የፊልድ ማርሻሉ ትዕዛዝ ለእዙ፣ ጌታቸው ረዳ አገዱ፣ የኮማዶዎች ጉዞ፣ የኤርትራውያን ከእስር ቤት አመለጡ፣ የጠ/ሚኒስትሩ አስገራሚ ንግግር| EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 619

  • @yohannesiv4300
    @yohannesiv4300 2 місяці тому +2

    ኣብይ ኣሕመድ የኢትዮጵያ ብርቅዬ እንስሳ!

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 2 місяці тому +32

    ለዜጋው ጊዜ ያጠረው በቂ ስራ ያዘጋጀ ይመስለዋል ምግብ በማብሰል ጊዜ አትፍጁ ሲል ይልቅ ንፁሀንን መግደልና መድፈር አቁም።

  • @mekonenarefaine
    @mekonenarefaine 2 місяці тому +30

    በኣለም ማለት በUNESCO መመዝገብ ያለበት ቀሽም ጠ/ሚ ባይ ። ኣድርሱልኝ ‼

  • @YonasHabeshs
    @YonasHabeshs 2 місяці тому +34

    በጌታ እባክህን ቢያንስ አታውራ

  • @helenemso32
    @helenemso32 2 місяці тому +1

    ትግራይ ለዘላለም ኑሪ

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 2 місяці тому +19

    እስኪ ምን አሙቀን እንብላ ሽንኩርት ጤና ነው ተመችቶናል ሽንኩርት መግዣ ያጣ ህዝብ ዶሮ ለታበሉት ምነው ስለኦሮሞ ባህል ምግብ አታወራም ምግባችንም ላይ ጦርነት ተነሳ ክብር ለትግራይ ህዝብ❤❤❤❤

  • @NigatuMiretu
    @NigatuMiretu 2 місяці тому +20

    ይኽ ርባና ቢስና ርካሽ ሰዉየ ሀገርን ሀገር የሚያሰኘዉ የራሱ አመጋገብ :ባህል:ታሪክ,,,, መሆኑን ከአንድ ህፃን የተሻለ ግንዛቤ የለዉም::
    ጌታ ሆይ ቶሎ ና!

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 місяці тому +1

      @@NigatuMiretu አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fekadualene-f3f
      @Fekadualene-f3f 2 місяці тому

      Keftegna yebetachinet simet Yemisemaw ke ewketim ke Ras metemamen yetefata chekila new..

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 місяці тому +73

    #ወጥ ቤት ሰራተኛ ሳይሆን ትክክለኛ መሪ ነው ለሀገራችን የሚያስፈልጋት።#አማራ መስዋዕት እየከፈለ ያለው 🇪🇹 የሚበጃትን ስርዓት ለመፍጠር ነው።#አማራ💪💪💪🇪🇹

    • @FuadSeyfudin
      @FuadSeyfudin 2 місяці тому +6

      ware bechaa😂😂😂😂😂😂

    • @eyobmehari4038
      @eyobmehari4038 2 місяці тому +5

      @@FuadSeyfudinክገልቱ የሚጠበቅ ንግግር ነው

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 2 місяці тому +2

      @@FuadSeyfudinወሬ አብይ ደጋፊወች ትንሽ ህሌና የለሽ

    • @mza2884
      @mza2884 2 місяці тому

      አማራ ስርኣት ፈጠራ ሳይሆን የሆዳም አማራ ቱልቱላ ወሬ ነው።

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 2 місяці тому +1

      @@mza2884 ቱልቱልላ አንች ነሽ የኔሚለው ጠቀላይ ሚንስተር ወጥ አሰራር ምንጋባው? ህዝቡ እራበው ሲባል የሰራው መዝናኛ ብሎ ያሳያል ጊዜ የሰጠው የማንም የቅራቅቦ ስብስብ አለማፈራችሁ እንጭጭ

  • @AwekeAnagaw
    @AwekeAnagaw 2 місяці тому +1

    Best betam

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 2 місяці тому +16

    የወጥ ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር
    ዶ/ር አብይ ኦቦ ቂንጥር

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 2 місяці тому

      ጭገርሽን በድሮን አበጥሮልሽነው ቻይው😅

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 2 місяці тому +32

    አብዷል እሱ በገንፎ ሰላደገ ዶሮ ወጥ የትአባቱ ቀምሷ

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 2 місяці тому +1

    ድል ለአማራፋኖ❤❤❤❤

  • @tilahunkebede5833
    @tilahunkebede5833 2 місяці тому +7

    እድሜህን በሙሉ እንደተግማማ እድሜህንጨረስን

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 2 місяці тому +26

    በእብድ የምትመራ ብቸኛዋ ሃገር ኢትዮጵያ 🤔

  • @TaricKingo-l2s
    @TaricKingo-l2s 2 місяці тому +11

    ኤሌክትሪከ ላይ ታሪፍ ጨምሮ ምግብ መስራት እኛ ጋር እንዴት ይፋጠናል እብድ ኑሮ አስወድዶ የሚሰራ ጠፍቶ ስለ ታሸገ ምግብ ያወራል የሚበላው ያጣ ህዝብ እንደሚበላው ረስቷል መራታ

