ቅጣት ክፍል 84 | Kitat episode 84

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 223

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 5 місяців тому +36

    አይ ፋጡማ ጉል አንቺም ደርሰሽ ሙድ መያዝ ጀመርሽ😂 ክፉ ቀኖች ሁሉ አልፈው እኛም እንስቃለን አንድ ቀን ከስደት ተመልሰን የራሳችንን ሕይወት መኖር ጀምረን እንስቃልን

    • @KamailaKamaila
      @KamailaKamaila 5 місяців тому

      ኢሺአላህ ዉዴ

    • @jmela5844
      @jmela5844 4 місяці тому +1

      ሰው ይቀየራል😂😂😂

  • @simegnyemaryamlij7876
    @simegnyemaryamlij7876 5 місяців тому +27

    ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ

  • @momethio3664
    @momethio3664 5 місяців тому +19

    ሰዎች ከኛ ስርቁ ብቻ ነው ፍቅራችንንም ናፍቆታችንንም መግለጽ የሚንፈልገው😢 ቆይ ግን ለምን? ፋቱማጉል ካሪም አጠገቧ ባለ ጊዜ አልታወቃትም ነበር

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 5 місяців тому +95

    ከሪምና ፍጡማ ጉል የምትወዱ 👍👍👍💞💞💞💞

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 5 місяців тому +13

    ከሪምና ፋጡማጉል ደሥ ሢሉ ያኩሉ ፈተና አልፈዉ በፍቅር ሢላቀሡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 5 місяців тому +12

    የዋህ ምን ይሆናል ከሪም እታሠረበት እስር ቤት ሁሉም ይወዱታል ደስ ሲል ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤❤

    • @jmela5844
      @jmela5844 4 місяці тому +1

      እንኢርዶን ሲሰቃዪ

  • @mahigeri
    @mahigeri 5 місяців тому +89

    አረ ልቀቁልን እንደኔ ይሄንን ስጠብቅ ትግስቱን የጨረሰ ካለ ላይክ ግጩኝ ❤❤

    • @MazaAdan123
      @MazaAdan123 5 місяців тому +1

      በጣም

    • @RumanaEdris-nh1kz
      @RumanaEdris-nh1kz 5 місяців тому +1

      እኔ ቅጥል ብየልሻለሁ 😏😏😏

    • @ohbg8196
      @ohbg8196 5 місяців тому +1

      እኔማ እስከዛሬ በመጠበቅ አሁን ቴሌግም ላይ ክክክክ

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 5 місяців тому +1

      እኔም😮😮😊😊

    • @MichaelTadesse-pp2hm
      @MichaelTadesse-pp2hm 5 місяців тому

      Hy

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 5 місяців тому +25

    ሙቃዲስ ግን መቼ ነዉ ልብ እምትገዛዉ እጪ እንዲያዉ ስታናድደኝ😏😏😂ሙስጠፋ ነፈሰ ገዳይ ነዉ🙄ከሪም ያለ ጥፋቱ ተሰቃዬ እኮ የኔ ምስጊን😥♥️♥️

    • @rich-ug9bs
      @rich-ug9bs 5 місяців тому +2

      😂😂😂😂😂🎉🎉

    • @SelamSelam-li2gg
      @SelamSelam-li2gg 5 місяців тому +2

      በጣም ነው የሚታናድደኝ ሙቃዲስ 😂

  • @RumanaEdris-nh1kz
    @RumanaEdris-nh1kz 5 місяців тому +15

    በጣም ደስ የምለው ነገር ከሪም እታስርበት ሁሉም ይወዱታል አይሰቃይም የኔውድ አብሽር የዋይ ምንም አይሆን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SilsKar
      @SilsKar 5 місяців тому

      ልልነበር ቀደምሺኝ

    • @Mekdes-m2y
      @Mekdes-m2y 5 місяців тому

      አየ ቃና

  • @Enuka-t5y
    @Enuka-t5y 5 місяців тому +59

    እስት እኔንም ላይክ አማሬኝ ተው ለይኩኝ 😅😅

  • @SnapLink-e5p
    @SnapLink-e5p 5 місяців тому +6

    ሰላም ሰላም ዉደ ያገሬ ልጆች እደትናችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቸ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ለአረቦች ጢሩ መሆን እኔን ያየ ይቀጣ

