አቅሜን እንዴት ማወቅ እችላለው? ወጌሻ ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 250

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  5 місяців тому +14

    ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ
    tally.so/r/wQr2xY

    • @Beti1921
      @Beti1921 5 місяців тому +5

      እኔ መማር እፈልግ አለው ግን አረብ አገረ ነኝ 😢

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 5 місяців тому +129

    ነገ እኮ እመቤታችንን ቅድስት ኪዳነምህረት ናት እንኳንም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኪዳነምህረት ትጠብቃላችሁ አሜን❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 5 місяців тому +69

    እሼ ይህን ሁሉ ትምህርት ስለሰጠህን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፍጣሪ ከክፉ መከራ ይጠብቅህ እንወድሀለን የምትሉ❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 5 місяців тому +24

    ማርያምን ይሔ ትምርት እንደገባኝ ለዩቱበር ብቻ ሳይሆን ለማንኛውም ሰው የሚጠቅም ነው ቅመሞችዬ ተጠቀሙበት ብዙ ትምርት አለው

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @Serkወሎ
      @Serkወሎ Місяць тому

      ደምሪሽ አለሁ ደምሪኝ

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 5 місяців тому +12

    ❤❤❤እሼ ስለትምህርቱ አመሰግናለሁ እድሜዬ 45 ነው እኔም ዩቱበር ከመሆን የሚከለክለኝ የለም አንድ ቀን ተጽኖ ፈጣሪ እንደምሆን ቃል እገባለሁ

  • @Eyu21-mm
    @Eyu21-mm 5 місяців тому +37

    "መንፈሳዊነት"ዋው እሼ ክበርልን ተወዳጁ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 5 місяців тому +13

    መታደል መመረጥ እኮነው የምር መጾም መጸለይ መንፈሳዊነት ክርስቲያን በሁለት ሰይፍ የተሳለ መሆን አለበት አንድ በመንፈሳዊ ሁለት በአለማዊ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን🙏
    እሽ የኛ ጀግና ትለያለክ በርታ አንተ ለብዙዎች አርአያ ነህ እድሜና ጤና ያድልክ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому +1

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
    @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል 5 місяців тому +22

    እሸ በጣም ነው የምናመሰግነው ትምህርቱን በዩቱዩብ ስለለቀክልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ደግሜ ደጋግሜ አደምጠዋለሁ እኛ በርቀት ላለነው ለወደፊት አገር ስገባ ይሄን ትምህርት ሰንቀን እገባለን አድሜ ለመዳም ዋይፋይ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያላብሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @use2720
    @use2720 5 місяців тому +3

    አለም አርጅታለች ወዳጆች ከሁሉ በፊት እግዚአብሔር ን እናስቀድም ! በፅሎት የፅናን እንሁን ያኔ ለነብሳችንም ለስጋችንም መሆን የምንችለው ❤❤❤

  • @EALtube
    @EALtube 5 місяців тому +2

    ይህን ሁሉ ትምህርት ስለሰጠህን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር እምነታችንን ያፅናልን ልቦናይስጠን ወደቤቱ ይመልሰን እሼ አመሰግናለሁ

  • @mihreteabandebrhan8615
    @mihreteabandebrhan8615 5 місяців тому +7

    ቅዱስ እግዚኣብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን። ከእግዚኣብሔር ሕግ ስለወጣን በክፉ መንፈስ ተማርከን ኖው ፈዘን የቀረን ኣሁን ገባኝ።

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @MariamawitDegif
    @MariamawitDegif Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ለእናንተ ቃላት የለኝም አረብ ሀገር ላይ ሆኜ ብዙውን ቪድዮ እየተከታተልኩ ነው ካሁኑ ለውጡን በውስጤ እየታወቀኝ ነው ስራ በማጣት ኢጃዛ የተቀመጣችሁ ልጆች ተማሩና የራሳቹን ነገር ፈጥራችሁ ለመስራት ሞክሩ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ሁሉ በህይወታችን ያድርግልን❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊

