📌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • #candles #decors #eggshell #coffee homemade

КОМЕНТАРІ • 92

  • @mebaabem4461
    @mebaabem4461 3 роки тому +2

    ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው ቆንጆ ስራ ነው በርች እህቴ

  • @XegeAsefawi-it4ww
    @XegeAsefawi-it4ww 4 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @Galbirhanu
    @Galbirhanu 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህታችን ንግስቲዬ በእውነት በጣም ደስ የሚለው አሰራር ነው ያቀረብሽልን መማር ያለበት ጥሩ ማያ ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃዱ እሞክራለሁ ለመስራት ❤👏

  • @lidol-edition9529
    @lidol-edition9529 4 роки тому +1

    Perfect. eyg

  • @hiwikitchen
    @hiwikitchen 3 роки тому

    ኣቤት ሞያ እረንደው ምን ላርግሽ ሞያ በዛብሽ ተይ ግን ግማሹን ለኔ ስጪኝ በጣም ነው የሚያምሩት በተጣለ ነገር ኣርገሽ የምትሰሪያቸው ነገሮቺ በጣም እየጠቀመኝ ነው እና ኣመሰግናለሁ ብዙ ነገር ካንቺ እየተማትኩኝ ነው

  • @negarittube1166
    @negarittube1166 3 роки тому

    selam selam endet nesh betam Amazing new shamawochu siyamiru berchilegn tseru sira new great continua thanks for sharing

  • @hagerehagere9406
    @hagerehagere9406 3 роки тому +2

    amazing and usefull thanks selina

  • @tsehayewolde
    @tsehayewolde 4 роки тому

    ንግስቲ በርቺ በጣም አሪፍ ዘዴነው በቤታችን ብዙ መስራት የምንችለው ነገር እንዳለ ነው የጠቆምሽን እናመሰግናለን

  • @mrtube9434
    @mrtube9434 4 роки тому

    በጣም ሀሪፍነው .eyg

  • @user-xh5ud5io5s
    @user-xh5ud5io5s 3 роки тому

    Selam lezi beti endeti neshleni shama wow betane new ynyamrew tbarki Emma emkrwalhu yeji srawcheshi betam new menchune

  • @hiwikitchen
    @hiwikitchen 3 роки тому

    Wow betam,gobez neshi endet newu yemiyamrewu enamesegnalehu arif hasab newu berchi

  • @BeNetsachannel
    @BeNetsachannel 4 роки тому

    mesrat mifeligewin new yasayeshign. eyg mokirewalew esti

  • @yeromanlij7157
    @yeromanlij7157 3 роки тому

    oh what is amazing vidio thanks so much

  • @mekdesiticha423
    @mekdesiticha423 4 місяці тому

    ተባረኪ

  • @kifle6459
    @kifle6459 3 роки тому

    Really to speak excellent work and nice creativity please keep on and so helpful

  • @hawlitube9071
    @hawlitube9071 4 роки тому

    ቆንጆ ነዉ እህት

  • @kedsttube4484
    @kedsttube4484 4 роки тому

    ጎበዝ በርቺ

  • @sitinamohammed8032
    @sitinamohammed8032 3 роки тому

    ሰላም ንግስት በጣም እናመሰግናለን ይህን ነገር ስፍልግ ነው ያጣሁት በጣም ብዙ ያለቀ ሻማ አለኝ አቅልጨ እሰርዋለሁ በርቺ ሌላም ቪዲዮ እጠብቃለን

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi 4 роки тому

    በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @agnewtube7539
    @agnewtube7539 3 роки тому

    አሜን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ወይኔ በጣም የምወደው ስራ ነው በእውነት እኔም ሞክሬዋለሁ በከለር ሳይሆን እንደዛው በነጭነቱ ያንቺው ደግሞ እጅግ የሚማርክ ነው እጅሽ ይባለክ ጥሩ ስራ ነው ያሳየሽን በርቺልኝ በሌላ ስራ እጠብቅሻለሁ

  • @habtomtub5065
    @habtomtub5065 4 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @apostolicchurchofethiopian
    @apostolicchurchofethiopian 4 роки тому

