በእርቅ ማዕድ በእድሜ የምበልጠዉ ባሌ ሚስቱ በመሆኔ ያፍርብኛል የልጆቼ ነገር ይዞኝ እንጂ ብሞት እመርጣለሁ እጅግ አሳዛኝ Erk Mead 006

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 років тому +14

    ወይ ስታሣዝኝ
    እኔስ አክስቴ ናት ያሣደገችኝ
    ከእናት በላይ አንቀባራነዉ ያሣደገችኝ
    እድሜሠቷት በጦርኳት ግን ሞተችብኝ
    ባለቤቷም በጣም ይወድኝነበር
    እደለኛነበርኩእኔ

  • @masikonjo7305
    @masikonjo7305 7 років тому +18

    ኡፍፍ ሚስኪን ስታሳዝን አይዞሽ ፍችውና ለብቻሽ ኑሪ አፈር ድቤ ይብላና

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 2 роки тому

    በጣም ታሳዝናለች ህይወቷ ያሳዝናል እውነት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሻምርልሽ ነገር ግን ጎበዝ ነች ማለቴ የአክስቷ ባል ቢደፍራት ታረግዝ ነበር መጥፍቷ አሪፍ ነው ከዘመድ ባል ባዳ ይሻላል እደኔ ነገሮች ግን ከባድ ናቸው

  • @አሐ
    @አሐ 5 років тому +1

    በሰአቱ ያለችበትን ሁኔታ እና የልጅቷን ማንነት ተረዳት ለምን አታጋልጪም ላልካት ነገር ማለቴ ነው ስታናግራቸው አታፋጥጣቸው ለስለስ ብለህ ቃላት እየመረጥክ አናግራቸው አንተ በጣም የምወድህ ጎበዝ ሰው ነህ ግን ድምፅህ ትንሽ ሀይል አለው ኢሞሽናል ነህ አሁን እኔ በእዚች ሴት ምክንያት ብቻ አይደለም የምነግርህ ብዙ ጊዜ ፕሮግራማችሁን እሰማለሁ እከታተላለሁ ይህንን ስልህ ስህተት እየሰራህ ነው እያልኩ እንዳልሆነ ተረዳኝ በተረፈ የእርቅ ማእድ ሰራተኞችን በሙሉ እወዳችህዋለሁ በርቱ።

  • @bauyoshguzuow5125
    @bauyoshguzuow5125 7 років тому +5

    ፈርተሽ እስከመቸ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሄር አምላክ ይርዳሽ ለማንኛዉም ጣልቃ የምትገብ ሰዎች ነፍሣችሁ አይማር ምንቴ ስልኳን ባገኘዉ ደስ ይለኝ ነበር

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 7 років тому +9

    እና ካፈረባት መጀመሪያ ለምን አገባት? ካልሆነ በህግ ይፋቱ ለምን ያሰቃያታል? ምስኪን እግዚአብሔር እንባሽን አይቶ ይርዳሽ፤ ምስኪን

  • @serkalemfekery3873
    @serkalemfekery3873 5 років тому +2

    ምን ልበልሽ ስንት አመትሽ ነው ፍቺውና ከኔጋር እንጋባለን ስንት የሚወድሽ የሚፈልግሽ ወንድ እንዳለ መረዳት አለበት ፈጣሪ ያፅናናሽ ከዚህ የባሰ ችግር እንዳይመጣብሽ ተጠቀቂ ለህግ አሣውቂ

  • @amoreyabu241
    @amoreyabu241 7 років тому +11

    ውይይ ሰታሳዝን የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኀ5ዸ

    ወይ መቃጠል በስንቱ ተበሳጭቸ ልሙት እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ ባላሟያዋንም እናመሰግናለን ግን እባካችሁ እርዷት እኔ እራሴን በሷ ውስጥ ሳየው ሰቃይዋን መሸከም አቃተኝ እሷ መፋታትን ፈርታለች ግንኮ ተፋተዋል ለልጆቹም ጥሩ አደለም ከዚህ በለይ ምን ይመጣል አናግሩትና ያበጠው ይፈንዳ በቃ

