Ethiopia | ባለስልጣናትን ከመቀመጫቸው ያስነሳ የታገቢኛለሽ ጥያቄ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

КОМЕНТАРІ • 492

  • @yeneKonjolij12345
    @yeneKonjolij12345 3 роки тому +282

    እዉነተኛ ፍቅር ገንዘብን ሳይሆን ሰዉነትን ዉበትን ሳይሆን ዉስጣዊ ስብእናን ያየ እዉነተኛ ፍቅር ፈጣሪ ረጅም ዘመንን ከጤና ጋር ያድላችሁ።

  • @firiwagossaye655
    @firiwagossaye655 3 роки тому +96

    ኡፍፍ ማነው እንደኔ የሰው ደስታ ምያስደስት💖💖👏👏

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 3 роки тому +240

    የሰርጋቸውን ግዜና ቀን አሳውቂኝ እንዲሁ ባማረ የሐበሻ ልብስ ተውበው ቀለቤት እንዳሰሩ የሚሞሸሩበትን የሐበሻ ልብስ ወጩ ከኔ ነው ደስ እያለኝ አድርገው አለሁኝ ስልካቸውን እዚህ ስር አስቀምጡልኝ አድራ🙏

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 3 роки тому +47

      አቤት ቅንነት አንጀት አርስ ኮመንት ባትረጊውም እንዳደረግሽው ይቆጠራ ኑሪልን እህታችን

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 роки тому +10

      በሚዲያው ስልክ አናግሪያቼው

    • @tsiongebregziabher1838
      @tsiongebregziabher1838 3 роки тому +24

      ኡፈይ ቅን ተግባር ና ቅን ሰው ሳይ ልቤ በሀሴት ትዘላለች እንባዬ ይቀድማል

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 3 роки тому

      @@tamraabi1751 wenati new bwenati

    • @tiruyatube705
      @tiruyatube705 3 роки тому +11

      የኔ ምርጥ ልበ ንፁህ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @hazeytube1223
    @hazeytube1223 3 роки тому +192

    😍😍❤ሱብሃን አላህ ምንኛ የታደሉ ናቸው አላህ ትዳራቹን ያሳምርላቹህ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ ሙሉ ጤንነታቹንም ይመልስላቹህ👌🤲🤲😢የሰው ደስታ ሚያስደስተው ላይክ👍

    • @bontuifabontu2412
      @bontuifabontu2412 3 роки тому

      When yaderege e /r yimesgen laka ken alew e/r kena yadergal

    • @MmMm-un4cd
      @MmMm-un4cd 3 роки тому

      1

    • @alessandroweston4868
      @alessandroweston4868 3 роки тому

      I know Im randomly asking but does anyone know of a tool to log back into an instagram account?
      I was stupid forgot the account password. I love any assistance you can give me

  • @user-op2zt2oe1j
    @user-op2zt2oe1j 3 роки тому +60

    እዉነተኛ ፍቅር ከላይ ነዉ እግዚብሄር ይስጠን

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 роки тому +46

    በጣም ደስ ይላል እግዛብሄር ትዳራችሁን ይባርክ ❤❤❤

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 3 роки тому +36

    አላህ ቁማ ምከድ ያርጋት አፍያዋን ይመልስላት ማሻ አላህ ምን አለሽ ብሎ የሚይጠይቅ ትዳር ደስ ሲል

    • @saratube1230
      @saratube1230 3 роки тому +1

      ትክክል አላህ ለኛም ይድለን 😢😢😢😢

  • @user-bo7lc2jx8v
    @user-bo7lc2jx8v 3 роки тому +22

    ለዚህ እኮ ነው ፍቅር አለ ብዬ የማምነው ብቻ እግዛብሔር አምላክ ትዳራችሁን ትባርከው

  • @liligebre4043
    @liligebre4043 3 роки тому +27

    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ እግዚአብሔር

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j 3 роки тому +36

    ሰዉ ማለት እድህነዉ እግዚአብሔር ቀረዘመናቺህን በደሰታ ያኑራቹህ

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 3 роки тому +29

    እውነት በጣም ደስ ይላል እግዝሐብሔር የባረከው ትዳር ይሁንላቹሁ በምህረት ይዳብሳቹሁ!!

