ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ስለ ኢትዮጵያ ታምርት ምን አሉ? Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ኢትዮጵያ ለማምረት በቂ ሀብት የሰው ሃይል እና አስቻይ ሁኔታዎች እንዳሏት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡#ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

КОМЕНТАРІ • 117

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 Рік тому +13

    ሀገራችን አይደለም አፈርዋ ድንጋይዋም ለምርት አገልግሎት ይውላል።በኇርታ ልጄ አላህ ያግዝህ ነገር ተንኳሾችን ወደ ጐን ጣል አርገህ ዓላማህን አሳካ ኢትዮጵያ ታድጋለች ትመነደጋለች።❤❤❤❤❤

  • @seait840
    @seait840 Рік тому +7

    አብቹ ኢትዮጵያን ወደ ከፍታው ለማውጣት የመወጣጫ ደረጃውን መውጣት ጀምሮል ሀገራችንን የምንወድ እከተለው 💕💕🌹🌹👌👌
    አብቹ ከኢትዮጵያ ጋር ወደፊትና ወደከፍታው 🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Рік тому +8

    I agree the future is bright with you our dear PM

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Рік тому +6

    You are full of amazing ideas for our prosperity. Keep going my PM.

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Рік тому +12

    Dr Abiy Ahmed you Wishing big and we will be successful with all aspects with God's help. Dr Abiy Ahmed I appreciate your amazing jobs and thoughts. Wishing you all the best for all Ethiopians.

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 Рік тому +13

    በርቱ ብልፅግናዎች ሰላም ለሀገራችን ልማት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ትቅደም ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 Рік тому +5

    May God with you 🙏 our prime minister!!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Рік тому +5

    prime minister abiy ahmed Ali, is a great leader in our life time 🙌 🇪🇹 ✌I Salute You my hero ! 🫡

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p Рік тому +6

    Abitchu the great. I have faith in you👍🙏

  • @MegebeD-sb8og
    @MegebeD-sb8og Рік тому +3

    ሁሌም ከአንተ የተለየ የተሻለ እጠብቃለሁ ቀጥል የኔ መር

  • @abm1344
    @abm1344 Рік тому +5

    አስተያየት ሰጪዎች በእውነት የሀገራችሁን እድገት የምትመኙ በእውነት ብሩህ አእምሮ ያላችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በየአላችሁበት

  • @Johnnygeb2193
    @Johnnygeb2193 Рік тому +3

    Right, our country could be great and prosperous if we all work for peace with one mind.

  • @melaku6462
    @melaku6462 Рік тому +2

    ENEKUANE TAWLADEKE Abyi 💪

  • @YosefErikiboo-kb2dq
    @YosefErikiboo-kb2dq Рік тому +5

    Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Рік тому +3

    👉 እጅግ በጣም የተከበርክ የምንወድህ ልበ ሰፊው ጥበበኛ የአለም ሎሬት ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ 👉 ምርጡ ኢትዮጵያዊ መሪ ሺ ዓመት ንገስልን.👌

    • @Tamene-k1f
      @Tamene-k1f Рік тому

      እንዚህ ሠው ከማ ምለክ ያውም ጥንብ ዘረኛ ከማ ምረክ ይሠውረን እርግጥ ነው ማ ምለክ መብት ነው (መብትሽ ነው)

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Рік тому +3

    አብቹዬ ወደፊት ከመጉዋዝ የምያቆምህ ምንም ነገር የለም እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ነውና

  • @fikereyebeyene4197
    @fikereyebeyene4197 Рік тому +2

    Egziabher yehasbehen yifetsemeleh….Lehulum yehagerachen hizeboch lebona yisten….!!!! Always Optimism Wins….!!!!

