ቤት ውስጥ በቀላሉ ጣፍጭ Chicken nuggets አሰራር! ለልጆቻችሁ ይሄን ስሩ ከሱቅ መግዛት ታቆማላችሁ Ethiopian Beauty Ethiopian Food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 53

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 2 місяці тому +16

    ማነው እደኒ ዲቦየን የሚወድ ከዪቱበረ አደኛ ከሰው ጋረ አትጣል ፕራክ ምነምን እያለች አትዘላዘል ልቅም ያለች ጀገነ ጉበዝ ቆጆ ቁም ነገረኛ ilove you debooo🎉🎉🎉🎉

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  2 місяці тому +2

      🥰🥰🥰 አመሰግናለሁ እህቴ

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 3 місяці тому +5

    እናመሰግናለን ዲቦ ነገ እሰራዋለሁ

  • @romandawit-vu2bc
    @romandawit-vu2bc 3 місяці тому +6

    ዲቦዬ በጣም ባለሞያ እኮ ነሽ ❤

  • @azeb8953
    @azeb8953 2 місяці тому +1

    Wow I love this!! I can’t wait to try it. Thank you so much Kememe beyeshalew😁😊🙏🏾

  • @kellyde5569
    @kellyde5569 Місяць тому

    እናመሰግናለን ቆንጂዬ ሌላ ደግሞ ሰርተሽ አሳይን ለልጆች የሚሆን

  • @hanaketema6014
    @hanaketema6014 3 місяці тому +3

    እናመሰግናለን ሲስቱ

  • @laveleable
    @laveleable 2 місяці тому

    Good job my sister 👍🙏

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 місяці тому

    ሲያምር አሰራርሽ ጎበዝ

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 2 місяці тому

    Thank you for sharing, sister 🙏 ❤️ 🙏

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 3 місяці тому +3

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ስጦታ አደገች ተባረኪ 🎉🎉🎉

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  3 місяці тому

      ስጦታ ደና ናት እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰

    • @betimesfen8796
      @betimesfen8796 2 місяці тому

      ዲቦዬ ሰላም ነሽ ትበረቻለሽ ሁሉ ሰላም ነው እ/ር ቢፈቅድና ብንኖር የልጄ ሰርግ ነው እና ያቃል የገባሽውን ሂማን ሄር ከቻልሽ ብትልኪልኝ ተባረኪልኝ ስለድፍሬቴ ምህረት አድርጊልኝ

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  2 місяці тому

      @@betimesfen8796 ደና ነኝ እግዚአብሄ ይመስገን: እንኳን ደስ አለሽ ለልጅሽ ሰርግእሺ 🤗🥳🥳አድራሻሽን እና የቱን እንደምትፈልጊ ፎቶ በዚህ ኢሜል ላኪልኝ:: ethiopianbeauty9@gmail.com

  • @JuliaHair
    @JuliaHair 3 місяці тому

    perfect~ It looks very delicious😜

  • @elsabeyene6445
    @elsabeyene6445 3 місяці тому +4

    የኔ ቆንጆ ሁሌም አንደኛ ነሽ እንደዚህ ሌላም አሳይን በጣም አደንቅሻለው ❤❤❤❤

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 3 місяці тому +3

    ድቦ አንደኛ ነሽ ማሻአላህ እንደ አስተያየት ፍሪዘር የተፈጨውን ከጠፈጠፍሽው በሁዋላ ለ 10 ደቂቃ ብታቆይው ቅርፁን ጠብቆ ይቆረጥልሻል ባለሙያ ሴት ነሽ

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  3 місяці тому +1

      እሺ ቆንጂት ጥሩ ሀሳብ ነው🥰👍👍

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 3 місяці тому +2

    እጅሽ ይባረክ ዲቦዬ ❤

  • @AhmedMohammed-cs2ug
    @AhmedMohammed-cs2ug 2 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ምን ነው በመግብያ ማስታዋውቁ በዛ

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 3 місяці тому +1

    Wow yam yami

  • @mannetiemekuriyayie8722
    @mannetiemekuriyayie8722 3 місяці тому +2

    Waw gobez. Lelam le ljoch yemihon asayn pls ❤

  • @SiniduGebremaryam
    @SiniduGebremaryam 3 місяці тому +2

    Thanks debo & u looks beautiful.

  • @kewtifood8847
    @kewtifood8847 3 місяці тому

    will try it out ❤

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 3 місяці тому +1

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እርጋታሽ ❤ አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን🙏

  • @asmretgirmay1117
    @asmretgirmay1117 2 місяці тому +1

    ዲቦራ በለሞያ ነሽ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @nunufeseha6641
    @nunufeseha6641 2 місяці тому

    Thank you

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 3 місяці тому +1

    Lebame hulne yestshe waweeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YesuSira
    @YesuSira 2 місяці тому

    yene balamoya

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 3 місяці тому +1

    ተባረኪ ❤

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meley4620
    @meley4620 2 місяці тому

    ok

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 місяці тому

    Dboye anchi btam gobez hulgeb ljie nshe tbrki

  • @birhanassefaassefa4964
    @birhanassefaassefa4964 2 місяці тому +1

    ዋው ባለሙያ ነሽ

  • @nardoswgebrielseid7811
    @nardoswgebrielseid7811 2 місяці тому

    Hi dibu

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 2 місяці тому +1

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsterflowerFlower
    @AsterflowerFlower 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @AsterflowerFlower
    @AsterflowerFlower 2 місяці тому

    Yene. Konjo

  • @ts3909
    @ts3909 3 місяці тому +1

    ይሄ አይነት ዶሮ እንዴት ነው የሚታጠበው?

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  2 місяці тому +1

      Ende habesha doro bedenb be lomi

    • @ts3909
      @ts3909 2 місяці тому

      @@EthiopianBeauty thank you

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 2 місяці тому +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏👎