የአብዱ ጉማቴ ስራኮ ይለያል በጥራት ካሰራችሁ አይቀር እንደዚህ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 98

  • @ወሎጊራናቲዩብ
    @ወሎጊራናቲዩብ  8 місяців тому +6

    ማሰራት ለምትፈልጉ
    አብዱ ጉማቴ ጊራና
    0912162910
    0945748450

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 2 місяці тому

      ዋትሶ አፕ እና ኢሞ አለው ልጅ በዚህ ስልክ

  • @HaidraAyalew
    @HaidraAyalew 8 місяців тому +10

    ማሻአላህ ኮርኒሱ ያበደነው ግድግዳውግን መጋረጃነው የማመስው

  • @EumuNesiha
    @EumuNesiha 8 місяців тому +14

    አይይይይይይ ግዱግዳው ውበቱን ደበቀው ኮርኒሱ ዋው ነው

    • @mmmm-np8ye
      @mmmm-np8ye 8 місяців тому

      ትክክል ግርግዳው አያስፈልገውም

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 8 місяців тому +2

      ትክክል ግርግዳዉ በነጭቀለም ብቻ ቢሆን አሪፍነበር

    • @sadaaaliali4479
      @sadaaaliali4479 8 місяців тому

      ሳህ ሰው እደበሽታወነው😂 ግን እኔም የግርግዳው አልተመቸኝ ይረብሻል ኮርኔሱ ማሽአላህ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 8 місяців тому

    የኔ እህት በሰላም የምትኖሪበት ያድርግሽ

  • @aminataminat766
    @aminataminat766 8 місяців тому +2

    ኮርኒሱ ማሻ አላህ ሳምር የግርግዳዉ ግን አያምርም አቤት የግድግዳዉ ቀለም ባይኖር እደት አባቱ እደማምር ማሻ አላህ 🌹

  • @dgfffgfffgg7250
    @dgfffgfffgg7250 8 місяців тому

    ማሻአላ በጣምያምራል ለቤትህ አድሥነኝ በርታወድማችን

  • @ውበቴነሽማርያም-ፈ4ዘ
    @ውበቴነሽማርያም-ፈ4ዘ 8 місяців тому

    እናመሰግናለን በረታልን ወድም

  • @حياةَبنتمَحَمدْ-ض8ز
    @حياةَبنتمَحَمدْ-ض8ز 8 місяців тому +2

    መሻአላህ ነው የስው ልጂ እንድምርጫው ነው. በጤና የምትኖሩበት አላህ ያደርጋቹሁ
    የኔ አስተያየት ግርግዳው ክብድ ነው ያለኝ ቢያስ እኴ የኩሽናውን ቀለሙ በዚህ ሁኖ ሌላውን ደግሞ በሌላ ቀለም አደርጋቸሁት ቢሆን ያምር ነበር ብቻ ብር ካለ መቀየርም ይቻላል

  • @ፋኖስ-mo3ha4me9d
    @ፋኖስ-mo3ha4me9d 8 місяців тому +8

    ተዢጎረጎረ ኮሪኒሱም ግድግዳውም የሳኡድን ኬማ ነው የሚመስለው

    • @ዙልበረካ-ሐ8ጘ
      @ዙልበረካ-ሐ8ጘ 8 місяців тому

      ክክክክክ

    • @zdmohammed
      @zdmohammed 8 місяців тому +3

      ኮርኒሱ ሀሪፍ ነበር የቤቱ ቀለም በሌላ ቢሆን ማለት ባይዝጎረጎር

    • @susubitebaba2451
      @susubitebaba2451 8 місяців тому

      😂😂ሳህ

    • @rahma4516
      @rahma4516 8 місяців тому

      😂😂😂

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 8 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @امصلحدن
    @امصلحدن 8 місяців тому +1

