Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጎበዝ ነህ ወንድማችን አቤል ጌታ ማስተዋሉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤☕️☕️☕️ከልብ እናመሰግናለን እኔ ግን አልጣጣም ጌታ ብፈቅድና ብያኖረኝ አገር ቤት ገብቼ እጠጣለሁ ✝️🛐🙏
😒
ከምን ነው ያለህ
እኔም ቡና አልወድም
ኧረ ይቅርብህ አቤሎ እራሱ ቡና ይወድ ይሆናል
በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው አቤል እናመሰግናለን ቡና ደስ የሚለው ቨርሳቢሌ መሆኑ ነው ለማንኛውም ዝግጅት የሚሆን መሆኑ ልዩ ያረገዋል ለቲራሚሱ ለተለያዩ ኬክ ,ቶርታ አሁንማ ለውብትም እየተጠቀሙበት ነው ማሳጅ etc...ባጠቃላይ ቡና love it💗💗💗👍👍👍
መምህር ተስፋዬን ምክር ሰምቼ ነው ያደመጥኩት አቤሌ ለቡና ጥቅም እንዳለው ሁሉ ጉዳትም አለው እናመሰግናለን አቤሎ በርታ
Abela my favorite UA-camr
ቡና ውስጤ ነው ሁልግዜም በዬቀኑ እጠጣለሁ ግን ሱስ የለኝም በስራ ብዛት ካልጠጣሁ ምንም ችግር የለብኝም ሽታው ግን ማራኪ ነው አቤል እናመስግናለን በርታ
በየጊዜው ከጠጣሽ እኮ ሱስ አለ ማለት ነው የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጭው
Abelye betam arif mereja new enameseginalen edimena tena yisitilin
እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን ኢትዮጵያን ይባርካት የተቀደሰችሀገራችን
አሜን አሜን
ቡናዬ ☕️እኛ ሳይነግሩንም ለራስምታት መዳኒት የምንጠቀም ነን ቡናን 😊እናመሰግናለን ስለመረጃው
አቤል ትክክል ነው። አንድ ትልቅ ስኒ ወፈር ያለ የቤት በማሽን የተፈላ ቡና ፣ወይንም የስታር ባክስ ቡና ምርጥ ነው።የእኔ መድሃኒት ነው፣
ይመች
እናመሰግናለን አቤሎ እዳጠጡ ልትል መስሎኝ። ላኮርፍህ ነበር
ክክክክክክክ
Thank you 🙏❤
በጣም ቆንጆ መረጃ ነው በጣም አመሰግናለሀ
በጣም እናመሠግናለን
Thank you for sharing information !!!
Thank you dear 🙏🏿 ❤️
Thank you Abel 🙏❤
ተባረኪ abelaaaa
እናመሠግናለን🙏🏽በተልይ በሌሎች ዓለም ብና እንዴት እንደሚጠቀሙበት / እመደሚጠጡ ማሳወቅህን ወደድኩት!ግን አቀራረብህን ማሻሻል ያሰፈልጋል! ዜና የምታነብ አስመሰልከዉ!
አቤሎ ምርጥ ሰው ቡና በጣም ነው የምወደው እውነት ነው ስለሰጠህ መረጃ እናመሰግናለን
አቤሎ እናመሰግናለን
Enamsagnalen Abeliya
Abelsho thanks you
ትክክለኛ መረጃ ሰለምታ ሰልፍ እናመሠግንሃለን አቤል
no 1 commentator and im no 1 ☕️coffee lover☕️
Thank you for sharing this.
እናመሰግናለን አቤል 💚💚💛💛❤❤
sitetu asegomejugh lol 😆ahununu Buna etetalew. thanks! man. may allay reward your good deeds.
