Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
thank you for the video . We miss shiro med
Thank you for the nice video.
ወይ ሰፈራቺን ❤😢
Is the large traditional clothing warehouse store in Shiro Meda still around? Or did the government destroy that too?
ወይኔ ሰፈሬ እኤ መንግሰት ምን እያሰበ ነው አገራችንን አጠፋት አቤቱ ማረን ይቅር በለን ደጉን መንግሰት አምጣልን
መንግስት ምን አጠፋ??? ህዝብ ኮንደሚኒየም አገኛለሁ ብሎ ሲፈርስበት ዝም ብሎ እያየ።
ደቆሮ
የህሁሉ ትፌናቃይ የት ነው የሚድርሰው
ሰዉ ስለቤቱ መፍረስ ሳይሆን በረንዳ ላይ ቁጭ ብሉ ስለአርሴልና ስለሊቨርፑል ሲጨቃጨቅ የሚጠጣው ካፑችኖ ውስጥ ከሚፈርሱት ቤቶች የሚነፍሰው አቧራ ነው የምያበሳጨው። ይሄን ያህል ደንዟል።
እረ ምን እያሰበ ነው እዬ መንግስት ሰውን ጠርጎ ጠርጎ ጨረሰ እኮ ከተማዋ እኮ ጭር እያለች እኮ ነው በውነት እረ ምን ይሻላል😢😢😢😢
ይሄንን ቪዲዮ በአስቸኳይ አውርድ ይህ ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግበትና ካሜራ በሚከለከልበት የአሜሪካን አምባሲ አካባቢ ያካሄድከው ቀረጻ ህገወጥ ነው በአስቸኳይ ቪድዮውን አውርድ
ከፎቁ ነው
አካብዴ ....አጠገቤ የተኛ ሰዉ ስላለ , በዃላ እስቃለሁ . your leaving your own country why this much aferid . do not worry no body will take any thing if you worry that much
@@SintuAlmuይመችህ
thank you for the video . We miss shiro med
Thank you for the nice video.
ወይ ሰፈራቺን ❤😢
Is the large traditional clothing warehouse store in Shiro Meda still around? Or did the government destroy that too?
ወይኔ ሰፈሬ እኤ መንግሰት ምን እያሰበ ነው አገራችንን አጠፋት አቤቱ ማረን ይቅር በለን ደጉን መንግሰት አምጣልን
መንግስት ምን አጠፋ??? ህዝብ ኮንደሚኒየም አገኛለሁ ብሎ ሲፈርስበት ዝም ብሎ እያየ።
ደቆሮ
የህሁሉ ትፌናቃይ የት ነው የሚድርሰው
ሰዉ ስለቤቱ መፍረስ ሳይሆን በረንዳ ላይ ቁጭ ብሉ ስለአርሴልና ስለሊቨርፑል ሲጨቃጨቅ የሚጠጣው ካፑችኖ ውስጥ ከሚፈርሱት ቤቶች የሚነፍሰው አቧራ ነው የምያበሳጨው። ይሄን ያህል ደንዟል።
እረ ምን እያሰበ ነው እዬ መንግስት ሰውን ጠርጎ ጠርጎ ጨረሰ እኮ ከተማዋ እኮ ጭር እያለች እኮ ነው በውነት እረ ምን ይሻላል😢😢😢😢
ይሄንን ቪዲዮ በአስቸኳይ አውርድ ይህ ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግበትና ካሜራ በሚከለከልበት የአሜሪካን አምባሲ አካባቢ ያካሄድከው ቀረጻ ህገወጥ ነው በአስቸኳይ ቪድዮውን አውርድ
ከፎቁ ነው
አካብዴ ....
አጠገቤ የተኛ ሰዉ ስላለ , በዃላ እስቃለሁ . your leaving your own country why this much aferid . do not worry no body will take any thing if you worry that much
@@SintuAlmuይመችህ