Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በአላህ ኑ ልሞት ነው ወይኔ ስወዳቹው ስሜትን በቃል መግለፅ አልችልም ደራሲው ቃል የለኝም ታድለህ ሁሉን የታደልክ ሰወ ሉልን እዳገለው ከሞተ አያምርም ድራማው በተረፈ ተዋኒያኖቹ ወላሂ ለዚ ድራማ የተሰሩ ይመስላሉ ኡፍስወዳቹው
ምነው ከቅዳሜ ውድ ሐሙስ መጣችሁ እንኳን ስላም መጣችሁ የክርስቶስ ቤትስቡች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብር በአል በስላም አደረሳችሁ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ከፍዋን አንስማ
ቀለሟ ክክክክክክ የልጅ ልጅ በምተይበት ወቅት ቬሎ ለብሶ ቁልቁል ማየት አመራኝ አለች ወቾ ጉድ
115 የለምሳ
ኸርእየተቆራርጠነውእሚለቀቀውለምድነው
እኳን ደና መጣችሁ ቅዳሜ ይሁን ዛሬ ሁላችንም ስራነን አዲስ ነው ??
Minew adis yelem enda yakoye lekakachew🤔🤔
ከ115 -119 place ይለቀቅልን ❤❤
Miss adergyachu neber ufff tekoyalechu beye neber tolo metachu desi yelal
ኤጭ የጣሰው ልጅ አስጠላኝ በጣም ተሞላቀቀ
ኤጭ በጉጉት ሠፍ ብየ ስገባ ደግሞ አዲስ ነው ብየ አረ ትውስታ አንፈልግም ዋነውን ልቀቁልን እባካችሁ የልዑልን መጨረሻ ማየት ጓጉቻለው በናታችሁ ሰንሰለቶች
ቶሎ ጀምሩልን ቀጣዩን ፓርት ትውስታ አንፈልግም ሰንሰለቶች
አድስ ነው ወይስ እነዚህ ሰዎች ማጭበርበር ጀመሩ😊
አዲስ መስሎኝ ሰፍ ማለቴ ወግዱ ስራዬ ልስራበት
Kkkkkkk😂😂wegidu
@@merrysol9233 😂😂😂😂😂 ye 90 wochu amaregna
andega nge
😂😂😂😂
እንኳን ደና መጣችሁ በተሰቦቼ ከናንተ ብዙ ነገር እየጠበቅን ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ኣድስ ካላችሁ ልቀቁልን ለራሳችሁ ጥቅም ነው እንጂ ለኛ ምንም ኣያረግልንምና ኣትለመኑ ።ኣለበለዝያ ያለፉ ኣትለጥፋ እንዳታስጠሉ ኣከተመ።
አንተደላላ ብትሞት ይሻል ነበር
የጭ እኛ ድጋሜ ማየት መቺ ፈለግን
እረ አትቀልዱ በጉጉት እየጠበቅን ነው
Woilcom
Eeech
Mirxi dirama now qaxayi sher argulin
117 እና 118 ይለቀቅ
ጋሽ አያልቅበት አይቼ ነው የመጣሁት !!
የምን መደጋገም ነው 😛
የቆየ ነው ውዶች
ወሰኔ ና ቀለሟ ሲመቹኝ ሱሴ ናቸዉ
እረ ያለስሀት ከች አላችሁ ቀየራችሁት እዴ ቅዳሜን
ቸቦን አስደነገጠዉ 1ደምሩኛ
እኔ እንዳዲስ መጣችህ ብዬ ነው
ውይ 18 አመትትህ ነው ማለት ነው ሮቢል
117
What that alert
????
ውሸታሞች
በአላህ ኑ ልሞት ነው ወይኔ ስወዳቹው ስሜትን በቃል መግለፅ አልችልም ደራሲው ቃል የለኝም ታድለህ ሁሉን የታደልክ ሰወ ሉልን እዳገለው ከሞተ አያምርም ድራማው በተረፈ ተዋኒያኖቹ ወላሂ ለዚ ድራማ የተሰሩ ይመስላሉ ኡፍስወዳቹው
ምነው ከቅዳሜ ውድ ሐሙስ መጣችሁ እንኳን ስላም መጣችሁ
የክርስቶስ ቤትስቡች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብር በአል በስላም አደረሳችሁ
ለሀገራችን ስላም
ፍቅር
አንድነት
ያምጣልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ከፍዋን አንስማ