የህወሓት እና ሻዕቢያ ሚስጥራዊ ስብሰባ //የሶስቱ ሀይማኖቶች ጉዳይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 216

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 3 місяці тому +11

    በእውነት ቀልድ የለም።የስዬን አዲስ ቻናል ለምን አታስተዋውቁም?እናንተም በርቱ!

  • @Askumarym
    @Askumarym 3 місяці тому +11

    እረ ስዬ አንተኮ ትለያለህ አቤም አሪፍ ነሽ ምርጥ ናችሁ አቦ ምቾት ያጨናንቃችሁ ❤😂

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 місяці тому +12

    ሰላም አበበች እና ስዩሜ
    ❤️🇪🇹❤️✅✅

  • @AsratBiru-d9j
    @AsratBiru-d9j 3 місяці тому +4

    ህወሃት ያፈሠሠ እንስራ ነው በጊዜና በዘመን ወደ ገልነት መውረድ የማይቀር ታሪካዊ እጣው ነወ።

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 3 місяці тому +10

    ሰላም ሰላም አበበች እና ስዩም 👋👋👋

  • @SisayGebre-k4i
    @SisayGebre-k4i 3 місяці тому +6

    አቤ አስተሳሰብሽ እንዲት ምርጥ ነዉ ሰለ ሰለ አባ ግንባሩን እንዲት መሆን የነበረበትን ያሳየሽበት መንገድ

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 3 місяці тому +13

    አበበች ጎበዝ መርጥ ነሸ ተባረኪ 🎉አቋሙን የሚከተል
    ብልህነት ነው ትልቅ እውቀት ነው።🎉❤🎉❤🎉❤

  • @kurazenglish2404
    @kurazenglish2404 3 місяці тому +7

    Like and share Haq ena Saq😍

  • @gediyongirma1382
    @gediyongirma1382 3 місяці тому +8

    አበበች ካህሳይ ❤

  • @jirunega
    @jirunega 3 місяці тому +8

    Welcome

  • @oumersurur1236
    @oumersurur1236 3 місяці тому +7

    አቤ እና ስዬ ሰላም

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 3 місяці тому +16

    ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የሚሉት እንደ ህወሓት በቁም የሞቱ ሬሳዎች ናቸው።

    • @realtube6031
      @realtube6031 3 місяці тому

      መፍረሷ ካጠራጠረህ ጥቂት ጊዜ ጠብቅ ራሱ አብይ ነዉ የሚያፈርሳት ሌላ ማንም አይደለም

    • @SavedbyHisGraceA
      @SavedbyHisGraceA 3 місяці тому

      አለች ብለህ ታምናለህ?

  • @TilahunTilea
    @TilahunTilea 3 місяці тому +4

    I don't know why u give lectures to the fellow guys who seem working beside ABICHU. MAY GOD KEEP U SAFE

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 3 місяці тому +6

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 3 місяці тому +3

    Abuna Lukas, a.k.a. Abuna Diablos, the messenger of death and wrath!

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 3 місяці тому +7

    Seyoum and Abbe thanks ❤❤❤

  • @TilahunTilea
    @TilahunTilea 3 місяці тому +9

    Thanks Abbe and Syye

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa3834 3 місяці тому +6

    ስዬ እና አቤ ሠላም ሠላም በርቱ

  • @brity2501
    @brity2501 3 місяці тому +2

    ሰማንያ ፐርሰንት የአዲስ አበባን መሬት የወሰዱት እነሱ ሆነው ሳሉ ልማትን መከልከል ከጀመሩ ለነሱ ከባድ ችግር ነው የሚሆነው መንግስትም ጨከን ያለ እርምጃ መውሰድ አለበት ከህግ በላይ ሊሆን የሚችል ማንም የለም

