ሐዋዝ የተመለሰበት የምንፍቅና ትምህርቶች በቃሉ ሲመዘን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 243

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 4 дні тому +10

    ይህንን ታላቅ መዳን ቸል ልንለው አይገባንም! አሜን!

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 3 дні тому +1

      በትክክል❤❤❤❤❤

  • @YisakAbraham-j8x
    @YisakAbraham-j8x 2 дні тому +2

    ተባረኩ!🌹🌹🌹 እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ ።

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 3 дні тому +6

    38 ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥
    39 ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።ሮሜ8

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 4 дні тому +19

    የወንጌል አርበኞች ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹሁ አገልግሎታቹሁ ይባርክ ለወንድማችን ሀዋዝ እንፀልይለታለን የዘመረለት ጌታ ኢየሱስ ዳግም ቆሞ እንደ ሚዘምር በጌታ ተሥፋ አለኝ

  • @misganawbekele5788
    @misganawbekele5788 4 дні тому +12

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ በርቱ ለዘመናት የተከማቹ ወሸቶን በእግዚአብሄር ቃል እውነት አፍርሱት!

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 3 дні тому

      አሜን በኢየሱስ ስም ይፍረስ

  • @BurtukanGmeskel
    @BurtukanGmeskel 4 дні тому +13

    ነብዮ ና ኤርሚ ናፍቃችሁኝ ነበር ሜሎስ ስለአገልግሎትህ ተባረክ

  • @SalamNizah
    @SalamNizah 5 днів тому +21

    በጌታ በርቱ ጸጋ ይብዛላችሁ ስለ እናንተ ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 4 дні тому +7

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድሞቼ ተባረኩ ፀጋዉ ያብዛላችሁ የአባቴ ቡርካን ወደ ተመለስኩ ላ ለዉ ደግሞ የእንደገና አምላክ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ማስተዋል ይስጠዉ

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 4 дні тому +6

    ከዚህ ወንጌል እውነት ሞትም ብሆን አይለየኝም😭😢 ወንድሞቻችን ግሩም ማብራርያ ስለሰጣቹን እናመሰግናለን❤️🥰 ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 4 дні тому +15

    ፀጋ ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሜላ 🙏🙏

  • @emawayshekassahun7346
    @emawayshekassahun7346 4 дні тому +12

    ተባረኩ የጌታኢየሱስ ምርጦች ፀጋ የብዛላችሁ ሰለእናንተ እግዛብሔር ይመስገን!!!❤❤❤

  • @exaltingjesus9109
    @exaltingjesus9109 4 дні тому +6

    ተባረኩ፤ እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ሰው አለው!

  • @diboraandsquishes1649
    @diboraandsquishes1649 4 дні тому +1

    በእግዚአብሔር ቃል እውነት ላይ ከፍ የሚል ሰው ሰራሽ የስህተት ትምርት በክርስቶስ የወንጌል ቃል ማፍረስ የከበረ አገልግሎት ነው በጌታ ጸጋ በርቱ ተባረኩ!!!

  • @elfneshpetros4039
    @elfneshpetros4039 4 дні тому +10

    ምን አይነት ትንታግ ናችሁ ???
    ጸጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @YakMms
    @YakMms 4 дні тому +3

    ተባረኩ የኔ ወዶች ጌታ እየሱስ ይባረካቹ አትገደቡ ፀጋ ይብዛላቹ ክፉ አይንካቹ እንደ ጳዉሎስ እንደ ጲጥሮስ ለወንጌል ዋጋ ክፈሉ እየሱስ ደሞ ለናኔተ ፀጋ ይጨምራል አትሰናከሉ😢

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 дні тому +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ!!! እንዲህ በእውቀት ሲሆን እንዴት ደስ! ይላል ?❤❤❤