  • @ረሂማእናቷንናልጇንናፈቂስ

    ለምን ግን እንደዚህ አረመኔ ሆናቹ ወንዶች አላህ ልቦና ይስጣቹ

  • @seadaseadi7111
    @seadaseadi7111 7 років тому +23

    ሳሚየ ምነው ሰሞኑን በጣም ጠፋህ በሰላም ነው ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @arsmaarsma8577
    @arsmaarsma8577 5 років тому +1

    ታሪኩን ገና አልሰማሁም ማታ ከስራ ገብቼ ነው የምሰማው ዕርሱን አይቼው በጣም ተናድጃለው አስወጭው ፍቺው ከዚህ ዐመሸማቀቅ አይብስም እህቴ አይዞሽ

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 Рік тому

    የእድሜው ችግር የለም እማ ግን ሕንድ ች ጠግበዋል እማ አይዛሽ ልጅችን እራሱ ይስድግ አንች እርስሽን ማሪ😢😢😢

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 років тому +4

    ሳሚ እና እርቅ ማእዶች እናመሰግናለን. ቤዛ ጥሩ ስነልቦናዊ ትንተና እያካሄድሽ ነው እናመሰግናለን
    በጥም የሚያሳዝን ነው.መጀመሪያ ፍቅር ላይ ሁሉም ነገር ቀላል እና ምንም ችግር የለውም ነው የሚባል ሲገባበት ሁለቱም ሰላም ያጣሉ .በባልየው እንዳይፈረድ የሚያደርገው እሱ አምኖ ቢቀበልም (ወደ ትዳሩ ቢገባም) ችግሩ ቤተሰብ እና ማህበረሰቡ ነው አብረው በገቡ በወጡ ቁጥር አያስቀምጡአቸውም .ግን ከጊዜ በሁአላ ሁሉም ይረሳል።ባለቤትሽ አብሮ የመኖር ፍላጎት ያለውም አይመስል .ማህፀኔን ያመኛል ብለሻል ምን ያክል ተወያታችሁበት ችግርሽ ተፈታ?በግልፅም ስለማትነጋገሩ. እሱንም እንደ አንድ ችግር ቆጥሮ ይሆናል።
    በሰለጠነ ዘመን በ21ኛው ክ/ዘመን የልጆችህን እናት ትመታለህ. እረ ኡኡኡ የሴት ልጅ ጥቃት መች ይሆን የሚያበቃው።
    ምንቴ እባክህ ባለጉዳዬችንም ሆነ የስነ ልቦና ባለሙያዋን አታቋርጥ ሀሳባቸውን ይጨርሱ።በተጨማሪም እርእስ አስሬ አትደጋግም 1ኝ ሰአት እየወሰድህ 2ኛ ባለ ጉዳዬችን አንተ እርእስ አውጥተህ ስትደጋግም ይሸማቀቃሉ .በተረፈ በርታልን አብዲም እናመሰግናለን ።
    ግን ሬዲዬ አጋጣሚ ከሰማ ጥቃት እንዳያደርስባት ምን ያክል ተጠነቀቃችሁ?
    ይህን ያክል እየፈራች ቀጥታ ስርጭት ላይ መቅረብ አልነበረባትም .እቤት ሂዳችሁ ባለቤቷን አግባብታችሁ.ቢሮ ተወስዳችሁ ተገቢውን ነገር ብታደርጉ ይሻል ነበት።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Рік тому

      እስዋ ያወራችውን በጣም እየደጋገሙ ያወራሉ ጊዜ መውስዳቸው ብቻ ሳይሆን እኛንም አስልቺ ነው በእዚያ ላይ ከመፍጠኑ የተነሳ የተረጋጋ ወሬ መስማት አልቻልንም