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 3 місяці тому +3

    የትግራይ ሰዎችን ሁሉም ሳይሆኑ አብዛኞቹ በተአምር አይታመኑም ጦርነት ለነሱ ጀብድነት ነው ሁሌም ይፈልጉታል መረገም ነው

  • @amanitube5936
    @amanitube5936 3 місяці тому +3

    ነፃ ሚዲያ በyoutube ጠፍቶብኛል የስዩም አዲሱ ቻናል ላኩልኝ

    • @Askwold2593
      @Askwold2593 3 місяці тому

      Try to search with Netsa Weyeyet

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 3 місяці тому +6

    Hag and Saq, the pride of Ethiopia 🇪🇹 ❤️👍

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 3 місяці тому +14

    ሰላም ጀግናው ❤❤❤❤❤

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 3 місяці тому +8

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ስዩሜ ዛሬ አበበች ስለሆነች ረጋ ብለሃል ግሩም ነው
    ሠላም ለሁላችሁም 👍🌹🌹

  • @abiyt247
    @abiyt247 3 місяці тому +12

    Abebech you’re cool reporter you know your stuff 🇪🇹💪

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 місяці тому +15

    ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና እህታችን እናመስግናችኋለን ሁሌም እንዴት ነው የምናገኝህ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 3 місяці тому +5

    የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ ኣያቅም ኣሉ ሰምተሻል እህተ ስዩሜ ተንታኟ

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 3 місяці тому +4

    Big respect for you Siye and Abebech 🎉🎉🎉🎉Ethiopia 🇪🇹 👏 Tikidem🎉🎉

  • @getachewbihonlign3041
    @getachewbihonlign3041 3 місяці тому +2

    ስለ ቤ/ ክርስትያን የተናገርከው የማኩረፍ ጉዳይ ልክ ነህ ነገር ግን የኩርፊያውን ምክንያት ዘለልከው ምክንያቱ ግልጽ ነው ዘረኝነትና ስግብግብነት ለምሳሌ መንገድ የከለከለችው ቤ/ ክርስትያን ያጠረችው የሕዝብ መንገድን ሲሆን ዙሪያውን በህገ ወጥ መሬት ወረራ የሰፈሩ ቄሶች ቤት ሰርተውበታል ልማቱ ከመጣ ያ የያዙት የመንግስት መሬት ሊያጡት ነው ስለዚህ ጠ/ ሚኒስትሩ ከእነሱ የተለየ ኃይማኖት መያዙን ምክንያት አድርገው መንጋውን ጃስ ይሉታል ከዚህ በላይ ስግብግብነት አለን?

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 3 місяці тому +1

    አሁንም ቤቴክርስቲያኗ ከአክቲቭስቲ ፓለቲሻን እና አንዳንድ ጎፌንድ ሰብሳብ ደያስፖራዎች ካልተላቀቀች ፈተናዋ ይበዛልና እባካችሁን ተላቀቋት ብዝነሳችሁን በግላችሁ ሥሩ ራሳችሁን ችላችሁ።

  • @ለሰላምእንትጋ
    @ለሰላምእንትጋ 3 місяці тому +10

    ስዬ እንኳን ድምፅህን አሰማኸን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ልጅህን አሳድገህ እንደአንተው ሐገር ወዳድ ሆኖ ለማየት ያብቃህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @semerefeleke5415
    @semerefeleke5415 3 місяці тому +4

    Seyoum Anbesaw Berta ❤️❤️❤️

  • @hermelamengesha1377
    @hermelamengesha1377 3 місяці тому +4

    አባካችሁ ይህን አባ ግንባሩን በለው
    አጣሩልን የት እዳደገ ቤተ ስቦቹን
    የት እደተማረ ማን እንደስጠው ወደ ሆላ ሄዳችሁ አጣሩ

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 3 місяці тому +10

    ሥዩሜ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ !!!

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 3 місяці тому +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ ሞት የተቀበለ:
    ወደ ዓለም ሂዱ አስተምሩ እንዳለ::
    ሐዋርያቶቹ ዘር ቦታ...ሳይመርጡ:
    ወንጌሉን በመስበክ ለሰይፍ አንገት ሰጡ::
    ታዲያ እነዚህ ጉዶች በቃሉ የማይኖሩ:
    መንጋውን በትነው ተኩላ የሚገብሩ:
    ከየት ወዴት መጡ አማኝ ሊያሳፍሩ?