  • @YakMms
    @YakMms 4 дні тому +8

    ወንጌል አማይኖች እባካቹ ኤ አግልገሎት ደግፉ ላይክ ሸር እያረጋቹ ወንጌል ይለዉጣል ተባረኩ የምር ስታምሩ 🎉❤❤❤❤

  • @SalamNizah
    @SalamNizah 5 днів тому +21

    ተባረኩ ወንድሞቼ ቀጥሉ 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 4 дні тому +9

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሰው ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ 🎉😊

  • @PeterGorge-tu7ov
    @PeterGorge-tu7ov 4 дні тому +2

    JESUS IS LORD
    የዮሐንስ ወንጌል 3፤16
    3፤16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    All BLESS IN JESUS NANE

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 2 дні тому +2

    ጌታሆይ ወድማችንን ሀዋስ አስበው በየሱስም አባ እውነት እኔግን አድ ነገር ሰማው ምን ያህላችው አስተውላችው ይሆን?እጃ ቃለመጠይቅ የሚያደርግለሰው አስጨንቆታል መሰለኝ አተ እዳስተማርከኝ አለው ጠያቂው ማነው ጋዜጠኛነው ቄስነው ማነው ጠያቂው አጣሩ እባካችው የምችሉ ሰዋች በጭቅ ተይዞ ይሆናል 😢ምን እናውቃለን ጌታሆይ አተታማኝ ነህ በጎችህን ለጠላት አሳልፈህ አሰጥም አተ ጠብቀው 😢😢

  • @josexxvi
    @josexxvi 4 дні тому +4

    በጌታ በኢየሱስ ስም ሊፈርስ የተገባው ነገር ሁሉ ይፍረስ❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ ወንድሞቼ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @pineltesfaye2513
    @pineltesfaye2513 4 дні тому +2

    ዘመናችሁ ይባረክ።ወጣትነታችሁ በደሙ ይሸፈን፤ እንሸፈን

  • @ዳይመንድአዲስ
    @ዳይመንድአዲስ 4 дні тому

    ጌታ በነገር ሀሉ ይባርካችሁ በእውነት ትልቅ የሚያንፅ ባመንነው ጌታ ተደላድለን እንድንፀና ነው የተረዳነው ፋፅሞ ጌታን ትተን ንቅንቅ አንልም ጌታም ይረዳናል ለስሙ ክብር ይሀንለት አሜን

  • @RaraRora-k2t
    @RaraRora-k2t 2 дні тому

    Tebareku hulachum geta Tsegawn yabzalachu betam naw❤ mewodachu “ኢየሱስ መልሶ፦ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው እንድታምኑ ነው አላቸው።”
    - ዮሐንስ 6፥29

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 3 дні тому +1

    23 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥1ኛቆሮንቶስ 1

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 День тому

    እግ/ዚ የእንደገና አምላክ ነው እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመስል ወንድም ሀዋዝ

  • @TizitaNigussie-s2l
    @TizitaNigussie-s2l 3 дні тому

    አዎ አንመለስም። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @DaniBoy-v7d
    @DaniBoy-v7d 4 дні тому +2

    እየሱስ ያድናል ጌታ ይባርካችሁ ♥️❤️🌹♥️🌹ታባራኩ

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 4 дні тому +1

    ተባረኩ ወንድሞች ወንጌል ሲገባየዚች አለም ዝና ገንዘብ ሌላም ቦታ የላቸዉም ወንጌሉ ያሸንፋል ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayileWaga
    @hayileWaga 2 дні тому

    ተባረኩ ወንጌልን ወግናችሁ ስለቆማችሁ

  • @MuluAshagre-c9k
    @MuluAshagre-c9k 4 дні тому +1

    ያገኘነው ሕይወት እኮ የምንፀናበት እንጂ እንደገና ወደ ጨለማ የምንመለስበት አይደለም።መዳን ቀልድ አይደለም

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 4 дні тому +3

    እውነት ግን የዘላለም ሕይወት ፍለጋ ወይስ ምድራዊ ጭብጨባ ።ጌታ ሆይ ምህረት ይሁን ጌታ ኢየሱስን የሠቀሉት እኮ እግዚያብሔርን እናውቀዋለው የሚሉ ናቸው በቃል መዘመር ጌታን ለማወቅ ዋስትና አይደለም ከልብ ግን ያሳዝናል።ጌታ ሆይ አለማመናችንን እርዳው።ጌታ ሆይ በአንደበቴ ብቻ ሳይሆን በልቤም እንዳምንህ እርዳኝ።የሚያስብል ነው።

  • @wongelzekarias3332
    @wongelzekarias3332 4 дні тому +2

    ጌታ ፀጋውን ይጨምርላችሁ!

