አላበድኩም ሙሉ ፊልም Alabedkum full Ethiopian film 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 117

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 2 роки тому +19

    በጉጉት ሰንጠብቀው ነበር አሰደሳታቹኝ ኤርሜያሰ የሜወደድ ልጅ ነው❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Chorachannel1HahuFidel
    @Chorachannel1HahuFidel 2 роки тому +5

    ጎበዞች! በጣም አስተማሪ ነው። በጣም ተቀይራችኋል፤ ከአሁን በፊት ሴቱ ወንድ፤ ወንዱ ሴት የሚያሳድድ ነበር የምትሰሩት፤ ይኸንን ለማየት በመብቃቴ፤እግዚአብሔር ይመስገን፤በርቱ። እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው።

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 7 місяців тому

    አረ የኢትዮጵያ ፊልም ያየውት ዛሬ ነው እግዚአብሔር ወይኔ ኤርም ጎበዝ እኮ ነው ስተውን ❤🎉🎉🎉

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 2 роки тому +5

    If you post this movie 1000000000000 times we can watch it as new everyday Thanks and the acting with perfect character is beyond perfect

  • @SifanDirba
    @SifanDirba 11 місяців тому

    ዋው ትወና በጣም ይገርማል ተመችቶኛል አስተማሪም ነው 🥰🥰🥰🥰

  • @degefayohannesgetayibarike2537
    @degefayohannesgetayibarike2537 2 роки тому

    Baxami Dasi Yemil film Asitamari ayu Zare Yemir Ka wusixu Bizu Nagari Tamiralo thanks God

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 роки тому +2

    ምርጥ ነው መማር ለሚፈልጉ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 роки тому +5

    የቆየ ፊልም ነው ግን ጥሩ ፊልም ነው ተዘራ ስላለበት አየዋለሁ 🥰🥰🥰

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 роки тому +2

    አንድ ነገር ልገራችሁ ውዶቼ ሚስት እያላችሁ አፈቅርሀለሁ የምትል ሴት ባል እያለሽ አፈቅርሻለሁ የሚልሽ ወንድ እያወቁ የማይሆን ነገር ውስጥ ሊከቷችሁ እንጂ ለእናተ ስለሚያስቡላችሁ አደለም በፍፁም 👍ልክ እንደ ሳምሶም ሰው መሆን የእውነት እንዲህ ሁሉን የሚችል ልብ ያለው ሰው የታደለ ነው ከምር ግሩም ፈጣሪ ሆይ ሁለን የሚችል ልብ ስጠኝ 👏

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 роки тому +6

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ስላሳያችሁን እናመሰግናለን እስኪ ሠው እንሁን
    የኛ መንግስት ይሄን ፊልም ማየት አለበት

  • @strong1220
    @strong1220 2 роки тому +5

    በጣም ደጋግሜ ባየው ያልሰለቸኝ ፊልም

    • @tigyoutube2999
      @tigyoutube2999 2 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ አዲስ ነኝ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ደጋግመ ባየዉ ማይሰለቸኝ አስተባር ፊልም ነዉ

  • @tsehayijara3462
    @tsehayijara3462 2 роки тому

    Bexam asitemar new berituu erasen melishee lemayet chalikuu enameseginalen

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 2 роки тому

    በውነትበጣምደሥይላል ሰውለሰው ቢተሳሠብ አገራችን እንደዚህ አይነትችግር አይ ደርስባትምነበር ፈጣሪ እንደነሳምሶም አይነትን ሰወችን ፈጣሪ ያብዛልንን

  • @hibongoseleme7501
    @hibongoseleme7501 2 роки тому +1

    ሁሌም ልቤ ልትወጣ ስትል በመንፈስ የማየው ፍልም

  • @gawh5448
    @gawh5448 2 роки тому

    በጣም ደስ እሚል ደግነት ለሰወች ትልቅ ሞራል አለው

  • @-Ele
    @-Ele 2 роки тому +9

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹ወድና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች 🌹እዴት ናቹ ካላቹበት አለም ዳርቻ ይጠብቃቹ 🌺 ለስኬት ያደረጉት ወሳኔ ከማንኛዉም ነገር የበለጠ አስፈላጊ መሆኑን ያስታዉሱ🌹 ብሩባይሌ ጫን ማረግ አትርሱ የሂዉታችን አስፈላጊ እና ወሳኝ ትምህርት እንማራለኝ ብቅ በሉ 🌹 የሰዉ ልጅ ያሚያድገዉ መደጋገፍ ነዉና ኢሌ ነኝ የናተ ናፋቂዋ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethiop 🇪🇹🙏🏿🙏🏿🙏🏿😠😠😠🇨🇬🚜🚜

