እውነታው ወጣ |የሙሀ*መድ አባት ራሱ..​⁠♦️[ክፍል2️⃣] ሌሊቱን ሁሉ ቁር**ዓን እየቀራው…

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ስልክ :+251912408756 ||
    ✅ከእስ**ልምና ወደ ክር**ስትና"አሁን ግን በኢየሱስ አረፍኩኝ" ||አዘጋጅ እና አቅራቢ Abraham M7 |
    ይኼንን አገልግሎት ለመደገፍ :-
    ንግድ ባንክ: 1000096497068
    ስልክ:+251912408756
    Whatsapp: 0912408756
    Telegram: 0912408756
    #jesusislord #jesus #muslim #christian #islam #church
    Note: This video is created to teach and help the community with all respect of community guidelines. Thank you!
    ‪@Abraham_M7_Media‬

КОМЕНТАРІ • 784

  • @Abraham_M7_Media
    @Abraham_M7_Media  6 місяців тому +171

    ወገኖች ይህ ቪዲዮ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ Like, Comment, እንዲሁም በተለያዩ ማህበራዊ ገጾች Share በማድረግ አብራችሁን አገልግሉ🙏🏾❤️
    ይህ ከታች ያስቀምጥነው አካውንት የወንድማችንን መጽሐፍ ለማሳተም የተከፈተ የንግድ ባንክ ቁጥር ነው: 1000643139646 Abdo Jaro and Abraham Mamecha
    ተባረኩ❤🙏🏾

  • @eleni311
    @eleni311 6 місяців тому +106

    ሰምቼ የማልጠግበው ድንቅ ምሰክርነት ጌታ ይባረክ ከዬቤቱ ይጠራል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ለዘላለም በህይወት ሊያኖረን ሀሌሉያ አመለጥነው ያንን ሰይጣን ብቻውን እንዳይሄድ እኛንም ይዞ ሊሞት ነበር ትግሉ ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ ተባረክልኝ🙏❤

    • @YelamMesela
      @YelamMesela 6 місяців тому +2

      ene irasuu baxam new tasamice misamou

    • @iamfree347
      @iamfree347 2 місяці тому +1

      love ❤️💜💙💚💛 🌹🌹🌹🌹

  • @dawitshimeles6027
    @dawitshimeles6027 6 місяців тому +60

    የተሰሚነት ፀጋ ተሰጥቶታል ያስታውቃል

  • @teshome7693
    @teshome7693 6 місяців тому +97

    በናፍቆት ነበር ክፍል 2 የጠበኩት የወንድማች ምስክርነት ለብዙዎቸ ማምለጫ ይሆነል ክብር ለጌታ ይሁን

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd 6 місяців тому +2

      በጣም

    • @tigimotigimo9572
      @tigimotigimo9572 6 місяців тому

      ምን አይነት መለወጥነው በእውነት የቀድሞውን እምነቱን አውልቆ ጥሎታል ጌታ ይመስገን አሁንም ከጌታጋር እርምጃው ያማረእዲሆን ከየሱስ ጋር ህብረቱ ነጠበቀ ይሁንለት ጌታ በነገር ሁሉ ከሱጋር ይሁን ፈጤሪ መጨረሻውን ያማረ የጣፈጠ ይሁንለት ተባክልን ስለሰጠከን ምስክርነት ወድማችን አቸንም ጌታ እየሱስ ይባርክ

  • @brightstar4767
    @brightstar4767 6 місяців тому +50

    I am an Ex- muslim as well, and Jesus called me when I was 17 years old. That was the best decision I ever made! Jesus is the Lord of Lords and the King of Kings. No one compares with him Not Prophet Mohammed or other gods. Jesus
    Is Alpha and Omega!please Muslims come to Jesus before Jesus comes back to take his bride. Jesus loves you so much and He doesn't want you perrish for eternity. He died on the cross for you, Muslims. He had to do it to pay the ultimate price for your sins so you can be accepted by God and inherit his kingdom. God bless you all!!

    • @abdo_jaro
      @abdo_jaro 6 місяців тому +2

      Thanks brother❤

    • @FevenTadesse-p5w
      @FevenTadesse-p5w 6 місяців тому

      OH HALELUJA !!!!!!!! Jisuse is our sever !!!!!