  • @user-oj2tg2wd6e
    @user-oj2tg2wd6e 3 роки тому +76

    እደኔየላገባችሁ/ካላችሁ/መልካምትዳር/ይስጠን👏👏❤❤
    የገባችሁም/ፈጣሪመልካምትዳር/ያርግላችሁ👏👏❤❤

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 роки тому +17

    የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 роки тому +64

    እንኳን ለቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 3 роки тому +12

    አይኔ መልካም ነገር አየ ተመስገን ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ፍቅር ብሎ ዝም ነው

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 3 роки тому +32

    ፍቅር ብሎ ዝምነው አሉጂ በፍቅር ስም ቀርበው ልብ አድምተው የሚኤዱ

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 3 роки тому +18

    ምንኛ መታደል ነው እኛ ሰዎች እኮ እንኩን አካለ ስንኩል እንዲዬውም አቃቂራችን መብዛቱ እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ይስጠን እንደ ቅጣው። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @Beletunega
    @Beletunega 3 роки тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @susutube360
    @susutube360 3 роки тому +38

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ!!
    እዉነተኛ ፍቅር ምክኒያቶች አያግዱትም 🥰👍

  • @user-cg9sd9up1c
    @user-cg9sd9up1c 3 роки тому +3

    የክርስቶስ ፍቅር የገባቸው። የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።

  • @betitube12
    @betitube12 3 роки тому +25

    ዋውውው ድስ ሲል መልካም የስኪት የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

    • @hakmhhakmh3053
      @hakmhhakmh3053 3 роки тому +1

      አሚን

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 роки тому

      እውነተኛ ፍቅር ለሁላችንም ያድለን መልካም ትዳር ውለዶ ክበሮ ደሥ ሥትሎ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 роки тому

      ተመሥጌን ዋናው ጤና ነው ቁምነገረኛ ሠው ነው

    • @zuiefa.zyeana5743
      @zuiefa.zyeana5743 3 роки тому

      @@adamcell5290
      9

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 роки тому +17

    መልካም ትዳር ከምንም በላይ ጤናችሁን ይስጣችሁ

  • @meazaagegnyoutubemeaza8654
    @meazaagegnyoutubemeaza8654 3 роки тому +55

    እውነት እንደዚህ ያለ ልበ ንፁህ ወንድ ማግኘት ከባድ ነው ትዳራችሁን ይባርክ

    • @atsedemaryam1580
      @atsedemaryam1580 3 роки тому

      እውነትሽን ነው በተለይ በአሁኑስአት የሰው ልጅ ከፍቅር ይልቅ መኪና ቤት ብር አለው አላት ብለው እየጠየቁ ብቻ እግዚአብሔር መልካሙን ሰው ፈርሀ እግዚአብሔር ያለውን ያላትን ስጠኝ ብሎ መፀለይ ያስፈልጋል

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 роки тому +25

    ፍቅራችሁን እንደ ማቱሳላ እድሜ ያብዛው እውነተኛ ፍቅር ምንም የሚያግደው እንደሌለ እናንተ ማስተማሪያ ናችሁ የፃድቃኔ ማርያም ምራሽ በእግርሽ ለመሄድ ያብቃሽ

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 3 роки тому +14

    ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ደስታየ ወደር የለውም እንኳን ደስስስስ አላችሁ😢💔💔ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @comceil7979
    @comceil7979 3 роки тому +12

    እግዚአብሔር ይመሠገን በእውነት በጣም ደሰ ይላል መልካም ጋብቻ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 роки тому +15

    ዋውው ደሰ ይላል እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባረክ

  • @sabrihassenhussen5719
    @sabrihassenhussen5719 3 роки тому +11

    ይሄ ቅጣው ሳይሆን ፍቅርን ዘራው ነው መባል ያለበት የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ወልዳቹ ሳሙ

  • @freyabibi2953
    @freyabibi2953 3 роки тому +3

    እውነተኛ ፈቅር ጋር እግዚአብሔር በጎደለው ሁሉ እሱ ይሞላል ፈጣሪ ለሁሉም ልቦነ ከሰጠው ከዚህ ብዙ ትምህረት እንወሰዳለን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ስለሆነላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ሙሉ ጤንነታችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባርኩ ለምልሙ 🙏❤️

  • @gmichaeletsegenet5163
    @gmichaeletsegenet5163 3 роки тому +3

    ጌታ ይርዳችሁ እንዲህ አይነት ቅን ልቦችን አምላክ የብዛልን።

  • @zahraz9080
    @zahraz9080 3 роки тому +2

    ኦ ምን ብዬ ልናገር የፍቅር አምላክ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው በእድሜ በጤና ያኑራችሁ መባረክ ነው ✝️

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 3 роки тому +6

    እውነተኛ ፍቅር ደስ ይላል ።
    ፈጣሪ ጤናሽን መልሶ ሙሉ ደስተኛ ያድርጋችሁ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 роки тому +8