    አሰሩ ውዶቸ ጀግና ነው ስራው ጥራት ያለው ነው አሁን የኔን ቤት እየሰራልኝ ነው ትነሽ ነው የቀረው አልሀምዱሊላህ የግድግዳውን ዝንጉርጉር ላድርግልሽ ብሎኝ ነበር እኔ አያምረኝም ብየው አንድ አይነት ቀለም ነው የሚቀባልኝ እናማ ማሰራት የምትፈልጉ አናግሩት

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 8 місяців тому +1

      አወ ዉዴ እደዚህ አታሠሪ አንዳይነት አድርጊ አሪፍነዉ

  • @اااال-ع9ن
    @اااال-ع9ن 8 місяців тому

    ኮርኒሱ አሪፍ ነበር ግድግዳው ግን

  • @seadasirag2922
    @seadasirag2922 8 місяців тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ ያምራል በኢሞ መልስ👍

  • @AbcAbc-kn1ek
    @AbcAbc-kn1ek 8 місяців тому

    ማሻ አሏህ

  • @የጎራርባዋኤችንኝእናቴየኔ

    ማሻአላህ

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ 8 місяців тому

    ማሻአላህከግርግዳው ውጪ ሌላውማሻአላህነው

  • @MakiaHassan
    @MakiaHassan 8 місяців тому

    የብሎኬት. ከመሆን. አሳየን

  • @ነኢማማነኢማማ
    @ነኢማማነኢማማ 8 місяців тому

    የሢሚንቶ ዋጋሥንትነዉ አሁንላይ ጊራና የምታቁንገሩኝ

  • @myloveyoutube4455
    @myloveyoutube4455 8 місяців тому

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @saadihaall9206
    @saadihaall9206 8 місяців тому +1

    እረተው ከሳኡድ ወዶች የኢትዮጵያ ወዶች ጀግና ናቸው በቃ በለሟያ በልነው እማገባው አናጢ ባሌ😂😂😂😂

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 8 місяців тому +1

      😂😂😂 አወ ይሻላሉ እነዚህ ታህተል ሙከየፍ መቀመጥ ነዉ እሚያቁት ሀሀሀሀ

    • @hayatthayatt2988
      @hayatthayatt2988 8 місяців тому

      ክክክክክክ

    • @saadihaall9206
      @saadihaall9206 8 місяців тому

      @@MekyaSaeed በጣም ቢገባቸውም ለምሳሌአራት ሽራያል ጥለው እኳ ቢገቡ እጥፍነው አጡእሚሉት ንገድ በሚስት 😂😂ደግሞእዳያጥቡኝ 🤭

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 8 місяців тому

      @@saadihaall9206 😂😂😂 ደሞእኮ ሥትጣሊ መጣያየን መልሱ እሚሉአሉ ቱ ይቅርብን አናጢ እናገባለን ክክክ

  • @ዜድሀላሌንናፊቂ
    @ዜድሀላሌንናፊቂ 8 місяців тому +1

    የሰው ምርጫው ብዙ ነው እደኔ አስተያየት ኮርኒሱ ማሻአላህ ነው ግርግዳው ግን ብዙም አይደለም

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 8 місяців тому

    ማሻአላህ የኔም ጊራናነውእሱ ይሰራልኛል ኢንሻአላህ እስኪ የሰረሚክ ዋጋም ስራን እና የጭቃቤት በረዳ ላይ የተሰራ ሰረሚክ በአካባቢህ ካለም በቪዶዎ ብታሳየን🎉