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን 1442 አመት ሂጂራ ለረመዷን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ረመዷን ደርሰን በሰላም ከሙፆሙት ጥሩ ስራቸው ከሚመዘገብልን ባሮቹ አላህ ያድርገን የሰላም የፍቅር ፆም አላህ ያድርግልን አሚን
ወአለይኪስላም አሚን እንኳን አብሮ አደረስን አላህ በኸይር እምንፆም ያድርግን ሀገራችን ስላም ያድርግልን
ዋአለኩም ሰላም እካን አብሮ አደረሰን
አሚን ያረብ
የዛሬ በጣም የምገርም ነው እንመሰግናለን አቤልዬ እኔ ቡና ከባድ ችግር አምጥቶብኝ ነው የቶኩት በሱሱ ታምሜ ልሞት ዳርሼ ነበረ ቡና ለእራስ ምታት ብቻ ነው አሁን የምጣቃማው እንጅ ትቻለው ትክክል ነህ አሁን አሳርዎቼ የኢትዮጵያ ቡና ነው የምጣጡት ድብርት እረስ ምታት በዳቂቃዎችሁን እንኳን አይፋጅም
ሥወድህ አቤሎ🌹
እናመስግናለን! እኛ አገርም ቡና በቅቤ ና በጨው ይጠጣል😀
😁😁😁😁
በወተትም ይጠጣል
እናመሰግናለንም🤣🤣Abel brhano ya waynwa lechem
እኔ ግን በእውነት እራሴን አሞኝ ቡና ከጠጣሁ ይብስብኛል: ከጠጣሁም ሰላም አይሰጠኝም:: ዘመነ ተገላቢጦሽ
ሰላም ሰወች እስኪ ስራዬን እያያቹ በሀሳብ አግዙኝ ተስፋ ልቆርጥባቹ ነው....የ1 ደቂቃ ስራ ናት pls
Natisha ene btesb negn btam arif arif srawch nw mtsraw bziw ktl
አቤሎ ጅማሪወችን ፕሮሞት አርግልን ልክ እንደዚ ቸናል
በርታ ወንድማችን💚💛❤
አይዞን
በርታ የምን ተስፋ መቁረጥ ነው
አቤሎ ጥሩ መረጃ ነዉ
እናመግናለንአቤሎ
በመጀመሪያ ሰላምህ ይብዛ እያልኩ አሳቤን እገልጳለሁ አረ በናትህ እኔበጣም ፋን ተከታታይህ ነኝ ሁሉንም እከታተላለሁ ስለዚህ ቀጥልበት ወንድሜ ትርኪ ሚርኪ ነገር ተቀምጦ ጊዜአቸውን ከሚያሳልፊ ያንተን ፕሮግራም መከታተል ጥሩ ነው በል ተስፋማ አትቁረጥ ወንድሜ ኑርልን ጤናና እድሜ ላንተ እያልኩ እሰናበትሀለሁ
High caffeine alemebizat malet new Thanks Abel0
አቤሎ አብዛኛውን ብለከዋል ነገር ግን በማሽን መፈላቱ ሳይሆን ፊልተር ሚያደርግ የቡና ማሽን መሆን አለበት በቡና ውስጥ ያለውን ቅባት እንዲያጣራ። ሁሉም የቡና ማሽኖች ፊልተር ማድረጊያ የላቸውም👍
አቤላ ምርጥ ስለ ቡና ያቀረብከው ምርጥ ነው
Thank you abel
Thanks I get it Abel please research about play Energy drink I am very addicted to that energy drink...
እንኳን ደህናመጣህ አብሎ በፊት ቡና ሳልጠጣ ከቤት መውጣት አልችልምነበር እድሜ ለስደት በፈልግም አላገኛውም
era dubai 😌hbebe alle and oo
አይዞሽ እሕቴ ሁሉም ባገራችን ያምራል እኔ አልወድም
@@azizainternational9719 እሺየኔ ውድ አመሰግናለሁ
Abalo..andegna.neh👌
Abelooo mirxe saweeee💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ስለ ቸኮሌት ጥቅም ስራልን abelo
ጉዳት እጂ ጥቅም የለዉም
አቤሎዬ እናመሰግናለን ::NESCAFE ምን ትለናለህ ብዙ ግዜ ለጤና መጥፎ ነዉ ይባላል???
በወተት ካልሆነ ይከብዳል እረ አንዴም ፉት ማለት አልችልም Nescafe
Amsgenalew abelo buna alwdem nber ahun gn etetlew seltmrtu amsgenalew god bless u wendema
Thx for sharing gin erat eyblaw neber yayhut ena buna be enkulal sayew all most vomit liyadrgn n eber.