    ለኛም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን👍😍

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u 3 роки тому +6

    በኡነት ምን እደምል አላቅም ኡነተኝ ፍቅር በጠፍበት ዘመን እደዚህ አይነት ጀግና ወንድ መኖር መልካሙን ሁሉ አላህ ይስጣችሁው

  • @bethdejene4362
    @bethdejene4362 3 роки тому +4

    እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄነው እግዛብሄር ይባርካቹ ልቤን የነካው ፍቅር ነው

  • @elenialemayehu7357
    @elenialemayehu7357 3 роки тому

    በመጀመሪያ ለእሱ 👏👏👏👏👏 ።የልባችሁን መሻት ድንግል ትሙላላችሁ።።

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 3 роки тому +5

    እውነተኛ ፍቅር ምንም ነገር አይገድበውም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርልይችሁ እህታችን ሳራ እግዚአብሔር ጤናሺን ይመልስልሺ ለእርሱ የሚሳነው ነግእር የለም

    • @user-ro7ti2yf2e
      @user-ro7ti2yf2e 3 роки тому

      እውነተኛ ፍቅር ከፈጣሪነው መልካም የትዳር ዘመንይሁንላችሁ

  • @rozamohammed5077
    @rozamohammed5077 3 роки тому +6

    ያላህ በግርሽ የምትሄጅ ያርግሽ ማልካም ፈቅር

  • @asteraster2720
    @asteraster2720 3 роки тому +6

    ለኛም እግዚአብሔር ንጹህ ፍቅር ይስጠን

  • @werkeketema6274
    @werkeketema6274 3 роки тому +3

    መልካም። ጋብቻ ይሁንላችሁ ጤናዋን ስጥቶት ቆማ ለመሄድ ያብቃት።

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 3 роки тому +1

    የሚገርም ነው እንዲህ እውነተኛ ፍቅር ማየት ያስደስታል ሺ ዓመት ኑሩ እግዚአብሔር አይለያቹ

  • @user-gw6be1fo4j
    @user-gw6be1fo4j 3 роки тому +3

    ወይ በጣም ደስስስስስስ ይላሉ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-ws2ms8st8l
    @user-ws2ms8st8l 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጤናዋን ይመልሰው ጋብቻቸውን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቸው😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +2

    ፍቅር ማለት ይህነው ፈጣሪእንደዚህ ያለፍቅር ስጠን

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 3 роки тому

    ደጉ ሳምራዊ አተ የተባረክ ሰው እድሜክ ይርዘም እግዚአብሔር በሰርጋችን ግዜ ብቻ ሳይሆን በሀዘናችንም ግዜ ከኛ ጋር ነው ካተጋር ሆኖ ቢያሳይክ በሰዋች አድሮ ቢረዳክ ብድራቱን መልካም አድርገህ የደማውን የሳራልብ እንዲህ ባለመልኩ በደስታ አክመሀል ትልቅ ትምህርት ነው ተአምሩን በናንተ የገለጠ ያባቶቼ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹሁ ከተቀመጥኩበት ተነስቼነው ያከበርኩሁ እድሜያቹሁ ይርዘም

  • @natnaeltsegaye5597
    @natnaeltsegaye5597 3 роки тому

    ተባረኩ የእውነት አባት ከናንተ ጋር ይሁን

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l 3 роки тому +14

    ሰላም ለሰው ዘር በሞላ ይሁን የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞቼ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን በየአላችሁበትአ ዱአ ፀሎት አድርጉ አላህ ያሽርሽ እህቴ

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 3 роки тому +1

    እዴት ደስ ይላል ፍቅር ከእግዚአብሔር ሲሆን ሰውን ከነሁሉነገሩ ተቀብለህ ከውጫዊ ውበቱ ይልቅ ውስጣዊ ውበቱን አስተውለህ ተረድተህ እደራስህ አሊያም ከራስህ አሰበልጠህ ትወደዋለህ ። ይህን የሚያይ አይንና ልቦና የታደለ ነው
    አቦ እግዚአብሔር ረጅም የፍቅርና የትዳር ዘመን ያድርግላቹሁ ❤️❤️🙏

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d 3 роки тому +19

    ለሰው ልጅ የሚያስፈልገው ውጫዊ አካል ወይም ውጫዊ ውበት ሳይሆን ስብዕና ነው የሚያስፈልገው እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ

  • @almu6803
    @almu6803 3 роки тому +3

    እናንተ የእውነተኛ ፍቅር ተምሳሌት ናቹ እመቤቴ ትጎብኛቹ ትባርካቹ ከነ ልጇ አሜን

  • @netsanetdebebe8093
    @netsanetdebebe8093 3 роки тому

    ጌታ ይባርክ በሕይወት ውስጥ ያመትፀፀትበትን ነው ያረካው ዘመን ይባረክ!!

