በሁለት ሳምንት ርስት እወርሳለሁ ያለው ነው ያልተሳካለት | Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @SugeboBerhanu
    @SugeboBerhanu Годину тому +1

    ለሰላም የተሰጠው ምላሽ በጣም ትክክል ነው::

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 2 години тому +3

    በአማራ ፣በኦሮሚያና ትግራይ ክልሎች በርካታ ማረሚያ ቤቶች መሰረት ተገቢ ነው‼️
    ክላሸ ስለያዙ ብቻ ንፁሃንን ህይወት በከንቱ የሚጨፈጭፉት በእስር መቀጣት አለባቸው።

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki Годину тому +1

    ኣምበሳ መሪያችን❤

  • @seait840
    @seait840 Годину тому +1

    አብቹ በጣም አሳቅህኝ የሁለት ሳምንቱ እርስት ወራሹ አለመሳካት 😂😂😂እልመኛው እርስት ወራሽ በየሜዳው ሲንደባለል ከርሞ አልተሳካለትም 😂😂😂
    ጀግናው አብቹ አብቹ የኛ አብቹ ኬኛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💕💕💕

  • @abdi6588
    @abdi6588 2 години тому +2

    የእኛ ቅድሚያና ግብ በቀን ሦስት ግዜ መብላት እና ሰላም ነው። የመረጥንዎትም ይህንንኑ እንዲፈፅሙ ነው። ቅድሚያችሁ ይህ መሆን የለበትም ካሉ ቦታውን ይልቀቁ ሌላ ቅድሚያችንን ለማሟላት የሚሠራ እንሾማለን። መቸም ከመቶ ሚሊዬን ውስጥ አንድ ከሰዎ የተሻለ አናጣም።

    • @tsiontsion3938
      @tsiontsion3938 15 хвилин тому

      በእጅ ያለ ወርቅ................

  • @BA21sp93
    @BA21sp93 Годину тому +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @walelignabenw
    @walelignabenw 37 хвилин тому

    ቤስት ምሪያችን በዚሁ ቀጥል

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v Годину тому

    አብይን አንገትህን ይዘን በቅርቡ ለፋርድ እነቀርብሀለን ማረሚያ ቤት ለአንተ ይሆናል

  • @Muluneh-n8v
    @Muluneh-n8v 2 години тому +1

    DR.ABIY AHMED YOUR ARE HOLDING THE LOVE AND LIGHT OF ETHIOPIA
    MAY GOD BLESS YOU

    • @አሟራው
      @አሟራው Годину тому

      ገለባ ምን አይንት fake እንደሁን አንተም /አንችም ታውቁታላችሁ