እናመሰግናለን
Abelu! Enamesegnalen
አቤሎ በጣም ነው ምትችለው ግን አንድ አስተያየት አለኝ ብዙ ዩቱብ ላይ ተሰጧችን ማስተዋወቅ እምንፈልግ ግን እውቅናው የለከን፡ዩቱበሮችን ብታስተዋውቀን ትልቅ ነገር ሰራህ ማለት ነው ምክንያቱም፡ላንተ ሚቀንስብህ ነገር ስለሌለ
I love coffee☕☕
selam abelo Bona gudat emyadersw begna b Ethiopiawyan k sent cup belay khone nw?
እነማሠግነልን በርታልን
Thanks biro ene gin sus yelegnim be 3 ken 1 kubaya etetalew
Abela Benath endet gobez timari mehon yihalale????
Ena buna betam nw yemwedew yale buna menor alchelem betam susu alebegne ☕️❤️ enamesgenalen 🙏
መምህር ተስፋየ አድምጡ ሲል ሰምቼ ነው የመጣሁት ወንድማችን አቤል ላንተም መልእክት አስተላልፎልሃል አዳምጠው ገጠመኝ 157A ን እስከመጨረሻው አዳምጥ።
ቆይ ላዳምጠው አሥኪ የቡና አፊቃሪ ነኚ
ክክክክክ
Abel Birhanu ""JESUS IS LORD"" AMEN
እናመሠግናለን ለምትሠጠን መረጃ ቡና አልወድም
ቡና እጠጣ ነበር፣ ጭንቀት እንጂ ንቃት አልሰጠኘም 😒
Enamesgnaln abelu
Ene beken 1 gez Nescafé bewtet etetalew every morning ened buna nw ayedel?
በጣም ጎበዝ ነክ
My best friend Able Birhanu,Where are you staying right now,I ask you is a brother, because I am amazed by your explanation and I appreciate you.
ይችን ኮመንት እምታነቡ በስደትም በሀገር ያላችሁ ለሀገራችን ሰላም የናፈቃችሁ በፆሎት በርቱ እንደየምነታችሁእንደኔየ የሀገር ሰላም የናፈቀው ሰበር ዜና በተባለ ቁጥር አምሮየ በጭንቀት ያለቀ ማነው
እኔ የቡና ሱስ ነው ያለብኝ በተለይ ምሳ ሰአት ካልጠጣሁ ይዶክከኛል ቡና ውስጤ ነው☕☕☕
ከስአት ሁሌ ቡና የሚያስፈልግሽ ከሆነ የዛር መንፈስ ነው ንቂበትና ህይወትሽን አድኚ ስለ መናፍስት የሚያስተምረውን መምህር ተስፋየን አዳምጭ
እኛም ስላስተማርከን በጣም እናመሰግናለን
Can coffee help to loss waight ?
በርታ ወንድማችንን
ቡና በንቁላል ይጠጣል እንዴ። እኔ ጠጥቸ አላውቅም የፈለገ ጥቅሙ ይቅርብኝ
yummy
እይይይይይ የኮረና መዳኒት ቢባልም አልጠጣውም
አቤሎ ስለ ሻይም ሹክ በለን ልክ እንደቡና ስለመረጃው እናመሰግናለን
እናመሠግናለን አየለ ቀላል ያነቃል
bro betam new mtmcge
አቤሎ እኔ እራሴን ሴመኝ ቡና ስጠጣ ህመሙ አይተወኝም የግድ በናዶል መወሰድ አለብኝ በቡና አይተወኝም እና ለእራስህመም አይሰራም ከራሴ ልምድ ነዉ ይቅርታ ግን
Ewinat Naw
የማታመጡብን የለም መቼም ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ያደርጋሉ ብየ አላምንበትም 🤔🤔🤨🤨
ማሻ አላህ ጉሩም ሃሳብ ነበረ
አቤሎ ግሰላም ቡና በጣም ነው የምወደው ደሞ ወፍራም ቡና በጣም ነው የምወደው
ብና አብዝቶ መውሠድ እራሥ ህመም ያሥከትላል በኔ ላይ ያሥተዋልኩት ነገር ነው
How can I know the amount per day
ሊሆን ይችላል ሳላበዛ በየቀኑ እጠጣለሁ እራስ ምታት የሚባል ህመምን ስሜቱንም አላቀው ይልቅ ፈታ ዘና ያደርጋል።
ቡና ክብደት ቢቀንስ የኔናት ባጥንቷ ትሄድነበር ኪኪኪ
እማይዬ እኔ ከ 15 አመት በላይ ጡጥቻለሁ
Berta
