያንጨረጭራችሁ🤣አዳኝ ክርስቶስ ብቻ ነዉ እደግመዋለሁ😎
ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ምሆኑን አትረሳ
@ ሚበልጥብሽን አንቺ ታቂያለሽ 🙄
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