  • @AliyaseAbedlfeta
    @AliyaseAbedlfeta 3 місяці тому +14

    ስዬ ወሳኝ ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BuushMingiste
    @BuushMingiste 3 місяці тому +7

    አቤ በአላማ መፅናትሽና በእዉቀት የታነፀ ስለሆነ እንወድሻለን❤

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 3 місяці тому +5

    Thanks ! A. & S. 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 3 місяці тому +4

    ስዩሜ በርታ

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 3 місяці тому +5

    ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @Wendi-y3l
    @Wendi-y3l 3 місяці тому +11

    ስያሜ እንኳን በሰላም ገባህ የኢትዮጵያ ልጅ ❤

  • @Askwold2593
    @Askwold2593 3 місяці тому +10

    Thank you 🙏 very much Abe and Sye for your valuable contribution to bring in awareness for our people.

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 3 місяці тому +12

    አበበች እና ስየ ምርጥ ኢትዮጵውያን ስወዳችሁ

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 3 місяці тому +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @jomama151
    @jomama151 3 місяці тому +3

    🇪🇹 tibelstigalech ❤❤❤❤
    Tebareku 🎉🎉

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 3 місяці тому +1

    እነዚህን ምስጦች እንዴት ልናምናቸዉ እንችላለን በምንም አይነት ሁኔታ ህዋሀትንና እባብን መጠጋትና ቦታ መስጠት አያስፈልግም ጭራሽ ፓርቲ ዉስጥ ለማስገባት ታቀደ አሁንም በየ አዲስ አበባ አካባቢ ያጠመዱት በምድር ዉስጥ ተቀብሮ የሚጠባበቅ መሳሪያ ተደምዶ የተቀመጠ አለ ይህም ከዉጭ ሀገር ጋር የተቀነባበረ ነዉ እባካችሁ በጥሞና ተከታተሉ በፍፁም ተስፋ የማይቆርጡ ሰዎች ናቸው እያታለ ሉ ነዉ የአዲስ አበባ ህዝብ በንቃት መቆጣጠር ይኖርበታል አሁንም በ ቤተክርስቲያን ና በትምህርትቤት በጠቅላላ በሀይማኖት ዉስጥ ረብሻ ለማስነሳትና በሀገሪቱ ላይ ጨለማ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል ተጠንቀቁ ወገኖቸ የሚመጣዉን ሰላም ለማደፍረስ የሚዘጋጁ አሉ።

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 3 місяці тому +5

    ምናልባት ህዝብ ሊታለል የሚችለዉ ሻቢያንና ወያኔ ሁለት ሲያረግነዉ አንድናቸዉ እነሱ በተጋጋሚ እተያየት ሰንዝሬአለሁ አንድ አላማ እኛካልገዛን ረግጠን ማፍረሰ በተለይ ሀይማኖቱን ሊያጠፉ የመጡ ነዉ ቸዉ ይሄ አባት የሚመሰሉ አብዛኛዉ ካድሬነዉ ሌላዉ በቋንቋም ባላማም አንድነን ብለዋል አደገኞች መሰሪዎች ናቸዉ አብይ ትልቅ እራሰ ምታትነዉ የሆነባቸዉ እነሱ ኢትዮጵያ አይሉም እሱደሞ ኢትዮጵያን ይላል ልዩነቱ እዚህ ላይነዉ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ በልፅጋ ትኖራለች ክብር ላቢቹ ዘላለም ደስታ መቅ ጀግናችን።

