I remembered him Since I was in AAU I always listened his full album Next to Efrem Tamiru always during night time before sleep. This song always remind me the very special dorm diaries friend Addis Ababa born friend ANIMAW he was now in US California.
ሙዚቃዉ ከወደዱት …
እስኪ ሻይ ወይም ቡና ይጋብዙኝ
📱ቴሌ ብር - 0901107568
ወይም
📱 ሳፋሪ ኮም- 0710771217
ከምስጋና ጋር!!!
Dallol Lyrics HD
ህሊና ታደሠ ታስታውሺያለሽ 19 94 ክረምት ላይ የመጨረሻሽ ደብዳቤሽ ደረሠኝ በዚ ዘፈን የታጀበ ደብዳቤ አይ ግዜ እንደቀልድ ይነጉዳል አሁን እኔ የ3 ልጆች አባት ሆኛለው ግን ሁሌም ስላንቺ የመጨረሻ ደብዳቤ ሳስብ ይሄን ዘፈን አስታውሠዋለው የበለጠ የምደሠተው ደሞ እኔን ካስከዳሽ ሠው ጋር እስካሁን አብረሽ ወልደሽ ከብደሽ በመኖርሽ ነው ግን ልጠይቅሽ የኔና ያንቺ ፍቅር ወይስ ያንቺና የሡ ፍቅር ነው ትክክል ? አይ ፍቅር ከድተሽኝ እንኳን ላንቺ መልካም ነበር የተመኘውት ግን በግዜው ተጎድቻለው ግን ይቅር ብዬሻለው ባለሽበት ሁሉ ሠላም ሁኚ ❤❤❤❤❤
እነሆ ጋሽ ሙሉቀን ዛሬ አረፈ።
ሁሉም የራሱ ትዝታ አለበት ሁልጊዜ የማይረሳ
Min talekakisaleh ke 22 amet behwala? Forget it.
@@Ya-rm4qp😂
አለመያ የትምርት የሪድዬ ማሠራጫ አዘውትራችሁ ታሠሙን ነበር።እናመሠግናለን የቄጤማው አገሬ።ጻዲቅ በሌለበት።
ደስየሚል ዘመን ምነው ቢመለስ
ሚገርም ሙዚቃ (ያይኔ ነገርማ) ሁለት ፍቺ አለዉ አይኔ የሚላት የሚወዳት ልጅ ስትሆን ሁለተኛዉ የሚያየዉ አይኔ ብዙ ጣጣ ያመጣብኛል የይልማ ገብረአብ እዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረቸ የራሱ ስራ አይንዬ ምትባል ልጅ ወዶ
መረጃው እውነት መሆኑን ታረጋግጥልኝ???
Oo
S
J
Ĵj
Ewunet nww yetsafew sew tenagroal Gash Yilma Gebreab
ያ የ'ኔ ነገርማ
1) አይናለም ተፈቃሪዋ
2) የአይኑ ነገር ናፍቆቱ
3) ያ የእሱ ነግረማ(ጉዳዩ)
4) ያ የ'ኔ ነግርማ ከእሷ ውጪ ስሞ ሌላ ነገር ያደረገበት (.........)
.
.
.
. ........ ቢሆንስ
.
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅tttt😅😅ť\tattooed
ትምህርት ስርጭት ያስታውሰኛል። መልካም ግዜ ነበር
የድሮ ዘፈኖች የሙዚቃው መሳሪያ ቅንብሩ የሚገርም ነው በዛ ላይ የዘፋኞቹ ችሎታ ተጨምሮበት ነፍሳችሁን ይማርልን
ማይጠገብ ዜማ ,ግጥም
R.I P Muluken!
Whenever I listen to this music it reminds me my childhood love “Fifi” “ Fikirte Bezabih”!
❤❤❤❤ ሁሌም ስሠማው በአምሮዬ እንመራመር ያደርገኛ ያስጠነቅቀኛ ,ሙሌ ነብስህ በሰላም ትረፍ የማያስረሳ ነገር ሰተህናል❤❤❤❤❤
Reminds me of my childhood! We loved him and his music! Rest in peace, beautiful man!😭😭
Wow I missed those days! My high school life no one had been talking about the region or ethnicity.
