Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የቋንቋ ትምህርት ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!☎ ይማሩ አካዳሚ 0946396655 / 0947359035 (22 ታውን ስኩየር ሞል ላይ)☎ VVIP ቋንቋና ኮምፒውተር 0929291192 / 0938091234 (22 ናዝሬት ህንፃ ላይ)በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
እስት የህትመት machein ዋጋ ስርልን printing machine🙏🙏🙏🙏
አቢ ማራኪ ኢንግሊሽ ውስጤ ነው
ኑሮ በሸገር በጣም ትመችኛለሽ በአንች ቻናል ብዙ ተጠቅመበታለሁ 🙏🙏🙏
በጣም በጣም የምፈልገውን መረጃ ስላቀረብሽልን አመሰግናለው❤❤❤❤
የተባረክሽ ልጅ ሁሌም የምፈልገዉን መረጃ ታቀርቢያለሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ በርቺልኝ😘😘
ጥሩ ጅምር ነው፣በርቺ።❤
Thanks ሳሮንየ
Thank you Saron
ሳሮን ❤
አሁን ገና የምፈልገውን አሳየሽኝ ተባረኪ
እናመሰግናለን ❤
My choice marki English with abi
😂mine too
ኦላይን መማር እፈልጋለው ከልጄ ጋር ምን ያህል ነው ክፍያው ለ 6 ወር መማር እፈልጋለው እባካቹ
ሀይ ድንገት ነው ይህንን ቪዲዮ ያየሁት እኔ ነበርኩ የመጀመሪያው VIP language school ብዪ የሰየምኩት አውራሪስ ሆቴል ገባ ብሎ ከዛም ሁለት ሌሎች VIP ብለው ከፈቱ ውደአሜሪካን 2016 ላይ መጣው በኔስም እንደመክፈታቸው መካሰሱንም አልፈለኩትም ማግዛችሁም ነገር ካለ ኮንታክት አርጉኝ
Vvipን ትምህርት ቤት ፐርሰናሊ መማር እፈልጋለው ፉል ትሬኒንግ ነው የምፈልገው በምን በኩል ኦላይን ላገኛቸው እችላለው እባካቹ
Mamaye mekakalayew ye hone sofana alega kumi saten asayen
ሰላም ላንች ይሁን እህት እባክሽ በውጭ ለለነው የኦላይን ትምርት መለት ከ5 ቀጥሎ ካለ አስሪልን እህት አደራ ካየሽኝ አትለፊኝኝ
ነይ በግሩብ እንማር
Next music instrument school asayin
ስልክ
Yabahal ekawuchn masob teba enazin eski akrebln
I was wondering if you could give me a teacher vacancy
እንግሊዝኛ ፈጣን ሆኖ ለማንበብ የሚረዳን ትምርህት ቤት ካለ ብታሳዩን
የዛሬው አለባበስሽ ከሰሞኑ ከምትለብሻቸው ቦዲዎች ይሻላል የግል አስተያየት ነው እሺ
ከባህር ማዶ ያለነው መማር እችላለን ወይ ለምሳሌ አረብ አገር ያለን
ነይ እህት በግሩብ እንማር
የኦንላይን ትምህርት አረብኛ እና እንግሊዘኛ ስንት ይሆናል
በ online ልብስ ትምህርት ፈልገን መምሃር ፈልገን ነበር
Yehi. Gen. Men. Yemeselew. New. Begita. Awesasebew. Eku
Gazetegnawa kimemi neshi
ጀርመን የሚለው በእንግሊዝኛም ሆነ በጀርመንኛ በትክክል አልተፃፈም, የሚገርመው ጀርመንኛም እናስተምራለን ይላል, አስተማሪው እራሱ የመጀመሪያውን ቃል ሳይቀር መፃፍ አልቻለምና ወድቋል።ባለቤት ነኝ ባዩ እንግሊዝኛ ሳይችል አይቀርም, እሱም ቢሆን አስተዳዳሪና ዳይሬክተር እንጂ አስተማሪ አይደለም።ያላችሁ ዝም ብላችሁ ክፈሉ።
do you think you hit the nail on the head?
