Yechewata Engida - Professor Messay Kebede ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ከመዓዛ ብሩ ጋር … Week 3 Part One

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 6

  • @biggiesmallz6179
    @biggiesmallz6179 3 роки тому +1

    የፕሮፌሰር ጨዋታ በሬድዮና በቴሌቭዥን በቀጥታ ለኢትዮጵያውያን መተላለፍ እና መስማት አለባቸው።
    እናመሰግናለን ፕሮፍ🙏🏿
    መሀዚዬ ክበሪልኝ እንደ ሁሌው🙌🏿

  • @ድሬ
    @ድሬ 3 роки тому +1

    ስላም ጤና ይስጥልኝ። ወ/ሮ መኣዛ የምታቅርቢያችዉ እንግዶች ጥራት ብስልት የወቅት ችሎታ እጅግ ይሚግርም ነዉ። በተለይ ያንቺ ያጠያየቅ ችሎታሽ ዝግጅትሽ ከብሬታሽ የጥያቄዋችሽን ብስልት ሳይ እጅግ እደነቃልሁ ፍጣሪ ይባርክሽ። ምናለ ብዚህ በ(ዩቱዩቭ) ኣብዮት ዝምን የተፍጠሩ ጋዜጠኛ ነኝ ባዮች ትንሽ ነገር ካንቺ ቢማሩ፣ ስንስርኣት ፣ ያጠያየቅ ስልት፣ እና ቅድመ ዝግጅት። ብቻ ዝም ብልዉ ምን ኣስብዋል ክማልት። ለማንኛዉ ወ/ሮ መኣዛ ይምንወድዉን የምናክብረዉን ጋሽ ኣቤን (ኣበበ ባልቻን) ብጫዋት ፕሮግራም ላይ እንግዳ ኣድርግሽ ብታቅርቢልን እጅግ ደስተኛ ነኝ። በተረፈ ልፕሮፌስር ምስይ ከበደ ትልቅ እክብሮት ኣልኝ። ምልካሙን ሁሉ ይምምኝልሽ ኣክብሪሽም ኣድናቂሽም ኢዪሃስ ክስሜን ኣሜሪካ ኔቫዳ(ላስቬጋስ)

  • @melakudaniel6075
    @melakudaniel6075 3 роки тому

    Prof. Messay interview is great to support college education in mother language.

  • @thom6753
    @thom6753 3 роки тому +1

    መኣዚ ያልተዘመረልሽ እንቁ ኢትዮጵያዊት ነሽ !! 💕💕💕

  • @tommylove82
    @tommylove82 3 роки тому

    Meaze I wish you sheger tv show...🙏🙏🙏

  • @tarekegnrobitarekegntareke3885
    @tarekegnrobitarekegntareke3885 3 роки тому +1

    መኣዚ እንቺ እኮ እንቁ ጋዘጠኛ ወርቅ ነሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