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 3 роки тому +10

    በቃ ይህ ነው እውነተኛ ፍቅር♥

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 3 роки тому +2

    እንኳን ለዚህ ቀንአበቃችሁ ለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🤗

  • @user-ci3ec5cz7d
    @user-ci3ec5cz7d Рік тому

    ዎው፣በጣም፣ደስ፣ይላል፣የድንግል፣ማርያም፣ልጅ፣መዳህንያለምእስከመጨረሻው፣ድረስ፣በፍቅር፣ያኑራቹህ

  • @naeemaemam7489
    @naeemaemam7489 3 роки тому +2

    እድሜሠጥቶችሁ ያኑራችሁ

  • @user-cs8eq7xx2b
    @user-cs8eq7xx2b 3 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ በጣምደስ ይላል ፈቅራቹ ለዘላለም ይዝለቅ

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ለኢትዮጵያ ወንዶች የፍቅርን ምንነት በተግባር አሳይተሀል ከአንተ ሊማሩ ይገባል እኛ ኢትዮጵያኖች ፍቅርን አናውቅም የእቃቃ መጫወቻ ይመስላቸዋል እና ከአንተ ሊማሩ ይገባል

  • @user-yx3kc6oi4i
    @user-yx3kc6oi4i 3 роки тому +10

    ትዳራቸሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ

  • @aimeyetub1782
    @aimeyetub1782 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባረካችሁ በጣም ደሥ ይላል

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby228 3 роки тому

    እውነት በጣም ደሥ ይላል እግዚአብሄር ሁሉ አይሣነውም

  • @bidrubid2505
    @bidrubid2505 3 роки тому +27

    ፍቅር በቦታው። ፍቅር ማብራሪያ አይፈልግም እውነት ነውና።ፍቅር ኪሳራ አያሰላም ትርፍ ብቻ ነውና። ፍቅር ዲኮሬሽን አይፈልግም ራሱ ውብ ነውና።

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 3 роки тому

    በእውነት መጨረሻችሁን ያሳምረው
    በአሁን ሰአት ብር ያለው የሌለው ተብሎ የሚጠየቅበት ሰአት ይሄ የእናተ ሀሳብ በጣም አስተማሪ ነው ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @saedawaw5357
    @saedawaw5357 3 роки тому

    ታአምር ነዉ ከሙሉ ጤና ተመኘሁላቹ ጠላታቹ በክፉ የምያያቹ በአላህ እጅ ይያዝላቹ በጣም አስተማሪ የፍቅር ታሪክ

  • @user-ly3dj8cu4d
    @user-ly3dj8cu4d 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ እረጀም ጤና እድሜ ይሰጣችሁ ያረብብ ይህነው ፍቅር ወላሂ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому

    ትዳራችሁ አብረአምና የሣራ ያርግላቾሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቾሁ

  • @user-jz5sx9ln2d
    @user-jz5sx9ln2d 3 роки тому

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ በፍቅር ንሩ

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j 3 роки тому +7

    ሴፉ ሾው ላይ ይቀርባሉ ምን አለች በሉኝ

  • @mbekelemelkamu.2684
    @mbekelemelkamu.2684 3 роки тому

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ያዝልቃቹ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 роки тому +1

    ወይ እንዴት ድስ እንድሚል. እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን እንድ ምድር አሽዋ ያብዛልኝ. ሙሉ ጤናሽን መልሶልሽ ቁመሽ የስርግሽ ቀን እምናይሽ ያድርገን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 роки тому

      መልካም ጋብቻ ወልዳችው ሰሙ ፈቅረ ፈጣሪ ያብዛላችው

  • @user-wh9de2kx3l
    @user-wh9de2kx3l 3 роки тому

    ማሽ አላህ እውነተኛ ፍቅር ማለት ለኔ ይህነው ዉለዱ ክበዱ እረጂም እድሜ መጤናጋ ተመኘሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-rs2np5ov6v
    @user-rs2np5ov6v 3 роки тому

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ተባረኩ

    • @Sara-zg5bf
      @Sara-zg5bf 3 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏⛪⛪

