📌እንዴት ውብ እና በጣም ዘናጭ አድርጌ እንዳሰራሁት‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 390

  • @yedingil
    @yedingil 2 роки тому +96

    ኤልስዬ እንደ ተከታታይ ፊልም አንቺን መጠባበቅ ከጀመርኩ ቆየሁ🤔ብልህና ውብ ሴት ነሽ በቃቃቃ👸👍🌷⭐️💚💚

    • @nerdetube1638
      @nerdetube1638 2 роки тому +6

      ጌታን እኔም

    • @yedingil
      @yedingil 2 роки тому +4

      @@nerdetube1638 ናርድዬ በጣም የምትገርም ሴት ናት ዋዉዉ♥️👌👌

    • @aidabelay4749
      @aidabelay4749 2 роки тому +3

      ኤልሲ ሱስ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +8

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእውነት በቅንነት ልል የፈለኩትን ስለምትረዱኝ ተባረኩልኝ 🙏♥️🙏

    • @yedingil
      @yedingil 2 роки тому +1

      @@ethioelsylifestyle9486 ኤልሱዬ♥️👸😘🙏

  • @meskitube16
    @meskitube16 2 роки тому +19

    ዋው ኤልሲ ቬሎው ከስር ሲሆን ቀሚሱን ቀየረው በጣም ነው የሚያምረው በእውነት thank you❤️🌸❤️

    • @aidabelay4749
      @aidabelay4749 2 роки тому

      እንቁ ላይላ ሳሚልኝ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +1

      Meskiye ማሬ እንዳቅሚቲ በምችለው እጥራለሁ 🤩እረረረ ቃላባይ እንዳልባል መሲዬ ስጦታሽ ደርሷል ፅፌልሽ ነበር አላየሽውም መሰለኝ 🙏Plz contact me on my Instagram 👉 elsa_fusion_lifestyle plz tell me how do you want me to send it ? Thank you in advance 🙏♥️🙏

    • @martakebede7710
      @martakebede7710 2 роки тому

      Elisiye betami amesginalewu alegi ena mn larigewu eyaliku neberi ahuni gn asitemarishigi😍😍🍓

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 2 роки тому +11

    እኔ ለረጅም ጊዜ እንዳስተዋልኩት ቅን ልብ ያለው ሰው ጆንያም ቢለብስ ያምርበታል ምክንያቱም የእግዚአብሔር ፀጋ ከውስጡ ስለሚያበራለት: ልብስም ጌጥም እንዲያምርብን ልባችን ቅን ይሁን: ኤልሲ አንቺም ለዚህ ነው የምትለብሽው ሁሉ የሚያምርብሽ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ:🙏🏽

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 2 роки тому +6

    ጨዋ ቅን ባለሙያ እና ክላሲ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ ተባረኪ ይሄ ማንነትሽ ከአስተዳደግሽ የመጣ መሆኑ ለማንም ግልፅ ነው:: ወላጆችሽ መልካም ፍሬ አፍርተዋል ሊመሰገኑ ይገባቸዋል:: እግዚአብሔር አሁንም ኑሮሽን ይባርክልሽ!

  • @lidyanyong2598
    @lidyanyong2598 2 роки тому +7

    ወይ ኤልሲ የምትገርሚ ሴት ነሽ ቤተሰቦችሽ ታድለው በተለይ ባልሽ አፍሶአል ጎበዝ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +4

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሸ ባህላችንን ለዓለም በማሳወቅሸ እመቤታችን ትጠብቅሸ ብዙ ነገር ካንቺ እንጠብቃለን እናመሰግናለን🙋ኤልሰዬ🍒

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 роки тому +3

    ኤልስዬ የፈጠራ ችሎታሽን እጅግ በጣም ነው የማደንቅው በእውነት በቀን ሳላነሳሽ አልውልም ኤልሲ ያለችው እያልኩ ኑሪልን የኔ ምርጥ ti voglio bene💯

  • @tengeee7117
    @tengeee7117 2 роки тому +5

    ቆንጆ ሀሳብ ከውብ አእምሮ ይወጣል...💕💕💕 Gobez👍

  • @ritatube9434
    @ritatube9434 2 роки тому +3

    እውነት ነው ኤልሲ ባህላችንን ማዳበር ብዙ ጥቅም አለው እንደውም ሰፋ አድርገሽ ነይልን ብዙ መማር አለብን

  • @shallom8897
    @shallom8897 2 роки тому +5

    በውነት የምትገርሚ ድንቅ እህታችን ስጦታችን ነሽ

  • @abebamaya114
    @abebamaya114 2 роки тому +6

    you are gifted my dear በጣም ነው የምኮራብሽ

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o 2 роки тому +4

    Well bye bye Marc Jacob! You are talented eko yene konjo! You are the woman that described in the book of provers. That virtue woman! Ejochish ybareku! You are a woman of worth thousand Diamonds. You are the real Ethiopia. Yene chewa yeset tig! You gave me hope on the darkest moment not only once but several times! Blessed are the people that around you! Your husband is the luckiest man in the whole world. Love you my sister!
    Your fellow Eritrean mom.

