Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሠሜኑ ሐገራችን ጦርነት እንደመሆኑ መጠን በዚህ መልኩ ማየት በጣም ደስ ይላል ተመሥገን አምላኬ ላንተ ምን ይሳንኃል የዚህን ሚስኪን ሕዝብ ደስታ ማየት በጣም ደስ ይላል ዉቤዬ በርቱ ወንድሞቼ ሐገራችን ብዙ የሚጎበኝ አለዉ ዘርረ ዘወር እያላችሁ አስጉብኙን 💚💛❤️
ለምለሚቱ ቃሊም የትውልድ ሀገሬ
ወይኔ ትዝታዬ ቃሊም ማርያም🥺🥺
😭😭😭😭😭😭😭
ድንቅ ነዉ ትዝታችንን ቀሰቀስክብን ጥሩ ማስታወሻ ነዉ
wow yenaten ager be chanaleh selayehut amesegenalhu seyamer ageru
ደጉ የሐገሬ ሠዉ መሥጠት ሲያዉቅበት 💚💛❤️
ዋውው እንደት ደስ እንደሚል ሀገራችን ለምለምዋ ትዝታ ቀሰቀስክ ።ማማው ላይ ስትወጣ ስትወነጭፍ የለል ስትል በቃ በሳቅ ነው ፍርስ ያልኩት😂😂ይመቻችሁ እንደዚህ አይነት ቪዲዮ እንጠብቃለን ሌላም ብር
አየ ትዝታ ሁሉም የሚያምረዉ በሀገር ነዉ😍
ውቤ አቤት ሀገራቹ ግን ሲያምር አቤት ውበት አቤት ተፈጥሮ
ዳቦሽ ዳቦሽ ዋርዳ ዋርዳ 😀😀😀
ወይኔ ትዝታ እስኪ እደኔ እረኛ ሆኖ ያሳለፈ
አይትዝታበለቅሱጨረስኩት ግንወንድሜመቻሪየለም
ብዙ ነገሮች ያሉት አካባቢ ስለሆነ ዘወር ዘወር እያላችሁ አገራችንን አስጎብኒን በርቱ
ከልብ እናመሰግናለን ይኸን ማየታችነም በናተ ላይ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🥰
ቅናት ሊደፋን ነዉ እናመሰግናለን ወንድምየዉ ትዝታ ቢቀሰቅስብንም ማየትም ፀጋ ነዉ
ወይኔ ትዝታ ደስስስስ ይላል በርቱ እናመሰግናለን ስላስጎበኛችሁን
እግዚአቢሔር ይመስገን ያነ ሁሎ አለፈልን
በልጅነቴ ከወንጭፍ ሾልኮ ድንጋይ ፈርክሶኝ አሁን ለራሱ ስወነጭፍ አይኔን እጨፍናለሁ 😂😂😂😂
ወይኔ ትዝታየ አገራችነን ሰላሟን መልስልን አምላኬ🙏❤
ወይኔ ደስ ሢል አየ ትዝታ
እውነት ብታስቀኑንም እናመሰግናለን የኔ ደግ😘😘
በርታ
ያሁሉስቃይ አልፎይህንማየታችን በራሱተመስገንነው የምባለው
Thank you so much it is beautiful
ዉይ ደስ ሲል ጥቅሽ አገዳ አማረኝ😂
አስቀናችሁኝ😢😢😢
ሠላም ለዉዷ ሀገሬ
ዋርዳ ዋርዳ😀😀
ከf.b ወደ ዩቱብ መጣሁ የሀገሬ የቃሊም ነገር ሆኖብኝ እና ውብሸት ጠጣሩን እንዳትጨርስባቸው በቃህ😂😂😂
😁
{ዳቦሽ ዳቦሽ }😅😅😅😅
ዉቤ አወንጫጨፍህ እኔስ ድንጋዉ እኔ ላይ አረፈ ብየ ነበር😂😂😂
አረ እዳትወድቅ