  • @beletechshetu5703
    @beletechshetu5703 7 років тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት በጣም ነው የሚያሳዝነው በቤተሰብ ባይረቡም ቢረቡም እክፍላይ ስትወድቅ ዝም የሚይል የለም አሁን ትዳር የሚያፈርሰው ሰው ነው ይች ትልቅ ናት ይች አጭር ናት ይች ወፍርናት ወይኔ ሰው በሰው ትዳር ባይገባ ምን አለበት ልጁች ምን አደረጉ የማያቀርባቸው በጣም ነው ያስለቀሽኝ እግዚአብሔርን ።

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ

    እህታለም. እግዚአብሔር. ይርዳሽ.3.ልጆች.መውለድ.አልነበረብሽም.ሁለታችሁ.ሳትግባቡ.ለምን.ደጋግመሽ.ወለድሽ.??
    ግን.አይዞሽ.በራስ.መተማመን. ይኑርሽ.ብትፋችም.ካሁኑ.የባሰ.ኑሮ.አይገጥምሽም.ስለሁሉም.ነገር.እግዚአብሔር. ይርዳሽ

    • @KsaKsa-tp5zt
      @KsaKsa-tp5zt 6 років тому

      ሰይግበቡው.9ወለዱው።ይበለል.ምያያዘዝነው.ልጆች.ነቻው.እፍፍፍፍፍፍፍፍውእነት.ልጆዎዬ.እያለች.ንትኑር.መንፍሳያ.ስለወራደ.ነው

    • @tiruworktesema4466
      @tiruworktesema4466 5 років тому +1

      እረ አዳምጡ ታሬኩን ኮመንት ከመስጠታችሁ በፊት

  • @helenabdi3191
    @helenabdi3191 6 років тому +2

    መንቴ ምጨረሻውን አሰውቁን በጣም ታስዝናለች ግን እኔ የምመክራት በፍፁም እራስሽን እንዳትጥይ ተስፋም አትቁረጪ እድሜ ፀጋ በንው ምንይታወቃል አንቺ ያየሽውን እድም እሲ ላያየው ይችላል በርቺ ግን በድጋም የምነግርሽ እራስሽን አጠንክሪ

  • @Naamirezene
    @Naamirezene 7 років тому +14

    የኢትዮጵያ ህዝብ አስተሳሰብ ለወንድ ልጅ የሚያደላ ነው። ህዝቡ ሴቶችን ካሉበት ችግርና ከወንዶች ጫና ነጻ ለማውጣት መረባረብ አለበት። የኢትዮጵያ ወንዶች እኔ እስከአሁን ካየሁአቸው አገሮች ወንዶች ጋር ሳወዳድረው ለሴት ልጅ ክብር የሌላቸውና ሴትን መንከባከብ የማይችሉ ናቸው። ስለዚ የባህሪ ለውጥ ማድረግ ይገባቸዋል። በአንጻሩ ደግሞ የኢትዮጵያ ሴቶች ለፍቅር የሚመቹና መበደል የማይገባቸው ናቸው። ይህም በመሆኑ የኢትዮጵያ ሴቶች በሌላ አገር ዜጎች እየተመረጡ ነው። ስለዚ ወንዶች ተዉ የባህሪ ለውጥ አድርጉ ሴቶች አድማ እንዳያደርጉባችሁ።

    • @tgmaru4411
      @tgmaru4411 5 років тому

      ልክ ነሽ። በአንቺ ሀሳብ እስማማፀሁ
      አገር ቤት ግን ሴቶቹን ለትዳር የሚያስገድዳቸው ኢኮኖሚ ነው

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 роки тому

      እግ/ር ይባርክህ ምን አለ ሁሉም እንዴ አንተ ብያስብ የኛ እናቶች እኳ ጅግናነችሁ እራጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @ስአዳኡመር
    @ስአዳኡመር 7 років тому +1