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 2 роки тому +3

    ኤልሲየ ስወድሽ ምንም ብታረጌ ያምርብሻል እውነትሽን ነው እህቴ እኛ እኮ የራሳችንን ት ተን የሰው ተቀባዮች ነን ግን የራሳችን እንጠብቅ በጣም ጎበዝ እህቴ ደግሞ ሲያምር ተባረኪ 🙏🙏🙏❤️❤️👌

  • @rutajohn8714
    @rutajohn8714 2 роки тому +5

    Wow 😯 ኤልሲዬ አንቺ በጣም ብልህ እና ውብ ነሽ😍 ካንቺ ብዙ ተምረናል 😍👗ምንም ብትለብሺም ያምርብሻል 🥰 ተባርኪ 🙏🏽💞💞💞

  • @seblebete9056
    @seblebete9056 2 роки тому +6

    I dont have a word for you. Exceptional and complete woman. Your family are lucky. You are a diamond. Yenekonjo.

  • @Peace-b8d
    @Peace-b8d 2 роки тому +3

    ባለሙያ እኮ ነሽ ኤልሲዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ🥰

  • @rohamaterunhe6676
    @rohamaterunhe6676 2 роки тому +3

    የሴት ልጅ ጥግ ነሽ ውብ ሴት ወይዘሮ አለባበሳችንን እድሜ እንችን የሚመጥን እንዲሆን እንዲሁም የሀገራችን ምርት እንድንጠቀም ለህብረተስባችን የስራ እድል እንድንፈጥር ዘወትር ስለምትመክሪን ክበሪልን 🥰🥰🥰🔥🔥🔥🙏🙏🙏

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 2 роки тому +4

    ዋዉ ነዉ እንዴት እንደሚምር ደጋግሜ ነዉ ያየዉት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አንደኛ ነዉ

  • @kalderse8689
    @kalderse8689 2 роки тому +5

    ኤልሲዬ ቆንጆ እውነት በጣም የሚያምሪ ሀሳብ ትክክል!!!!!😘😘😘😘😘😘
    ተባረኪ የእኔ ውድድድድ ኤልሲዬ በጣም ያሳቀኝ የፍሎ ጨርቆን ጭንቅላትሽ ላይ ያረግሽው ልጄነቴ ሞሽራ ሞሽራ የትጫወትኩትን አስታወሺኝ #የልጄነት ባሌ ግን የት ነህ😃?!

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 2 роки тому +6

    እረ ኤልሲ ዛሬ ደግሞ እንዴት አምሮብሻል የኔ ቆንጆ አቤት ውበት ልባም ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋም ከቀይ እንቁ ይበልጣ

  • @great8824
    @great8824 2 роки тому +4

    አስተዳደግሽ ነው ብየ አስባለሁ እንድህ መልካም ያደረገሽ ውድ እህቴ

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 2 роки тому +4

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ መስቀያው ልዩ ነው

  • @rozaderese6341
    @rozaderese6341 2 роки тому +4

    በውነት እጂግ ውብ ውብ ነው።
    እናመስግናለን እራስን ማክበር ይሉሻል ይሄነው።

  • @melalihd428
    @melalihd428 2 роки тому +7

    አያልቅብሽ ደሞ እኮ ሁሉም ሲያምርብሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 2 роки тому +4

    ቆንጇ ኢትዮጵያዊ ነሽ ስወድሽ ሁሉም ነገርሽ ውድድ ነው

  • @rakis5033
    @rakis5033 2 роки тому +6

    Ahhhh Have no word to describe you, Always excited to see you. "My Number one UA-cam choice""#EthioElsy Lifestyle

  • @yemitube3264
    @yemitube3264 2 роки тому +2

    እንዲሁ ሳስበው ጥር ወር የተወለድሽ ይመስለኛል።
    My God you are wise and smart I appreciate ❤️❤️❤️

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 2 роки тому +4

    Thank you Elsi! As usual great video👌🏽
    Am like you I always have something on me that I show my ethiopia, regardless wherever I go. It could be on my shoes, my bag, my clothes or my watch, somehow I incorporate something abut my culture… we should all do that!
    ደሞ በጣም ነው የሚያዘንጠው!!!
    Thank you my dearest Elsi’ye ❤️

  • @misrakmosissa8851
    @misrakmosissa8851 2 роки тому +4

    Betam yamral elsiye liyu new, hulachinim yerasachinin kalakeberin bahilachinin kaltebekin maninet alba mehon new berchilig yene konjo 🥰

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 2 роки тому +2

    በጣም የሚገርም ሃሳብ ነው ያካፈልሽን።
    እናመስግናለን። ተባረኪ!!!!