  • @HiwetZeleke-y3l
    @HiwetZeleke-y3l 4 дні тому +3

    እየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MilkaKebede-q4y
    @MilkaKebede-q4y 3 дні тому +1

    Wendmoche swedachu eko bebzu tebarekulgn, zemenachu be Geta bet yilek

  • @ygms1300
    @ygms1300 4 дні тому +3

    We belong to Jesus 👑👑👑 Christ 💪💕💞❤🎉

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 4 дні тому +3

    እኔ፣ምስከርነት፣አለኝ፣ዘሬ፣ወደ፣ላይ፣አሰራአራት፣ተውልድ፣ካህናት፣ናቸው፣አባቴም፣ቄስ፣ነው፣አባቴ፣ጌታን፣አገኘ፣ያገኘው፣መከራ፣መቃብር፣እስከመከልከል፣አሁን፣ግን፣ወደ፣ልጅ፣ልጅ፣ደርሳል፣ጌታ፣ይመስገን፣በርቱ።

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 дні тому

    አልመለስም ወደ ኋላ ከኢየሱስ ወደ ማን እንሄዳለን በኢየሱስ ስም

  • @Melat_Melat
    @Melat_Melat 4 дні тому +4

    በርቱ ወንድሞች 🥰 ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 3 дні тому +1

    እመብርሀን ከነልጅዋ ትክበር ትመስገን ኦርቶዶክስ የቀደመች እምነታችን ናት አለቀ ። ክብር ለኦርቶዶክስ

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 3 дні тому

      የኔ ውድ ስለ ዘላለም ህይወት ነው ጉዳያችን ስለ ድርጅት አይደለም!

  • @Sool-yq4us
    @Sool-yq4us 3 дні тому

    እውነትም ዮን ይህ በወንጌል ላይ የተነሰ አመፀ ነው አለ 🥹
    ወንድሞቼ ፀጋ ይብዘለችሁ ❤️

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 4 дні тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባስካቹ ወንድሞች ጸጋ ይብዛላቹሁ እየተጠቀምን ነው ብሩካን ናቹሁ 🙏🙏🙏

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 4 дні тому +2

    ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 4 дні тому +2

    የካህናት አለቃ ጌታ ኢየሱስ ወዳለበት ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ😊 ከዚህች ቤተክርስቲያን ዉጪ ኢየሱስን ሚወድ እና ሚሰብክ ማንም የለም።

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 4 дні тому +1

      እውነት ነው ከጌታ እየሱስ ክርስቶስ የሚበልጥ የለም ። ነገር ግን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያፈሰሰው ደም ብቻውን ይበቃል ብላ አታምንም ። እንደው መጨመር መደመር እየበዛ ጌታን ሸፍናዋለች ። በዚህ ምክንያት ወደ ጨለማ አንመለስም ።

    • @TesfawGiorgise
      @TesfawGiorgise 4 дні тому

      @eyesusgetanew7338 ስለራስህ አውራጨለማ ውስጥ ኖረህ ከሆነ ብርሃን አልታየ ይሆናል እንጂ እኛ አይተነዋል ያገኘነውም ከዚህች ቤተክርስቲያናችን ነው ከማንም አይደለም አንተ ውዕቱ አምላክ አማልክት ወእግዚ አጋዕዝት ወኑጉሰ ነገስት አምላክ አንተ ኢያለች ትሰብከዋለች ለዘለዓለም።