ኧረእኔ ቡና ስጠጣ ማታ እንቅልፍ አይወስደኝም ጥዋት የጠጣሁ እነደ ሆነ ማታ እንቅልፍ የለም ስለዚ አልጠጣም
In ፡ Ethiopia ፡ I ፡ saw ፡ some ፡ place ፡ they ፡ drink ፡ with ፡ 1teaspoon ፡ butter/ ኢትዮጵያ ዉስጥ ቡና በቂቤ የሚጠ ጡ ብሔረሰቦች አሉ
Egna nen😋😋😋kmeshwu betam ytaftal
እናቶቻችን ረጂም ጊዜ ጠጥጠዋል በጤና☺
Tikikele 👍 👍 👍
ትክክል
kkkk
በርታ አቤሎ ጎበዝ ምርጥ ዩቱበር ነህ
አቤል ተባረክ
እኔ በተፈጥሮዬ ቡና ስጠጣ ያመኛል አቤል የሰፌሬ ልጅ የኬንተሪዉ ለዚህ ምንድነዉ መልሱ
አቤሎ ምርጥ ነው ግን ስለ ጓንታናሞ እስር ቤት ( ከአል ካትራዝ ወህኒ ቤት ያመለጡት ማፈያዎቹ ሶስቱ ጓደኛሞች አቅርብልን)
Rodas tadesse akiribotal tagegnutalachihu
አቤል ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ "የዘመኑ ገራሚ ፍጡር "ብልህ ያንስብህ ይሆን?
I drink Starbucks coffee every day love ❤️ it hope it is ok
Wow you know I just know about coffee advantages
ውይ ያከሳል ማለት ነው ቡና በቃ ላቁማ መወፈር ነው የምፈልገው ለራሴ ንፋስ ሊወስደኝ ነው
Anbesewu yeweyina lji
Buna betam new mewdewu......
እደ አጋጣሚ ቡና እየጠጣው ነውእኔ በጣም ነው እምጠጣው ቸር አስማኝ
ጎበዝ ነህ ወንድማችን አቤል ጌታ ማስተዋሉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤☕️☕️☕️ከልብ እናመሰግናለን እኔ ግን አልጣጣም ጌታ ብፈቅድና ብያኖረኝ አገር ቤት ገብቼ እጠጣለሁ ✝️🛐🙏
😒
ከምን ነው ያለህ
እኔም ቡና አልወድም
ኧረ ይቅርብህ አቤሎ እራሱ ቡና ይወድ ይሆናል
በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው አቤል እናመሰግናለን ቡና ደስ የሚለው ቨርሳቢሌ መሆኑ ነው ለማንኛውም ዝግጅት የሚሆን መሆኑ ልዩ ያረገዋል ለቲራሚሱ ለተለያዩ ኬክ ,ቶርታ አሁንማ ለውብትም እየተጠቀሙበት ነው ማሳጅ etc...ባጠቃላይ ቡና love it💗💗💗👍👍👍
መምህር ተስፋዬን ምክር ሰምቼ ነው ያደመጥኩት አቤሌ ለቡና ጥቅም እንዳለው ሁሉ ጉዳትም አለው እናመሰግናለን አቤሎ በርታ
Abela my favorite UA-camr
ቡና ውስጤ ነው ሁልግዜም በዬቀኑ እጠጣለሁ ግን ሱስ የለኝም በስራ ብዛት ካልጠጣሁ ምንም ችግር የለብኝም ሽታው ግን ማራኪ ነው አቤል እናመስግናለን በርታ
በየጊዜው ከጠጣሽ እኮ ሱስ አለ ማለት ነው የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጭው
Abelye betam arif mereja new enameseginalen edimena tena yisitilin
እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን ኢትዮጵያን ይባርካት የተቀደሰችሀገራችን
አሜን አሜን
ቡናዬ ☕️
እኛ ሳይነግሩንም ለራስምታት መዳኒት የምንጠቀም ነን ቡናን 😊
እናመሰግናለን ስለመረጃው
አቤል ትክክል ነው።
አንድ ትልቅ ስኒ ወፈር ያለ የቤት በማሽን የተፈላ ቡና ፣ወይንም የስታር ባክስ ቡና ምርጥ ነው።
የእኔ መድሃኒት ነው፣
ይመች
እናመሰግናለን አቤሎ እዳጠጡ ልትል መስሎኝ። ላኮርፍህ ነበር
ክክክክክክክ
Thank you 🙏❤
በጣም ቆንጆ መረጃ ነው በጣም አመሰግናለሀ
በጣም እናመሠግናለን
Thank you for sharing information !!!