    • @Yusra-MD
      @Yusra-MD 6 місяців тому

      እሱ ሙስሊም እንዳልነበረ በደምብ ያስታውቃል ለሌሎች ማታለል ይቻላል እኛን ማታለል አይቻልም ምክንያት እሱ እስልምና የማያስተምረውን መሰረታዊ ነገር ያስተምራል ብሎ ተናገረ ። አረብኛ ቋንቋ ነው ማንም ሊናገረው ይችላል ግን ቁርዓን ላይ ያለ አረብኛ ለዓረቦችም ያስቸግራል 😅😅😅

    • @Yusra-MD
      @Yusra-MD 6 місяців тому

      He wasn't a convert. As a Muslim i can easily tell he wasn't. Bcz what he was coating is non existent. But i he speaks good Arabic and Arabic is just language not religion.

    • @rishyass4152
      @rishyass4152 5 місяців тому +1

      ዝም ብለህ ሲጣን ሲመራህ ተቀይረህ እንደ አወቀ ሰው አክት የምታረገው ነገር መጀመሪያ እወቅና ከዘ ex ነኝ ሌላም ነኝ በል

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 місяців тому +47

    ኢየሱሴ የኔ ጌታ እንኳን ያንተ ሆንኩ ኡፈይ

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 6 місяців тому +47

    የተገለጠልህ ወደ ዘላለም ህይወት የጠራህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Freekey6242
    @Freekey6242 20 днів тому +1

    አሽሃዱ አነ ላ እላሀ እለላህ, ላእላህ እለ አላህ ሙሀመዱ ረሱሉ አላህ.

  • @ronycell1590
    @ronycell1590 6 місяців тому +32

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 6 місяців тому +31

    በኢየሱስ ስም የሚገርም ፀጋ ነዉ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ አሜንዉስጤ እሳት ነዉ እያዳመጥኩት❤

  • @Disciple-v7i
    @Disciple-v7i 6 місяців тому +34

    ጌታ ሆይ ይህ ብርሃን በጨለማ ሆነው ለሚሰቃዩ ሁሉ ይብራላቸው ፡፡ከአውሬው ይተፉ አሜን

  • @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman
    @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman 6 місяців тому +13

    ይሄ እውነት ይህ ብርሃን ለሳዑዲ አረቢያ& ሶማሌያ& ጀቡቲ& ሊቢያ& ሞሮኮ& ….. በደማስቆ ለሳኦል በብርሀን የተገለጠው ይገለጥላቸው፡፡ ጌታ ይባረክህ አብዶ፡፡

    • @tigmit5080
      @tigmit5080 3 місяці тому

      አሜን

    • @Hanaeysus
      @Hanaeysus Місяць тому +1

      አሜንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭

  • @YealganeshGebramaskel
    @YealganeshGebramaskel 6 місяців тому +22

    ወንድሜ አብዶ አለቱ ኢየሱስ ሲገለጥልህ እንዴት እንደምታገለግለው ያውቅ ነበር። አንተ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ በርታ ወንድሜ አንተ ያመንከውን ታውቃለህ ማንም ምንም ቢል አይድነቅህ ሠው የሚለውን አያጣም ኢየሱስም እኮ ተተችቷል። ጌታ ሞጎሱን አልብሶሀል ወንድማችን እንወድሀለን አንተ የተባረክ ነህ

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 6 місяців тому +23

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜንጌታ ሆይ በዘመን ሁሉ ያተን የሆኑትን ስለለየህ እናመሰግንሃለሁ አሜን❤ተባረክ

    • @MesekeremEyob
      @MesekeremEyob 6 місяців тому +2

      Amen eysus gata naw ❤❤

  • @MirtalemHabte
    @MirtalemHabte 6 місяців тому +44

    ወንድሜ ለአንተ የበራልህ ጌታ ለቀሩት ወገኖች ይብራላቸው❤❤❤❤❤❤

  • @tekdemethiopia
    @tekdemethiopia 5 місяців тому +4

    My brother, God has chosen you before you were born. Your teaching is led by the holy spirit. My soul is happy because your teaching is sweeter than the purest honey. Jesus Christ is our saviour. Amen.