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Рік тому +6

    አብቹ ጀግናችን❤❤❤❤

  • @shemsuahmedin582
    @shemsuahmedin582 Рік тому +8

    ኢትዮጵያ መር አግኝታነበር ከተመርዉ አብዛኛዉ ደንቆሮ ሆነ እነጅ

    • @gurageful
      @gurageful Рік тому

      ይኸውልህ ድንቁርናው ባንተ ባሰ፤ ቢያንስ ቢያንስ ፊደል እንኳን አትለይም።

    • @saratesma4439
      @saratesma4439 Рік тому

      አንደኛው ደንቆሮ አንተ ነህ

    • @Tamene-k1f
      @Tamene-k1f Рік тому

      ከደቀሮቹ ሙሉ ደንቆሮ ከተባለ አንተ ነህ እኛ ኢትዮጵያ ዊያን እንደ አቶ አብይ ሰረኛ ደደብ መሪ ገጥሟት አያቅም

    • @HaroonKhan-wk1ew
      @HaroonKhan-wk1ew Рік тому

      ትክክክክክክክል

  • @nesti3660
    @nesti3660 Рік тому +3

    ሚገርም ምልከታ ነው እረ አንተስ ቆይልን ።

  • @melaku6462
    @melaku6462 Рік тому +2

    BERETU BERETU 💯✋

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Рік тому +6

    አብቹ❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Рік тому +5

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥👍👍👍

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 Рік тому +1

    እርግጠኛ ነኝ 💯% ሌላ phontom ኢትዮጵያ አለች ....
    ከእኛ አምሰቱ ስሜት ህዋስ ውጪ ስላለችው ኢትዮጵያ ነው የሚመራው

  • @imannasirii8540
    @imannasirii8540 Рік тому +5

    ❤❤❤❤❤❤wowwwowwww 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 Рік тому +3

    አብቹ ፡ በእጅ ፡ ያለ ፡ ወርቅ።
    አሁን ፡ ይህን ፡ ሁሉ ፡ ድቅ ፡ ሥራ ፡ ሰርተህ ፡ በፅንፍ ፡ ታውረን ፡ አንተን ፡ ማድነቅተሳነን።

    • @gurageful
      @gurageful Рік тому

      ወደ ማንም እጅህን አትጠቁም፤ አስተሳሰብህን፣ ጥበትህን፣ ማን እንዳስተማረህ ከየት እንዳመጣኸው ባላውቅም እኔ ለኔ ብቻ ባይነትህን፤ ሌላም ሌላም ኋላ ቀር አስተሳሰብህን ቀድመህ አራግፍ። ያኔ ከራስህ ጋር ትሆናለህ።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому +3

    ዋነ ስላም ነው እግዚብሔር እገራችን ይባርክ ፍትህ ይተጎዳ ህዝብ ላእማራ

  • @tubamedia-tg1lv
    @tubamedia-tg1lv Рік тому +2

    አካም

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Рік тому +10

    ዛሬ በአማራ ክልል በሕዝቡ መሃል ፍርሃትና አሉባልታ የሚነዙ ግርግር ፈጥረው ለራሳቸው ጥቅምን የሚያሰላስሉ በመኖራቸው ሕዝቡ ይህንን ጠንቅቆ በማወቅ በእነሱ ላለመንዳት ጥንቃቄ ማድረግ አለበት። ጠቅላይ ሚንስትሩን ብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን መርጠንዋል። ድምፃችንን አክብሩ። ጠቅላይ ሚንስትሩ የኢትዮጵያውያንን አደራ ተሸክሟል። የሚሊየኖች ኢትዮጵያውያንን መብት ለመርገጥ የምታልሙ ጥቂት መርዛማ ሰዎች፣ ቆም ብላችሁ አስቡ! ሕዝባችን በዕኩልነት የሚበልፅግበትን፣ ሰላምና ዲሞክራሲ የሚጠነክርበት መንገድ ተባብረን እንፈጥራለን። ከዚያ ውጭ ያለ መንገድ ሁላችንንም የሚያጠፋ ነው።

    • @zewdua155
      @zewdua155 Рік тому +2

      Birhan Jommy
      ትክክል ብለሃል:: አቢቹን ይዘን ሲሳታት እያረምን ሲሰራ እያበረታታን ወደፊት እንጏዛለን::

