Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውሃው ኣኮ ክድሮም ከኛ ጋር ነበር ፡ ቃሉ መጥቶ ነው ህያው ያረገው፡ ስለዚ የሚያድነው ቃሉ እንጂ ውሃው ኣይደለም፣ በቀላሉ ኣረዳድ።
አማንዬ አነ ጋዲሳ በእግዛብሔር በደጋፊ እደቆመ ነው ቤታቸው አጋዥ ያንን ያስወግድ መስቀል አዳኛችን እዳለ ወሃንም አዳኝ አርሴማም 44 ቱም ያድናሉ ጋዲሳ ለመከራከርያ ወንጌልን አትቀልድበት አማን ከልብ ነው አማንዬ ደስ ያለው ጋዲሳ ስለማያቀው ገድል እደሻክ ተጠምጥሞባቸዋል አያፈሩም ደሞ ተዉ ጋዲሳ ህዝብን ልቀቁት የምትጠምቁት በስማም ብላችሁ ትጠነቁላላችሁ አማንን ስማ ትጠቀማለክ
አማኒ❤
አማን አእምሮው የተቀማ ስለሆነ መልሱ ሁሌ ነው አይደለም ነው መልሱ እድሜውን ሙሉ ለማስተምር እንጅ ለመማር አይፈልግም እርሱ ሁሌ መረጃ የሚለው የኢየሱስን ቃል ሳይሆን ሉተር እንዳለው ካልቪን እንዳው ነው የሚለው አዋልድ መጽሐፍትን ይጠቀማል
ኦርቶዶክሶች ግርም የሚሉኝ ድንጋዩ ዳቦ ነው ካሉ አሉ ነው::ምሳሌ ከመካከላችሁ አንድ ሰው ቢታመም የቤተክርስቲያን ሽማግሌ ጠርተው ዘይት ቀብተው ይፀልዩለት ይላል እና ያ የታመመ ሰው ቢድን ያዳነው የእ/ር ቃል ወይስ ዘይቱ? በተመሳሳይ ስለጥምቀት ውሃው ሳይሆን በውሃው ላይ የሚታወጀው ቃል ነው የሚሰራው
Acts 19 አማ - ሐዋ. ሥራ9: አንዳንዶች ግን እልከኞች ሆነው በሕዝብ ፊት መንገዱን እየሰደቡ ባላመኑ ጊዜ፥ ከእነርሱ ርቆ ደቀ መዛሙርትን ለየ፥ ጢራኖስም በሚሉት በትምህርት ቤት ዕለት ዕለት ይነጋገር ነበር።
አማን ከቃሉ ጋር አያይዘህ ማቅረብህ ጥሩ ነው ግን ደግሞ ያመነ የተጠመቀ ይድናል የሚለውን ቃል ሳትዘነጋ ቢሆን የተሻለ ጥሩ ነው ምክንያቱም ጥምቀት ከድህነት ጋር በማር 16 : 16ላይ ተያይዞ ስለቀረበ የተያያዘውም የጸጋ መሳሪያ ስለሆነ ነው በተረፈ ውሃው ያለ ቃሉ ቃሉም ያለውሃው ምንም ሚስጥር አይኖረውም ነገሩን ሚስጥር ያደረገው ውሃው በቃል ኪዳኑ(በቃሉ)አማካኝነት መቀደሱና መንፈሳዊ በረከቶችን የምንቀበልበት የእግዚ/ር አሠራር ስላለበት ነው እናም የውሃ ጥምቀት ከእምነት በኋላ መሆኑ የሚያሳየን ነገር አለ አምነን እንጠመቃለን ተጠምቀንም እናምናለን ይሄ ደግሞ ጥምቀት ያለ እምነት አንዳች ጥቅም እንደሌለው የሚያሳይ ሌላ የውይይት እርእስ ነው ምክንያቱም