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 3 дні тому

      @@TesfawGiorgise ወሬው አለ በእውነት የእየሱስ ደም የማያነፃው ሀጢአት የለም ። እናንተ ግን የመዳኛችሁ መንገድ በጣም ብዙዎች ናቸው ። ጌታ እየሱስ ግን እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ እያለ እናንተ አንተ አትበቃም እያላችሁ ብዙ ብዙ ትጨምራላችሁ ። እኔ ግን በስራዬ መዳን አልችልም አምላኬ ጌታዬ እየሱሴ አንተ ባፈሰስከው ደም ድኛለሁ ብዬ ድኛለሁ ድካሜን ስለማውቅ ተባረኩ ።

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 3 дні тому +1

    35 ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? ሮሜ8

  • @fitsumbekele6430
    @fitsumbekele6430 4 дні тому +4

    ተባረኩ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 дні тому

    ኢየሱስ ጌታ ነው ከኢየሱስ ውጭ ወደ ውጭ❤

  • @Senait-u4k
    @Senait-u4k 3 дні тому

    ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @MekdesTame
    @MekdesTame 4 дні тому +2

    ኤፌሶን 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁰ በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።
    ¹¹ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።🙏🙏🥰🥰

  • @ygms1300
    @ygms1300 4 дні тому +1

    Yes 👍🙌 ANMELESEM!!!!!!!

  • @SolomonAberra
    @SolomonAberra 4 дні тому +2

    In The Name of The Father The Son The Holy Spirit, One God , Amen 🙏. I PRAY 🙏 for the Presence of Salvation to follow us in The Messiah-Salvation is THE WORK OF THE HOLY TRINITY by way of Iesous Kristos, Who’s “FULLY GOD, FULLY MAN” to GRANT Adam (Man-kind) THE DIVINE-CHARITY of God Almighty! Glory B to The LORD, GOD ALMIGHTY: The Triune-God❤. Amen 🙏

  • @HaregeshetuHareg
    @HaregeshetuHareg 4 дні тому

    እውነትን ለትውልዱ ገለጠ እግዝአብሔር ይርዳቹ❤❤

  • @EskedarTesfaye-r4h
    @EskedarTesfaye-r4h 3 дні тому

    ተባረኩ እንደኔ ያመለጠ ከጨለማ በላይክ!!!

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 3 дні тому

    እናፈርሳለን ደስ ሲል አርስቱ😂😂❤❤

  • @senijess7689
    @senijess7689 День тому

    Zemenachu yebarek bertulen

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 4 дні тому

    ፀጋ ይብዛላችሁ በቅዱስ ደሙ ተሸፈኑ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ

    ጌታ በምን ውስጥ እንደሚያሳልፍ ስለማታውቁ ብዙ ባትሉ ወደድኩ። ነገር ግን አላማችሁ ኢየሱስ ላይ ብቻ ይሁን። ተባረኩ

  • @Pitanc
    @Pitanc 4 дні тому

    Egziabher yibarkachihu ,endih nuw arayanet,endih nuw yetefan wendim be qidusu metsihaf hasab geletsa mabrarat,endih nuw kesidib kertilacha riqo meweyayet,endih nuw ke ergimanina muwart yetseda wendimawi astemhiro yebizuoch misale,mamechamech yelelaw fiqirawi tegitsats,andebet sikefet yemolaw yitayalina tebareku elalehu ,silenante Egziabher yimesgen Amen ❤️

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 4 дні тому +5

    RIP Hawaz😭😭😭😭

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 4 дні тому +2

      ብትፀልይለት አይሻልም RIP ከምትለው

    • @3mr3li-p9f
      @3mr3li-p9f 3 дні тому

      አይባልም😢 እንፀልያለን😢

    • @ፍቅረአብ
      @ፍቅረአብ 3 дні тому +1

      @@roziroza3655 ጀምሬ ነበር የመምህር አሰግድን ንግግር ስሰማ ተዉኩት‼️

    • @ፍቅረአብ
      @ፍቅረአብ 3 дні тому +1

      ጀምሬ ነበረ የመምህር አሰግድን ንግግር ስሰማ ተዉኩት

    • @tsegy7260
      @tsegy7260 3 дні тому

      ​@@ፍቅረአብ ወንድማችን መምህር አሰግድ ፀልዮለት፣ መዳናችሁን አጥብቃችሁ ያዙ፣ አይናችሁን ክርስቶስ ላይ አድርጉ አለ እንጂ ሌላ አላለም፣ ብትችይ ከውስጥሽም ከዚህም ደልችው