    አይዞሽ እህቴ ትግስት አድርጊ ሁሉም ያልፋል።

  • @fatumafatuma3737
    @fatumafatuma3737 7 років тому +2

    ሥለመደፈር ነገር ሥሠማ በጣም ያመኛል ከም እኔም 9አመቴ ተደፍሬ እሥከዛሬ ተፍሼ አላወቅም ዛሬ 21አመቴነዉ ያማል በጣም አሁን ወድ የሚባል ከየዉ እደ አድ ነገር ነዉ የሚያረገኝ ወዶቹን እጠላ አደረገኝ ከምር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Haymanotsavedbygrace
      @Haymanotsavedbygrace 7 років тому

      Fatuma Fatuma aznalehu maree ayzoshe

    • @talemetalem4040
      @talemetalem4040 7 років тому

      Fatuma Fatuma አይዞሽ ማር እግዛአብሔር መጨረሳሽን ያሳምርልሽ

    • @ኪኪፋሲካ
      @ኪኪፋሲካ 5 років тому

      Ayzoshe Mamay Eshi

    • @salamphonetastic9589
      @salamphonetastic9589 5 років тому

      አይዞሽ ያጋጥማል እንኳን አንቺ ሰላም ሆንሽ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 7 років тому +2

    እኔ የምሰማዉ ነገር ሁሉ አምሮየን ከበደኝ ይገርማን የሰወ መብት የማይከበርበት አገር ኢትጰያ ቡቻ ናት ያማል

  • @ማምፍቅር
    @ማምፍቅር 7 років тому +9

    ችግሩ ገና አንድ ልጅ ሳትወልድ ነው የጀመረው አሁን ሰዎስት ልጆዎች አፈሩ ችግሩ ሳይቀረፍ ልጅ ለምን ይጨመራል አንችም ተሳቃይተሽ ምንም የማያቁ ልጆች እናንተ ስተጨቃጨቁ እነሱ ይሳቃያሉ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @fatumam.d9303
    @fatumam.d9303 7 років тому +1

    አብሺሪ እዲህአይነት በላሴት ነውየሚአስፉልገው ጥፊእምትመልስ ጪቅለመቃብር ለምንትፉሪአላሺ እሄ ፉራትአያስፉልግም ደፉርሁኒ

  • @ኡስታዞቻችንንአላህሆይእድ

    ሳሚየ የመጀመርያውን ፕሮግራም ሊኩን አስቀምጥልኝ ፈለኩት ላገኘው አልቻልኩም

  • @timsgnhartt1017
    @timsgnhartt1017 7 років тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ያሳዝናል አይዞሽ

  • @selametmulgeta9145
    @selametmulgeta9145 7 років тому +2

    በውነ እግዚአብሔር ይርዳት እህቴ እባካቹ መጨረሻውን አሳዉቁን የኔ እምለው ሰው እደዚ አይነት የድሜ ልዩነት አላቸው ምእን ማረግ ይቻላል

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 років тому +1

    እነ ምህረት አይዟችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ በርቱ.

  • @eleni311
    @eleni311 7 років тому +16

    "ለሰው ሞት አነሰው" (ለሀበሻ ምት አነሰው ቢባል ያሰኬዳል)

  • @ezgagebremichael3460
    @ezgagebremichael3460 12 днів тому

    What interrogation?

  • @ድእንግልማርያምየኔናት
    @ድእንግልማርያምየኔናት 5 років тому +12

    በሰው ትዳር ጣልቃ እምትገቡ ጥልቅ ገደል ይክተታቹ

  • @እግዚአብሔርስራውግሩምነው

    ጋዜጠኛው ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደምንኖር የረሳው ይመስለኛል !!!የማህበረስባችንም ሁኔታ የዘነጋው ይመስላል ።ከይቅርታጋ እንደዛ መጠይቅ ሳለበት ይሆን???