ክፍሉ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ስለሚል ቁጥር 17ላይ ደግሞ ያመኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሏቸዋል በማለት ይናገራል አምነን ተጠምቀናል ተጠምቀን አምነናል የምንል ከነዚህ ምልክቶች አንዱ እንኳን በቤተ/ክ ታይቶአል በስሙ ብቻ አጋንንት ይወጣሉ እጅ በመጫን በሽተኞች ይፈውሳሉ እግዚ/ርን በመፈታተን አይነት ሳይሆን እባብና መርዝ ሊጎዳን እንደ ማይችልስ አምነን ሰርቶልናል በልሳንስ የሚናገሩ አባላት አሉን ከላይ እንዳልኩት ከእነዚህ ምልክቶች አንድ ወይም ሁለቱን በቤተ/ክንህ አይተህ ታውቃለህ እነዚህ በእምነት የመጽናትህ ምልክቶች ናቸውና ወይ የእምነት ምልክት ከተባሉት አንዱን አሳየኝ ያለዛ ዝም በል አትከራከር ምክንያቱም አንተ የሚያምኑትን ከሚከተሉ ምልክቶች አንዱን ስለማታሳየኝ አማኝ አይደለህም ስለ እምነት ለማውራት በመጀመሪያ ማመን ስላለብህ ካመንክ በኋላ መወያየት ይሻልሃል በአጭሩ መጠመቅ ከድህነት ጋር የተያያዘው በነዚህ ሁለት ምክንያቶች ነው 1ኛ የጌታ ትእዛዝ ስለሆነ ሲሆን አንድ ሰው መጠመቅ ስላልፈለገ ሳይጠመቅ ቢቀር አለመታዘዙ አለማመኑን ስለሚያሳይ ከፍርድ አያመልጥም ስላልተጠመቀ ሳይሆን በእምነት ስላልታዘዘ ነው የሚፈረድበት ይህንን መገንዘብ ያስፈልጋል ቻዎ2ኛ የጸጋ መቀበያ ሲሆን ጌታ ኢየሱስ በመስቀል ሰርቶ የጨረሰውን ሥራ በእግዚ/ር ፊት በእምነት ሲቆጠርልን ወደ እኛ ህይወት የሚደርሰውና የምንቀበልበት መንገድ ነው እነዚህን መንፈሳዊ ሚስጥራት የምንቀበለው በጥምቀት ስለሆነ ያመነ የተጠመቀ ብሎ አያይዞታል እንጂ በእግዚ/ር ፊት የዳነው በጥምቀት ሳይሆን በእምነት ነው ጥምቀት ግን የቅድስናን ህይወት የምንካፈልበት መንገድ ስለሆነ ከእምነት ጋር ተያይዞ የሚሰራ በጣም አስፈላጊ ነገር እንደሆነ በሁላችን ዘንድ የታወቀ ይሁን በምልክቱ ከመጨቃጨቅ የእምነትንና የቃሉን ጥቅም መረዳት ነው የሚጠቅመው
አማን የሉተርን ትምህርት ሸምጥጦ ካደው😂 sign የሚለው በሉተር እንደ ኦግስጢን ያለ ነው።sign የሚለው material element ለማመልከት ነው።በዚህ material element በኩል የማይታየውን ፀጋ እንቀበልበታለን ነው።ይህ ደግሞ ኦርቶዶክሳዊ ነው።material element የሚባለው ህብስቱና ወይኑ የማይታየው ፀጋ የሚባለው የዘላለም ህይወት ነው።
አማንዬ እንዴትነህልኝ...!