  • @eliyasmillion554
    @eliyasmillion554 3 місяці тому +1

    ሰዮ የአቦይ ጸሐዬ ልጅ እኮየሰባሺ ዶላር ሰአት ይለብስ የነበረው ለዚ ነው

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 3 місяці тому +9

    አቤ እና ስዩሜ ድንቆች🇪🇹💐💐💐

  • @zelealemterefe114
    @zelealemterefe114 3 місяці тому +10

    ሰላም ሰላም ስዩሜ ❤❤❤

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 3 місяці тому +2

    This meeting between Shabia and Hewat should not be a surprise. My enemy’s enemy is my friend. 🙃አለም

  • @YeshiShenkutae
    @YeshiShenkutae 3 місяці тому +2

    Seye aba mela abe tenkara gazetegna tebebegnaw meriachen dr abey ena redatochu agerachenen yasadegalu del le ethiopia

  • @Ethiopian21YouTube
    @Ethiopian21YouTube 3 місяці тому +4

    ❤️❤️❤️❤️

  • @yosefahferom6893
    @yosefahferom6893 3 місяці тому +1

    ስጋ ቢወድ አፈር ይዞ ይነሳል በመጨረሻ ትግሬ ትግሬ ነዉ እባብ ለእባብ ካብለካብ 😂

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 3 місяці тому

    እነዚህ ህውሃቶች ምንኛ የታደሉ ጀግኖች ናአቸው በቀንኮ 100,000 ከዛበላይ ነው የሚጠሩት wawawawawaw💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @eritreamassaw3059
    @eritreamassaw3059 3 місяці тому +1

    ምን ይመስላል ፊቱ በድራግ የሚንቀሳቀስ ነው የሚመስለው ከመለፍለፍህ በፊት ፊትሕን በአጃክስ ታጠበው ስዩሜ

    • @SentayehuMulugeta
      @SentayehuMulugeta 3 місяці тому

      መጀመሪያ አንተ ታጠብ ነጫጭባ ረሀብተኛ

  • @dagnetadesse
    @dagnetadesse 3 місяці тому +2

    Mizanawinet endetetebeke newe bertu.

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 3 місяці тому +3

    ምርጦች።🌷🌷🌷🌷🌷

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 3 місяці тому +7

    ሰዩሜ በመብርሀን አትጥፋ እኛ የትእናግኝህ እባክህ

  • @ahebabkadir197
    @ahebabkadir197 3 місяці тому +15

    ስዬሜ የኔ መምህሬ አንጀት የምታርስ የኢትዮጵያ ጀግና

  • @timar4198
    @timar4198 3 місяці тому +8

    ስዬ ብረቱ ! አቤ ቆንጆ ! ዉቤ ደርባባዉ በርቱልን❤👍👌💪🌹

  • @TesfahunSeyome
    @TesfahunSeyome 3 місяці тому +14

    መምህር ስዩም ተስፋችን።

  • @jotitesfa5460
    @jotitesfa5460 3 місяці тому +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ERITREA IS A COUNTRY OF PRINSIPP...THERE IS NO ANY BUISNESS WITH TIGRAY OR ETHIOPIA

  • @PooUopp
    @PooUopp 3 місяці тому +3

    👍💯🐅💯🐅👍💯🐅

  • @TesfayeTolosa-r2e
    @TesfayeTolosa-r2e 3 місяці тому

    የፖስተሩ አላማው ከባድ ነው። መጠንቃቅ ያሻል። አካሄዱ ከባድ ነው። አስተውሉ ሰውየው ተላኮው ከባድ ነው። የዛሬ ንግግሩ ዘለፋው አደገኛ ነው።

  • @lijnoahtube4430
    @lijnoahtube4430 3 місяці тому +1

    Siyum channel tezegtobik nw inde ayiseram asawukun plc

  • @EliasGebremichael-gp4mo
    @EliasGebremichael-gp4mo 3 місяці тому

    ኣየ ኢባኪሂሂሂ መቼ ኔው ከቲጊራይይይ ሂዚቢቢቢ ጫንቂራራራቺቺቺ የሚቲቲቲወሪዴዊዊዊ ይመስለሃል ጋሼሼሼ አረ እባካቹ ከጥላቻ ወጥተን በትክክለኛ ንቃተ ህሊና ለፍትሃዊ ፖለቲካ እናውራራራራ ይመስላችሇል ቂሎችችችችችችች ጅሎችችችች ይታዘቡናል ኣትሉም