  • @NetsanetNetsi-g7x
    @NetsanetNetsi-g7x 2 місяці тому +22

    ኧረ እንዴት ያለው ከብት ነው የሚመራን ? ኧረ ኡኡኡኡ

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 2 місяці тому +68

    ጨቅላው መሪያችን በህይወት እስካለ ገና ብዙ ያወራል

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 2 місяці тому +2

      የአዛውንት ቅዘን ጠራጊ ነኝ አልክ

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 2 місяці тому +3

      😂😂😂😂😂😂

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 2 місяці тому

      @@mebratufentahun4316 Hagere memeratune teto shenekuerete, Shero Berber f yelale. Esete esue yebelana yasyene.

    • @እ-Ss
      @እ-Ss 2 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂

    • @mebratufentahun4316
      @mebratufentahun4316 2 місяці тому +1

      @@SamsonG-jn5kl ካድሬው

  • @ephremgizaw4873
    @ephremgizaw4873 2 місяці тому +20

    ፈልጌ ሳይሆን በኑሮ ውድነቱ ምክንያት ሙዝ በዳቦ እበላ ነበር አሁን ግን ሙዝ በዳቦ እሪሱ እየከበደኝ ነው

    • @amiharina2063
      @amiharina2063 2 місяці тому +3

      Doro bedabo kezare jemiro

    • @EeEe-z1b
      @EeEe-z1b 2 місяці тому +1

      ለምን ኬክ አትበላም 😂

    • @ephremgizaw4873
      @ephremgizaw4873 2 місяці тому

      @@EeEe-z1b 😂😂😂

    • @HabiWonda
      @HabiWonda 2 місяці тому

      ለምን በርገር አትበላም እሱ ይሻላልኮ😊

    • @geregirmay4261
      @geregirmay4261 2 місяці тому

      @@HabiWonda 😂😂😂

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 2 місяці тому +27

    የምግብ ዝግጅት ሌክቸረር

    • @DengleMemekaye
      @DengleMemekaye 2 місяці тому +1

      የወጥ ቤት ረዳት

    • @S1219M
      @S1219M 2 місяці тому

      ምን የምግብ ሌክቸረር ብቻ...! በቀጣይ ደግሞ የኢትዮጵያን ሕዝብ እኔ ነኝ የፈጠርኩት ሳይል አይቀርም በዚሁ ከቀጠለ! ብቻ ዕድሜ ይስጠን ፈጣሪ!

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 2 місяці тому +17

    አረ ምኑ በሽተኛ ነው የጣለብን፤ ሰውየው ጨርቁን ጥሏል። የነቀዘ አእምሮ ባለቤት!!!!

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyene 2 місяці тому +19

    ቆይቶ ምግብ መብላት ጤናን ይጎዳል ይለናል ጨቅላው

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres 2 місяці тому +58

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛልኝ ሰላም ኢትዮ ፎሮም ❤❤❤❤ ትግራይ ዓደይ አጆኪ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 місяці тому +4

    ድል ለፋኖ ሰራዊት

  • @SinteT-x1o
    @SinteT-x1o 2 місяці тому +4

    ሽንኩርትም እንብላ ኢሄ ባህላችንም ምርጫችንም ነው እንጀራ አትጋግሩ ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @sadiya-ir3wx
    @sadiya-ir3wx 2 місяці тому +8

    መሐይብ

  • @berihunderbew3201
    @berihunderbew3201 2 місяці тому +11

    ሲጀመር በአሁኑጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ዶሮ የሚበላ ህዝብ አለ ?