    • @-Ele
      @-Ele 2 роки тому

      @@tesfaytesfay6834 👍👍👍🌻🌻

    • @tigyoutube2999
      @tigyoutube2999 2 роки тому

      በአላህ ቀቡኝ

    • @-Ele
      @-Ele 2 роки тому

      @@tigyoutube2999 ምኑ ልቅባ

    • @-Ele
      @-Ele 2 роки тому

      @@tigyoutube2999 ጉሯ በይ ቤቴ

  • @empressclementbushay7785
    @empressclementbushay7785 2 роки тому

    Wow it is really number 1 movie so far

  • @meazayemane9244
    @meazayemane9244 Рік тому

    ዋው ❤❤❤

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 2 роки тому +1

    እልልልልልልል በመከራ ለቀቃቹት እሰይ ግማሸ አይተን አቃሮጣቹብን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @communicatetafese9553
    @communicatetafese9553 2 роки тому +1

    best amharic film ever

  • @gud6767
    @gud6767 2 роки тому +3

    ክፍል ሁለት ይቀጥል እምትሉ

  • @girumtsegaye1431
    @girumtsegaye1431 2 роки тому

    በጣም ተደጋገመ

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 2 роки тому

    Betam betam 💯 💯❤❤ teru temarta yalewa film new 👌 ba talye bahuna sata laye ethiopia 🇪🇹 enda samasana tama karsachewa belya lelacha yemasaba yenaro yasafalganala hulachinama ersachana felga anga egzbiher yetabakachu weganochachina hagerachina ethiopia 🇪🇹 lazelalama tenuralana

  • @ታመነቺበለጠባሣ
    @ታመነቺበለጠባሣ 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭ተባርኩ

  • @getachewsemagn3661
    @getachewsemagn3661 2 роки тому

    Amazing ermi

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 роки тому +3

    አይቸዋለሁ ግን ጋሼ ተዘራ ስላሉ እደገና ልየዉ እዴቨት አደናፈቁኝ😥😥

  • @mulualemeshetu6921
    @mulualemeshetu6921 2 роки тому +7

    እዉነት አይሰለችም ደስ የሚል ትምርት ነዉ

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 2 роки тому

    Very nice!

  • @ahmedsiomi9617
    @ahmedsiomi9617 2 роки тому

    ኤጭ ኤፍሬም በጣምነው የደበርከኝ እዚህላይ😩😖😞

  • @habtamualemu2937
    @habtamualemu2937 2 роки тому +2

    እውነቱን ለመናገር ቀናሁበት

  • @DvH-cw9gv
    @DvH-cw9gv Рік тому

    አረፍነው

  • @Mimshack-n2j
    @Mimshack-n2j Рік тому

    አንደኛ አርቲስት የሚከብድ ገፀ ባህሪ ተጫውቷል

  • @marama5959
    @marama5959 2 роки тому +3

    ተይተዋል የምትሉት የት አይታችሁት ነው እኔ ስፈልገው እኮ ነው የኖርኩት🙄 🥰

    • @Marinal0ve228
      @Marinal0ve228 2 роки тому +1

      ከታየ በጣም ከረመ እኮ

  • @ኤንገራገሯ
    @ኤንገራገሯ 2 роки тому +5

    አየ ብር ማይሰራው የለ😭😹
    ኤርሚን አጃጅሎ አሰራውኮ🤦‍♀️😹

    • @yabatwa
      @yabatwa 2 роки тому +2

      @ጠልሰም ሚዲያ( Telsem media) አቦ ይመችሽ ጥሩ መልስ

  • @melakugetachew9248
    @melakugetachew9248 2 роки тому +4

    አረ በስመአብ ምንድን ነው የታየ ፊልም??
    ባይደብርም መደጋገሙ ሌላ የጠፋ ይመስል
    ለነገሩ አሁንም ይሄን የሚያህል ፊልም አሁን የለም

    • @damistilahun5127
      @damistilahun5127 2 роки тому

      ዋውውውውውውውውውውውውውውውው

  • @m-a-s2997
    @m-a-s2997 2 роки тому +2

    ምን ሆናችሁ ነው ግን የምትለቁት ፊልም በሙሉ የታየ የቆየ ፊልም ነው

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 2 роки тому +2

    Dagagema bayawe yamayselachegn yana sayeme samesone yalabate yemachagnale

  • @sofyaedris5424
    @sofyaedris5424 2 роки тому +1

    ፊልም ብሎ ዝም ነው

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +3

    የታየ አታሳዩን እሺ እባካቹ በእርግጥ ድጋሚም ቢታይ ገራሚ ፊልም ነው ከልቡ ነው እኮ የሰራው

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 2 роки тому +8

    የማይሰለቸኝ ፍልም 😍

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethiop 🇨🇬☕💕☕. 🇨🇬🍿🍿🍿🍿🍩🍩🍩🌻🌻🌻🌻🌻

  • @freecell2840
    @freecell2840 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 2 роки тому +1

    Samson memot alneberebetim mekeran yechale ashenafi newu ylal aydel ye egziyabher kal.

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 2 роки тому +35

    አረ ምንሼ የታየ ፊልም ምታሳዩን ፊልም አለቀባቹሁ እንዴ ??