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 3 місяці тому

    ኢትዮጵያን ያለ ሁሉ እናንተን ይከታተላል ።እኛ ደግሞ የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት የሕወሓት እና የኦነግ የዘር ፖለቲካ የምንፀየፍ በኢትዮጵያዊነት ፀበል የተጠመቅን የነአፂ ቴወድሮስ የእነአፂ ዮሐንስ የእነአፂ ሚኒሊክ የእነ ዘረዓይ ድረስ የእነ አሉላ አባነጋ የእነ የእነ አብዲሳአጋ የእነ ጃካማ የእነ ተሾመ ተሰማ የእነተስፋዬ ኃ/ማሪያም ወዘተ ልጆች ነንና እናንተን እናዳምጣለን እናንተን እንከተላለን ምክንያቱም እናንተ ኢትዮጵያዊያን እኛም ኢትዮጵያዊያን ነንና ።የሕወሓት የዘረኝነት ላሀጭ እየላሰ ያደገ የዚህ ዘመን መንጋ እናንተን አያዳምጥም አይከተልም ።ምክንያቱም ይህ መንጋ ዘረኛ በኢትዮጵያ መሬት ላያ ያለ ይሁን እንጅ ቀልቡ ተግባሩም የኢትዮጵያዊነት ለሀት የሌለው ነውና እናንተን አያዳምጥም አይከታተልም ኢትዮጵያዊ አይደለምና ።

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 3 місяці тому

    የእውነት መመርመሪያ መሳሪያ(moment of truth) ቢኖር ስዩምና የሀቅናሳቅ ጋዜጠኞች መንግስት፣አብይ አምባገነን፣የኦሮሞ ዘረኛ ቡድን፣አዕምሮ የሌለው የጥቂት አክራሪ ኦሮሞ ፅንፈኞች መንግስት መሆኑን ትናገራላችሁ።
    ።።።ግን የጥቅም ጉዳይ ነው።

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 3 місяці тому

    😂😂😂 ስዬ ገንዘቡን ተወው የተሰረቀ ነው ከ ኢትዮጵያ ህዝብ የኔ ጥያቄ የዘፈኑ መልክት ምን ይላል ነው ?? 😂😂😂😂

  • @dr.aliahmed7168
    @dr.aliahmed7168 3 місяці тому

    ተው መጅሊሱ አልተረጋጋም፣ አንተን ለሙፍቲ የነበረህን ክብርና በነአህመዲን ጀበል ሲሰራባቸው የነበረውን ተነኮል ስታጋልጥ ኖረህ ግልብጥ ማለትህ በጣም ገርሞኛል (መንግስት ምክንያት ይኖረዋል) ያንተ ግን 99.9% ሙስሊሙን መካድ መሆኑን መገንዘብ ይገባሀል።

  • @ferate8765-vk7ur
    @ferate8765-vk7ur 3 місяці тому

    ኦርቶዶክሳዊት ለልማት የምታደርገው ነገር ለአገር በመሆኑ ኦርቶዶክሳዊት እረጋ በማለት ጉዳዩን ብታጠና ውስጣ የፋኖ ሴል ስላለ ብትጠነቀቅ ይሻላል ።

  • @SavedbyHisGraceA
    @SavedbyHisGraceA 3 місяці тому

    የኤርትራ ጦር ከአልቃዒዳ ልታመሳስለው መሞከርህ ያማል፡ልጆችዋን ገብራ ከ ሕወሃት ያስጣለህ ጦር፡ ራቆትህ መጠህ ያለበሰህ አገር የክህደት ዋንጫ ጨንጠሀል ስዩም 🇪🇷 🇪🇷