    • @yosefteshome1125
      @yosefteshome1125 Рік тому +2

      እዉነት ነዉ የነቃዉ ሀሳብ የሚያሰላስል ከአብይ ጋር ይቆማል። ሌላዉ ይዋረዳል።

    • @melaku6462
      @melaku6462 Рік тому +1

      110/💯✋

  • @BinyamGirma-ml7mw
    @BinyamGirma-ml7mw Рік тому

    ጠቅላይ።ሚንስትር።አብይን።ለማሳጣት።ከአሰላ።በግፍ።ያሶጡኝን።ተጠያቂ።አርገዉ።ወደ።ስራዬ።ወደ።አሰላ።እዲመልሱኝ።ልጆቼ።ትምህርት።እዲያገኙ።በልጆቾት።ስም።እጠይቃለሁ።እርሶ።እደሚሉት።በፈጣሪ።ስም።እጠይቆታለሁ

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Рік тому +5

    የአማራ ወጣት የዋህ ጀግና እንደሆንክ ጥርጥር የለውም ግን ፅንፈኞች እየጋለቡህ ነው. ወደ እራስህ ተመልስህ. ወደ ልማት ግባ እና ክልልህን አልማ ፅፈኞች እንድታልቅ ነው እየሰሩ ያሉት !

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому +1

      ትክክልኛ እሳቤና ምክር ነው

    • @melaku6462
      @melaku6462 Рік тому +1

      110/💯✋

  • @gurageful
    @gurageful Рік тому

    አንድ የተማረ ኢትዮጵያዊ የጎዳና ተዳዳሪ የኔቢጤ ምን አጫወተኝ መሰላቹ፦
    ከ50 አመት በፊት እስቲ ሩቅ ሳትሄድ ዱባይን እያት ኮንፓሷ የጠፋ አሸዋ በረሀ ነበረች ግን በህዝቧ በንጉሷ ልበ ብሩህነት የአላማ አንድነት እና ሩቅ አሳቢነት ለሰው ተብለው የተሰሩ ንፁህ እጅግ አስደማሚ ድንቅ የሰው አእምሮ ውጤቶችን ፈጥረዋል፤ አሁን አረንጓዴ የሚመስለውን አገር እዚህ ለማድረስ /አፈሩን ከሆነ ቦታ ሌላ ሌላውን ከዚህም ከዚያም/ ብቻ ባጠቃላይ ለአላማቸው ስኬት ሌት ተቀን ቧጠው እዚህ ደርሰዋል።
    የሰው ልጅ መገኛ፣ የድንቅ ጥበባት ባለቤት፣ መሬቷ ለምለም፤ ህዝቦቿ ባለ ብሩህ ምጡቅ አእምሮ ባለቤት የሆነች አገራችን እናት ኢትዮጵያን እስቲ የውድቀቷ አንዱ ምንጭ ብሆንም ለመቀየር እስቲ እራሴን ልገምግም፦
    የድሮው፡
    - እውቀት አሁን ባለው ልክ ሳይመጥቅ ቁጥሮችን የፈጠሩ፤
    - የክዋክብትን አቀማመጥ ብቻ አይተው ብዙ ሚስጢራትን የፈቱ ለአሁኑ የአስትሮኖሚ እውቀት ፈር የቀደዱ፤
    - ስለ ህዝባቸው ስለ ሀገራቸው ውድቀትን ሽንፈትን ከሚያዩ ሞታቸውን የመረጡ፤
    ብዙ ብዙ...
    እኔን ጨምሮ ያሁኑ፡
    ለናንተ ትቼዋለሁ.......
    =>> እራሴን እስኪያመኝ የነገረኝ እውነት አሞኛል ምን ትላላቹ ወገኖቼ? ምኑ ጋር ነው የተላለፍነው?