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 5 років тому

    ምንቴ ምንታርግ እየደበደባት ወደ ህግ መሄድ ብቻ ነው

  • @yamnshiy1096
    @yamnshiy1096 7 років тому +7

    እረ ወንዶች የፈጠራቹን አምላክ ፍሩ

  • @ገኒኢትዬጲያዊ
    @ገኒኢትዬጲያዊ 5 років тому +1

    እኔ በጣም እናንተን ማግኘት እፈልጋለው

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому

    በሥንት አመት ነው የምትበልጪው

  • @sositena5207
    @sositena5207 7 років тому

    aye yeset leg edel betam tasazengalesh.ayezosh neg belgoche tedesechalesh.E/y yerdash.

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 років тому +12

    ሚስኪን ስታሳዝን ቆይ ባል ተብየውን ለምን ትፈሪዋለሽ እሱ ማነው

    • @donkey_life3935
      @donkey_life3935 7 років тому +2

      ትግስት ከናዝሬት kkkkk esuma bal newa

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 років тому +2

      ኑ ቡና ጠጡ እንጫወት
      kkkkkkk ሀኒ ውዴ

    • @foziyaoumer1846
      @foziyaoumer1846 7 років тому +1

      ትግስት ከናዝሬት kkkkk.yalderesebet.mn.yawekal.New.yetebalew

    • @tigyedengellej2318
      @tigyedengellej2318 7 років тому

      ነገረኛ 😄😄

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 Рік тому

      ትጅ ከ ጎንድር

  • @genetmeda1029
    @genetmeda1029 7 років тому

    yeserawene yesetewe egeziabeiare

  • @የአባቱልጅ
    @የአባቱልጅ 7 років тому +2

    betam tasaznalch

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 7 років тому +2

    ሴቶችም ለምንከ1በላይ ትወልዳላችሁ ችግር ካለ1ልጀ ቡቻ ይበቃል ለምን ልጆችን በማያዉቁት ፈጥረን ለችግር ለምን እጥላለን እኔ የማሰበዉ ለሚወለዱት ልጆች ነወ ቡቻ ፈጣሬ ያሰበን

  • @yesunegne5990
    @yesunegne5990 7 років тому

    Besent amet betebelechewu newu gen re'su yeteganenewu????

  • @HelloHello-vk3um
    @HelloHello-vk3um 4 роки тому

    እዚህ ላይ ተረዳት በየ ሰው ቤት መደፈር ነው የሚገጥማት እምታማክረው የለም ይህን ሰወ ስታገኝ ትልቅ ነገር ነው እፎይ አለኝ የምትለው ሰው አገኘች በቃ ስለ ቤተሰቡ ያን ሰአት አይመጣላትም ካሳለፈችው መከራ አይበልጥም የወጣችበትም ይወስነዋል

  • @sanyamohammed9284
    @sanyamohammed9284 7 років тому

    አይዝሽ እህቴ አላህ ካንቺ ጋር ይሁንን

  • @ማሪኝእመቤቴማሪያም
    @ማሪኝእመቤቴማሪያም 7 років тому +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ እይዞሽ እግዝብሄር ይርዳሽ

  • @mekiyaabeshawit9378
    @mekiyaabeshawit9378 7 років тому +4

    እውነት የነ ምህረትን መጨረሻ ማየት እጓጓለው ፈጣሪ ይርዳችሁ!!!!