  • @የመርዋእናትነኝስደተኝ
    @የመርዋእናትነኝስደተኝ 2 місяці тому +1

    እሽየ ትለያለህ እኮ ልዩ አስተማር ነህ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 місяців тому +2

    እሼ. የማቱስላ ን እድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ፍጼ ዘምንህ ይባረክ. ያከበራችኩት እግዚአብሔር ያክብራችሁ

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 5 місяців тому +3

    እፍ በጣምጨቆኝ የምር ተስፋበተስፋ ሆንሁ😢 እግዚአብሄር እምነታችንን ያፅናልን ልቦናይስጠን ወደቤቱ ይመልሰን❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому +1

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @AccAcc-b1w
    @AccAcc-b1w 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ማይነገር ሰጣታው እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁላችንም ይጠብቃችሁ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 5 місяців тому

    በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው ነገር ግን ይህ ትምህርት ለየትኛውም ስራ ተነሳሽነትን ለመፍጠር የሚረዳ መሆኑ ሊገባን ይገባል u tuber ለመሆን ብቻ አይደለም እኔ የተረዳሁበት መንገድ ይሄ ነው እናመሰግናለን

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 5 місяців тому

    እውነት ለመናገር ለተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ለኛም ጠቅሞናል ትምህረታችሁ እናመሠግናለን🙏🥰

  • @KbromSeley
    @KbromSeley 5 місяців тому +2

    💞💟✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️melaak ebziabiher fetari yemiferut zurya yhonal slezih eshi ye yefetarimelaak ante gar yuhun amen💕💕💗🙏🙏

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @Resttub21
    @Resttub21 5 місяців тому +6

    ጥሩ ቁርስ በላው በጠዋቱ ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @Resttub21
      @Resttub21 5 місяців тому

      @@-againyoutube5771 ምን ችግር አለው ደምሬሻለው እሺ እንደማመር

  • @manalo1965
    @manalo1965 5 місяців тому

    እሽየ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ይስጠህ አንተ ውድ የተዋሕዶ እንቁ ልጅ በእውነት ዛሬ እሽየ ምነውጠፋ ሰሞኑን እያልኩ እያሰብኩ ነበር ስላንተ ምንም ማለት አይቻልም እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 5 місяців тому

    ,እሼ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሪ ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ararat27
    @ararat27 5 місяців тому

    በጣም ድንቅ ነወ ሁለታችሁንም በጣም አከብራችኋለሁ ስለ ዩቲብ ያለኝ አመለካከት ትክክል እንዳልነበረ እየተረዳሁ ነው። አመሰግናለሁ ።
    You guys looking out of the box about UA-cam
    Great job thanks

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @minihiwiabbibithi3711
    @minihiwiabbibithi3711 2 місяці тому

    I’m surprised this video has less than a million views it should’ve been 10 million views
    I learned l lot thank you !!!I’m not planning to be UA-camr but I’m positive if I apply this I can be successful in other aspects of life
    👏 👏 👏

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 5 місяців тому

    እናመሰግናለን እሼ እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ያክብርህ እሸቱ ይሄኮ ስብከት ነዉ ለነፍስም ለስጋም ወጌሻ❤❤❤❤❤

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 5 місяців тому

    Woooow Eshe ena Fistum Enamesginalen!❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eliasliyu
    @eliasliyu 5 місяців тому +2

    ምርጥ ትምህርት ነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይስጣቹ ❤❤❤❤

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 3 місяці тому +1

    amazing video thanks keep going

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 5 місяців тому

    No words to say. Just God Bless you Eshe!