  • @SavedbyHisGraceA
    @SavedbyHisGraceA 3 місяці тому

    ኮመንታቹ ስያሳዝን፡ እውነታው አገራቹ እንደዚህ ወርዳ አታውቅም፡ የውሸት ከንቱ ውዳሴ ታቀርባላቹ፡ እሱስ ተከፍሎ፡ 😢

  • @gideygeberekiros
    @gideygeberekiros 3 місяці тому

    አገር እየታመሰች ያሐቹው እንደዚህ አይነቱ በሀሽሽና በአረቄ የደነዘዙ ሰዎች ያለገደብ ነፃነት ተሰጥቶአቸው የፖለቲካና የሀይማኖት ተንታኞች ሲሆኑ ነው።

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg 3 місяці тому

    ምነው የህወሓት መምጣት ጭንቅ ሆነብሽ የትግራይ ህዝብ ካልጠላቸው አንቺ ምንአገባሽ ከሻቢያ ጋር ተገናኙ የሚለው የእነ ደረጀ ሀብተወልድና መሳይመኮነን የውሸት ወሬ ሙጥኝ አልሽሳ ስዩሜ የተሻለ ሀሳብ ላይ ነው ያለው

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 3 місяці тому +1

    በናትሽ አርኣያ ተስፋ ማሪያም የት ገባ አጡልን

  • @shimelisregassadegefa7022
    @shimelisregassadegefa7022 3 місяці тому

    አቤ አንቺ ምርጥ ጋዜኛ ነሽ በጣም አከብርሻለሀ:: አቤ ጋዜኛ አረአያ የት ጠፋ? ምርጥ ጋዜኛ ነው በጣም እወደዋለሁ::

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 3 місяці тому

    ደግ አረጉ❗️ ጌታህን አብይን አስፈራው ❓አይዞህ በለው, “ ፋኖ የህዋትን ሰብስቦ አንገታቸው ከአንተጋ ሊቀነጥስ ሲል ሰልፍ ላይ ለመጨረሻ ጊዜ ትገናኛላችሁ” በለው. 👍

  • @maetebtesfamariam4072
    @maetebtesfamariam4072 3 місяці тому

    ኣንድ ሰው ገንዘቡ ቢረጨው ምን ኣገባቹ ። strip club ብር ይጣል የለ እንዴ ። ethiopians are backwards 😂

  • @ummazinabinas6357
    @ummazinabinas6357 3 місяці тому

    ሁሉም ተፎካካሪዎችን አድቀው የቀራቸው ህወሀት ነው ተላላኪዎችና ላኪው ፈርተዋቸዋል

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 місяці тому +5

    ሰላም ስዩሜ እና አቤ እህታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 3 місяці тому +2

    Siyoum : sometimes listen

  • @wechecha
    @wechecha 3 місяці тому +1

    Ewentegna abatoch diro keru…. Lebotaw Albekam yemilu abatoch neberun… zarea eku ene lebotaw ebekalehu sayehon botawin beyez birr lebelabet honual…. Yahun Abatochachin cheger eredalehu

  • @AmbawKebede-x8l
    @AmbawKebede-x8l 3 місяці тому +4

    አንተ ጀግና የሀገሬ የኢትዮጲያ ልጅ በርታ ሀገር ውለታዋን አንድ ቀን ትከፍልሀለች
    ሸብረክ አንዳትል

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 3 місяці тому +1

    Ethiopia and their Portuguese master tried 600 years ago same part of Somalia 🇸🇴. But Somalia sent imam Ahmed gurey who teach Ethiopia how to eat uncook meat. History repeats itself