  • @AbrhamLule
    @AbrhamLule 4 дні тому

    በርቱ ወንድሞች መልካም ውይይት ነው ያደረጋችሁት።

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 4 дні тому

    ተባረኩ ጠና ና እድመ ይሰጣቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @Addisአስተዋይ
    @Addisአስተዋይ 3 дні тому +1

    ኦርቶዶክሶች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ሳታቁ እንዳትሞቱ ኑ ውደ እየሱስ

    • @HiwoteDesu
      @HiwoteDesu 2 дні тому

      የይ እወነተኛው እየሱስ ውደ አለበት በውሽት ማስመል ይብቃችሁ😂😂😂😂😂

    • @Addisአስተዋይ
      @Addisአስተዋይ 2 дні тому

      @HiwoteDesu ዮሐንስ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
      ¹⁹ ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
      ²⁰ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
      ²¹ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 2 дні тому

      ምን ማላት ኖው ኦርቶዶክሶች እኮ እየሱስን ያውቃሉ ስላምንድኖው የምታዎሩት እናሱ እኮ ከኛ ከፔንተ ቃድሞ ስላእየሱስ በቅ ማራጃ አላቾው ሰላአምላክንናት የናሱ ችግሩ እኮ ቅድስት ድንግል ታማልዳለች ብሎ ድርግም የሚሉት ናጋሪ ኖው ኢንጅይ ድናታቾዉን የምያሳታቾው ኢንጅይ እየሱስንማ በዳንብ ያውቃሉ በአብ ያምናሉ በዎልድ ያምናሉ በማንፋስ ቅዱስ ያምናሉ ግን ችግሩ የናሱ ምልጃ ከኢየሱስ ጋር ሰይሆን ከማርያም ጋር yagachalu እሄው ኖው የናሱ ችግሩ ካዛ ደግሞ በድናት ላይ የናሱን ትንንሽ ሥራ yichamralu

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 2 дні тому

      ምን ማላት ኖው ኦርቶዶክሶች እኮ እየሱስን ያውቃሉ ስላምንድኖው የምታዎሩት እናሱ እኮ ከኛ ከፔንተ ቃድሞ ስላእየሱስ በቅ ማራጃ አላቾው ሰላአምላክንናት የናሱ ችግሩ እኮ ቅድስት ድንግል ታማልዳለች ብሎ ድርግም የሚሉት ናጋሪ ኖው ኢንጅይ ድናታቾዉን የምያሳታቾው ኢንጅይ እየሱስንማ በዳንብ ያውቃሉ በአብ ያምናሉ በዎልድ ያምናሉ በማንፋስ ቅዱስ ያምናሉ ግን ችግሩ የናሱ ምልጃ ከኢየሱስ ጋር ሰይሆን ከማርያም ጋር yagachalu እሄው ኖው የናሱ ችግሩ ካዛ ደግሞ በድናት ላይ የናሱን ትንንሽ ሥራ yichamralu

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 2 дні тому

      ስላዝ ላናሱ የምንሳብኮውን ናጋሪ እኛም ማዎቅ አላብን እየሱስን ኡንካን ያውቃሉ ምንም ጥያቄ አያስፋልጎዉም ያዊ ችግሩ እችን ጉድፍ የሆናቹዋን ስራቾውን የዛላም ህዎት ዋስታና ላይ yichamiralu

  • @vig737
    @vig737 3 дні тому

    አሜን ተባረኩ ወንድሞች

  • @YonasElias-uu3om
    @YonasElias-uu3om 4 дні тому

    ሁሌም በጌታ ስም ደስ ይበላቹ!