Thank you dear 🙏🏿 ❤️
Thank you Abel 🙏❤
ተባረኪ abelaaaa
እናመሠግናለን🙏🏽
በተልይ በሌሎች ዓለም ብና እንዴት እንደሚጠቀሙበት / እመደሚጠጡ ማሳወቅህን ወደድኩት!
ግን አቀራረብህን ማሻሻል ያሰፈልጋል! ዜና የምታነብ አስመሰልከዉ!
አቤሎ ምርጥ ሰው ቡና በጣም ነው የምወደው እውነት ነው ስለሰጠህ መረጃ እናመሰግናለን
አቤሎ እናመሰግናለን
Enamsagnalen Abeliya
Abelsho thanks you
ትክክለኛ መረጃ ሰለምታ ሰልፍ እናመሠግንሃለን አቤል
no 1 commentator and im no 1 ☕️coffee lover☕️
Thank you for sharing this.
እናመሰግናለን አቤል 💚💚💛💛❤❤
sitetu asegomejugh lol 😆ahununu Buna etetalew. thanks! man. may allay reward your good deeds.
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን 1442 አመት ሂጂራ ለረመዷን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ረመዷን ደርሰን በሰላም ከሙፆሙት ጥሩ ስራቸው ከሚመዘገብልን ባሮቹ አላህ ያድርገን የሰላም የፍቅር ፆም አላህ ያድርግልን አሚን
ወአለይኪስላም አሚን እንኳን አብሮ አደረስን አላህ በኸይር እምንፆም ያድርግን ሀገራችን ስላም ያድርግልን
ዋአለኩም ሰላም እካን አብሮ አደረሰን
አሚን ያረብ
የዛሬ በጣም የምገርም ነው እንመሰግናለን አቤልዬ እኔ ቡና ከባድ ችግር አምጥቶብኝ ነው የቶኩት በሱሱ ታምሜ ልሞት ዳርሼ ነበረ ቡና ለእራስ ምታት ብቻ ነው አሁን የምጣቃማው እንጅ ትቻለው ትክክል ነህ አሁን አሳርዎቼ የኢትዮጵያ ቡና ነው የምጣጡት ድብርት እረስ ምታት በዳቂቃዎችሁን እንኳን አይፋጅም
ሥወድህ አቤሎ🌹
እናመስግናለን! እኛ አገርም ቡና በቅቤ ና በጨው ይጠጣል😀
😁😁😁😁
በወተትም ይጠጣል
እናመሰግናለንም🤣🤣Abel brhano ya waynwa lechem
እኔ ግን በእውነት እራሴን አሞኝ ቡና ከጠጣሁ ይብስብኛል: ከጠጣሁም ሰላም አይሰጠኝም:: ዘመነ ተገላቢጦሽ
ሰላም ሰወች እስኪ ስራዬን እያያቹ በሀሳብ አግዙኝ ተስፋ ልቆርጥባቹ ነው....የ1 ደቂቃ ስራ ናት pls
Natisha ene btesb negn btam arif arif srawch nw mtsraw bziw ktl
አቤሎ ጅማሪወችን ፕሮሞት አርግልን ልክ እንደዚ ቸናል
በርታ ወንድማችን💚💛❤
አይዞን
በርታ የምን ተስፋ መቁረጥ ነው
አቤሎ ጥሩ መረጃ ነዉ
እናመግናለንአቤሎ
በመጀመሪያ ሰላምህ ይብዛ እያልኩ አሳቤን እገልጳለሁ አረ በናትህ እኔበጣም ፋን ተከታታይህ ነኝ ሁሉንም እከታተላለሁ ስለዚህ ቀጥልበት ወንድሜ ትርኪ ሚርኪ ነገር ተቀምጦ ጊዜአቸውን ከሚያሳልፊ ያንተን ፕሮግራም መከታተል ጥሩ ነው በል ተስፋማ አትቁረጥ ወንድሜ ኑርልን ጤናና እድሜ ላንተ እያልኩ እሰናበትሀለሁ
High caffeine alemebizat malet new Thanks Abel0
አቤሎ አብዛኛውን ብለከዋል ነገር ግን በማሽን መፈላቱ ሳይሆን ፊልተር ሚያደርግ የቡና ማሽን መሆን አለበት በቡና ውስጥ ያለውን ቅባት እንዲያጣራ። ሁሉም የቡና ማሽኖች ፊልተር ማድረጊያ የላቸውም👍
አቤላ ምርጥ ስለ ቡና ያቀረብከው ምርጥ ነው
Thank you abel
Thanks I get it
Abel please research about play Energy drink I am very addicted to that energy drink...