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 5 місяців тому +2

    እናመሰግናለን እሼ ❤❤❤እግዚአብሔር ይጥብቅ ❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @MdAssan-oc1ct
    @MdAssan-oc1ct 5 місяців тому

    ብር ከፍለው ሊማሩ ገብተው ፍፄ እያስተማረ ትኩረታቸው ግን ሌላ ቦታ ላይ ሁኖ አየሁ 33:30 😢እኔ ሚቆጨኝ ትምርቴላይ ትኩረት አርጌ ባለመማሬ ነው ዛሬ ስደተኛ ለመሆን የዳረገኝ ተመስገን በስደት አለምም ብዙ ተምሬአለሁ

  • @nathantsedeke9246
    @nathantsedeke9246 5 місяців тому

    እሽዬ ስላንተ ምንም አይባልም በናንተ አንደበት የተናገረኝ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @uniqueenglishinamharic
    @uniqueenglishinamharic 5 місяців тому

    That's really nice,Eshe!

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እሼ ተባረኩ ክበሩልን ❤❤❤❤ሀገራችንን ኢትዮጵያችንን ሰላም ፍቅር አንድነቷን ያብዛልን እስኪ እሼን እምትወዱ በላይክ ❤

  • @ሁሌአርሰናል4534
    @ሁሌአርሰናል4534 5 місяців тому +1

    አንተ የምትገርም የተባረክ ሰው አከብርሀለው እሼ ❤🙏

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    እሸ ምርጥ ሰው ❤❤❤

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ እሸአተኮበቃእማትጠገብ እሸትነክ ለክእንደስምህ ክበሩልን እኛም እሚስተዉል ልቦናይስጠን

  • @helensisay1160
    @helensisay1160 5 місяців тому

    እሼ ፍፄ እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ተባረኩ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @sayifa369
    @sayifa369 4 місяці тому

    እናመሰግናለን በጣም እንወድሀለን ❤❤❤ እሼ 🎉😊

  • @wenglayohannes8300
    @wenglayohannes8300 4 місяці тому

    ይሄ መንፈሳዊንት የሚለው ሀሳብ እንደ ቀላል መታየት የለበትም ቢቻል ቢቻል በትምህርት በካሪኩለም መቀረጽ አለበት

  • @geeztube7Tube
    @geeztube7Tube 5 місяців тому +1

    eneko bezih bchA TENEKCHALEW . ESHE BETAM AMESEGNALEW . BAND MEDREK LAY TEGENAGNTEN ENDEMAWERAW ERGTEGNA HOGNALEW .

  • @YotbarekTok
    @YotbarekTok 5 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @DtvfGddd-mr3gp
    @DtvfGddd-mr3gp 5 місяців тому +2

    እሼ አመሰግናለሁ የኔ ዉድ እቁ❤❤❤

  • @abebaenun810
    @abebaenun810 5 місяців тому +1

    Amen Amen Amen ❤️ 🙏

  • @LyufashionLyufashion-yr6qs
    @LyufashionLyufashion-yr6qs 5 місяців тому

    Betam betam new des yalegn tmhirtun online bemaggnete Le memar felge lweld kenatoch kertewugn keftogn neber Yhew be gizew agegnehut fetri yakbrln Le hagerachin Le wegenachin yemindersbet melkam yemnserabet yargiln Egzir yakbrlgn eshe wendme

  • @WeldaSemayat
    @WeldaSemayat 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @Etsegenettenaw
    @Etsegenettenaw 2 місяці тому

    Betam thanks eshe anktehgnal

  • @Fitsumkassahun
    @Fitsumkassahun 4 місяці тому

    እሼ በርታልን እኖድሀለን።

  • @dhfg336
    @dhfg336 5 місяців тому

    አሚን እናመሠግናለን እሼ

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 5 місяців тому

    ወይሼ የልጅ አዋቀ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤

  • @biruk9
    @biruk9 5 місяців тому

    Thanks a lot ... i've got many advise

  • @SaudiSaudi-d3y
    @SaudiSaudi-d3y 5 місяців тому

    እግዚአብሔር. ይስጥልን. በርታልን. እሽ.