  • @DemiseshareChulle
    @DemiseshareChulle 6 місяців тому +24

    ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል ።

  • @Merameron
    @Merameron 6 місяців тому +18

    በጌታ የተወደድክ ።በጣም ትመቻለህ ነፃ የወጣ የታሰበ እንዴት የታደለ ነው። ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @Allhamdulilah-o7b
    @Allhamdulilah-o7b 3 місяці тому +1

    አይዞህ አላህ ይጠብቀን ከክስረት መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @alemneshbekele9644
    @alemneshbekele9644 6 місяців тому +41

    የወንድማችን አብዶ ክፍል ሁለትን በነፍቆት ነበር ምጠብቃው ኢየሱስ ጌታ ነው ወደዚህ እረፍት ጌታ ኑ የሰርፈል ❤

    • @KalidSaid-lp4rd
      @KalidSaid-lp4rd 6 місяців тому

      አው ወንድማችን አብዶ ምን እናርገው ፀበል እንውሰደው እንዴ

  • @wellelaasfaw4475
    @wellelaasfaw4475 6 місяців тому +21

    ኢየሱስ ድንቅ ጌታ ነው ።ስሙ ይባረክ

  • @GdggFhdgdgg
    @GdggFhdgdgg 6 місяців тому +53

    እውቀቱ ድንቅ ነው ከላይ ሳይሆን አይቀርም

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 6 місяців тому +1

      በጣም እደዝ በትኩረት ያዳመጥኩትየለም

    • @tigmit5080
      @tigmit5080 3 місяці тому

      ጌታ ራሱ ነው የጠራው ስሙ ይባረክ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 місяців тому +24

    ❤❤❤❤ክብር ለናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ክብር ክብር ለእየሱስ

  • @marthaboshera2299
    @marthaboshera2299 6 місяців тому +1

    What amazing testimony and teaching!!! GOD Bless you your service and all you family!!!

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 6 місяців тому +48

    ለአንተ እንደ ተገለጠ ብዎችን ወደ ገሀነም እየሣቡ ላሉት ይህ ብረሀንየሆነው ጌታ ኢየሱስ ይገለጥላቸው ተባረኩ የአባተ ብሩካን

    • @Genye-z8e
      @Genye-z8e 6 місяців тому

      አሜንንን አሜንንን 🙇‍♀️

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 6 місяців тому +8

    በእውነት ሰው እንዲህ በእውቀት እና በማስተዋል ሲናገር ደስ ይላል በጣም የመደመጥ አቅም ያለው እውቀትን የሚያስጨብጥ ሁላችንን የሚመክር ንግግር ነው ምክንያቱም ብዙ አላዋቂዎች በየሚድያው እናውቃለን እያሉ ሰውን በሚያወዛግቡበት ዘመን ስለሆነ እግዚአብሔር እንዲህ በእውቀትም በመገለጥም ትውልዱን የሚያነቁትን ያብዛልን! ወንድሜ አብዶ ጃራ የጠራህ ለዘላለም የታመነው ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ይጠብቅህ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yeabsra-Salelew
    @Yeabsra-Salelew 6 місяців тому +18

    ዘመኖት ይባረክ!🙏

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc 6 місяців тому +13

    የዚህ ዘመን ትልቅ እድል የወንጌሉን ቃል ሰምቶ በማመን መዳን ነው በዚያን ግዜ እያለ መከራዎችን ከዘረዘረ በኀላ ይህ ወንጌል ለአህዛብ ምስክር እንዲሆንባቸው በአለም ሁሉ ይሰበካል ከዚያም መጨረሻው ይመጣል ስለዚህ ወደ ክርስቶስ እንፍጠን

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 6 місяців тому +14

    እጆግ በጣም እድለኛ ነህ ። በዚህ ሃይማኖት ውስጥ ታስረው ወደጥፋት ከሚነዱት ከሚልዮኖች እግዚአብሔር መርጦ አወጣህ ። ያስመለጠህ ጌታ ይባረክ !!!