  • @BelenAsefa
    @BelenAsefa 3 дні тому

    ወንድሞቼ እውነት ኢየሱስ ከናተጋ ነው ግን የዚ አለም ገዥ እውነት እንዳይገለጥ ይፈልጋል❤❤❤

  • @tesfabrieh4237
    @tesfabrieh4237 4 дні тому +1

    ተባረኩልን...!!!!
    እንወዳችኋለን....!
    ለካ ያንዳንዶች ድካም ለእንደኔ ላሉ መዳን ምክንያት ይሆናል።
    ኦርቶዶክስ ነኝ ፤ የመዳን መንገድ በዚህ መልኩ ኣልተረዳሁትም ነበር! ተባረኩ.... I think this is for me!

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 3 дні тому

    ሜላዬ ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq 4 дні тому

    ጌታ ይባርካቹ ወንድሜች ፅጋው ይብዛላቹ

  • @eleni311
    @eleni311 4 дні тому

    የጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ 🙏❤

  • @ሰላምየጌታአማኝ
    @ሰላምየጌታአማኝ 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባራኩ ወንድሞቼ

  • @joeking2028
    @joeking2028 4 дні тому +1

    GOD bless you all guys ❤❤❤
    EYSUS EYSUS EYSUS yadnal ❤❤❤❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 4 дні тому +1

    Don't wory our Heroes, because Hawaz Tegegn is a single person ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 4 дні тому +2

    Hawaz Tegegn knows about Jesus 👑👑👑 Christ 💪💕💞 but he didn't know Jesus 👑👑👑 Christ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Aklesiaalex
    @Aklesiaalex 4 дні тому

    አግዚአብሔር ያክብራቹ ተባረኩ❤❤❤

  • @MihretuTesfaye-mb5zq
    @MihretuTesfaye-mb5zq 4 дні тому

    God bless you.....

  • @maheletayalew
    @maheletayalew 4 дні тому +2

    ጥርት ያለ ወንጌል ይሄ ነው ተባረኩ ሌላው ተረት ተረት ነው መዳን በሌላ በማንም የለም በክርስቶስ እየሱስ ብቻና ብቻ ነው ክርስቶስ ያለው ህይወት አለው ከዚህ ውጭ ያለ ትምህርት የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው

  • @joeking2028
    @joeking2028 4 дні тому

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @outoflove8298
    @outoflove8298 4 дні тому +1

    ወደ ፍጥረት ለመፀለይ ተመለሱ/ በስእል ፊት ለመስገድ ተመለሱ😮😮😮😮😮

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 дні тому +2

    በኦርቶዶክስ አስተምሮአቸዉ ዉስጥ አንድም የሐዋሪያቶችን ትምህርት ምንም አላገኘሁበትም። የማየዉ ኢየሱስ ላይ ሌላ ፍጡራንን የሚያመልኩትን አያለሁ።

  • @PeacetoAllPeopleAroundtheWorld
    @PeacetoAllPeopleAroundtheWorld 3 дні тому +1

    እኛ ግን የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብካለን። እንዴት? እንደነ ቢንያም ሜቄዶንያ። እንደነ ሲስተር ዘቢደር። እኔ የታዘብኩት እርዳታ ሲፈለግ እንኳን አርቲስቶች ናቸዉ የሰዉን ችግር ችግራቸዉ አድርገዉ እየሱስ በመጨረሻ የሚጠይቀንን ለመመለስ የሚለፋት። እነ ቢኒያም ሜቄዶንያ ደግሞ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ናቸዉ። እና ክርስቶስን እየሰበከ ያለዉ ማነዉ? ይልቅስ አንድ ሆናችሁ አንድ አርጉን። አትከፋፍሉን። ከፋፍላችሁ ለጠላት አትስጡን። ወንጌል የበራለት ክርስቶስን በህይወት እንደ ቢንያም ሜቄዶንያ ይስበክ።

  • @maranatha7790
    @maranatha7790 4 дні тому +1

    Keep it up the good job dear brothers!!!❤🙏🏽

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 4 дні тому +1

    ተባረኩ!!!