  • @najat0746
    @najat0746 8 місяців тому

    ማሻአላህ አብዱጉማቴ በርታዋደሜ አትእንድህ ሁነህ በማይቲደሰብሉኛል

  • @naimayoutube1732
    @naimayoutube1732 8 місяців тому

    ማሻአላ ተባረክ አላህ🎉❤

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 8 місяців тому

    ዬት ነሕ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 8 місяців тому +1

    የኮሪኒሱን ድዛይን ፈቶ በትሌግራም ብትለቅልን

  • @chg7617
    @chg7617 8 місяців тому

    ማሻአላህ❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому

    ኮረኒሱ ብላስቲክነው ዴ

  • @ሶፊወሎየዋ.youtube
    @ሶፊወሎየዋ.youtube 8 місяців тому

    የትነዉ

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 8 місяців тому

    ያምራል ማሻአላህ ግድግዳው ግን አይስብም ዢጉርጉር ሆነ ለምትኛክላስብቻ እሱንቀለም ብትጠቀሙ ይሻልነበር

  • @سعادةمحمد-ع8غ
    @سعادةمحمد-ع8غ 8 місяців тому

    መሸአሏ አብዱ ጉማቴ

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 8 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ግን ግርግዳው ቀለሙ ቢቀየር ውበቱ ይወጣል

  • @ውበቴነሽማርያም-ፈ4ዘ
    @ውበቴነሽማርያም-ፈ4ዘ 8 місяців тому

    አስር በአስራ አንድ ቤት ስንት ይፍጃል? 10 በ 11

  • @suzanyoutbesuzan9034
    @suzanyoutbesuzan9034 8 місяців тому

    የኔንም ግርግዳውን እንዲህ ነው ያደረጉብኝ ያው ስሄድ እቀይረዋለኩጂ

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 8 місяців тому

    የአረቦችን ቤት ሻአር አስመሰለሉትሳ እዉጭ ላይ እደሚያሰሩት አያምርም ቤት አይመስልም ሆኖም ባለቤቱ ከተመቸዉና ከወደደዉ መብቱነዉ

  • @ተወከልአላህ-ተ9ቨ
    @ተወከልአላህ-ተ9ቨ 8 місяців тому

    ሲሚቶ የት ነዉ እሚገኘዉ ጥፍቷል ብለዉኝ. ነበር ዋጋዉስ ስት ገባ

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 8 місяців тому

    መሻአላህ የጅ ዋጋው በዝቷል

  • @دلوني-ظ3ض
    @دلوني-ظ3ض 8 місяців тому

    ኮርኑሡ ምድን ነው

  • @ቲያነኝየጊራናዋቀበጥ
    @ቲያነኝየጊራናዋቀበጥ 8 місяців тому

    ማሻአላ ሁሉም ሁኖ ስት ይፈጃል

  • @HawaAbate
    @HawaAbate 8 місяців тому

    ስልክህንላክልኝ

  • @ameenhadggd7356
    @ameenhadggd7356 8 місяців тому

    ኮርኒሡ ምድን ነው

  • @aminaseidsa7837
    @aminaseidsa7837 8 місяців тому

    ወጩ ስንት ይፈጃል እስከውጩም ወስጡም

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  8 місяців тому

      ከሁለት መቶ ሀምሳ እስከ ሶስት መቶ ሺ ብር ይፈጃል

  • @haooaadam5593
    @haooaadam5593 8 місяців тому

    ስሚንቶ ስንት ነው መልስልኝ

  • @nawamawa2323
    @nawamawa2323 8 місяців тому

    መሻአላህ የአፊያ ቤት ያድረግልን

  • @SumanSuman-yn2ze
    @SumanSuman-yn2ze 8 місяців тому

    አቋቋሙ ግርግዳ መርዘው የውጩ ጨለም ማሻ አሏህ ነው ነገር ግን ውስጡ ጉርዝርዝ በዝቶበት ውሽምበት አልሰጠውም አልፎ አልፎ ቢሆን ይምር ነበር

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 2 місяці тому

    ኸረ እኔ ፕላስቲኩ አያምርኝም ወይ የኦሮሞ ቤት ይመስላል ድዛይነሩን ግን ሰርቶታል ፖላስቲኩ ግን ዜሮ አይ ምርጫ

  • @zdmohammed
    @zdmohammed 8 місяців тому

    አህሌን

  • @ዮስራዩትዩብ
    @ዮስራዩትዩብ 8 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም ወድም የግድግዳው ፓላስቲክ ዋጋው ለ4ክፋል ስት ይፈጃል