    • @maryemendirsyoutube2251
      @maryemendirsyoutube2251 2 роки тому +3

      እስኪ ንገርልኝ ቢሰሙ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethiop 🇪🇹💯💯💯💯💯🇨🇬💯💯

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 2 роки тому

      Yedro film ayshalm blesh new

    • @danielkahsay5038
      @danielkahsay5038 2 роки тому

      @@merriblb537 ኣየ ትግራዋይ ቆማል ረሳሕ ጨናዊ ዓሌት ኩሉ ሰብ ፈንፊንኩም 🤮🤮🤮🦎🦎🦎

    • @mengistutilahun8359
      @mengistutilahun8359 2 роки тому +1

      የሆረር ይሁንልከ?

  • @selamleethiopia1926
    @selamleethiopia1926 2 роки тому

    ጥሩ ሰው ተወዴዴ😭😭😭

  • @qerroodirre7752
    @qerroodirre7752 2 роки тому +1

    Yekoye new sera fet leba

  • @ehitgubena3053
    @ehitgubena3053 2 роки тому +1

    ስንትፊልምባየሁበትይህንንልይ፣በስመአምየሚያስጠላፊልምእረይደብራን፣ኤርሚያስንበጣምየምወደዉሰዉ፣ማለት ኤርሚያስ ነዉግንብዙምአይመችያሰጠላን😕😕😕😕😕😕😕😕

  • @kebronalula7830
    @kebronalula7830 2 роки тому

    😭😭😭😭😭

  • @bereketbekele2367
    @bereketbekele2367 2 роки тому +2

    Samson bayimoti arif nbr tinish issu silemote dessi alalechim aceraresi

  • @em6708
    @em6708 2 роки тому +1

    መጨረሻው ምንድን ነው ጥሩ ሰው መሆን ያስገድላል ነው ??😡😡😡

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ💞👈

  • @lazezadubai1080
    @lazezadubai1080 2 роки тому

    Wowo samison

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 роки тому

    Nefasahan yamarew Aebatachn yekoyem bihon Aesatemari new

  • @abibabraham3614
    @abibabraham3614 Рік тому

    Habesha enbla ylahal keza kemetak aftto yayhal

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 роки тому +3

    እማይሰለች ፊልም 😂🥰

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 роки тому +1

    ደግነት እርሁርሁ ነው

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 роки тому +1

    ተው እንጅ ሶደረዎች የታዬ ፍልም አታሳዩን 😔😡

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    የአርት ሰው ቢሞትም ስራው ግን አይሞትም

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 2 роки тому

    🥰🥰🥰

  • @ucjvkghcjjf163
    @ucjvkghcjjf163 2 роки тому +1

    ልየውእናእኮምታለሁ❤❤😍

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 2 роки тому

    መጨረሻ መሞቱ አስለቀሰኝ

  • @LikeMelaektKdusMikael
    @LikeMelaektKdusMikael 2 роки тому

    አባቶቻችሁ እናቶቻችሁ እብድ ውሾች ናቸው፡፡እናንተ የእብድ ውሾች አር ናችሁ፡፡

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 2 роки тому

    🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🙏

  • @emanuelabushi9577
    @emanuelabushi9577 2 роки тому +1

    Yekoya film nw

  • @getachewsemagn3661
    @getachewsemagn3661 2 роки тому

    ሀገር ማለት ሰው ነው!!!

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 2 роки тому +2

    👍👍👍👌💛💚❤️

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethiop 🇪🇹📚📚📚📚🇪🇹🎬🎬

    • @aliahaso158
      @aliahaso158 2 роки тому

      Good 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍

    • @aliahaso158
      @aliahaso158 2 роки тому

      I love you 😍 💗 💛 💓 ♥ salmon

  • @ቃልዬየራሳዋ
    @ቃልዬየራሳዋ 2 роки тому +1

    ምድነው ግማሻቻሁ የታየ ትላላችሁ ግማሻችሁ እልልል ስንጠብቅ ነበር ትላላችሁ 😏🤔ግን ያይሁት መስሎኛል

  • @wantiyyagadida4135
    @wantiyyagadida4135 4 дні тому

    Lm

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 роки тому +2

    የተየ ፊልም ይደጋግሙብናል 😒

  • @geniyeshewalij
    @geniyeshewalij 2 роки тому +1

    ክክክክክክክክክክክ

  • @Yነኝየናቴናፋቂ
    @Yነኝየናቴናፋቂ 2 роки тому +2

    ቱቱ የቆየ ፊልም ታቀራሰሙ ጀመር ቅቅቅ

  • @معروفالانسان
    @معروفالانسان 2 роки тому +2

    የቆየ ፊልም ነው🙄🙄

  • @wasihunsintayew4866
    @wasihunsintayew4866 2 роки тому +1

    አስጠሊ ፊልም

  • @ekruwollo8993
    @ekruwollo8993 2 роки тому

    በታማኝነት ቤተሰብ አርጉኝ

  • @FghHhjj-c9w
    @FghHhjj-c9w Рік тому

    ❤❤❤

  • @SayedAhmada-gg4gq
    @SayedAhmada-gg4gq 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RobsanBirhanu
    @RobsanBirhanu 9 місяців тому

    😢😢😢

  • @SayedAhmada-gg4gq
    @SayedAhmada-gg4gq 11 місяців тому

    😭😭😭