  • @AbelTafesse-q9r
    @AbelTafesse-q9r 3 дні тому +1

    ክርስቶስ ወደ ኦርቶዶክስ ይመልሳችሁ እናንተ በራሳችሁ ሀሳብ ብቻ ምትመሩ ወንድም እህቶቼ 🙏🙏🙏

  • @HaregeshetuHareg
    @HaregeshetuHareg 4 дні тому

    እውነትን ለትውልዱ ግለጡ።እግዝአብሔር ይርዳችሁ❤❤

  • @Seifuኢየሱስ-l2k
    @Seifuኢየሱስ-l2k День тому

    ❤❤ geta yabertachu

  • @genetgirm3649
    @genetgirm3649 4 дні тому

    God bless you all

  • @BurtukanGmeskel
    @BurtukanGmeskel 4 дні тому +2

    ወደ ትፋት መመለስ'ኮ ጤንነት አይደለም
    እየፈረድን ሳይሆን እውነቱ ይሄ ስለሆነ ነዉ

  • @bettygetaneh9597
    @bettygetaneh9597 4 дні тому +1

    Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @burktawitLegese
    @burktawitLegese 4 дні тому

    ተባረኩ ብዙ ውረሱ

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 4 дні тому +1

    እውነትም፣መንገድም፣እየሱስ፣መሆኑ፣የገባው፣ሰው፣ወደዚህ፣አይመለስም፣ሊደክም፣ይችላል፣ይነሳል፣አሁንም፣መፀለይ፣ነው፣ፍቅር፣አጣሁ፣ማለት፣አይችልም፣ሞቶ፣ነው፣ያዳነን፣ሐዋርያት፣ሞተው፣በእሳት፣ተቃጥለው፣ነው፣ወንጌል፣ያቀበሉን፣ተባረኩ፣፣

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo 3 дні тому

    Tebark❤❤❤❤❤

  • @girmateshome5266
    @girmateshome5266 3 дні тому

    JESUS IS LORD AMENNNNN GBU ALL

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 дні тому +2

    አዎ እኔም በንግግሩ አጥጋቢ ማሳመኛ አላገኘሁም። ብቻ ኢየሱስ ወደ ጉያዉ ይመልሰዉ። ኢየሱስን የቀመሰ የትም አይሄድም እንደ ከፍያለው ዞሮ ዞሮ ይመጣል። እግዚአብሔር ልቡናዉን ይክፈተዉ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 День тому

    Jesus is Lord❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 2 дні тому

    ጌታ ኢየሱስን ትቸ አልመለስም ወደ ሞት

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 4 дні тому

    ተባረኩ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ygms1300
    @ygms1300 4 дні тому +1

    Never in the History!!!!!!! ANMELESEM!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesekerma4095
    @mesekerma4095 3 дні тому

    እስካሁን ሙሾ አልጨርሳችሁም እንዴ
    ዘማሪ ሐዋዝ ከስኦል አምልጦል ከአስግድ እስር ቤት ወደ ክርስቶስ ቤት ከጨለማ ወደ ብርሃን መቶል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን

    • @mahder-e5w
      @mahder-e5w 3 дні тому

      አለማወቅህ ጌታ ያስብህ ወደ ሲዎል በለው አንተም ሳይረፍድብህ አምልጥ

  • @YordiSolomon-vb7xd
    @YordiSolomon-vb7xd 3 дні тому

    እባካችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ስበኩ የፈሪሳውያንን ተረት ለራሳቸው ተው ።ክርስቶስ ስለማንም አልተናገሰም። ይሁዳ፣ዴማስ ክርስቶስን ትተዋል እያወቁት ይሒድ ተውት!!!