  • @Yshak-k6d
    @Yshak-k6d 6 місяців тому +25

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 5 місяців тому +2

    Geta eyesus endet befkiru geztotal demo tehitena ke ewket gar tebarek wendmachen🙏🙏🙏❤❤

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 6 місяців тому +26

    አቦ የታመንከው አምላክ በቀንና በለሊት ይጠብቅህ ለብዙዎች የመዳን መፍትሄ ያድርግህ በምችለው ልክ እጸልይልሀለሁ

  • @KaliLijeNeti828
    @KaliLijeNeti828 6 місяців тому +27

    እግዚአብሔር መልካም ነው አቤቱ እንማስግናለሁ እንኳ ልጅህ ሆኖኩኝ እየሱስ ጌታ ነው🎉❤

  • @FelekeTesfaye-op5yi
    @FelekeTesfaye-op5yi 6 місяців тому +18

    አብዶ አንተ የመሰለ ወንድም ለወንድሞቻችን ጌታን በምገባቸው ቋንቋ እንድያስረዳ አንተ ወደ ጌታ አመጣው ስሙ ለዘላለም ይባረክ በርታ አብዶ ጌታ ካንተ ጋር ነው አሜን

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 2 місяці тому +1

    “ቍላው የተቀጠቀጠ ብልቱም የተቈረጠ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ።”
    - ዘዳግም 23፥1

  • @abrahamyiemene8065
    @abrahamyiemene8065 5 місяців тому +2

    ❤Selemesekerek geta yakeberek ❤

  • @memet2739
    @memet2739 6 місяців тому +7

    This very very powerful testemony for Muslim brothers and sisters i wish they heard it in different languages. Let father God bless you and protect you by his blood. You got the real the road .

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 6 місяців тому +8

    ዋው በዘላለም ዋስትና ይህን ያህል እርግጠኛ ለመሆን ጌታን አምናለሁ የምንል ስንቶቻችን ይሆን ከዳንን በኋላ ኃጢያትን በመሥራታችን ያገኘነውን ደኅንነት እናጣለን ብለን የምንሠጋ ጌታ ግን እንዲህ የገባው የእግዚአብሔር ሰው ሰላለ ስለለወጠ የእኛንም አመለካከት እንድንፈትሽ ያደረገ መሥክርነት ነው ተባረኩ

  • @solomonfekere9196
    @solomonfekere9196 6 місяців тому +11

    ምን አይነት የእግዚአብሔር ጸጋ ነው ይህን ሰዉን የገኛው የምገርሚ ጸጋ ነው እግዚአብሔር የሰጠው፤ እንግዲህ አሁን ነው ጉድ ለጠላት፤ አለቀለት፤ አንድ ጳውሎስ ተነስቶሃል 🙌🙌🙌🙏

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv 6 місяців тому +21

    እውነት ዛሬም እንደዚ ብርሀኗን ታፈነጥቃለች
    ለሰው የተላከው እውነተኛ ወንጌል ጣፋጭ የኢየሱስ ሒወት ለጳውሎስ የደረሰ አግኝቶሀል ስሙ ይባረክ
    እኛ በከተማ አራዶች ለምንሳፈፍም ጌታ እንደዚ ይብራልን
    ምስክር ሆይ ሀሴት አርግ እንጀራ ሆነሀል

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 6 місяців тому +12

    ስለላንተ ቃል የለኝም ማስመሰል ወይ የሉኝታ የሌለው ለጌታ የጨከነ ወንድም ለብዙዎች መዳን ትሆናለህ ትወርሳለህ ተባረክ

  • @raheldjene
    @raheldjene 6 місяців тому +25

    ዋው እርጋታ መረዳቱ ደስ ይላል ጸጋ ይብዛልህ 🙏🙏

  • @melem927
    @melem927 6 місяців тому +10

    አለም ላይ ያለ የክርስቶስ ተከታይ ይህንን ወንድማችንን(አብዶን)መንከባከብ መጠበቅ መጠቀም አለበት።በጣም የጠለቀ የ ቁርአንና የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት አለው።በጣም ይጠቅመናል።እባካችሁ ክርስቲያኖች ይጠቅመናል።እንጠቀምበት።

  • @hiwotzemenay7925
    @hiwotzemenay7925 6 місяців тому +11

    ብዙ ምስክርነት ስምቻለሁ እንደዚህ አይነት ህይወት ያለው ህይወት የሚያድስ የሚያነቃ የእግዚአብሔርን ታላቅነት ያየሁበት ምስክርነት አልሰማሁም። Yaa obolesako Goftaan dhugaati sijaalatera. Jaalala Goftaa sirati argeera. Akuma ati jeteti Yesus inni dhugaa, daandifi jiregna. የሚገርም መነቃቃት ፈጥሮልኛል። እግዚአብሔር ይባርክህ። ከዚህ ካንተ የህይወት ምስክርነት ብዙ ሰው እንደሚያተርፍ አምናለሁ። ህያው አምላክ ራሱን ገልጦልህ ህይወት እንደሰጠህ ብዙዎች በዚህ የህይወት ምስክርነት ደህንነት እና እረፍት እንደሚያገኙ አምናለሁ። ቃለምልልሱን ያቀረብክልን ወንድም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tamiratbzuneh3871
    @tamiratbzuneh3871 6 місяців тому +9