አይ አማን የኦርቶዶክስ አባቶች ከመጸሐፍ ውጭ የሆነ አዋልድ መጸሐፍ ይቀበላሉ ብለህ እየተቃወምክ አንተ የሉተርና የካልቪን አዋልድ ይዘህ እምንትህን መስርተሀል
😊
አይ አማን ሉተርርን አ13ኛ ሐዋሪያ አርድርጎ ሾሟታል
ውሃው ኣኮ ክድሮም ከኛ ጋር ነበር ፡ ቃሉ መጥቶ ነው ህያው ያረገው፡ ስለዚ የሚያድነው ቃሉ እንጂ ውሃው ኣይደለም፣ በቀላሉ ኣረዳድ።
አማንዬ አነ ጋዲሳ በእግዛብሔር በደጋፊ እደቆመ ነው ቤታቸው አጋዥ ያንን ያስወግድ መስቀል አዳኛችን እዳለ ወሃንም አዳኝ አርሴማም 44 ቱም ያድናሉ ጋዲሳ ለመከራከርያ ወንጌልን አትቀልድበት አማን ከልብ ነው አማንዬ ደስ ያለው ጋዲሳ ስለማያቀው ገድል እደሻክ ተጠምጥሞባቸዋል አያፈሩም ደሞ ተዉ ጋዲሳ ህዝብን ልቀቁት የምትጠምቁት በስማም ብላችሁ ትጠነቁላላችሁ አማንን ስማ ትጠቀማለክ
አማኒ❤
አማን አእምሮው የተቀማ ስለሆነ መልሱ ሁሌ ነው አይደለም ነው መልሱ እድሜውን ሙሉ ለማስተምር እንጅ ለመማር አይፈልግም እርሱ ሁሌ መረጃ የሚለው የኢየሱስን ቃል ሳይሆን ሉተር እንዳለው ካልቪን እንዳው ነው የሚለው አዋልድ መጽሐፍትን ይጠቀማል
ኦርቶዶክሶች ግርም የሚሉኝ ድንጋዩ ዳቦ ነው ካሉ አሉ ነው::ምሳሌ ከመካከላችሁ አንድ ሰው ቢታመም የቤተክርስቲያን ሽማግሌ ጠርተው ዘይት ቀብተው ይፀልዩለት ይላል እና ያ የታመመ ሰው ቢድን ያዳነው የእ/ር ቃል ወይስ ዘይቱ? በተመሳሳይ ስለጥምቀት ውሃው ሳይሆን በውሃው ላይ የሚታወጀው ቃል ነው የሚሰራው
Acts 19 አማ - ሐዋ. ሥራ
9: አንዳንዶች ግን እልከኞች ሆነው በሕዝብ ፊት መንገዱን እየሰደቡ ባላመኑ ጊዜ፥ ከእነርሱ ርቆ ደቀ መዛሙርትን ለየ፥ ጢራኖስም በሚሉት በትምህርት ቤት ዕለት ዕለት ይነጋገር ነበር።
አማን ከቃሉ ጋር አያይዘህ ማቅረብህ ጥሩ ነው ግን ደግሞ ያመነ የተጠመቀ ይድናል የሚለውን ቃል ሳትዘነጋ ቢሆን የተሻለ ጥሩ ነው ምክንያቱም ጥምቀት ከድህነት ጋር በማር 16 : 16ላይ ተያይዞ ስለቀረበ የተያያዘውም የጸጋ መሳሪያ ስለሆነ ነው በተረፈ ውሃው ያለ ቃሉ ቃሉም ያለውሃው ምንም ሚስጥር አይኖረውም ነገሩን ሚስጥር ያደረገው ውሃው በቃል ኪዳኑ(በቃሉ)አማካኝነት መቀደሱና መንፈሳዊ በረከቶችን የምንቀበልበት የእግዚ/ር አሠራር ስላለበት ነው እናም የውሃ ጥምቀት ከእምነት በኋላ መሆኑ የሚያሳየን ነገር አለ አምነን እንጠመቃለን ተጠምቀንም እናምናለን ይሄ ደግሞ ጥምቀት ያለ እምነት አንዳች ጥቅም እንደሌለው የሚያሳይ ሌላ የውይይት እርእስ ነው ምክንያቱም ክፍሉ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ስለሚል