    • @ድንግልአማልጅኝ
      @ድንግልአማልጅኝ 7 років тому

      እናም ነኝ ባሌን
      በ2 አመት እበልጠዋለሁ
      ልጅ አልወለድኩም
      ግን በጣም ያከብረኛል
      ይወደኛል
      ይታዘዘኛል
      እንደፈለኩ ነው
      ማሽከረክረው
      ግን ፍይ ስለው
      ሞቸ እገኛለሁእንጅ አልፈታም
      ይለኛል
      5አመት በትዳር ቆይተናል
      አቤት ወዴ

    • @ድንግልአማልጅኝ
      @ድንግልአማልጅኝ 7 років тому

      +ድንግል አማልጅኝ አሁን እኔ አረብ ሀገር ንኝ ስሄድ ምን ይሻለኛል እስኪ መላበሉኝ እህት ወንድሞቸ

    • @ሰውእኮ-ኀ3ኀ
      @ሰውእኮ-ኀ3ኀ 7 років тому

      ድንግል አማልጅኝ :- ዋናው ፍቅር ነው እንዳትፈቺው

    • @ድንግልአማልጅኝ
      @ድንግልአማልጅኝ 7 років тому

      +ሰው እኮ ??????? አመሰግናለሁ ክብር
      ይስጥልኝ

  • @selamhayilu533
    @selamhayilu533 7 років тому +1

    eizaber yagizishal aezosh.

  • @ስአዳኡመር
    @ስአዳኡመር 7 років тому

    ወትኔ ጉዴ እኔ እጮኛየ ሁለት አመት ከስድስት ወር እበልጠዋለሁ እ በቃ ልታወው በዘመድ ነው የመጣልኝ ተጀናጅኔው አደለም ብተወውም ብዙም አልጎዳም እሱም አይጎዳም ብዙ ግቢብነት የለነም እስኪ መላ በሉኝ። እባካችሁ ኮሜት ሰጭዎች። አስተያየታችሁን ሹክ በሉኝ እእእእእ

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 5 років тому +2

      ስአዳ ኡመር ኢትዮጵያ ላይ ባል ትንሽ ሚስት ትልቅ ብዙ አልተለመደም እና ሰዎች ሲሰሙ አዲስ ይሆንባቸዋል ከዛ ተፅእኖ ያደርጋሉ እኔ ምንም ጓደኛ የለኝም ግን በድሜ የምበልጠዉን አላገባም ተፅእኖ ይፈጥራል ምንም ቢሆን ወንድ ሁለት ሶስት አመት ወንድ ከፍ ሲል ይሻላል እግዚአብሔር የፈቀደውን ይስጠን

    • @tgmaru4411
      @tgmaru4411 5 років тому +2

      በደንብ አስቢበት ሰርጉ ሳይደርስ። አበሻ ፍቅሩ አይዘልቅም።
      እኔ ጓደኛ ነበረኝ እንደ አንቺ የምበልጠው ጋብቻ ሲል ገና በፍቅር እያለን እኔ በመንገድ ስንሄድ በጣም እያፈረ የሚያውቀው ሰው እንዳያየው እየዞረ ይመለከት ነበር።
      ቶሎ ያንን ሳይ ይቅርብኝ ብዬ አሰናበትኩት።
      የዚች ሴትዮ ታሪክ የኔ ይሆን ነበር

  • @mebrateregasa
    @mebrateregasa 7 років тому +7

    ባል ወንድም አባት በቃ ወንዶች መቼ ነው ለሤት ልጅ ምታዝኑት እንደ ሌላ ሀገር ጭንቅላታችሁ ሚሠራው

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 7 років тому

      mebrateregasa እኔ ከሡ የሷሞት ነበር ትላለች የሠይጣንጆሮ ይደፈን አለች እናቴ ጎድኮነው ለምንአባቱ ብላምትሞት ለወድ እረ እኔ ን እሡ ሚያፍርብኝ እራሡን እድጠላ ማረገው አራም አራምነው

  • @simplyfoods9735
    @simplyfoods9735 4 роки тому +1

    ሲጀመር ሰውዬው አባገነን ነው እዴት ሰው በመነጋገር አያምንም

  • @ejigayehuhaile6186
    @ejigayehuhaile6186 3 роки тому

    ኧረ ለምን ትሞቻለሽ እልፍ ብሎ እልፍ ይገኛል ።ሞኝ አትሁኚ

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 7 років тому +1

    Ajeten new yasefesefechew tenaye beteley ljochwa egzabher talak new 1 ken yferdal