  • @samrawitlegesse7178
    @samrawitlegesse7178 2 роки тому +3

    አንቺ የብዙ ሙያ ባለቤት ነሽ በጣም ጎበዝ

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 2 роки тому +5

    ኤልሲዬ እዴነሽ በጣም ነው እምወደው ይህን መስፊያ እወደዋለሁ

  • @metasebiaepherem7037
    @metasebiaepherem7037 2 роки тому +3

    ቃላት አይገልፅሽም!
    በእውነት ፈጠራሽ ምርጫሽ ገራሚ ነው።
    በርችልን እህቴ ውብ ነሽ💐💕

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому

      Metasebiaye እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @ninanina868
    @ninanina868 2 роки тому +3

    ድንቅ ሀሳብ ኤልሲ እንዲህ ነው ማንነትን ማስተዋወቅ

  • @Lovewins3908
    @Lovewins3908 2 роки тому +4

    Heyy Elsi. Since we are at the ending of winter can you please make a video how to wash and put coats to next winter

  • @እናትEnat
    @እናትEnat 2 роки тому +4

    በጣም አመሰግናለሁ ደሞ እኮ ሁሉ ነገር ነው የሚያምርብሽ

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 роки тому +2

    የኔ ምርጥ ልዩ እህታችን ኤልሲዬ ስለምትሰጭን ምክር እናመሰግናለን

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 роки тому +6

    ያሳደገኝ ልብስ ነው😍 ውይ ስወደው❤❤ ተባረኪ😘😘😘😘

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому

      የኔ ማር እንዴ ትልቅ ትርጉም እንዳለው ለኛ ህዝብ 🙏♥️🙏

    • @habtamdemise7494
      @habtamdemise7494 2 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 በጣም የኔ ውብ😘❤ ሁሌም የምታስተምሪው ነገር ደስ ሲል ሰላምሽ ይብዛ🙏🙏🙏

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 2 роки тому +3

    ኤልሲዬ የምወድሽ ኃሳብሽ creative አይምሮሽን ወደዋለሁ በርችልኝ 👏👏👏👏

  • @freyfissha3392
    @freyfissha3392 2 роки тому +2

    ኤልስዬ በጣም ብልህ ሴት ተባረኪ💕

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 2 роки тому +3

    ኤልስዬ በጣም ያምራር😍😍💐

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 2 роки тому +5

    ኤልሲ የተባረኪ የኔ ማር ወቅ የሆንሽ ሰው ነሽ

  • @alemlema657
    @alemlema657 2 роки тому +2

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን ኤልሲ 👍

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Рік тому

    በጣም ውብና ድንቅ ፈጠራ ነው ሁለገብ ሙያ ባለቤት ነሽና ልትኮሪ ይገባል ሁሌም በርቺ እልሻለሁ

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 2 роки тому +3

    My God !!🥰 you reminded me " gash Bekele" God bless him 🙏 he was really helping us in our community .
    Thanks for giving that value for those people.

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 2 роки тому +4

    ባለሙያ ነሽ የኔ ወድ ብዙ እንጠብቃለን

  • @selamyedu2656
    @selamyedu2656 2 роки тому +3

    Wow else anchi liyu nesh bexam nesu ,xebebegha ,aseteway,asetemari anchin bemaweqe edelegha negh❤❤❤

  • @sasiskitchen3747
    @sasiskitchen3747 2 роки тому +5

    Wow that's amazing 👏 thanks

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 2 роки тому +2

    ወይ እህቴ ስወድሽ እኮ የኔቆንጆ ተባረኪልኝ በጣም ያምራል በርችልኝ

  • @ሃሲነት-የደሴዋ
    @ሃሲነት-የደሴዋ 2 роки тому +4

    በቃ አንች ማለት የሴቶች መለኪያ ነሽ የኔ ውብ ሃበሻዊት❤❤❤❤

  • @mekeretnegasie4837
    @mekeretnegasie4837 2 роки тому +3

    በጣም ያምራል ይመርብሽ የኔ ቆንጆ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 роки тому +2