    ትክክል ሰዉ በልቡ አምኖ በአፉ መሥክሮ ይድናል።አንተ ሰዉ በጣም እድለኛ ነሕ ለመጣሕበት ሰዎች ሙስሊሞች አዉነቱን ተናገራቸዉ እዉነት እልሐለዉ በቃሉ ላይ እየሱስ በአባቱ ና በመለአክቱ ፊት ይመሰክርሐል በዚሕ አገልግሎትህ ዋጋ ትከፋላለሕ ነጳ አዉጪዉ እየሱስ በሠማይ ዙፋኑ ላይ በቁዱሳን ና በመለአክቶቹ ፊት ሽልማት ተዘጋጅቶልሐል።አሜን አየሱስ ይመጣል የእንደ አንተ አይነቱ ምስክርነት የትነሳኤዉን ጌታ መምጣት ያፈጥነዋል።ኦ ተባረክልኝ።ዉድድድድ አደረኩሁኝ ከእኔ በላይ እየሱስ ሞቱን ና ትነሳኤዉን ተናግረሐልና በእጥፉ በእጅጉ ይወድሐል።በቁራን ላይ የሚያስደንቅ ግንዛቤ ሰጠትሐል ድጋሚ ተባረክልኝ።እዉነት መንገድ ሕይወት እየሱስ ነዉ።

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 6 місяців тому +15

    ወንድሜ አብዶ በ-እ-ው-ነት ቁጭብዬ ባዳሜጥህ የማትሠለች ከዕውቀት ጋር! ዘመንህ ይባረክ።አከብርሀለው።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BeleteTadesse-q4p
    @BeleteTadesse-q4p 6 місяців тому +19

    መታደል ነው

  • @zed8788
    @zed8788 6 місяців тому +33

    ከእስልምና ለወጣን ሰወች ለምን ወጣችሁ ቢሉን ከወንድም አብዶ ምስክርነት ላይ ልዩነቱን በማስረጃ መናገር እንችላለን:: የተናገረውን የቁረአን ክፍል በጣም አስፈላጊ ነው ::🙏🙏
    👉እየሱስ ጌታ ነው :

    • @SofiyaAdeme
      @SofiyaAdeme Місяць тому

      መቼም ጌታ ሆኑ አያቀም😂😂

  • @Mercy777-y7x
    @Mercy777-y7x 6 місяців тому +23

    እፎይ በኢየሱስ❤❤❤❤

  • @esuyetadesse-eg6iy
    @esuyetadesse-eg6iy 6 місяців тому +3

    Wow...Christna.....ene prophet major 1 yikeldubetal.....geta tiwld alw....ke Muslim yasinsal#

  • @saragirma3927
    @saragirma3927 6 місяців тому +7

    መወደድ መታደል መመረጥ በእየሱስ ፍቅሩ ጥልቀት በአንደበትህ ሲጣፍጥ የረገጥከውን ሁሉ ያውርስህ እድለኛው ወንድም🙏🏼🙏🏼👏👏👏👏👏

  • @BamlakfkadWubshet
    @BamlakfkadWubshet 6 місяців тому +14

    ጌታ ስለወደደህ ተባረክ

  • @AbrehamAdala
    @AbrehamAdala 4 місяці тому +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤

  • @asebini7642
    @asebini7642 6 місяців тому +23

    ሙስልም ወገኖቼ በእውነት ጌታ ኢየሱስ ብርሃን ነውና ይብራላችሁ በማስተዋል ብታነቡ ቁርሃን እንኳ ስለ እውነት ስለ ኢየሱስ ያወራል ባትረዱትም ግን በመጨረሻ በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት ከመቆማችሁ በፊት አሁን ብትሳደቡም እንኳን አለማወቃችሁን የሚያውቀው ጌታ ይቀበላችአልና ወደ እሱ ቅረቡ እመኑና ዳኑ ሕይወት ቀልድ አይደለምና።