እንኳን ደህናመጣህ አብሎ በፊት ቡና ሳልጠጣ ከቤት መውጣት አልችልምነበር እድሜ ለስደት በፈልግም አላገኛውም
era dubai 😌hbebe alle and oo
አይዞሽ እሕቴ ሁሉም ባገራችን ያምራል እኔ አልወድም
@@azizainternational9719 እሺየኔ ውድ አመሰግናለሁ
Abalo..andegna
.neh👌
Abelooo mirxe saweeee💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ስለ ቸኮሌት ጥቅም ስራልን abelo
ጉዳት እጂ ጥቅም የለዉም
አቤሎዬ እናመሰግናለን ::
NESCAFE ምን ትለናለህ ብዙ ግዜ ለጤና መጥፎ ነዉ ይባላል???
በወተት ካልሆነ ይከብዳል እረ አንዴም ፉት ማለት አልችልም Nescafe
Amsgenalew abelo buna alwdem nber ahun gn etetlew seltmrtu amsgenalew god bless u wendema
Thx for sharing gin erat eyblaw neber yayhut ena buna be enkulal sayew all most vomit liyadrgn n eber.
እናመሰግናለን
Abelu! Enamesegnalen
አቤሎ በጣም ነው ምትችለው ግን አንድ አስተያየት አለኝ ብዙ ዩቱብ ላይ ተሰጧችን ማስተዋወቅ እምንፈልግ ግን እውቅናው የለከን፡ዩቱበሮችን ብታስተዋውቀን ትልቅ ነገር ሰራህ ማለት ነው ምክንያቱም፡ላንተ ሚቀንስብህ ነገር ስለሌለ
I love coffee☕☕
selam abelo
Bona gudat emyadersw begna b Ethiopiawyan k sent cup belay khone nw?
እነማሠግነልን በርታልን
Thanks biro ene gin sus yelegnim be 3 ken 1 kubaya etetalew
Abela Benath endet gobez timari mehon yihalale????
Ena buna betam nw yemwedew yale buna menor alchelem betam susu alebegne ☕️❤️ enamesgenalen 🙏
መምህር ተስፋየ አድምጡ ሲል ሰምቼ ነው የመጣሁት ወንድማችን አቤል ላንተም መልእክት አስተላልፎልሃል አዳምጠው ገጠመኝ 157A ን እስከመጨረሻው አዳምጥ።
ቆይ ላዳምጠው አሥኪ የቡና አፊቃሪ ነኚ
ክክክክክ
Abel Birhanu ""
JESUS IS LORD"" AMEN
እናመሠግናለን ለምትሠጠን መረጃ ቡና አልወድም
ቡና እጠጣ ነበር፣ ጭንቀት እንጂ ንቃት አልሰጠኘም 😒
Enamesgnaln abelu
Ene beken 1 gez Nescafé bewtet etetalew every morning ened buna nw ayedel?
በጣም ጎበዝ ነክ
My best friend Able Birhanu,Where are you staying right now,I ask you is a brother, because I am amazed by your explanation and I appreciate you.