  • @eshetuabebaw4822
    @eshetuabebaw4822 5 місяців тому

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v 5 місяців тому

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 5 місяців тому +2

    እናመሰግናለን እሼየ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @MamaTigest
    @MamaTigest 5 місяців тому

    Thank you so much thank you❤

  • @zainahz3697
    @zainahz3697 5 місяців тому +12

    እሼ ለኛ ለማዳም ቅመሞችም
    እድሉ ቢመቻችልን

    • @WorkiyWase
      @WorkiyWase 5 місяців тому +1

      የኔም ሀሳብነው

    • @Ethio1993
      @Ethio1993 5 місяців тому +2

      እኔ ራሱ ልፅፍ ስል ያንቺን ሳሀይ ነው እንደገና የተውኩት ከምር እስከመቼ እኛስ
      ብቻ ደግሞ የ online ት/ት ስላለ ይመስገን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому +1

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @Ethio1993
      @Ethio1993 5 місяців тому

      @@-againyoutube5771 እሽ 🥰

  • @HabtamuHaile-ry8hp
    @HabtamuHaile-ry8hp 4 місяці тому

    Thank you ishe God bless you

  • @hayuyemekdelawa
    @hayuyemekdelawa 5 місяців тому

    እዚህ ትክክለኛው በታ ይመስለኛል ሀሳቤን ለመናገር ያለሁት ሳውዲ ነው እና የሚዲያ ስራወችን ለመሰራት ዝግጂት ጨርሻለሁ እና
    እንደኔ መስራት የምትፈልጊ ካለሽ ብንተዋወቅ እላለሁ አመሰግናለሁ❤

    • @EeEe-m7u
      @EeEe-m7u Місяць тому

      እኔ መስራት እፈልጋለዉ

  • @ZeroshGabri-e9n
    @ZeroshGabri-e9n 5 місяців тому

    እሼ እናመሰግናለን እግዛአብሔር በሁሉ ነገር ያቆይህ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @ErmicomHD
    @ErmicomHD 5 місяців тому +1

    ኑርልን እሽ❤❤

  • @Hosaenatube1
    @Hosaenatube1 5 місяців тому +2

    ፍጼ እና እሼ ክበሩልኝ ሂወቴን ቀይራችሁታል🙏🙏❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ

  • @lebamrotube2265
    @lebamrotube2265 5 місяців тому

    Fitse በምሳሌ ስታስተምር !! አይዋ ❤

  • @peace3791
    @peace3791 5 місяців тому +1

    እባክህ የሰው ፎቶ ያለፈቃድ ፖስት እያደረጉና ያልተፈጠረ ነገር እንዳያወሩ አስተምሩአቸው:: እኔ subscribe የማደርግውና ማየት የምፈልገው እውነት የሆነነገር ብቻ ፖስት የሚያደርግ, አርእስቱን በፎቶ እጋኖ ሰው ምንድነው ብሎ ሲከፍት አንድ ሰው ቁጭ ብሎ ሲቀድ ከሆነ unsubscribe ማድረግ አለብን:

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 5 місяців тому

    እሼ እና ፍፄ የድንግል ማርያም ልጅ በፀጋው ፣ በሞገሰ እና በጥበብ አብዝቶ ዘመናችሁን ከነ ቤተሰባቹ ይባረካቹሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!❤

  • @edantirfe8994
    @edantirfe8994 5 місяців тому

    Egziabher yeberkachu fitse ena eshe

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 5 місяців тому

    Thanks a million brother ,so that we ,Ethiopian 7:23 need such a wonderful inergetic,optimistic person not a stupid politicians.

