እቅዱ ይፋ ሆነ | የአዲስ አበባው ባቡር እጣ ፈንታው ታወቀ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ
Вставка
- Опубліковано 4 лют 2025
- ምርትና አገልግሎቶን በሁሉዴይሊ በማስተዋወቅ ለሚልየኖች በመላው አለም ይድረሱ ።
ለሪል እስቴቶች የተለየ ፓኬጅ አዘጋጅተናል።
ይፍጠኑ።
በቴሌግራም ይጻፉልን - t.me/contacthulu
Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************
ቀላል ባቡር ሳይሆን ከተማውን ለሁለት የከፈለ የበርሊን ግንብ ነው።
የሌቦች ስራ ለሀገር ለህዝብም ጠንቅ ነው ይነሳ አቢቹ በሚገር ከባድ ባቡር አስደምመን
እየተስተዋለ
አብይ ጥሩ ነው
ድምፅሽ ያምራል
አይ ይፍረስ ከተቻለ የምድር በታች አረገዋለሁ
የህፃናት ፕሮግራም ብትሰሪ ይሻልሻል
Mita nat
አልሀምዱሊላህ።
Setgna adari..hizbun seyagelegle yekoye new..hizbu tetekemebet enji min hone?
ድምጿ አይስብም ። ትቀየር!!
Wesht tru aydlm ewntun bcha Lemnagr mokri alkalki athgn
ምንጭሽ ለዜናው ምን?
ምን ገፅታ ገፅታ ትላላችሁ።
ለዚህ ደሀ ሕዝብ ገፅታ ግንባታ ቅንጦት ነዉ። ለሕዝቡ የሚጠቅሙ ርካሽ የትራንስፖርት አገልግሎት ነዉ። በአግባቡ ብንጠቀምበት ለሕዝብና ለአገር ጠቃሚ ነበር።
Getseta ginbata ke baburu lela ketemaw west min yemitay ale ? Kolkole hintsa bicha new yalew🎉..baburu ketema yasamere new
yes .yastelal neber
ሚጢቆ ጫጩት ድምፅ ነሽ አንዱ እንደፃፈልሽ የመዋለ ህፃናት ግንፎ መጋቢ ብትሆኝ እንጂ ለዜና አቅራቢነት ጫጩት ነሽ
Min chachut nech? Shele nech
"ባቡሩ ችግር የለበትም እኔ እነዳየሁት የሀያት አሰራር ትክክል አይደለም ባቡሩን ያቆዩታል በዚም ሰው ሰለ ሚበዛበት በሩ አልዘጋእየያለ ይበላሻል ተመልካችየለውም
እውነት ቀላል ባቡሩን ለማንሳት ለህዝብ ትራንስፖርት መተኪያ መፍትሔ ተቀምጧል? በቃ ለህዝብ ትራንስፖርት ቪ-8 በገፍ ይመደብ።