    • @Fatima-ov7ut
      @Fatima-ov7ut 6 місяців тому

      😂😂

    • @Sade948
      @Sade948 6 місяців тому

      ሰው አናመልክም እየሱስ የምትሉት ሰው ነው እደኝ የሚበላ የሚያራ ልክ እደኝነው የሚተኝ በምን እናምናለን አላህ እኝ እም ምን

    • @bithaniyahebron1537
      @bithaniyahebron1537 6 місяців тому +1

      ​@@Sade948ቁርአንን ወረደ በጂብሪል አደል ጂብሪል ግን ከየት እና ማን እንደላከዉ አልተናገረም አይ ጅብሪል😂 መሀመድ እኮ ወረደልኝ ብሎ ጅብሪል ይሁን ሌላ መንፈስ አላወቀም ከድጃ ቀሚስ ስር ነዉ ሮጦ የተደበቀዉ ከድጃናት ጅብሪል እንደሆነ የነገረችዉ እሱ መቼም ሮጦሮጦ ከሴት ቀሚስ ሰር አይጠፋም😂😂😂

    • @bithaniyahebron1537
      @bithaniyahebron1537 6 місяців тому +1

      መልአኩም መልሶ፦እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ፥እንድናገርኽም ይህችንም የምሥራች እንድሰብክልኽ ተልኬ ነበር
      የሉቃስ ወንጌል 1/19 የእግዜሩ መልአክ ሲላክ እንዲ ማን እንደሆነ ከየት እንደተላከ ይናገራል
      ያንቺዉ ጅብሪል ነዉ ላለችሽ ከደድጃ ጂኒ እንደሆነ ንገሪያት😂

    • @JemilaAbate-c2y
      @JemilaAbate-c2y 6 місяців тому

      ሰው እደት ይመለካል

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye7132 6 місяців тому +15

    አሜን እየሱስ የእውነት ጌታ ነው ተባረኩልኝ !!🙏

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 6 місяців тому +3

    Protect this man by any cost! He has Truth. Not flattering words! እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 6 місяців тому +1

    Oh brother what a beautiful lesson you are teaching us . May the lord that we love load his heavenly knowledge with in your brain and heart , what a wonderful gift you are to humanity Chiristian and Muslim. Learn a lot. Love u brother

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 6 місяців тому +8

    አብዶ ጌታ እየሱስ ይባርክህ በእውነት ምስክርነትክ ያንፆል ደግሞ ያስተምራል ፀጋ ይብዛልክ ጉልበት ይውንክ አደበትክ አይጠገብም ከናፍርቶችክ ተቀብተዎል አይኖችክ ተከፍተዎል አይምሮክ በእውቀት ቃል ተባርካል ስላተ ጌታን እባርካለው ዘመንክ ይባረክ አውንም እልፍ በል ባረኩክ በእየሱስም።

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 6 місяців тому +23

    አሜን በተለይ ይሂ ውድም ባረብኛ ቢሰራ ለብዙ አረቡች ይደርስ ነበር

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 6 місяців тому +4

    ይህ ታላቅ ምስጥር የገለጠልህ አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክ ወንድሜ ህይወት እውነት አውቅሃል ስለ አንተ ስለምትገልጠው ምስጥር ጌታ እንዲያብርታህ እጸልይልሃለው በሚያበርታ ጌታ በርታ ተባርክ ብሩክ ሁን ✝️🛐

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 6 місяців тому +13

    ልብስህን አታውልቅ ክርስቶስ የልብ አምላክ ነው መብትህ ነው ጉበዝየገባህ ነህ ብዙብል እዚህላይ እይመችም ያልገባቸው ስዎች ስለልብስ ስለምግብ ከዚህ ሌላው አልገባቸውም ወንድሜ በርታ ጌታከአንተጋር ነው👏❤️👏👏👏❤️🙏