    ኤልሱካዬ 💝 ይገርማል ነገሮችን የምታይበት መንገድ ዋው ! በጣም ነው ደስ የሚለው በርቺ ኤልሱካ ባለፈው እግር ላይ ስለሚወጣ ሸንተረር (መስመር ጠይቄሽ ነበር የማጠፋፈት መንጉድ ካለ ጠቁሚኝ እህቴ 🙏🙏🙏💞🍀🌹🍀🌹🍀🌹🍀

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +1

      የሁልግዜ ማሬ እሬት እኮ ቆዳን አንዳይነት ከለር እንዲኖረን ይረዳል ይባላል ሞክሪው ማሬ ጉዳት የለውም 🙏♥️🙏

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 2 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 ኤልሱካ💝 እኔስ የሰውነቴ ከለር አንድ አይነት ነው ተመስገን ግን ኤልሲ እስትሬች ማርክ ሚባለው መስመር ነው ያስቸገረኝ ባት ላይ የሚወጣ መስመር አመሰግናለሁ 😘

  • @tsegabraha6145
    @tsegabraha6145 2 роки тому +4

    ዋውውው በጣም ያምራል ኣምሮብሻል በጣም ውዴ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 роки тому +3

    ዋው ኤልሲዬ ያበደ ነው በተለይ አጠር ያለው ወድጄዋለው በቻይና ሻማ ጨርቅ አማለሉን እኮ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому

      🤩🤩🤩Ggye እረረረ ተይኝ አንዳዱ ፋሽንማ ዘባተሎ እረረረ ቀለዱብን 🤩♥️🙏

  • @betelhemtameru7449
    @betelhemtameru7449 2 роки тому +4

    waw elsiye your the best my dear your so bright minded thank you so much.

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 2 роки тому +7

    ኤልሲየ እንደው ስወድሽ እኮ የሆንሽ ማር ነሽ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 роки тому +3

    አችን ለመግለፅ ቃል ያጥራል ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን ባህሌን ከፍ ስለደረግሽልኝ ከፍ በይልኝ 💋❤😘

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 2 роки тому +4

    ሰላም ኤልሲዬ የክርስቶስ ሰላም ከአንች ጋር ይሁን እንቁየ ነሽ ❤❤❤❤⛪️⛪️🥰

  • @bezawitabebe594
    @bezawitabebe594 2 роки тому +3

    You are gifted Elsye! More blessing my dear

  • @Ethiopia-g4b
    @Ethiopia-g4b 2 роки тому +4

    እልስዬ please እጭሩን ልግዛሽ omg you are so talented

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +1

      Contact me on my Instagram ማሬ ሳይዝሽ ከሆነ እልክልሻለሁ ካልሆነም እሰራልሻለሁ በእውነት 🙏♥️🙏

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 2 роки тому +5

    Wow!!! You are so amazing 😻
    Thank you so much for sharing!

  • @habeshawoman3698
    @habeshawoman3698 2 роки тому +3

    በትክክል መልካም አሳብ ነው 👍🍀

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому

      በጣም የሌሎቹን አገር ሳይ በጣም ያስቀናሉ 🙏♥️🙏

  • @mamMam-ok4wq
    @mamMam-ok4wq 2 роки тому +3

    ኤልሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስ ይላል አሪፍ ሀሳብ ነው

  • @hannamariamseyoum3335
    @hannamariamseyoum3335 2 роки тому +3

    This is amazing, and maybe one of the best Ethiopian cultural cloth alteration ideas.👍👍👍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +2

      An ultra-comfortable Versatile perfect for wearing in our free time 🙏♥️🙏

    • @hannamariamseyoum3335
      @hannamariamseyoum3335 2 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 you should open a store, am sure you have more creative ideas. I would definitely buy an Elsy dress!

  • @yedi9745
    @yedi9745 2 роки тому +3

    My sweet welcome back I always waiting ur video 🙏🏼🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @woleteeyesusderibe4646
    @woleteeyesusderibe4646 2 роки тому +3

    Wey Elsiye ena ke Ethiopia gezecha metechalehuge betam new yemiyiamerew yena konjio ♥️ Betam gobez berechelge

  • @zinachzinach4274
    @zinachzinach4274 2 роки тому +2

    tebarkilgn yene enati hulem adis ena melikam neger new yemitasayin nuriln hulem benafikoto new mitebikishi