  • @user-fg5pm7sm1v
    @user-fg5pm7sm1v 3 роки тому

    ግሩም ነው ሌላ ምንም ልል አልችልም እግዚአብሔር ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣችሁ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @kkmm7183
    @kkmm7183 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 3 роки тому +1

    ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @tibelchmulugeta8064
    @tibelchmulugeta8064 3 роки тому

    እግዛብሄር ድንቅ ነ ው ደስይላል

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 роки тому +1

    እንዴት ደስ ይላል እግዛብሄር የተባረከ ትዳር ያርገው

  • @user-qg6uw7di9m
    @user-qg6uw7di9m 3 роки тому

    ሱበሀን አላህ ደስ ሲሉ ለካ የሀበሻ ወድእያልን የምወቅሰዉ ስት ፍቅር የሆነ ወድአለ ፈጣሪ ያቆያችሁ

  • @kebugirma6111
    @kebugirma6111 3 роки тому

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው 😓❤ des sitilu egirsh teshilosh lemeramed yabqash

  • @tiktok-on6zg
    @tiktok-on6zg 3 роки тому

    ይገባችኀል ቅጣው ወንድሜ ደስታህ ደስታዬ ነው የተባረከ ህይወት ይሁንላችሁ!!!!!

  • @metikemetike7417
    @metikemetike7417 3 роки тому

    Egziabher fekeracheun yabezhau betam des yemele new

  • @abebatefera3791
    @abebatefera3791 3 роки тому

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ
    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነዉ ነገ በሁለት እግሮቿ ቆማ ትሄዳለህ አዎ እግዚአብሔር ታሪክ
    ቀያሪ ነው 💚💛❤

  • @user-wp5il6gc9h
    @user-wp5il6gc9h 3 роки тому

    Wow እዴት ድስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቺሁን ይባርከው

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @user-gn5tu3sm5u
    @user-gn5tu3sm5u 3 роки тому

    እሰይ ደሥ ሢል ጨርሶ ይማአራቹ አይዟቹ

  • @genetmelese6777
    @genetmelese6777 3 роки тому

    ደስ የሚል የፍቅር ህይወት

  • @askalechanfate3583
    @askalechanfate3583 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንኳን ደስ አላቸው

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому

    ምርጥ ኢዮጵያዋ ናችሁ መልካም ጋብቻ

  • @Effoy
    @Effoy 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል። ፈጣሪ አይለያችሁ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @hayleyesusguangule1807
    @hayleyesusguangule1807 3 роки тому +6

    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @kairyakairya6151
    @kairyakairya6151 3 роки тому +1

    ደስ ይላል ያማረ ትዳር ያድርግላችሑ ሥታምሩ ውስሣዊ ውበት ያላችሑ አላህ እድሜና ጤና ይሥጣችሑ

  • @tigeayalew6318
    @tigeayalew6318 3 роки тому

    እውነት በጣም ነው ደስ የምትሉ እግዛብሄር ትዳራችሁም ይባርክላችሁ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 3 роки тому

    Congratulation 💚💛❤️🌹🌹🌹‼️ GOD BLESS YOU ALL THANK YOU FOR SHARING 🙏👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @massaretkiya4130
    @massaretkiya4130 3 роки тому

    ፈጣሪ አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክ ለቡዙዎች አርያ ናችሁ ደስትላላችሁ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +1

    Egziabiher awak new hullum yichalewal

  • @almu6803
    @almu6803 3 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል ህይወታቹ በፍሬና በጤና ይባርካቹ

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 3 роки тому +12

    እውነተኛ ፍቅር ውጫዊ ሳይሆን ውስጣዊ ማንነት ነው ትዳራችሁ የኢብራሂምና የስራ ገብቻ ያድርግሉላችሁ

  • @user-pe4wr8zz1h
    @user-pe4wr8zz1h 3 роки тому +1

    እውነተኛ ፍቅር ማለት እንድህ ነው እግዚአብሄር ይባርካችሁ ለሌላው .ትልቅ ተምሳሌት ሆናችሀል

  • @MaryMary-rg4qw
    @MaryMary-rg4qw 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 роки тому +3

    ማሻሏህ"ተባረክአሏህ"ሠላምህ"ይብዛ ወንድም"ንጹህልብነውያለህ" ባሁኑዘመን "እንደይህየለም"አሏህ"ይጨምርላችሁ"ትዳራችሁ"ይባረክ"ውለዱልን "ወላሂ ደስይላል"ሠላማችሁይብዛየኔውዶይ♥♥♥♥♥