  • @HagereTashenif-zk9kg
    @HagereTashenif-zk9kg 3 місяці тому +7

    በጣም የበሰለ ውይይት ነው ያደረጋችሁት፣ በርቱ።

  • @salihali27
    @salihali27 3 місяці тому

    አቦ ይኼ ስዩምጠፍቶ ነበር እንኩዋን ብቅ አረግሽው-ትንፋሼ ተመለሰ

  • @teferaalemu4085
    @teferaalemu4085 3 місяці тому +3

    ስዩም ጥሩ እይታ ነው ኦርቶዶክስን የገለፅክበት ።ኦርቶዶክስ እውነትንና አዲስ ነገርን ትጠላለች። አፄ ሀይለስላሴ እንደራሴ እያሉ አውሮፓን ጎብኝተው ሲመለሱ ዘመናዊ ትምህርትን ለማስፋፋት ያደረጉትን ጥረት በከፍተኛ ሁኔታ የተቃወመችው ቤተክነት ናት።ኦርቶዶክስ ተፈሪ መኮንን እና ንግስት ዘውዲቱን ለማጣላት ከፍተኛ ጥረት አድርጋለች። በእንደራሴው ላይ ከፍተኛ የሀሰት ዘመቻ ከፍታ ሀገር ለመበጥበጥ ሞክራለች።ይህን ችግር ተፈሪ ሞኮንን እንዴት በጥበብ እንደፈቱት ከዘውዴ ረታ መፅሀፍ ላይ ማንበብ ይቻላል።አሁንም ኦርቶዶክስ እውነትን መቀበል ካልቻለች ይህን ሀገር መጎተቷ ማይቀር ነው።

  • @GetnetBirhane
    @GetnetBirhane 3 місяці тому

    ስዬ እነ መሳይ እና ኢ/ር ይልቃል የአህምሮ መቀንጨር ስላለባቸው አንደፈለጉ ያወራሉ።

  • @realtube6031
    @realtube6031 3 місяці тому

    ሌቦች ቀማኞች አረመኔዎች ዛሬ ጥሩ መሪ ነዉ ትላላችሁ ሆዳችሁ ሲጎድል ትቀየራላችሁ

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 3 місяці тому

    ስዩም , አንተ ፋኖን ደገፍክ አልደገፍክ ምንአባክ ታመጣለህ❓😏😏 የጫት ጠላት❗️

  • @jirunega
    @jirunega 3 місяці тому +2

    ስዬ

  • @shumafetube34
    @shumafetube34 3 місяці тому

    በዳሴው ግድብ አስራ ምናምንጊዜ ሰብስባች ውሸት 3 ጊዜ ብቻ ነው ለምን ታጋንናለህ

  • @TitiBerhanu
    @TitiBerhanu 3 місяці тому

    አሁን አቤ ሰው ነው መበሳጨት ያቃል እንደሰው ያስባል እንዴ ግን ያው ብራዘርሕ ነው

  • @affordableground-transport7169
    @affordableground-transport7169 3 місяці тому

    "… we will tear down!” ቲር ዳውን ሳይሆን, በእንግሊዝኛ ትክክለኛው አባባሉ (pronunciation) ቴር ዳውን ስለሆነ, ይስተካከል። አሊያ ቲር-ዳውን ሌላ ትርጉም ስላለው ግራ የሚያጋባ ይሆናል።

  • @maetebtesfamariam4072
    @maetebtesfamariam4072 3 місяці тому

    ኢትዮጵያ ሓሰውቲ። ቆሻሾች ። tplf will lead forever. መልሓስኩም ሕየኹ

  • @alreemalmarzouqi1514
    @alreemalmarzouqi1514 3 місяці тому +1

    ሃቅና ሳቅ ሚዲያ

  • @TesfayeTolosa-r2e
    @TesfayeTolosa-r2e 3 місяці тому

    ሰላም
    ጦርነት እሳት ነው
    አይበጅም ለነገ
    ሰውና ንብረትን
    አመድ እያረገ
    ቁልቁል የሚያነጉድ
    የሀገርን ተስፋ
    ሰላምን እናንግስ
    ጊዜ ሳናጠፋ
    ወደኋላ እያሰብን በሀሳብ
    ከማለም
    ቀኑ እንዳይመሽብን
    ትላንት ዛሬ አይደለም
    አባ ያስቡበት

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 3 місяці тому

    አበበች ዛሬም ጦርነት እንደምትፈልጊ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