Thanks Eshetu for your efforts and creative ideas for having a great Ethiopian entertainment 😀, its my 1st time to see Mr.Asres, I checked all his previous videos. He is amazingly talented comedian 👏God bless you all . 👍
It is so nice to see you chery i got a chance to meet youand ababa Tesfay in person when i was littel wish you long life and health And I THINK I KNOW YOUR BOSS 😀😀😀😀😀 anyways you remined me of my childhood Eshe thank u ok
አሥረሥ በቀለ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ
Amen
እሽቱ ከትልቁ ጋር ትልቅ ከትንሽ ጋር ትንሽ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን ወጣቶች ያብዛልን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ እኔማ አንዳንዴ የሚኒስቱሩን ፀባይ ይመስለኛል ባህሪህ
እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ
እንደዛሬ ከሳኩ ቆይቻለሁ በጣም የምወድደውና የማከብረው ተዋናይ ነው
ለእኔ ሁሌም አንደኛ ኮሜድያን ነው ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተብህ ይባርክህ።
አስሬ እጅግ ድንቅ ሰው ነው እድሜ ይስጥህ። እስኪ ስልኩን አስቀምጥልን። ስጦታ እንኳን ለመስጠት ለምንፈልግ። እሼ በጣም አመሠግናለው።
ቼሪዬ የኔ ትንቧለል ረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚያብሔር ያድልሕ
አባባ ተስፋዬን መቼም የማንረሳቸው ባለ ውለታ አባታችን ናቸው ነፍሳቸውን ከቁድሳኖች ጋ ትረፍልን
አሼ ምርጥ ሰው ተባረክ
ሶስቱንም ክፍል በሳቅ በጉጉት ነው ያየሁት አስረስ በቀለ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እውነት ግሩም ታሪክ ነው ያለህ ጠንካራ ጀግና ነህ አስረስዬ ክበርልኝ ❤️🙏
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
አስረስ ትልቅ ሰው ከቀልዶች ባላነሰ ቁምነገሮችህ ትውልድ ያንጻሉ እድሜና ጤናህን ያብዛልን፤ እሸቱም ሰዎችን ታከብራለህና እግዚአብሔር ያክብርህ!
እሼ ምን እንደወደድኩልህ ታውቃለህ እንግዶችህን በአክብሮት እና በነፃነት ታስወራቸዋለህ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ።
የልቤን ነገርሽልኝ ተባረኪ
አስረስዪ እረጂመ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ከእንግዳአዘር ጋር የሠራሕዉ ለኔ አንደኛ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ።አስራትዬ እንወድሀለን።እናመሠግናለን።
አሰረስዬ እድሜህን ያርዝመው ተንፍሰው
እድሉን ተጠቅመህ አሳከን ህይወትህንም
አየነው እጅህን አትስጥ ።
አስረስዪ በድጋሚ ኮሜንት ልስጥህ አንተ የኢትዮጵያ ቅርስ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜህን ያርዝመው እሼ እናመሰግናለን
የእውነት በጣም ነው የምታስቀኝ አስረስ ታላቅ አክብሮት እና አድናቆት አለኝ ላንተ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
አስረስ ፈታ ገደልከኝ በሳቅ ጀግናው ሰው እንደዚነው ትክክል ረጅም እድሜ ይስጥክ
አስረስ አባቴ ተከታታይ ቢሆን ብዬ ተመኘሁኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
በጣም ነው የምናመሰግነው አስረስዬ ውልም እኔወድ አለን እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አስረስ ሞራልህ እና በራስ መተማመንህ አኮራኝ። በርታ የምትለውን እና ይምትመኘውን ጌታ ያደርግልሃል።
ኡፍፍፍፍፍፍፍ.... አስረስዬዬዬዬዬዬዬ በሳቅ በሳቅ ሞትን ሞትን!! ምርጥ ኮመዲ!!!!!❤❤❤
እሼ የአገራችንን ጀግኛች በሰፊው እድናቃቸው እያደረክ ስለኦነ ከልብ እናመሰግናለን ምችት ይበል 👍🏼
በእውነት አሁን መጨረሻ ላይ የክርስቶስን ፍቅር የገለጸበት ትልቅ ሰው መሆኑን ያሳያል ረጅም ዕድሜ ከ ጤና ጋር ያድልልን የሁላችንንም ፍጻሜ ያሳምርልን!!!
በጣም ነው የምወድላችሁ ከእንግዳዘርና ከሳም ጋር የሰራችሁትን
አስረስ የእውነት አዝለህ እሽሩሩ ባትለንም አሳድገህናል:: ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤️🙏
በጣም👍
እንባዬን ልቆጣጠር እስከማልችል ድረስ.........ዋው..... ረጂም እድሜ ከጤና ጋር።
የልጂነት ትዝታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ
አወ በጣም ደስ ዬሚል ነው ተዝናንተናል ለጄግና አስረስ በቀለ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው
በጣም መሳቅ እወዳለሁ ግን እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አስረስዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
እሼ አስረስን የመሰለ ምርጥ የኤትዮጵያልጅ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 3ንም ክፍል ሳልጠግባቹ አለቀብኝ ሰላማቹ ይብዛ
አስረስዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጡ ኮሜዲያን
አስረስ የምር ነው የ ሳኩት በጣም አዝናንተኸኛል thank you ።
Asress we love you so much. You have a big contribution to Ethiopian comedy! Long live 👏👏👏
ዋዉዉዉዉ በጣም ደስስስ የሚል የሂወት ታሪክ እድሜ ይስጥልን
አስረስ በቤታችን ከትንሽ እስከ ትልቅ እያሳክ ያሳደከን ረጅም እድሜ ይስጥህ!