  • @YordiAklilu-y4r
    @YordiAklilu-y4r 5 місяців тому +4

    እዚህ ፊልም የከሪም ፍቅር ነው ደስ !!!!የሚለኝ።

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz 5 місяців тому +10

    እደው ሙስጠፋ አጭሶኛል ይሄ ጀዝባ እነዚህኞቹን መጋፈጥ ትቶ ለመሞት የተዳረሰውን ሰው ይገላል አሁን ቩራል ከሴት ይሻላል ጨርቅኮ ነው ገደልኩ ብሎኮ ልቡ ተደስቶ ይሆናል

  • @TgF-dy1qm
    @TgF-dy1qm 5 місяців тому +20

    ፋጢማ ጉል ስቃ ስለአየኋት ደስብሎኛል

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 2 місяці тому +1

    እዲሙስጠፍ ያሉአዉሌ ንፍሶች ናችዉ የብዙሀንን ሂወት የሚያመስቃቅሉት😢

  • @mom-oj5rg2fb
    @mom-oj5rg2fb 5 місяців тому +10

    የፋትማጉል ቀሚሶች ደስ ሲሉ❤❤

  • @ADUMAN-wz6it
    @ADUMAN-wz6it 2 місяці тому +1

    ወይኔ የሙስጠፋ ቀደዳ 😂😂 ሲነፋ አድሮ ይሸመጥጣል😂😂😂😂😂

  • @ishakali2915
    @ishakali2915 5 місяців тому +14

    ከሪም &ፋጥማ ነብስ ናቸው❤🎉

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 2 місяці тому +1

    የኔ የዋህ ከሪም አታስብ ሁሉም የጁን ያገኛል ይዘገያልጂ መቸም አይቀርም

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 5 місяців тому +16

    የዞረበት ፖሊስ በሁሉም ቦታ ነው ተቃቅፈው የልባቸውን ካደረሱ በኃላ መነካካት አይቻለም አላለም😂😂😂

  • @SsEr-y3m
    @SsEr-y3m 5 місяців тому +3

    ፋጡማጉል ሁሌም ሳቅልኝ የኔ ቆንጆ🥰💋

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 5 місяців тому +6

    ፋጡማጉል ስትስቅ ማየት እንዴት ደስ ይላል

  • @user-bemin
    @user-bemin 5 місяців тому +8

    ሰው ሲራራቅ የበለጠ ይደዳል❤😢

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 5 місяців тому +17

    ጋይስ ላይክ አርጉኝ ፈልገው ነው 😒🙄🤨😂😂😂🥰🥰🥰🥰

  • @ሶፊየቡታጅረዋ
    @ሶፊየቡታጅረዋ 5 місяців тому +7

    ሙስጣፈ ማች ይሁን ነብስ ገዳይናትህ የምገለጣው😢😢

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ 5 місяців тому +25

    በለው በለው ፋጡማ ጉል ከነፈች በፍቅሩ ሀይለኛ ፎንቃ ነው የገባላት😂😊

    • @marrymarry1903
      @marrymarry1903 5 місяців тому +2

      ፋጢማ ጉልን ፍቅር ያሥያዘ አምላክ ሐኔም

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😌😌😌😌😌

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 5 місяців тому

      እኔም 💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢

    • @SufiaKsa-ds5nv
      @SufiaKsa-ds5nv 5 місяців тому

      ቀላል ገባባት😂

    • @jmela5844
      @jmela5844 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂ፍቅር ነው አለ ዘፈኘው ፍቅር ያክፈል