    Wow. Et

  • @REDX99
    @REDX99 4 роки тому

    Thanks EYG it's good to know how to make candles

  • @geez_gamer
    @geez_gamer 4 роки тому

    Ohhh nice .eyg

  • @devatitube1548
    @devatitube1548 4 роки тому

    betam arif.eyg keep it up

  • @jaksonlekun5292
    @jaksonlekun5292 4 роки тому

    Good . Eyg betam arif

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 4 роки тому

    በጣም አሪፍ EYG በርቺ እህታችን

  • @terwrekeyoutube5191
    @terwrekeyoutube5191 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ EyG,

  • @wasegabriel2278
    @wasegabriel2278 3 роки тому

    Selamish yibeza ehete migerm new wanaw hasabu yinur enji hulunem bekelalu menged mesirat mechalu betam des yilal berchi ehete shenkora megne

  • @blaklion6107
    @blaklion6107 4 роки тому

    Good idea (eyg)

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 2 роки тому

    ገበዝ ነሽ ሁቢ ማሽ አላህ እኔም ልሞክረው እስኪ

  • @burhanyoutube1127
    @burhanyoutube1127 4 роки тому

    Berchi sistu. eyg.

  • @stickmanTech
    @stickmanTech 4 роки тому

    Eyg..Nice video

  • @misssaramedia8949
    @misssaramedia8949 3 роки тому

    ሰላም ነጁዬ የኔ ቅን ዛሬ ደሞ በሚገርምና ማንኛውም ሰው የሚሰራውን የሚጠቀምበትን ነገር ይዘች ተከስተሻል ከሚገርምሽ ነር ክፈሌ የሞላው ሻማ በውነት ልነግርሽ አልችልም እንዳልጥለው አሳዝኖኝ ቁጭ ብሎ ነበር እጅሽን ይባረክ ማሬ በውነት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪልን ማር

  • @youtube.com-Admastube
    @youtube.com-Admastube 4 роки тому

    Nice good job.eyg

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 4 роки тому

    አሪፍ አይዲያ Sis ❤️❤️❤️

  • @bbb12tube79
    @bbb12tube79 4 роки тому

    Attractive Eyg

  • @TheMativaStudioMatiL
    @TheMativaStudioMatiL 4 роки тому

    i like it eyg

  • @abebechweresech4032
    @abebechweresech4032 Рік тому

    ጥሩነው በርቺ ተባረኪ ሻማ መስራት እንዴት ይቻላል የሚለውንም ብትገልጪ

  • @jtedubezfamily
    @jtedubezfamily 4 роки тому

    Berchi konjo

  • @emurukya9487
    @emurukya9487 4 роки тому

    Wow very good

  • @seetheworld348
    @seetheworld348 4 роки тому +1

    Nice ET

  • @Woman544
    @Woman544 4 роки тому

    EYG.ነባር ነኝ ቆንጆ በርቺ ምርጥ ስራ ነው

  • @meklit9978
    @meklit9978 4 роки тому

    ሀሪፍ ነው በርቱ

  • @nigatketematube
    @nigatketematube Рік тому

    💚💛❤️

  • @Abayeethio
    @Abayeethio 4 роки тому

    Eyg yamiral

  • @enatm2605
    @enatm2605 3 роки тому

    🤝🌹

  • @BuyeTech
    @BuyeTech 4 роки тому

    Et 👍👍👍❤

  • @Unbentunbowedunbroken
    @Unbentunbowedunbroken 4 роки тому

    Yene gobez

  • @ethio4xbrothers
    @ethio4xbrothers 4 роки тому

    Berch nigste saba eyg

  • @selamyemariyamlijtube457
    @selamyemariyamlijtube457 4 роки тому

    በርቼ ውዴ .EYG

  • @AhunMedia
    @AhunMedia 4 роки тому

    Gobez eyg.

  • @jojotube9024
    @jojotube9024 4 роки тому

    nice eyg

  • @user-nt9tk7vo9j
    @user-nt9tk7vo9j 7 місяців тому

    Gojab

  • @yonitube16
    @yonitube16 4 роки тому

    ET.እቤታችንን የሞላው ቁርጥራጭ ሻማ ነው አሪፍ ዘዴ ነው የነገርሽን!