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 роки тому

    አባትየውማ.ጨካኝ.ነው.እናታን.የገደለ.ክፉነው

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 5 років тому +1

    እግዛብሄር አምላክ ማስተዋል ጥበብን ይስጠን

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 7 років тому +1

    እኔ የሜገርመኘ ወንዶች ካላፈቀራችሁ ለምን ታገባላችሁ አልፈልግሸም ማለት አትችሉም ያላ አፈቀራችኋትን ሴት አግቡታችሁ ለምን ታሰቃያላችሁ

  • @frehywotchannel2582
    @frehywotchannel2582 7 років тому

    ወይ የሴት ፍተና

  • @zubeda1180
    @zubeda1180 7 років тому

    Ena zare new ende yetayew salfilat wyyy wandochi afer abtachu belu enema algabchum eza difti yargachu

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 10 місяців тому

    ሴቶችየ ባላችሁ ሴክስ የማያደርግ ከሆነ በኣናቱ ይተከል🙄😮ታዳ ጥቅማቸዉ ምንድነዉ😂😂

  • @meronkelemu8906
    @meronkelemu8906 7 років тому

    እግዚኦ

  • @frahiwotemamo3370
    @frahiwotemamo3370 7 років тому +2

    Weyee dese sile yenemhetete batesebe egezabhare yemesegene dese yelale enateme egezabhare yebarekachu dese yelale

  • @mar7131
    @mar7131 6 років тому

    ምስክን አስለቀሰችኝ ግን አትፍር ተጋፍጭ ከፈተሽም እኮ ከሱ እኮል ተካፍለሽ ነው ምትፍችው እሱም አልፍልግሽም ያማይልሽ አች ማሮሽ በረስሽ ግዜ እድቴጅ ብሎ ነው አይዞሽ አላህ ይርዳሽ

  • @zemzemhassen350
    @zemzemhassen350 7 років тому +3

    አይ እዱኒያ

  • @sanasini9654
    @sanasini9654 4 роки тому

    Gn lemn yetagua new sets sew sela amnke sale afkr yetagu new setat
    Betam yesanel azeshi aheta feast terake
    Yekare

  • @frehywotchannel2582
    @frehywotchannel2582 7 років тому +4

    የሠላሙ ጌታ ሠላም ይዞ ከቤትሽ ይግባ ከባድ ነው ግልፀ አለመሆን

  • @mebrateregasa
    @mebrateregasa 7 років тому

    ufff ye Ethiopa wendoch aehuns aebezut betam bzu tarikoch mnsemaw hywetachew be enesu tnkosa eyetebelashe eyetedeferu enssa honu meselen aehuns

  • @mE-no1mw
    @mE-no1mw 7 років тому +14

    እረ ተው ወንዶች እንደሰው አስቡ

  • @nananana-qt6or
    @nananana-qt6or 7 років тому +6

    በሽታ ይምታው ሴትን የሚመታ ወንድ

  • @ssanvs3153
    @ssanvs3153 7 років тому +1

    አራ ወንዶች በቀጠችወ ማስብ ጀርምረውላ

  • @linatube8076
    @linatube8076 7 років тому

    አረ እዳልክ የት ሔዶ ነው በናታቹ

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 4 роки тому

    Wendu abduwal ende

  • @ruthdamese6958
    @ruthdamese6958 7 років тому +1

    aferabatu yibla dedeb naw sewi yelatm bilon naw gen Ayizosh fexare kanchi ga ale

  • @ganatganat8035
    @ganatganat8035 7 років тому +1

    Wendoch gen lemn fetaren atefruem

  • @manalbishmetafriya2998
    @manalbishmetafriya2998 7 років тому +4

    You sound like you are blaming her for not doing whatever is your good way of doing things. She is definitely a weakened person because of what she has been through. You should be more supportive of her she needs help but not a judgment.