  • @hiwots
    @hiwots 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሼ

  • @Dawit.habesha.19
    @Dawit.habesha.19 4 місяці тому +1

    እኔም መማር እፈልግ ነበር 😢😢

  • @tenseagebeyehu6724
    @tenseagebeyehu6724 5 місяців тому

    እሽ ኑርልን

  • @bereketetsion21
    @bereketetsion21 4 місяці тому

    Great! Thanks members of Donkeytube 👍

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 5 місяців тому

    ፍፄና እሼ ተባረኩ❤❤

  • @Ashenafimi
    @Ashenafimi 5 місяців тому

    እናመሰግናለን እሼ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 5 місяців тому

    እግዚአብሄር አገራችንን ይጠብቃት ሰላም ፍቅር ያድረግል🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @jemilTube
    @jemilTube Місяць тому

    ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላሂ

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 5 місяців тому +2

    እሼ❤❤❤ ፍፄ ❤❤❤

  • @LeakeNgatu
    @LeakeNgatu 5 місяців тому

    እሼ ጎበዝ

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 5 місяців тому +1

    Esheye.enamegenalen.berta.jegena.egzbehr.kefiteh.ywqedem❤❤❤

  • @JohnTech-q7u
    @JohnTech-q7u 4 місяці тому

    እሼ በማርያም እርዳታህ ያስፈልገኛል ቢያንስ ታሪኬን ስማው እና ትወስናለህ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 5 місяців тому +1

    ጉዞ 3 M💚💛❤ዶንኪ ዩቲዩብ

  • @AlphaDream-gb5zq
    @AlphaDream-gb5zq 5 місяців тому +1

    የምታስተምሩበትን መንገድ በጣም ወድጄዋለሁ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @mulukaabdulkerim7653
    @mulukaabdulkerim7653 5 місяців тому

    Esha consistency gene beyeletu kebiyagatemene negeroche ga ayweseneme

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 5 місяців тому +1

    እሼ ልዩ ነህ

  • @tigistmokenen5192
    @tigistmokenen5192 5 місяців тому

    Amelke.adrawne.baslme.yetbkeh.amenamen❤❤❤❤

  • @bernabasmuller6455
    @bernabasmuller6455 5 місяців тому

    Wondme eshetu eshg ewodhalehu, Ene gin ante say ye ene badonet yetyegnal wondmy ke mnm belay menfesaweneth.

  • @Science_Geez
    @Science_Geez 5 місяців тому +1

    ሠናይ ወሊሉይ አንተ እሼ!: በውስጥም በውጭም ሃገር ላላችሁ ❤ግዕዝ ቋንቋ ፈላጊ ካለ በርታ በሉኝ!✍️✍️

  • @Mulee88
    @Mulee88 5 місяців тому

    Thank you nurilin

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 5 місяців тому

    ተባረክ❤

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 5 місяців тому

    ተባረኩ

  • @NaniNani-t6b4v
    @NaniNani-t6b4v 5 місяців тому

    Eshe & fitse ameseginalehu
    Eshe wegesha memar efelgalehu

  • @HewiZ-n1y
    @HewiZ-n1y 5 місяців тому

    Part 3 Please

  • @Sbahe485
    @Sbahe485 5 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤ይባርካችሁ ቡሩክ አድርጋችሁ በርቱ።

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @meseretatinafu-ne2tq
    @meseretatinafu-ne2tq 5 місяців тому

    እሼ እግዚአብሔር በእነት አየሠራብህ ነው ።

  • @BesuFekad16
    @BesuFekad16 5 місяців тому +2

    እሼ የአንድ ሰው ህይወት ልቀቅልን በናትክ

  • @SolomonAmbachew-x4n
    @SolomonAmbachew-x4n 2 місяці тому

    10q bro

  • @elshadaymekuriaw8469
    @elshadaymekuriaw8469 5 місяців тому +1

    Eshetu be ewunet Egziyabher yisth

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 місяців тому +1

    welcome Selma Ethiopia 👍🙏🏾

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 місяців тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @EteteTube-biruk
    @EteteTube-biruk 5 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @MeseretBayeh
    @MeseretBayeh 5 місяців тому

    እሸ ሀገር ቤት ያሉትን አስተምርልን ኢንተርኔት ስለለሌ ምናለ እዛ ብራንች ቢኖርህ እንዳታልፈው እውነት