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 2 роки тому +2

    ጎበዝነሽ በጣም ባረኪልኝ

  • @emutube6233
    @emutube6233 2 роки тому +3

    ዋዉዉዉ ኤልስዬ በጣም ነዉ እሚያምርዉ ጎበዝ ደሥ እምትይ ሤት 😘😘😘😘😘

  • @brookeb9199
    @brookeb9199 2 роки тому +1

    ጎበዝ። ጥሩ idea ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @addisalemcris5327
    @addisalemcris5327 2 роки тому +5

    ኤልሲዬ ልጅነቴን ግዜ አስታወሽኝ የዛሬውን አያርገውና ምርጥ ልብስ ሰፍቼ ነበር ምለብሰው

  • @f.ahassen1718
    @f.ahassen1718 2 роки тому +4

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @ጎጃሜ
    @ጎጃሜ 2 роки тому +4

    የኔ ቆንጆ እዴት ነው እምታምሪ wow😍😍😍ውድድድድድ

  • @יאירסהלו-ק7ח
    @יאירסהלו-ק7ח 2 роки тому +3

    ወርቅ ነሽ😘😘😘😘

  • @lkonjo104
    @lkonjo104 2 роки тому +2

    Elesy konjo enkuan dehen metash konjo 👏👏👏👏👏

  • @Orthodoxsawit1
    @Orthodoxsawit1 2 роки тому +3

    Very beautiful and creative ❤️ በርቺ!

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ኤልሲ

  • @marty1045
    @marty1045 2 роки тому +4

    I love it that you always have the best ideas and look marvelous! 🌟🌹💖

  • @afafesulyman3687
    @afafesulyman3687 2 роки тому +3

    የኢኒስትግራም ፔጂ እንዴት ነው የማገኝሽ ኤልስዬ?

  • @emebetmelkie8345
    @emebetmelkie8345 2 роки тому +3

    ewent betam yameral elsi wow wededkut 2 tunm

  • @yoditalmayew2883
    @yoditalmayew2883 2 роки тому +3

    Ewnet new anchi teketatay film nesh hulem👌ygebashal.

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 2 роки тому +5

    I really appreciate you like Ethiopian thank you for sharing 💕

  • @elyanademise9227
    @elyanademise9227 2 роки тому +4

    Wow Elisye

  • @betelehemazene9469
    @betelehemazene9469 2 роки тому +2

    Amazing!!! Love love the idea...continue your posetive work. God bless 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 роки тому +4

    ኤልሱዬ በጣም ጥሩ ነው ሀሳብሽ ያምርብሻል ልብሱም ቆንጅዬ ተባረኪ

  • @jitukebede1766
    @jitukebede1766 2 роки тому +2

    ተባረኪ እንዴት እንደሚያምር

  • @tigistwubishet2339
    @tigistwubishet2339 2 роки тому +3

    Wow else such beautiful dress 👍👍👍

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 2 роки тому +3

    አምሮብሽል ሁሌም ይመርብሽ የእኔ ቆንጆ

  • @zinniayeidony9994
    @zinniayeidony9994 2 роки тому +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤️🙏

  • @mimitadesse9043
    @mimitadesse9043 2 роки тому +3

    Elsy, you're such an amazing woman. I do appreciate for taking your time to raise awareness of our culture. May God bless you and your family.

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 роки тому +9

    ቅመም ነሺ እኮ

  • @geneteabissa8571
    @geneteabissa8571 2 роки тому +3

    I'm proud of you 👏 God bless you more and more 🙏

  • @jsfamily3726
    @jsfamily3726 2 роки тому +4

    ኑሪልን❤❤❤🌷🌷

  • @smeneshasefa3782
    @smeneshasefa3782 2 роки тому +1

    በጣም አልተሻልሺም፡በጣም ባለሞያ ኢልሲየ፡ተባረኪ ይብዛልሽ🌹❤️💐

  • @mks5655
    @mks5655 2 роки тому +3

    wow wow yene konjo yene web yezarew gud new Danke 💕👌

  • @aynalemhabtegeorgis6309
    @aynalemhabtegeorgis6309 2 роки тому +3

    Amazing ‘ I am proud of you .

  • @lilyghirmeso5936
    @lilyghirmeso5936 2 роки тому +3

    Else yene mare well done 👈

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 2 роки тому +2

    Love how you think Elsiye!!

  • @metidesta3287
    @metidesta3287 2 роки тому +1

    ዋው ኤልሲ ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል አንደኛ ነሽ ምትገርሚ ጎበዝ በርቺ💚💛❤️

  • @yodit
    @yodit 2 роки тому +2

    Wow Elsye konjo hulum yamrebeshal menem betlebshi...sei molto elegante e creativa brava!