በውጭ ሀገር ላሉ ሠዎች በኦላይን ታሥተምራላችሁ
owner & teacher didn't like hair 👎👎👎👎 as a teacher .
hush up that's for you come and join us
@@vvipenglish571ምንም ቪዲዮ አላገኘሁም ቻናላቹ ላይ
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የቋንቋ ትምህርት ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ ይማሩ አካዳሚ 0946396655 / 0947359035 (22 ታውን ስኩየር ሞል ላይ)
☎ VVIP ቋንቋና ኮምፒውተር 0929291192 / 0938091234 (22 ናዝሬት ህንፃ ላይ)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
እስት የህትመት machein ዋጋ ስርልን printing machine🙏🙏🙏🙏
አቢ ማራኪ ኢንግሊሽ ውስጤ ነው
ኑሮ በሸገር በጣም ትመችኛለሽ በአንች ቻናል ብዙ ተጠቅመበታለሁ 🙏🙏🙏
በጣም በጣም የምፈልገውን መረጃ ስላቀረብሽልን አመሰግናለው❤❤❤❤
የተባረክሽ ልጅ ሁሌም የምፈልገዉን መረጃ ታቀርቢያለሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ በርቺልኝ😘😘
ጥሩ ጅምር ነው፣በርቺ።❤
Thanks ሳሮንየ
Thank you Saron
ሳሮን ❤
አሁን ገና የምፈልገውን አሳየሽኝ ተባረኪ
እናመሰግናለን ❤
My choice marki English with abi
😂mine too
ኦላይን መማር እፈልጋለው ከልጄ ጋር ምን ያህል ነው ክፍያው ለ 6 ወር መማር እፈልጋለው እባካቹ
ሀይ ድንገት ነው ይህንን ቪዲዮ ያየሁት እኔ ነበርኩ የመጀመሪያው VIP language school ብዪ የሰየምኩት አውራሪስ ሆቴል ገባ ብሎ ከዛም ሁለት ሌሎች VIP ብለው ከፈቱ ውደአሜሪካን 2016 ላይ መጣው በኔስም እንደመክፈታቸው መካሰሱንም አልፈለኩትም ማግዛችሁም ነገር ካለ ኮንታክት አርጉኝ
Vvipን ትምህርት ቤት ፐርሰናሊ መማር እፈልጋለው ፉል ትሬኒንግ ነው የምፈልገው በምን በኩል ኦላይን ላገኛቸው እችላለው እባካቹ
Mamaye mekakalayew ye hone sofana alega kumi saten asayen
ሰላም ላንች ይሁን እህት እባክሽ በውጭ ለለነው የኦላይን ትምርት መለት ከ5 ቀጥሎ ካለ አስሪልን እህት አደራ ካየሽኝ አትለፊኝኝ
ነይ በግሩብ እንማር
Next music instrument school asayin
ስልክ
Yabahal ekawuchn masob teba enazin eski akrebln
I was wondering if you could give me a teacher vacancy
እንግሊዝኛ ፈጣን ሆኖ ለማንበብ የሚረዳን ትምርህት ቤት ካለ ብታሳዩን
የዛሬው አለባበስሽ ከሰሞኑ ከምትለብሻቸው ቦዲዎች ይሻላል የግል አስተያየት ነው እሺ
ከባህር ማዶ ያለነው መማር እችላለን ወይ ለምሳሌ አረብ አገር ያለን
ነይ እህት በግሩብ እንማር
የኦንላይን ትምህርት አረብኛ እና እንግሊዘኛ ስንት ይሆናል
ነይ በግሩብ እንማር
በ online ልብስ ትምህርት ፈልገን መምሃር ፈልገን ነበር
Yehi. Gen. Men. Yemeselew. New. Begita. Awesasebew. Eku
Gazetegnawa kimemi neshi
ጀርመን የሚለው በእንግሊዝኛም ሆነ በጀርመንኛ በትክክል አልተፃፈም, የሚገርመው ጀርመንኛም እናስተምራለን ይላል,
አስተማሪው እራሱ የመጀመሪያውን ቃል ሳይቀር መፃፍ አልቻለምና ወድቋል።
ባለቤት ነኝ ባዩ እንግሊዝኛ ሳይችል አይቀርም, እሱም ቢሆን አስተዳዳሪና ዳይሬክተር እንጂ አስተማሪ አይደለም።
ያላችሁ ዝም ብላችሁ ክፈሉ።