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  8 місяців тому

      ሰማኒያ አራት ካሬ ፕላስቲክ ይፈጃል ውስጡንም ውጩንም ለማሰራት

  • @FawzyaBentMohamed
    @FawzyaBentMohamed 8 місяців тому

    መች አለሂ ድስ ይለል ግን ወደ ደብብ ክልል ሄደቹ ትሰራለቹ ወይ

  • @zaharazahara1743
    @zaharazahara1743 8 місяців тому

    ቤቴን አሳየኚ እስኪ ከቻልክ

  • @najat0746
    @najat0746 8 місяців тому

    የጎራረባልጀነው

  • @rahma4516
    @rahma4516 8 місяців тому +1

    እኔ ከዚህ ብገባ አዙሮ ይደፋኛል ግርግዳው 😂😂😂

    • @nawamawa2323
      @nawamawa2323 8 місяців тому

      አች ለመምጣት ያብቃሸጂ እጀሸን እይዝሻለሁ ኪኪ

    • @rahma4516
      @rahma4516 8 місяців тому

      @@nawamawa2323 ክክክክ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 8 місяців тому

    ግርግዳው ግን አያምርም እኔ ዥጉርጉር አልወዲም

  • @gorarbatube1361
    @gorarbatube1361 8 місяців тому

    ግድግዳውቀለምአያምርም፡ኮሪሱአሪፍነው

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 8 місяців тому

    ኮርኒሡ፡ሸጋነው፡የግርግዳው፡ቀለምግን፡፡፡

  • @ሶፊወሎየዋ.youtube
    @ሶፊወሎየዋ.youtube 8 місяців тому

    በአላህ ስንት ፈጀ ሁሉም

  • @እሙዬኢቱብወሎያዋ
    @እሙዬኢቱብወሎያዋ 8 місяців тому

    እሰኪመልስልኝ ግርግዳወ ብላሲቲክነወ. ቀለመተቀብቶነወ

  • @FatumaWendwesen
    @FatumaWendwesen 5 місяців тому

    እኛ ጋ650ነዉ😢

  • @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ

    ተው በአላህ መልስልኝ ሁለትባድ ለማስገረፍ ስትይፈጃል ጊራአና ሀምስረታው መልስልኝ

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  8 місяців тому +1

      አሁን ሲሚንቶ ጨምሯል ሁለት ባንድ ለማስገረፍ ስንት ኩንታል እንደሚፈጅ ለማወቅ ከሆነ የሰራሁት ቪድዮ አለ ቪድዮውን እይው

  • @ፋኖስ-mo3ha4me9d
    @ፋኖስ-mo3ha4me9d 8 місяців тому

    መርሳ ሰሞኑን ክሪኒስ ላሰራ ነው አንድ ሰው አናግራ ነበር እህቴ ከጂ ዋጋ ጋር 80ሺ እንደሚፈጂ ነው የነገራት

  • @ፋጡማአሊ-መ3ቸ
    @ፋጡማአሊ-መ3ቸ 8 місяців тому

    ወድም ስሚቶ አልመጣም ወይ

  • @chg7617
    @chg7617 8 місяців тому

    እኔምከሁለትወርበኻላእፈልጋለሁሊብሶትቺላለህ

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 8 місяців тому

    ይቅርታ የተዥጎረጎረ ነገር አያምርም

  • @nawamawa2323
    @nawamawa2323 8 місяців тому

    የኔወድ ባል ትለያለህ ጀግና ባል እንድህነወ ሚሰቱን ሰረፕራይዝ የሚያደረገወ ❤

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 8 місяців тому

      ማሻአላ ያንችነዉ እዴ በጤና በደሥታ የሚትኖሪበት አሏህ ያድርግሽ❤

    • @nawamawa2323
      @nawamawa2323 8 місяців тому

      @@MekyaSaeedአሚን የኔ እህት

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 2 місяці тому

      ማሻአላህ እድለኛነሽ ወላሂ ባአፍያ የምኖሪበት ያርግሽ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 8 місяців тому

    መሻአላህ