  • @ZinetYemer
    @ZinetYemer 3 місяці тому +2

    እኔኮ እደሙስጠፋ እሚያናደኝ እና የሚያሳዝነኝ የለምለማን ብሎ ነው እደዚህ የሚዳክረው ጥቅም አልባ ሰው የሆነ

  • @rich-ug9bs
    @rich-ug9bs 5 місяців тому +8

    እውነት ነው ይሄ ፍታዊ አይደለም የምር ፍት ፍትህ ለከሪም

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 5 місяців тому +5

    ❤❤ ፍቲማ። ጉል ፍቅረ ያዛት አንዲ የትጎድ ልቢ ብቅላሉ ኣያፍቅርም ቢየ ነው😢

    • @feetfwet3971
      @feetfwet3971 5 місяців тому

      እወ ከሪም ታፈቅረዋለች❤

  • @hayatt1081
    @hayatt1081 5 місяців тому +11

    እአረ ሙስጦፋ ምኑ ወናፍ ነዉ ሃጅራን ሼመጠጣት በዉሼት😂😂😂😂

  • @Mireyesamen
    @Mireyesamen 5 місяців тому +12

    ከረ ከሪም ያልበኛል አለ እኮ😂😂😂😂😂

  • @mulububula4597
    @mulububula4597 5 місяців тому +8

    መርየምና ሙቃዲስ ደስ ሲሉ ❤❤❤

  • @natshoa
    @natshoa 5 місяців тому +4

    ደስ የሚል ፍልም💜💐🕊😍💙❤ነው ❤❤

  • @FuF-c7o
    @FuF-c7o 3 місяці тому +2

    ቩራልየ እወድክነበር ስትዋሽ አናደሄኝነበር ስትሞትደሞ አልቻልኩም😢😢😢

  • @Ksjsgs-bz4zj
    @Ksjsgs-bz4zj 5 місяців тому +5

    ወይእድህምያለፍቅርአለ❤❤❤❤

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 5 місяців тому +8

    ወይ ጉድ ፋትማጉል የምታገቢዉን ሰዉ በህልምሽ እንድታይ መስታዉት ከትራስሽ ስር አስቀምጠሽ ኘ አላለችም እስኪ እዉነት ከሆነ እኔም እሞክረዋለሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ያረቢበእዝነትህ
    @ያረቢበእዝነትህ 3 місяці тому +2

    ሙስጠፋ የመሳም ሱስ አለበት😅😅😅😅

  • @HdhjchHch
    @HdhjchHch 5 місяців тому +7

    😂የማገበውን ሰው ለማወቅ ዛሬ መስታወት ትራሴ ስር አረጋለሀ😂 አየ ፋጡማ ጉል

    • @RahmtHussen
      @RahmtHussen 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 5 місяців тому +2

      እስኪ እኔም ልሞክረው 😂😂😂😂

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 5 місяців тому +12

    ኩዚ ጉኒን ሳትጨርሱ ሌላ ጀመራችሁ

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 5 місяців тому +9

    ፋትማጉል በተራዋ ሰው መተረብ ጀመረች❓ይገርማል!

  • @OmmuMostura
    @OmmuMostura 5 місяців тому +6

    ሙስጠፋ አይኔ እያየ ተው ስለው ተጋድሞ አሁን መሸምጠጥ ብነግራት ነገረኛ ያስብለኛል እሄባለጌ

  • @ሀዩነኝተስፈኛዋ-ተ4ጨ
    @ሀዩነኝተስፈኛዋ-ተ4ጨ 5 місяців тому +6

    ፋጡማ ጉልና ከሪም❤ፍቅር በፈተና😢

  • @SelamSelam-li2gg
    @SelamSelam-li2gg 5 місяців тому +7

    ፋጡማጉልና ከሪም ደሞ ተሳሳሙ ልንገራቹ ብዬ ነው የሆነ ፓርት ኣየሃቸው እየተሳሳሙ😂😂😂

    • @Fuigjc
      @Fuigjc 5 місяців тому +3

      እንኳን አይሻቸው😂😂

    • @Salamawitgelo
      @Salamawitgelo 5 місяців тому +3

      የወሬ ሱስ 😂😂😂

    • @meron6084
      @meron6084 5 місяців тому +1

      ere Tey Eneyebet Tey Gen

  • @ADUMAN-wz6it
    @ADUMAN-wz6it 2 місяці тому +1

    አይ ከሪም ያልበኛል አላለም😂😂😂

  • @Hawa-m8i
    @Hawa-m8i 5 місяців тому +2

    ሙስጠፋ ላብ ላብ የሚለውስ ነገር እሱ ገድሎ አጋጣሚ ይሆናል አላለም😒😒😒😒

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 5 місяців тому +6

    ኩዚጠይ ናፍቆኛል😢😊😊

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 5 місяців тому +4

    ከሪም ና ፍጡማገል የምወድች🥺😇

    • @HayatAaa-p4j
      @HayatAaa-p4j 5 місяців тому +1

      💕💞💕💞💕💞💕💕

  • @hussenyimer-hi3jp
    @hussenyimer-hi3jp 5 місяців тому +5

    የከሪም ጓደኞቾ ጥሩ ናቸው

  • @ብረሀንብረሀን
    @ብረሀንብረሀን 5 місяців тому +5

    መቸነው የምለቁት እስከዛ ጀዋሌን የማውሰው😂😂😂❤❤❤

  • @gondrewa
    @gondrewa 5 місяців тому +5

    ያልበኛል አለ ከሪም 😂😂😅

  • @የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
    @የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ 5 місяців тому +6