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa4313 Рік тому +1

    AMHRAN Amrerew ymitluu AMHRAN eymrute new enzi maswgde kidimiey testewww bandawoch

  • @mamaymamay7732
    @mamaymamay7732 Рік тому

    ሳክስ

  • @hgfghhhd578
    @hgfghhhd578 Рік тому

    ምን ወጋ አለው ሰሁን በያቦታው ኢየፈ ነቀሉ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Рік тому +3

    My people if you don't appreciate Dr Abiy Ahmed who will be? Because you don't born to appreciate, specially for commenter read it my comments.

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 Рік тому

      💸🤑how are you doing? Hope you are getting enough so you can take vacation to Zanzibar..

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 Рік тому

    ሁሉ ትክክል ታዴያምን ያደርጋል ፣ በተረኝነት
    መንፈስ ሀገር እየተመራች ፣
    ስላም ከሌላ ሁሉ ከንተቱ ነው።

  • @oromounited9320
    @oromounited9320 Рік тому

    Yihe swwuye sira yelewum ende presidentua sira eyesera new Sint ageritu 5 amet mulu endetetramsin Lesu mefthe kemestet beye digisu mekebater Esty ke melese zenawi enkuan temar

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Рік тому

    ወሬ ደንጎቴም ደርባንም ሲመረቁ እንዲ ነበር የተባልነው

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Рік тому +1

    ብሄር ተኮር ጥቃት ካለ የትም አንደርስም ከአለም እንማር ባአንድ ጀንበር ሁሉም ነገር ወደ አመድነት ይቀየራል ጫካ ከገቡት ታጣቂዎች ጋር መንግስት ሰላም ማውረድ አለበት መፍትሄው ይህ ብቻ ነው

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 Рік тому +8

    ሰው እንዴት አንተን እደሚጠላ ባስበው ባስበው አልገባ እያለንኝ ነው ሴጣን ካልሆነ በስተቀር

    • @igayehewue7eu843
      @igayehewue7eu843 Рік тому

      እደእናተ አይነት ድልብ ከብት እዴት ሊገባው ይችላል እዳው ስት አይነት እረጥብ አለ መሰላችሁ

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 Рік тому

      @@igayehewue7eu843 እደ አንተ አይነት አጋንንት በጥላቻ የተሞላነው እሱን የሚጠላ
      የት ነበራቹ ላለፉት 27 አመት ??? 4 ኪሎ እደሆነ አትገንኝም የኛ የድሮ ስርአት ናፋቂ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 Рік тому +1

      @@igayehewue7eu843 game over 🤣🤣🤣😂😂😂😂😁😁😁😁

    • @seait840
      @seait840 Рік тому

      አብቹን የሚጠሉ ፅንፈኞች ዘረኞች ሌቦች የግብፅ ተቀጣሪ ባንዳዎች 27ዓመት ኢትዮጵያን ሲበዘብዙ የነበሩ ሰዎች ኢትዮጵያን ማፈራረስ የሚፈልጉ የኢትዮጵያውያንን አንድነት የማይፈልጉ ሰዎች ናቸው

    • @gurageful
      @gurageful Рік тому

      በረዶ ውሀ ውስጥ ሲገባ እንዴት ነው ሚሆነው? ብለህ እንዴት መልስ ያገኘህበትን ጥያቄ ትጠይቃለህ በፈጣሪ ኸረ 3ስቴ ይቅር 1ዴ እንኳን አስበህ ተንፍስ፤

  • @kirosalemayehu2293
    @kirosalemayehu2293 Рік тому +1

    አቤት ትንተና 7ኛጨ

  • @אפרייםמולונך
    @אפרייםמולונך Рік тому +7

    እኔ ግርም የሚለኝ ሀገር ያፈረሱ ምንድነው እንደዚህ በልበ ሙሉነት መናገር አማራን እያሳደዱ እድገትን መመኘት የህልም እሩጫ ነዉ

    • @lucy_love4113
      @lucy_love4113 Рік тому +3

      Tultula. Go to school

    • @etenukeyo2654
      @etenukeyo2654 Рік тому +3

      Doma chenkelat zerega feyel telalaki

    • @hayatali4353
      @hayatali4353 Рік тому +1

      ​@@lucy_love4113 😂😂😂😂ቁሞቀር

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 Рік тому +3

      አማራ ከሌላው ብሄር በምን ይበልጣል? አማራ አማራ ትላላቹ : አማራ የኢትዮጵያን ሠላም መሆን አይፋልጉም ስለዚህ በምሰሙት ቋንቋ ይነገራቸዋል።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому +1