  • @sositena5207
    @sositena5207 7 років тому

    er heg yelem ede enat helo legochun geb yeblachu yemil sew.ayezosh E/g kenat gar yehun

  • @ethopiyaethopiya3557
    @ethopiyaethopiya3557 7 років тому +1

    Aye Wandoc Magamary Sataseb Nawe Yagabahte dadab Betaseb Yadahnate Mesteh Nate Kabado Tanasetacu Balabate honahe Yeha Beca Lanta Bake Nawe Wadauala zore Belah Asebe Ese Ehta Ayezose Emabata Mala Teftareles

  • @lailahailelahmuhamedunresu5782
    @lailahailelahmuhamedunresu5782 5 років тому

    Ihe asegededo medefer ahunem ale ende hagerachen lay uuuuuuuuu

  • @janaaboudargham4059
    @janaaboudargham4059 7 років тому +1

    hunatiim mafrat halebet hinde

  • @AbcdenamacahammalekasbechamadA
    @AbcdenamacahammalekasbechamadA 7 років тому

    Yane።።marr።።allah።።yegazachehu

  • @lailahailelahmuhamedunresu5782
    @lailahailelahmuhamedunresu5782 5 років тому

    Bekalecho belesh abariw fetefechiw and seqay new aberesh kehonesh gen beyekenu meto geze temochalesh

  • @genetmulugeta3288
    @genetmulugeta3288 5 років тому

    Yene ehet tenaye tegafechiw ateferi yemehonew hulu kemehon ayekerem beka

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 роки тому

    የግድ.ሰውየው.መቅረብ.አለበት

  • @mekeremasfawmenleka4106
    @mekeremasfawmenleka4106 2 роки тому

    3f,

  • @hillinagirma1422
    @hillinagirma1422 4 роки тому

    Ethiopia wust yemiseraw Bedel, besmam

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 7 років тому +3

    ይህ ባል ሳይሆን ደባል ነው። !!

  • @asegedwondirad8791
    @asegedwondirad8791 6 років тому

    Wey sitasazin

  • @ssanvs3153
    @ssanvs3153 7 років тому +1

    ቆይ ምን ይሽላል ወንዶች

  • @ahmedmuhammed4772
    @ahmedmuhammed4772 7 років тому +6

    መቸ ነው ግን ወዶች ሴቶችን መበደል የምታቆሙ uffffffff

  • @simplyfoods9735
    @simplyfoods9735 4 роки тому

    ሌላ ሴት ለምዶ መሠለኝ

  • @meseretkebede9607
    @meseretkebede9607 7 років тому +1

    achr silehone newi enij esio erasu shimagli newi ehit aysemash egiziyabher yiredashali

    • @norseensweet5316
      @norseensweet5316 6 років тому

      Meseret Kebede حغؤعاىيزىسفايعبةنوبنظةلةرىتزظمظىرفتز
      🇪🇹

  • @AbcdenamacahammalekasbechamadA
    @AbcdenamacahammalekasbechamadA 7 років тому

    Asegadedashew።።naw።።enda።።yagabashe

  • @yemethio6961
    @yemethio6961 7 років тому

    woy fetena

  • @lemlemihailu9675
    @lemlemihailu9675 7 років тому

    አትፊር

  • @tigestmichal6144
    @tigestmichal6144 7 років тому

    egezeyw yetyopya medamuch 😏🙄

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 7 років тому

    abariwna ke lojochish gar nuri yhn yahl werk ayfetil wetet aytaleb hlwnashin atesh yemtnoriw

    • @fatmasaeed7170
      @fatmasaeed7170 7 років тому

      Aster Weldegibrial እህቲ.እግዚአብሔር ይርዳሽ.እዙሽ