    ኤጭ ሙስጠፋ ጀሌ ይሰጣል 😂

  • @EtopeEtope-kg3zg
    @EtopeEtope-kg3zg 5 місяців тому +16

    እኔ ከትራሴ ስር ቲንሽዬ መስታወት አለችኝ ለምን አላየውም ታዳ ባሌን😂😂😂😂

  • @ኩንፈየኩን-ዠ2ቀ
    @ኩንፈየኩን-ዠ2ቀ 5 місяців тому +3

    ከባድ ፍቅር ፍጡማ ጉል😢😂

  • @betiy3418
    @betiy3418 5 місяців тому +3

    -ውይ የሙስጠፋ ውሸት 😂

  • @SalamaSalamahhh
    @SalamaSalamahhh 5 місяців тому +1

    ውይ ሙስጠፋ ኣፈር ብላ😂ሰሊም የኔ ምስክን😢

  • @masaramasara1595
    @masaramasara1595 5 місяців тому +4

    Kerim and fatumagule ❤❤😢😢

  • @YoiPpk
    @YoiPpk 5 місяців тому +5

    ፋጡማጉልየኔፊፊጭ❤❤😂😂😊😊

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 5 місяців тому +2

    ወይ ሙስጣፋ አሁን ደሞ አጅራን ሰምክ ቱቱቱ 🤔🤔🤔😂😂😂😂😂

  • @mubeMhamhad
    @mubeMhamhad 5 місяців тому +3

    አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁሊን❤❤❤

  • @MedinaTube-vo5mv
    @MedinaTube-vo5mv 5 місяців тому +2

    ተነካኩ እኮ😂😂😂

  • @MadinaMohdila
    @MadinaMohdila Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @techsador
    @techsador 5 місяців тому +9

    ደምሩኝ ?????🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azigaltigray
    @azigaltigray 5 місяців тому +1

    22:06 መነካካት እይቻልም ኣላለም🤣

  • @Hayat-s3z
    @Hayat-s3z 5 місяців тому +3

    ❤❤❤❤እውነትም ቅጣት

  • @SelamSelam-li2gg
    @SelamSelam-li2gg 5 місяців тому +5

    ሙቃዲስ የፍቅር መቀስ ነች የተረገመች 😂
    በነገራችን ላይ ከሪምዬ ፋጡማጉል ካልወደደችህ እኔ ኣለሁልህ የኔ ከሪም🥺

    • @GsSg-de8kb
      @GsSg-de8kb 5 місяців тому +1

      እኔም አለሁ ከኢትዮጵያ ሁለት ቆንጆ አለን 😢😢😢😂😂😂

    • @SelamSelam-li2gg
      @SelamSelam-li2gg 5 місяців тому

      ​@@GsSg-de8kbለኔ ብቻ ነው የሚፈልገው 😂

    • @ቲቲጓልእመብርሃን
      @ቲቲጓልእመብርሃን 5 місяців тому

      😁🤣😅😅

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 5 місяців тому +1

      እኮ

  • @TadoTado-we2ed
    @TadoTado-we2ed 5 місяців тому +3

    ቅጣት የተቀጠነው እኛ ነን

  • @Toyba-ds5ig
    @Toyba-ds5ig 4 місяці тому +2

    Fatuma gule❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zharashukur5295
    @zharashukur5295 5 місяців тому +4

    የከሪም አባት መቼ ነዉ የሚመጣዉ😂

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 5 місяців тому +5

    Guzi guni

  • @GghuBbvfv
    @GghuBbvfv 3 місяці тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GsSg-de8kb
    @GsSg-de8kb 5 місяців тому +4

    ስሀቱ ቁሞል አለ ከሪም😮😅

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 5 місяців тому +2

    የኤርዶንን አባት እሚያስታውሰው እኮ ይኖራን እኔ ስሙጠፋብኝ 😂😂😂😂

  • @fiqirifiqri
    @fiqirifiqri 5 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @ethiopiasalaleetube1691
    @ethiopiasalaleetube1691 5 місяців тому +2

    Beautiful ❤️❤️😂😂😂 faxuma gulli

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 5 місяців тому +3

    አሱ አችየማትርቢ ሺልጥልጥ😶

  • @betelhembegashaw9771
    @betelhembegashaw9771 5 місяців тому +2

    ኩዚ ጉኒ የመጨረሻውን ክፍል187 ምን ደረሰ?