      ዛሬ በአማራ ክልል በሕዝቡ መሐል ፍርሃትና አሉባልታ የሚነዙ፣ ግርግር ፈጥረው ለራሳቸው ጥቅምን የሚያሰላስሉ በመኖራቸው ሕዝቡ ይህንን ጠንቅቆ በማወቅ በእነሱ ላለመንዳት ጥንቃቄ ማድረግ አለበት።

  • @asegidewazene7177
    @asegidewazene7177 Рік тому +1

    ይህ የምታየው ግጭት ከየት መጣ

  • @hayatali4353
    @hayatali4353 Рік тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂አይአተኮሚድይጠቅላይሚኒስተር:ነህ

  • @akamarch1
    @akamarch1 Рік тому

    9 min of a propaganda, they don’t even say where the expo is??

  • @almazwondimu2523
    @almazwondimu2523 Рік тому

    አብይ 👇👇👇👇👇👇

  • @mchamzukich8127
    @mchamzukich8127 Рік тому

    Asmesay asmesay asmesay wushetam wushetam seytan egziabher memisel yichilal mehone gin ayichilim antem endezihu beafih ethiopia tilaleh betegibar gin libust yalew zeregnet gotegninet tenkol yewoyane lij adeleh leza new ko ena tiru libuna sitew biye fetarin melemen new leminaew

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Рік тому +1

    የተመረቁበት የግጭት አፈታት አይሰራም ወይ ???????

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Рік тому

    ይሁን😂😂😂

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Рік тому

    ታሻገር አብይ ሲስቅ ይስቃል ኮስተር ሲልም ልክ እንደዚያው አይ ባሪያ😅😅😅

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 Рік тому

    አለበት! ለማያውቁስህ ታጠኝ። ከንግዲህ ያንተን ምላስ የሚያም በግ ብቻ ነው።

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617

    አብይ ሐህመድ መጀመሪያ የሰው ህይወት የወጣቱ ፍላጎት የህዝብ መረጋጋት መተደጋጋሚ የአማራው ህዝብ የሚሞተው የሚሰደደው የሚፈናቀለው መድረስ ፍላጎታቸውን ማዳመጥ ከዛን ሀገር ሠላም ትሆናለች የተመረተው ብታስተዋውቁ ያምርባችዋል አታታሉን እውነትን ተናገሩ አትሸንግሉን

  • @madesign21
    @madesign21 Рік тому

    ባለ ሃብቶችን በዘራቸው ብቻ እየመረጡ እያሳደዱ ኢትዮጵያ ታምርት እያሉ መቀለድ አይ አንቺ ሀገር 😢😢😢

  • @ethiopianone5266
    @ethiopianone5266 Рік тому

    😂 አይ ብልፅግና ወንጌል

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 Рік тому

    አገኘሁ አንገትህ ለዚህ ለኦነጉ አብይ ምነው አንግትህ ሊበጠስ ነው

    • @yosefteshome1125
      @yosefteshome1125 Рік тому +2

      ጨለምተኛ ሰገጤ አንተ ወደ ኋላ ትቀራለህ ቀና የሆኑ ሰዎች ግን ከዚህ የተባረከ መሪ ጋር ወደፊት የአማራ ሸኔና የኦሮሞ ሸኔዎች ይጠፋሉ

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 Рік тому

    Your are the only make Ethiopia masse. You build only Oromo how about others

  • @zenebeshe
    @zenebeshe Рік тому

    ታሪኩን ትተህ ኦፒዲወ ግዚይዊ መንግስት እያሉ ዛሪ ካድሪ ሰብስቦ ወሪ ሰሚ የለም ኢቲቪን ብሎክ አርጉ።

  • @marconifreeman233
    @marconifreeman233 Рік тому

    WE DIASPORA AMHARA HAVE MORE MONEY THAN ETHIOPIA GOVERNMENT. WE ARE FINANCING AMHARA AND GOOD LOVING ETHIOPIAN to end incompetent regime

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 Рік тому

      No, Amhara will write something like this... 🤔 next time. It is not about 💸 .

