ምን ችግር አለው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 41

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 3 місяці тому +9

    በጣም የሚገም ገለፃ በጣም የሚገርም መንፈስ በጣም የሚገርም ቆጅና እኳን የየሱስ ሆሽ እኖድሻለን

  • @blenbefikadu4441
    @blenbefikadu4441 2 місяці тому +3

    የኔ ውድ ኩኪ i like you the mostttttt... ድንቅ አገላለጽ ነው አይጠገቡም ቃላቶችሽ ጌታ የረዳው ሰው ያውራ

  • @emebetgodana8486
    @emebetgodana8486 2 місяці тому +1

    Oh my goodness, how I love this beautiful lady💜

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu 3 місяці тому +4

    ኩካዬ ስወድሽ❤❤❤ ኩካዬስወድሽ ዘመንሽ ይባረክ ስላንቺ ጌታን በጣም አመሰግነዋለሁ አቤት እርጋታ❤❤❤❤ ተባረኩ🎉🎉🎉

  • @BbT-u1q
    @BbT-u1q 3 місяці тому +5

    እረጋተዋ ደስ ሲል ብሩካን ናቹሁ እህቶቼ❤❤❤

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 3 місяці тому +2

    ተባረኩልኝ❤🙏

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 3 місяці тому +2

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @WorkineshBusho
    @WorkineshBusho 3 місяці тому +3

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ለበረከት ሁኑ።

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 3 місяці тому +2

    ኮኪዬ በጣም ነው ምወድሽ።❤❤❤❤

  • @liduTemam-rd2mz
    @liduTemam-rd2mz 3 місяці тому +1

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 3 місяці тому +2

    የተባረካችሁ ናችሁ❤❤❤

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ ተባረኩ

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 3 місяці тому +1

    ተባረኩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TesfaDiriba-iv4zw
    @TesfaDiriba-iv4zw 3 місяці тому +2

    amazing show Christ-like 👏

  • @MakMa-h5z
    @MakMa-h5z 3 місяці тому +2

    Kokyee yetewededesh❤❤❤

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 3 місяці тому +1

    ተባረኩ

  • @BereketVersace123
    @BereketVersace123 7 днів тому

    I like this woman with her style ❤

  • @dameelikkisaa5767
    @dameelikkisaa5767 3 місяці тому +1

    Yene hit ibakshin Hilina Dawitin akrebelen❤❤

  • @naomiberhanu7147
    @naomiberhanu7147 3 місяці тому

    ኮኪዬ ልገልፅሽ የምፈልገው ብዙ ነገር ቢሆንም ግን በቃ ጌታ በጣም የገባሽ እውነትን በጣም በጣም በጣም የተረዳሽ ሰው ነሽ ምንም ልል አልችልም ግን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ብሩክ ሁኚልኝ አንቺ በረከታችን ነሽ

  • @LilyTilahun-nv1dq
    @LilyTilahun-nv1dq 3 місяці тому +2

    በቃ ቁርጣችንን አውቀን መኖር ብቻ ነው መንገዱ ምክንያቱም የጨለማ ወገግ ያለ ወይም ፈገግ ያለ ስለሌው፡፡ ኮኪዬዋ ተባረኪ እማዬ፡፡

  • @Ethiopia_Leikun
    @Ethiopia_Leikun 3 місяці тому +2

    ኤፌ 5:"18 መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤
    19 በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤
    20 ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።" በመንፈስ ብንሞላ ከሌላው ስካር እና ብክነት እንተርፍ ነበር። መንፈስ ቅዱስ ህይወታችንን ይቆጣጠረው። በርቺ ትዙዬ።

  • @ameludemera8297
    @ameludemera8297 Місяць тому

    Waaqayyoo isiin haa eebbisuu.❤️

  • @TsionAbebe-b5t
    @TsionAbebe-b5t 2 місяці тому +1

    Semay tubochi enamsgnaln sela metakrbchu swochi ....enam kokya enwdshaln tebarkiln

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 3 місяці тому +2

    ኮኪን አገናኙኚ በጣም ነው ምወዳት ኢትዮጵያ ስገባ ማግኘት እፈልጋለሁ በአካል ❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 місяці тому +4

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጌታ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ !!❤

    • @BbT-u1q
      @BbT-u1q 3 місяці тому

      አሜን

  • @GenetBerhane-x1x
    @GenetBerhane-x1x 3 місяці тому +1

    U are blessed dear sisters in Christ❤❤❤💓💓💞💕💕

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 3 місяці тому

    ኣዎ እንደ ጥዑም መዓዛ ጸሎታችን
    እነዲያሸተው እግዚኣብሄርን
    እንጠይቃለን!!!

  • @YewobdarAdera
    @YewobdarAdera 3 місяці тому +2

    የዘማሪ አስቴር ድምፃ ይመስላል የአስቴር መዝሙር ብታዘምሯት

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤🎉

  • @HewanMelese-t4c
    @HewanMelese-t4c 3 місяці тому +2

    andebetesh endet des yelal beka be geta lebesh temoltoal

  • @nafkotbogale489
    @nafkotbogale489 2 місяці тому

    መኳኳልና መቀባባትስ አሸንክታብስ ችግር የለውም የኔ እህት?

    • @emebetgodana8486
      @emebetgodana8486 2 місяці тому

      Worshiping and dressing up is different you can’t compare, but in the other hand I agree with you when it comes over use, good idea🙏🏾

  • @emebetgodana8486
    @emebetgodana8486 2 місяці тому

    ቤተክርስቲያን ውስጥ ጭሱ በፍፁም መቆም አለበት I just don’t like it at all🥹

  • @AyuLu-uf2dh
    @AyuLu-uf2dh 3 місяці тому +1

    ተባረኪ