ቁጥር 17ላይ ደግሞ ያመኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሏቸዋል በማለት ይናገራል አምነን ተጠምቀናል ተጠምቀን አምነናል የምንል ከነዚህ ምልክቶች አንዱ እንኳን በቤተ/ክ ታይቶአል በስሙ ብቻ አጋንንት ይወጣሉ እጅ በመጫን በሽተኞች ይፈውሳሉ እግዚ/ርን በመፈታተን አይነት ሳይሆን እባብና መርዝ ሊጎዳን እንደ ማይችልስ አምነን ሰርቶልናል በልሳንስ የሚናገሩ አባላት አሉን ከላይ እንዳልኩት ከእነዚህ ምልክቶች አንድ ወይም ሁለቱን በቤተ/ክንህ አይተህ ታውቃለህ እነዚህ በእምነት የመጽናትህ ምልክቶች ናቸውና ወይ የእምነት ምልክት ከተባሉት አንዱን አሳየኝ ያለዛ ዝም በል አትከራከር ምክንያቱም አንተ የሚያምኑትን ከሚከተሉ ምልክቶች አንዱን ስለማታሳየኝ አማኝ አይደለህም ስለ እምነት ለማውራት በመጀመሪያ ማመን ስላለብህ ካመንክ በኋላ መወያየት ይሻልሃል በአጭሩ መጠመቅ ከድህነት ጋር የተያያዘው በነዚህ ሁለት ምክንያቶች ነው
1ኛ የጌታ ትእዛዝ ስለሆነ ሲሆን አንድ ሰው መጠመቅ ስላልፈለገ ሳይጠመቅ ቢቀር አለመታዘዙ አለማመኑን ስለሚያሳይ ከፍርድ አያመልጥም ስላልተጠመቀ ሳይሆን በእምነት ስላልታዘዘ ነው የሚፈረድበት ይህንን መገንዘብ ያስፈልጋል ቻዎ
2ኛ የጸጋ መቀበያ ሲሆን ጌታ ኢየሱስ በመስቀል ሰርቶ የጨረሰውን ሥራ በእግዚ/ር ፊት በእምነት ሲቆጠርልን ወደ እኛ ህይወት የሚደርሰውና የምንቀበልበት መንገድ ነው እነዚህን መንፈሳዊ ሚስጥራት የምንቀበለው በጥምቀት ስለሆነ ያመነ የተጠመቀ ብሎ አያይዞታል እንጂ በእግዚ/ር ፊት የዳነው በጥምቀት ሳይሆን በእምነት ነው ጥምቀት ግን የቅድስናን ህይወት የምንካፈልበት መንገድ ስለሆነ ከእምነት ጋር ተያይዞ የሚሰራ በጣም አስፈላጊ ነገር እንደሆነ በሁላችን ዘንድ የታወቀ ይሁን በምልክቱ ከመጨቃጨቅ የእምነትንና የቃሉን ጥቅም መረዳት ነው የሚጠቅመው
አማን የሉተርን ትምህርት ሸምጥጦ ካደው😂 sign የሚለው በሉተር እንደ ኦግስጢን ያለ ነው።sign የሚለው material element ለማመልከት ነው።በዚህ material element በኩል የማይታየውን ፀጋ እንቀበልበታለን ነው።ይህ ደግሞ ኦርቶዶክሳዊ ነው።
material element የሚባለው ህብስቱና ወይኑ የማይታየው ፀጋ የሚባለው የዘላለም ህይወት ነው።
አማንዬ እንዴትነህልኝ...!
አይ አማን የኦርቶዶክስ አባቶች ከመጸሐፍ ውጭ የሆነ አዋልድ መጸሐፍ ይቀበላሉ ብለህ እየተቃወምክ አንተ የሉተርና የካልቪን አዋልድ ይዘህ እምንትህን መስርተሀል
😊
አይ አማን ሉተርርን አ13ኛ ሐዋሪያ አርድርጎ ሾሟታል