  • @jiewxhoek6950
    @jiewxhoek6950 Рік тому

    ወጣትእየቀነስ የወጣት ልማት ትላለህ. ማፈሪያ

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 Рік тому +1

    አተ ሲሚቶ ጭንቅላት

  • @Future979
    @Future979 Рік тому

    😂😂
    አያልቅበት

    • @tsigebungul2150
      @tsigebungul2150 Рік тому

      እውነት ነው ሠራቶ ማስመረቅ አያልቅበትም ዶ/ር አብይ ልዩ መሪ ነው መቶ ዓመት ይግዛን።

    • @Future979
      @Future979 Рік тому

      @@tsigebungul2150
      ዥል

    • @saratesma4439
      @saratesma4439 Рік тому

      ​@@tsigebungul2150 ጀላ ጀል እንከፋ

  • @yasen931
    @yasen931 Рік тому

    አገሪቱን. ተናተ ይቅር ብላችሁ. አርጋጎት. እናተው. እየ ተነ ኮሳችሁ. እናተው ሰላም ሰባኪ. ሰለ ቻችሁን

  • @mtilahun4444
    @mtilahun4444 Рік тому

    Since this guy came, children, women & elderly are killed everyday. Now someone forced him to invite Getachewo to Addis..

    • @zewdua155
      @zewdua155 Рік тому +1

      M Tilahun
      Ethiopia will win. Abichu will be re-elected . Keep your nonsense comments to yourself

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 Рік тому

      @adris abess U are born to appreciate, thank you 😊. I thought he was the leader 🫴. Since he came, maybe Antony B,🤐.

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 Рік тому +1

      @Zewdu A I will keep my comment to myself and you 🫣. Of course, he will win next, too. He is doing perfect. but slavery is still here. America is real, Gang.

    • @zewdua155
      @zewdua155 Рік тому

      M Tilahun
      Go back to school please! I don’t understand a word that is coming out of your mouth!

    • @warfaageeddi3128
      @warfaageeddi3128 Рік тому +1

      ​@@zewdua155
      Real election in Ethiopia with 96-98%win without opposition?😄

  • @fizzb5599
    @fizzb5599 Рік тому

    Where can I go not to see this piece of art... piece of sh**t. Waw

    • @maraki6786
      @maraki6786 Рік тому

      Unsubscribe this channel so you don’t see him any more

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 Рік тому

      Because you are the piece of sh....t. if you are not you will appreciate.

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 Рік тому

    ይንቀልህ ደደብ ድምፅ እራሱ አስጠላኝ
    😡

  • @maraki6786
    @maraki6786 Рік тому

    All Amhara Please please Unsubscribe this channel because this not working for Amhara people

    • @zewdua155
      @zewdua155 Рік тому

      Maraki
      You lazy bum! What have you done to the people? Have you contributed anything for restoration of schools, hospitals, bridges and others? Nothing!
      just whine! Complain👎👎

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 Рік тому

    What kind of person he is layer

  • @biruksolomon7621
    @biruksolomon7621 Рік тому

    አንተ የሞት አበጋዝ...ከእውቀት ነsa የሆንክ እንጭጭ...የዘራኽውን ጥላቻ ጠምቀኽዋል ከእንከፎችህ ጋር ተሰብስበህ አንድነት ፓርክ ላይ ትጠጣዋለህ ጠብቅ

  • @marconifreeman233
    @marconifreeman233 Рік тому

    This man is incompetent to lead

  • @mamaymamay7732
    @mamaymamay7732 Рік тому +1

    ሳክስ