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ 😍😍😍

  • @enatm2605
    @enatm2605 3 роки тому

    Gobez

  • @Happy_jo
    @Happy_jo 4 роки тому

    Ariff sera new.eyg

  • @user-sg3cz4pj9x
    @user-sg3cz4pj9x 10 місяців тому

    Semigm ma mary konjo nw emtyekshe gn yechmrshewn kelm mn beln nw emngzaw ena keyt kerus

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 4 роки тому

    ጎበዝ ማሬ ባለሞያ እኮ ነሽ😍😍😍

  • @maduTube
    @maduTube 3 роки тому

    በርቺ ለይክ ሰብ ነይ ወደኔም ስወድሽ

  • @tigest164
    @tigest164 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው በርቺልኝ

  • @saragirma2590
    @saragirma2590 3 роки тому

    ዋዎ በጣም ጎበዝ በውነት በተለይ የእንቁላሎቹ በጣም ነው የተመቹኝ ማሬ በውነት ምን እንደምልሽ አላውቅም እኔ በፌት በእሳት ነበር ሲያቀልጡ የማየው ያንቺ ግን በጣም ቀላልና ለአጠቃቀም ምቹ ነው ተባረኪ ማሬ እግዚያብኤር ከዚ የበለጠ እውቀት ይስጥሽ

  • @hanaasefa251
    @hanaasefa251 4 роки тому

    Wow 😳 endt endmamer kuy emkrewlew wede

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 4 роки тому

    እዚ ቪዲዮ ላይ ኮሜንት እና ላይክ ለሚሰጥ ሰው ሁሉ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ👍

  • @user-wv5le7mt8r
    @user-wv5le7mt8r 10 місяців тому

    Selam Yene konjo and yalegenagnrn neger leteyekesh berchikown keshamaw leyeten shamawen mawetat anechelem?
    Ena degemo Arif sheta endinorew shamaw mndnew mechiemer yalebegn? Ke yekerta gar❤

  • @tiktube749
    @tiktube749 4 роки тому

    Yamral EyG

  • @Tamefaf12
    @Tamefaf12 6 місяців тому

    የኔ እህት የሻማ ማቅለምያው ከየት ነው ምናገኘው

  • @hanaethiotube1117
    @hanaethiotube1117 4 роки тому

    Turu new eyg

  • @tewodrosadmasu2948
    @tewodrosadmasu2948 7 місяців тому

    እኔ ሰሪቸው ነበር ግን ትንሽ ከነደደ ቦሀላ ይጠፋል ሁለም እኩል እድነድ ምን ማረግ አለብኘ?

  • @lemlemdemissie7186
    @lemlemdemissie7186 5 місяців тому

    የትነዉ መ ማር እፈልጋለሁ እኔም

  • @user-pe7hj2fy8j
    @user-pe7hj2fy8j 2 роки тому

    የምን ቡና

  • @user-bw6qx7uj1c
    @user-bw6qx7uj1c 3 роки тому

    ግን ሚበራዉ ክር ነው ወይሰ ምድነው

  • @abebebogale6668
    @abebebogale6668 2 роки тому

    kelerun mndnew yet ygegal

    • @nigistesaba9415
      @nigistesaba9415  2 роки тому

      የልጆች ስእል መሳያ/ከለር መጠቀም እንችላለን

  • @user-pe7hj2fy8j
    @user-pe7hj2fy8j 2 роки тому

    ክሩ አልገባኝም

  • @HanaBiranu-nl2dn
    @HanaBiranu-nl2dn 20 днів тому

    Siltane atisatum?

    • @nigistesaba9415
      @nigistesaba9415  20 днів тому

      Bete new yeserahut beterarefegh shama ethio kehonsh gin ale meselegh maseltegha

  • @user-pe7hj2fy8j
    @user-pe7hj2fy8j 2 роки тому

    ብራክ የምትሉ ጅሎች ሙያ ተማሩ አሥተምሩ

  • @XegeAsefawi-it4ww
    @XegeAsefawi-it4ww 4 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @user-pe7hj2fy8j
    @user-pe7hj2fy8j 2 роки тому

    ክሩ አልገባኝም

    • @nigistesaba9415
      @nigistesaba9415  2 роки тому

      የማንኛውንም ሻማ ክር መጠቀም ትችያለሽ 🙏