  • @JaduJ-my2mx
    @JaduJ-my2mx 5 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤

  • @estertafesa1898
    @estertafesa1898 5 місяців тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔💔💔❤️❤️

  • @WqWq-td6pn
    @WqWq-td6pn 5 місяців тому +1

    ኩዚ ና ጉኒ 178 እባካቹ 😊😊

  • @GfGg-x7r
    @GfGg-x7r 5 місяців тому +2

    ፋጡማጉል ሁሌም ሳቅልን

  • @werzdfc2991
    @werzdfc2991 5 місяців тому

    መስታዉት በትራሳችሁ አድርጉ ያላገባችሁ😂

    • @Hawa-m8i
      @Hawa-m8i 5 місяців тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @hanahana1407
    @hanahana1407 5 місяців тому

    Kerimi gar eserbet yalew sawoch arifi nachew lemin ke erdon ena selim gar yetaseru sawoch betam kefu nachew😂

  • @SaeedaAbabocha
    @SaeedaAbabocha 5 місяців тому +3

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FrtuGe
    @FrtuGe 5 місяців тому +2

  • @lababalababa2710
    @lababalababa2710 5 місяців тому +2

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @musbaOumer
    @musbaOumer 5 місяців тому

    ወላይ ታወቻው ይሻሙት አላይም እኔ

  • @ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ
    @ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ 5 місяців тому

    ምሥጦፋ አንተ ውሻ😅😅

  • @SumayyakamalSumayya
    @SumayyakamalSumayya 5 місяців тому +2

    ❤❤😢

  • @getachewminwuye4757
    @getachewminwuye4757 5 місяців тому +3

    Hi family

  • @JaduJ-my2mx
    @JaduJ-my2mx 5 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SumeyaShemsu-ui7fn
    @SumeyaShemsu-ui7fn 5 місяців тому +1

    ልቀቁልና

  • @fghifghjisamri7331
    @fghifghjisamri7331 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤😊

  • @AmanuelSemere-dq8bz
    @AmanuelSemere-dq8bz 5 місяців тому +1

    ኩዚ ጉኒ ሳይጨርሱ ሌላ ፊልም ጀመሩ

    • @NetsiyouTube-zh2pm
      @NetsiyouTube-zh2pm 5 місяців тому

      ምን ተጀመረ😮የወሬ ሱስ😂😂😂😂😂😂

    • @RahmtHussen
      @RahmtHussen 5 місяців тому

      ቴሌግራም ላይ አለኮ

  • @You-ul7sr
    @You-ul7sr 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @makiyamakiya9818
    @makiyamakiya9818 5 місяців тому +2

    ❤❤❤🎉

  • @FevenSolomun
    @FevenSolomun 5 місяців тому +2

    😘❤️‍🩹❤️

  • @Hwtwt-r9c
    @Hwtwt-r9c 5 місяців тому

    ገና እዚህናችሁ😅ኑ ትሌግራምላይ እዚህ አትጠባበቁ

    • @SusuSusu-ro9hm
      @SusuSusu-ro9hm 5 місяців тому

      Min ale telegram lay?

    • @FoziyaMohammed-nv7zv
      @FoziyaMohammed-nv7zv 5 місяців тому

      ሊንኩን ላኪልኝ​@@SusuSusu-ro9hm

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 5 місяців тому

      ምድነው ሥሙ ቴሌ ግራም ላይ

    • @Hwtwt-r9c
      @Hwtwt-r9c 5 місяців тому

      @@HhdGhf-t6hቅጣት ድራማ ብላችሁ ስፀፉ ይመጣላችሀል

  • @FatmaKfh
    @FatmaKfh 5 місяців тому +2

    😘😘😘😘

  • @adenadisi3769
    @adenadisi3769 5 місяців тому +2

    ሙስጠፊ አበዛዉ

  • @ኣብርሽራያና
    @ኣብርሽራያና 5 місяців тому +1

    ፍየል ከመድረስዋ ሰዉየው ደረሰ ኣሉ

    • @mmayfano1297
      @mmayfano1297 5 місяців тому

      _😂😂😂😂😂አቤት ትረት_

    • @ቀብራራዋ
      @ቀብራራዋ 5 місяців тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @NetsiyouTube-zh2pm
      @NetsiyouTube-zh2pm 5 місяців тому +2

      ቅጠል መበጠሷ😂😂😂😂😂😂 ወየው ግጥምሽ ቤት አልመታም😂😂😂😂😂😂😂😂😂