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 6 місяців тому +22

    ዋው ተደመምኩብህ የረዳህ ይባረክ ❤🎉❤ይጨምርልህ🎉

  • @TeferaGebeyew
    @TeferaGebeyew 5 місяців тому +4

    እውነት፣እውነት፣ነው፣ዘመንህ፣ይባረክ።

  • @SaraBekele-t9r
    @SaraBekele-t9r 6 місяців тому +5

    ጌታ ይባረክ ይህን የገለጠልክ ጌታ ሰሙ ይባረክ ለመላው አረብ አገር እንዴደርስ ፅሎቴ ነው ተባረክልኝ❤❤❤

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 6 місяців тому +18

    ድንቅ ነው 🙌🙌🙌🙌ክብር ለጌታ ይሁን

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 6 місяців тому +20

    አቡሀይደር ፍጠን እጅህን ስጥ 🖐🖐

    • @YonesYosef-j6c
      @YonesYosef-j6c 6 місяців тому +1

      No 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZeharaAli-h5u
      @ZeharaAli-h5u 6 місяців тому

      እንኳን አቡ አይደር አብዱ ራሱ ሸሃዳ መያዝ አለበት

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 6 місяців тому +2

    Jesus is Lord of Lord. Thank you for sharing your powerful testimony. God bless you 🙏🙌🙏🙌

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 6 місяців тому +4

    በጌታ ምን አይነት ፀጋ ነው ወንድማችን አይወሰድብህ እግዚአብሄርን ስላንተ እጅግ አመሰግነዋለሁ

  • @senayitbekele5720
    @senayitbekele5720 5 місяців тому +5

    በጣም የሚያደንቅ ትምህርት ንው ያገኘሁበት እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @aynalem7501
    @aynalem7501 6 місяців тому +4

    አባቴ ተባረክ ይገርማል !!!!!!❤❤❤❤

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 6 місяців тому +11

    በእውነት የዚህ ሰው ታሪክ በመጽሐፍ ቢታተም ደስ ይለናል ። እኔ ክርስቲያን ነኝ!!!

  • @BrtkanePwlose
    @BrtkanePwlose 5 місяців тому +2

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የዮሐንስ ወንጌል 3:16 Kbri le gtta yhuni Amene

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 6 місяців тому +6

    God bless you

  • @ZeharaAli-h5u
    @ZeharaAli-h5u 6 місяців тому +2

    ሱበሀነ አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @tsedekechdilebo7320
    @tsedekechdilebo7320 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንተ

  • @mestat27
    @mestat27 5 місяців тому +2

    Blessed❤

  • @MesekeremEyob
    @MesekeremEyob 6 місяців тому +5

    Abat yana amelak gananawe eysus tabarki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ matadal naw

  • @SabboontuuHintalaaWallaaga
    @SabboontuuHintalaaWallaaga 6 місяців тому +12

    iyesus Gooftaadha❤❤❤❤

  • @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman
    @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman 6 місяців тому +6

    ጌታ ሆይ ይህ ብርሃን በጨለማ ሆነው ለሚሰቃዩ ሁሉ ይብራላቸው

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 6 місяців тому +3

    ደስ የሚል ስብከት።

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 6 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ በህይወት ዘመን ሁሉ የእግዚአብሔር ክብር በሙላት ይገለጥልህ

  • @Mercy777-y7x
    @Mercy777-y7x 6 місяців тому +38

    ከድቅድቅ ጨለማው ወደሚደነቅ ብርሀኑ የጠራህ ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን በጣም እድለኛ ነህ።❤😂🎉😅

  • @KaliLijeNeti828
    @KaliLijeNeti828 6 місяців тому +10

    ምናኜ መታዳል ነው በእግዚአብሔርን ወዋ ደስ ስል እፍፍፍፍ አቦ እግዚአብሔር ይመስጌን❤

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ 👍

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 6 місяців тому +2

    ወንድሜ አብርሽ ጌታ ዘመን ዘላለምህን ይባረክ ወንጌልን እንዴት በብዙ ቦታ እንደምታገለግል እደነቃለሁ ግታ ከጎንህ ሆኖ አሁንም ያበርታህ የወንድማችን ምሰክር ይደንቃል ተባረክ ለብዙዎች በረከት ልኮን ጌታ ጠራህ🎉🎉🎉

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 6 місяців тому +7

    ሰው የገባውን ሲያወራ እንዴት ያምራል ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 6 місяців тому +10