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏 በእውነት ምርጥ አባት
መፅሀፍ ነው አስረስ ደስ የሚል እድሜ እና ጤና ይስጥህ
አስረስዬ እረጅም እድሜ ይስጥህ እና እልምህን እውን አድርግ ምትመኘው ሁሉ እውን ይሁንልህ አከብርሀለው
ሁሉ ኢትዮጵያውያን ይህ የጭንቅ ቀን ያሻግረን ለጠላቶቿ ለንሰሀ ያብልን ሰላም ለአለም ሁሉ በተለይ ለኢትዮጵያ ።🙏🙏🙏
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
ኮሜድያን አሥረስ በቀለን ምርጥ ኮሜዲ ከአንጋፋዎቹ አንደኛ ነው ሁሌም ስራዎቹ ይገርመኛል ።
Asres the best comedian in Ethiopia but he is also the most underrated.
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን
አስረስ የዘመናችን አለቃ ገብረሃና ነው ያሰበውን የሚያደርግ አዳዲስ ሀሳቦችን የሚፈጥር ።
ገና ብዙ ትሰራለህ ወደፊት በአካል እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ ።
አስረስየ ኑርልን:: እሸ እናመሰግናለን😍
ዋዉ አስረስ እንዴት ለኢትዮጲያ ትልቅ ውለታ ውለሀል ማንም ስምህን አላነሳም አንዳንድ ስው አመድ አፋሽ ነው በውነት ልትከበር ውለታም ሊዋልልህ ይገባል ጀግና ኢትዮጵያዊ አሹ ወንድማችንን ስላቀረብክልን እናመስግናለን
በጣም የማከብረውና የምወደው አርቲስት ንህ ሶስቱንም ክፍል በመሳቅ ነው የተከታተልኩት አስረስየ ሙሉ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም ተወዳጅ ሰው ነህ
ዋው ከመጀመር እስከ 3 ክፍል በሳቅ ነው የጨርስሁኝ እድሜ ከጤና ጋር
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
የሚገርም ፕሮግራም ነበር እንዳያልቅ እየቆጠብኩ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ ያሀገሬ ልጆች
አስረስ በቀለ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አመኝልሃለው
እሼ እነመሠግናለን አስረስ እድሜና ጤና ይስጥልን
አስረስየ እረጅም እድሜ አምላክ ይስጤህ
አስረስ the best one in the Ethiopian kids history love you አስረስ😘 🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
Aseres lijineten asetawesekegn rejim edem na tena yeseteh
Wow thanks you brought mr Comedian Asres and rip to Engdazer He’s legend
አስረስ ምርት ኮሜዲ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር!!!!
በጣም ደስ የሚል ሰው😍👏👍ጨዋታው ሲያምር
ደስስስ ይላልልል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥክ
He is a delightful commedian. I just couldn't stop watching. Loved him.
አስርየ የእድሜ ባለፀጋያድርግልን
አስረስ በጣምነው የምወድክ እኔ መሳቅ አሎድም ኣተን ሳይክ እስቃለው
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እስኪያመኝ ነው የሳከት ።
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
እሼ ወሳኝ ሰው እንኳን ደና መጣቹሁልኝ በጉጉት ስጠብቅ ነበር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜንንን🙏🙏👈
We lovd you asrye god give you long life from kolfe south africa
ውይ አሳከኝ ያረቢ እድሜ ይስጥልን
እናመሠግናለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን
Asresye betam new yemakeberk nurelegn yene merte Eshe thanks
😘😘🙏😁😁😁😁💖
እሼ በርታልን መልካምና የኢትዮጵያ እንቁ ወንድማችን በእውነት በጣምነው የምከታተለው እና እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሐገራችን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በተለያዩ አለማት ውስጥ የምትኖሩ ውድ ኢትዮጵያውያን የሰላም አምላክ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ።ደግሞ ከፈለጋችሁ በቅንነት እንዛመድ እንተዋወቅ እላለው አመሰግናለው
@ከርታተዋ የመዳም ተላላኪ ነኝ ነይ እማ። ደስ ይለኛል ኢትዮጵያዊነታችን አንዱ ላንዱ መረዳዳትነው እና እኛም እንበረታታ እኔ ላንች አንች አንተ ለኔ መሆን ደስ ይላል ማማዬ
ውይ አስረስዬ እድሜና ጤና ይስጥህ
አስረስም እሸቱም በጣም ነው የምወዳችሁ
የንግዳዘር ነጋን ልጆች አቅርብልን
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ
አስረስ ምርጥ ባለሙያ ነው፥፥ ዝ ሆን በጣም የሚለውን አልረሳውም፥፥ አስረስ ክላስ ያለው ባለሙያ ነው ጥበብ ሳይገባው አልቀረም፥፥
ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤ ...