ይችን ኮመንት እምታነቡ በስደትም በሀገር ያላችሁ ለሀገራችን ሰላም የናፈቃችሁ በፆሎት በርቱ እንደየምነታችሁ
እንደኔየ የሀገር ሰላም የናፈቀው ሰበር ዜና በተባለ ቁጥር አምሮየ በጭንቀት ያለቀ ማነው
እኔ የቡና ሱስ ነው ያለብኝ በተለይ ምሳ ሰአት ካልጠጣሁ ይዶክከኛል ቡና ውስጤ ነው☕☕☕
ከስአት ሁሌ ቡና የሚያስፈልግሽ ከሆነ የዛር መንፈስ ነው ንቂበትና ህይወትሽን አድኚ ስለ መናፍስት የሚያስተምረውን መምህር ተስፋየን አዳምጭ
እኛም ስላስተማርከን በጣም እናመሰግናለን
Can coffee help to loss waight ?
በርታ ወንድማችንን
ቡና በንቁላል ይጠጣል እንዴ። እኔ ጠጥቸ አላውቅም የፈለገ ጥቅሙ ይቅርብኝ
yummy
እይይይይይ የኮረና መዳኒት ቢባልም አልጠጣውም
አቤሎ ስለ ሻይም ሹክ በለን ልክ እንደቡና ስለመረጃው እናመሰግናለን
እናመሠግናለን አየለ ቀላል ያነቃል
bro betam new mtmcge
አቤሎ እኔ እራሴን ሴመኝ ቡና ስጠጣ ህመሙ አይተወኝም የግድ በናዶል መወሰድ አለብኝ በቡና አይተወኝም እና ለእራስህመም አይሰራም ከራሴ ልምድ ነዉ ይቅርታ ግን
Ewinat Naw
የማታመጡብን የለም መቼም ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ያደርጋሉ ብየ አላምንበትም 🤔🤔🤨🤨
ማሻ አላህ ጉሩም ሃሳብ ነበረ
አቤሎ ግሰላም ቡና በጣም ነው የምወደው ደሞ ወፍራም ቡና በጣም ነው የምወደው
ብና አብዝቶ መውሠድ እራሥ ህመም ያሥከትላል በኔ ላይ ያሥተዋልኩት ነገር ነው
How can I know the amount per day
ሊሆን ይችላል ሳላበዛ በየቀኑ እጠጣለሁ እራስ ምታት የሚባል ህመምን ስሜቱንም አላቀው ይልቅ ፈታ ዘና ያደርጋል።
ቡና ክብደት ቢቀንስ የኔናት ባጥንቷ ትሄድነበር ኪኪኪ
እማይዬ እኔ ከ 15 አመት በላይ ጡጥቻለሁ
Berta
ኧረእኔ ቡና ስጠጣ ማታ እንቅልፍ አይወስደኝም ጥዋት የጠጣሁ እነደ ሆነ ማታ እንቅልፍ የለም ስለዚ አልጠጣም
In ፡ Ethiopia ፡ I ፡ saw ፡ some ፡ place ፡ they ፡ drink ፡ with ፡ 1teaspoon ፡ butter/ ኢትዮጵያ ዉስጥ ቡና በቂቤ የሚጠ ጡ ብሔረሰቦች አሉ
Egna nen😋😋😋kmeshwu betam ytaftal
እናቶቻችን ረጂም ጊዜ ጠጥጠዋል በጤና☺
Tikikele 👍 👍 👍
ትክክል
kkkk
በርታ አቤሎ ጎበዝ ምርጥ ዩቱበር ነህ
አቤል ተባረክ
እኔ በተፈጥሮዬ ቡና ስጠጣ ያመኛል አቤል የሰፌሬ ልጅ የኬንተሪዉ ለዚህ ምንድነዉ መልሱ
አቤሎ ምርጥ ነው ግን ስለ ጓንታናሞ እስር ቤት ( ከአል ካትራዝ ወህኒ ቤት ያመለጡት ማፈያዎቹ ሶስቱ ጓደኛሞች አቅርብልን)
Rodas tadesse akiribotal tagegnutalachihu
አቤል ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ "የዘመኑ ገራሚ ፍጡር "ብልህ ያንስብህ ይሆን?
I drink Starbucks coffee every day love ❤️ it hope it is ok
Wow you know I just know about coffee advantages
ውይ ያከሳል ማለት ነው ቡና በቃ ላቁማ መወፈር ነው የምፈልገው ለራሴ ንፋስ ሊወስደኝ ነው
Anbesewu yeweyina lji
Buna betam new mewdewu......
እደ አጋጣሚ ቡና እየጠጣው ነው
እኔ በጣም ነው እምጠጣው ቸር አስማኝ