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ድንቅ ይለኛል

  • @AdiGedo
    @AdiGedo 5 місяців тому +2

    What a blessing testimony thanks abdoye

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 6 місяців тому +22

    በርታ ዎንድም የተዎደዱኪ እድሜ ይጨምራlik

  • @adanamangistu9689
    @adanamangistu9689 6 місяців тому +3

    በጣም የምደንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔ ፀጋውን የ ብዛልህ ወንድሜ

  • @fekaduworku8025
    @fekaduworku8025 5 місяців тому +2

    Wow! Wow wow I never heard this way May God bless you

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 6 місяців тому +7

    አሁንም ውድ የሙስሊሞች ወንድሞችና እህቶች ኑ ሕይወት የሆነውን ጌታ ኢየሱስን አግኙ ጊዜው የናንተ ነው መፅሐፊቅ ቅዱስ የመዳን ቀን አሁን ስለሚል ❤❤🙏🙏🙏

  • @AsterEr
    @AsterEr 6 місяців тому +11

    አንድ አምላክ፦ ስሙ ኢየሱስ ፡ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ይህ መረዳትህ አብዝቶ እንዲጨመርልህ ፣ ማንንም የሰዉን ቁንፅል መረዳት ሳትከተል የተገለጠልህ አምላክ ወደ ሙላት፡ እንያደርስህ ፡አምላክን ብቻ በፀሎት ተግተህ ሳታቐርጥ ፈልገዉ ፣ወደ ሙላቱ ያደርሃል እላለሁ፤ ይበልጥ እንድበረልህ ፀሎቴ ነዉ።

  • @Genye-z8e
    @Genye-z8e 6 місяців тому +2

    እየሱስ ላዛላላም ጌታ ናዉ ዋው እንዴት ዳስ እንዳላኝ በእውነት እየሱስ እውነት ሕይወት ማንጋድ ናዉ አሜንንን ክብር ላአብ ክብር ላዎልድ ክብር ለማንፋስ ቂዱስ ብቻ ይሁንላት አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖😘😘

  • @yemsarachfikre3394
    @yemsarachfikre3394 6 місяців тому +1

    ዋውውውውውው የምር ጌታ አብዚቶ ይባርክ ጻጋውንም የብዛልክ በእውነት ለብዞች የመዳን ምክንየት ያርግህ ሙስልሞች ብያንስ ስለ ቁራናቸው እንያውቁና እንድያነቡ አድርገሃል ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከተጽኖች በላይ ያረምድህ በጣም እያጠፈጠኝ ነው የጨረስኩት ተባረክ

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru7041 6 місяців тому +8

    አብ ከሳበዉ በቀር ወደ ኢየሱስ( አልመሲ ኢሳ) የሚመጣ የለም። አስደናቂ ምስክርነት ነዉ። ክብር ለኢየሱስ ይሁን🙏🙏 ታማኝ ሆነህ ላልዳኑት ወገኖችህ ያደረከዉን ደግሞ ሳላደንቅ አላልፍም። ተባረክ❤

  • @ZelalemDesalegn-s9q
    @ZelalemDesalegn-s9q 6 місяців тому +24

    ከ1991ኤኔና ወንድሜ ተመሥገቡልቻ ለ26አመትበየቀኑአረቡቀን ለሙስሊሞች የፀለይነው የፀልትመልሥነው
    በቅርብ አመታትየተጨመሩ እህት ሹሜናሰዲሤም ለነሡም የፀሎታችንመልሥነው
    የአሶሣመሉወንጌልቁጥር አንድ ፀሎት አገልጋዮችን ጌታ ይባርካቸው

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 6 місяців тому

      ጌታ ከናተጋር የዉን ኤነሴ ቀናዉ ጎድኞ ሙሰልምናቸዉ በጣም አይለናናቸዉ ሲለዝ እፈራለዉ

  • @kassa123456
    @kassa123456 6 місяців тому +1

    God bless you brother abdo, Jesus is lord and king

  • @tedykal6366
    @tedykal6366 5 місяців тому +3

    ጌታ የረዳህ ደግሞም ለትውልድ በረከት ነህ!!!!!!
    ዮሐ 1:-21 ስለነብዩ አስረዳኝ እባክህ ። ተባረክ ወንድሜ

  • @fekadudejene7174
    @fekadudejene7174 6 місяців тому +1

    Thank you, my brother, we have to support him financially to preach Holly Bible