እውነት ብለሀል እኛኮ ዕድለኞች ነን
Betam edlenich weyyy guoddd yahun zemen behaymanot bebeher weyyy yan zemen endet yenafekallll
.me too ❤️
እውነት አስደሳች ሙዚቃ ሀሳብን የሚገልፅ አይ ጊዜ ነፍስ ይማር
RIP MULUKEN MELESE ይህ ሙዚቃ ሁሌም ሰውነቴ ይዘርረኛል ምንም የሙዚቃ መልዕክቱ ባይገባኝም።
Love after separation is a mixed blessing, memory hurts badly. I think he meant that. He cursed that day he met her.
I remembered him Since I was in AAU I always listened his full album Next to Efrem Tamiru always during night time before sleep. This song always remind me the very special dorm diaries friend Addis Ababa born friend ANIMAW he was now in US California.
"Old is Gold" ==> Who can replace Muluken Melese by the current generation singers???
ይኼንን ዘፈን ስሰማ መዲሃያለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ነው በተላይ ራስ ኃይሉ መናፈሻ ረጃጅም ፅድ ላይ ስፕከር ተሰቅሎ ሁል ጊዜ የሙሉቀን መለሠን ዘፈን ነበር የሚከፈተው መናፈሻ ውስጥ ስንዟዟር እዛም እዝም መዋኛ ጋንዳው ጋር አይ ጊዜ ሙሌ ነብስ በሠላም ትረፍ ጊዜው 1989, 1990 1991 ነበር
Branch, Medish 1989 -1992, lots of memories!!
በስራ ላይ ሆኜ ሁሌም አፌ ላይ የሚመጣብኝ ሙዚቃ እና የማንጎራጉረው አሪፍ ዘፈን ነው
በጣም ነው ይሂን ዘፈን በጣም ነው የምወደው❤️❤️❤️
ለመላው ቤተሰብ እንድሁም ለወዳጆቹ ሁሉ ጽናት ይስጣቹህ።
ነብሱ ይማር።
ደነዞች ምናለ ዳውንሎድ ማድረግ ብንችል
" ደነዞች " ከሚለው በስተቀር በሌላው ሀሳብ እስማማለው።
Mawured yichalal eko
Really really you are best musicians
ጋሼ ሙሉቀን ፣በሰላም እረፍ።ይህ ዘፈን የሀይስኩል ህይወቴን ያስታውሰኛል።
this is the best music i have ever heard.
የኔ ምርጥ
Edhi nawe mozika
Thenks u
Merci pour cette cadeau 🎁 ❤
እባካችሁ መልካም ነገር ተመኙልኝ ከፍቶኛል
Ayzon! Deg neger yigtemish.
Ayzogn
Thank u❤
ይህ ዘፈን ታብሌት ነው
ትክክለኛ አገላለፅ
The real music 🎶🙏🙏🙏🙏
ግን እንዲህ ተብሎ ኮመንት ይሰጣል እንዴ
motehen yesemahubeten kene YERGEM BEYALEHU. KURU,YEEWOKET SEWO, LEYU TEFETRO, WODE ABATEHE HEDEHAL BEGONU YASEKEMETEHE MESTNANATE LEHULACHEN LEMENEWODEH AMEN💚💛❤
ገራሚ
Hi I love you somuch
Humanity , Culceraly , that is all what differs us from the others, .....
ዋው
ሙሉቀን አፈር ልብላልህ
ለምን ብለህ
Ay habesha😂@@mube8885
I am crying!
me to bro😭
meto bro😂
😁😁😁😁😂😂
Rip
❤❤
Exact essence of constitution of 1980 of Ethiopia pain😂
As if she was represented on the principle of mode of production vs mode of exchange
😘😘😘😘😘
❤❤❤❤❤❤
❣❣❣❣❣
muluken
❤🇪🇷❤🇪🇹
😭😭😭😭😭
😞
rip 😅😅
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤ ሁሌም ስሠማው በአምሮዬ እንመራመር ያደርገኛ ያስጠነቅቀኛ ,ሙሌ ነብስህ በሰላም ትረፍ የማያስረሳ ነገር ሰተህናል❤❤❤❤❤
ማይጠገብ ዜማ ,ግጥም