እሼ በጣም የምወድክ ትንሹ ወንድሜ የልጅ አዋቂ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እሱም ፕሮግራሞችህ ለምንድነው ከመሃል የምኮራረጡት ማለትም ልክ አንተ ሰወቹን ልክ እንዳላስቸረስካቸዉ ስለዚህ እሸ ይሄንን ነገር ተከታተል
አይ አስረስ የሰፈር ልጅ ሕይወት እንዲህ አጭር ናት
ሁሉም ይለወጣል አባባ ተስፋዬ እንግዳዘር ነጋ አስረስ በቀለ የማይረሱ የሐገራችን ቀልደኞች
ሰይፉን አቅርብልን ስሞትልህ በናትህ ሰይፉ የስንቱን ሀጺያት ሲያስለፈልፍ እስኪ አንተም አናዝልን ደግሞ ሰይፉን በጣም ነው የማደንቀው
ጎረቤቶቼ ላልከው እማማ አቻሜ ማንሳትህ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
ይሆናል አሥረሥ በርታ ወንድሜ
አስረስ እግዚአብሔር ይመስገን ኩምክናህ አላረጀም
እድሜና ጤና ይስጥ ጋሽ አስረስ
Eshe u are the best but asres is best of the best long life both of u
አባታችን ዛሬ ይመጨር ሻነዉ እሼ እንድትለ ቃቸዉ 😍😍😍😍😍😍
I am so amazed by your story
Thanks so Amazing. 🙏🙏🙏
እሼ የልጅ አዋቂ ትገርማለህ ብሮ
Thanks our hero
እኔም ለቺሬ ደብዳቤ ፅፌላት ነበር ወደ ልጅነት ጊዚ መለስከኝ አስረስ በጣም ነው የምወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ ።
አስረስ በቀለ ቼሬ አይ ጊዜ ቅዳሜና እሁድ በቲቬ ሳይ እንዴት ደስ እደሚለኝ አሁንማ አጀግን
I love the way your story characters names. I hope God fulfilled your wish. Asres I wish you long live.......
እንኩን ሠላም መጣችሁ እሼ አስረስ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
Thanks Eshetu for your efforts and creative ideas for having a great Ethiopian entertainment 😀, its my 1st time to see Mr.Asres, I checked all his previous videos. He is amazingly talented comedian 👏God bless you all . 👍
በእኛ ሰፈር አንድ ቴሌቪዥን ብቻ ነበሬ የዛኔ የሰፈር ልጆቺ ተሰብስበን አበባ ተስፋዬ ባልሳሳት ከጣቱ 3ሰዓት ነው ሚጀምረው ቂዳሜ ልጆች በስተው ቤቱ ይቸናነቅ ነበሬ ቸርየን ለመስማት ተደባድበን ሁሉ እናልቅ ነበሬ አበባ ተስፋዬ መቻም ማረሳ ጊዜ ነበሬ እሼ እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
ፈጣሪ መላዉ ቤተሰብህን ይባርክ በጣም ነዉ እምወድህ 😍😍😍😍👌😂😂😂😂
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
be allahi yezihin lij siliki situga betammmm feligawe new welahi betam eyalekesiku new tebaberuga enderedga
I miss cheery yedro sew enkun dena metahe betame yemwedew neber
ውይ ጋተውን ጭቃ አብኪውን አውቀዋለው አስረስዬ የሰፈሬ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እረጅም እድሜ ከጤናጋር
Asres Bekele is funny and articulated!!! Thank you brother!!
Eshetu berta.... you ll be top talk show hosts soon in Ethiopia 💚💛❤️ 🇪🇷 🙏🏾
It is so nice to see you chery i got a chance to meet youand ababa Tesfay in person when i was littel wish you long life and health And I THINK I KNOW YOUR BOSS 😀😀😀😀😀 anyways you remined me of my childhood Eshe thank u ok
The best comedian ever!!!!
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
አሼ እናመሰግናለን ❤
እድሜና ጤና ያድላቹ
ልጅ ሆኘ አስታውሳለሁ የቴኘ ሬዲዮ ነበረን 1994 አ/ም አባቴ በቴፕ ካሴት ቀዳው ያለማጋነን ከመቶ ጊዜ በላይ አዳምጨዋለሁ!!!ከ3 አመት በፊት በtv አየሁት❤ አስረስ እና እንግዳዘር ዘመን የማይሽራቸው ኮሜዲያኖች የልጅነት ድምቀቶቻችን ናቸው👍👍👍(ዳቢ ዳቢላ ዳቢሎስ ነው ሚያናግረው ነይ አሜሪካ.....)😂😂😂😂😂😂😂😂