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 2 місяці тому +37

    ክብርን ናፅነትን ንደቂ ኣንስትዮ ትግራይ💖
    ርሑስ ብዓል ቅንያት ኣሸንዳ ንመላእ ኣዋልድ ትግራይ💖😘💖

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 місяці тому +2

      ክብርና ነፃነት ለመላው ኢትዬጵያ ትግራይና አማራ አንድ ኢትዬጵያዊ ናቸው አንድነታችን ሀይላችን ነው የትግራይ ወገኖቼ ከፋኖ ጎን ቁሙ ዘንዶው አሁንም እርስበርስ ለማገዳደል የንፁሀንን ደም ለመጠጣት ምላሱን ዘርግቷዋል የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ አንብቡ ወገኖቼ ብልፅግና(666)የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጅ የሳጥናኤል ኢትዬጵያ መንገድ ጡራጊ ነው እንንቃ ይበቃል የንፁሀን ወገኖቻችን ደም ይጮሀል በአንድነት ቱነስተን ዘንዶው አብይ መቀበር አለበት።።።።።።።።።። በቃ💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @TititTitit8
      @TititTitit8 2 місяці тому +2

      ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @medhin8187
      @medhin8187 2 місяці тому +5

      ​@@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠከፋኖ ምንቆመዉ ከTDF ቆማችሁ ነበራችሁ ወይ ? እዛዉ ቻሉት 🧐 በላይነሽ ኣመዴ ብለሽ ሙድ ስትይዙብን ኣልነበረ ወይ ?🧐¿¿ ከህዝብ ግን ጥላቻ የለንም ነዉርም ነዉ ፋኖ ግን ህዝብም ፓርትም ለይቶ ማያቅ ሌ. ነዉ ።

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 2 місяці тому +2

      ​@@medhin8187እውነት ነው። እናንተ ነውረኞች ትናንት ከኤርትራ ጋር ተባብራችሁ የገደላችሁን አንሶ አሁን ከፋኖ ጎን ቁሙ ስትሉን መልሳችን እዛው ተደባደቡ ነው። እሺ?

    • @medhin8187
      @medhin8187 2 місяці тому

      @@woinshetkassaye7174 እኮ ይቻሉት ሲለበለቡ ያዉቁታል

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 2 місяці тому +15

    ምንም የሚለው ሲጠፋበትነው የሚቀበጣጥረው❤❤❤❤❤

  • @yohannesalelgn10
    @yohannesalelgn10 2 місяці тому +7

    ፋኖማ ፋኖ ነዉ

  • @HayelomHadush-r5l
    @HayelomHadush-r5l 2 місяці тому +51

    ዉድቀት ለ አብይ ኣሓመድ ያድርግልን🙏

    • @aexum1597
      @aexum1597 2 місяці тому +6

      Amen Amen Amen

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 місяці тому +4

      አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @YonatanZeratsion
      @YonatanZeratsion 2 місяці тому

      @@አማራነኝ-ቨ7ነppp😊p😊 😊😊😊😊😊p😊😊 pop😊l pop pp😊😊😊pl😊ppll😊😊 😊😊😊llll😊p😊😊 😊😊😊😊😊😊😊😊ll😊😊😊😊😊😊😊

    • @workneshbedada2418
      @workneshbedada2418 2 місяці тому

      😂😂​@@aexum1597፡፡😂፡፡.፡፡፡

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 2 місяці тому +3

    ኧደዉ.ሁሌ,ልማት,አረ አያልማህ ቅዱስ ገብርኤል,አቦ

  • @TesfayeTt-h4x
    @TesfayeTt-h4x 2 місяці тому +12

    የኣማኑኤል መዳኒቱን ግን ሚወስድ ኣይመስለኝም ጋኔኤል ሰራዉን ረሳ

  • @DanielHagary
    @DanielHagary 2 місяці тому +2

    FANO King of Eastern Africa ❤❤

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 місяці тому +55

    እግዞ መሀረና ክርስቶስ እግዚአብሔር ሆይ ዜና ላለማየት ልብ ሰጠኝ እሔን አረመኔ መሪ እና ንግግሩን እነዳላይ ኡፍፍፍ😢

    • @AhmedAliyyi-h3j
      @AhmedAliyyi-h3j 2 місяці тому +4

      ኮሮሮክስ ጣጭና እራፊ 😂

    • @tesfaldetatakty343
      @tesfaldetatakty343 2 місяці тому +4

      ​@@AhmedAliyyi-h3j ጀዝባ ብችላ

    • @tewolderhanAdam
      @tewolderhanAdam 2 місяці тому +2

      @@AhmedAliyyi-h3j😮

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 2 місяці тому +2

      @@AhmedAliyyi-h3jአማረኛ እና ታሪክህን መጀመርያ እወቅ አሳማ !!

    • @MichaelMiki-s1h
      @MichaelMiki-s1h 2 місяці тому

      000🧠🧠🧠​@@AhmedAliyyi-h3j

  • @kalayuasefa1517
    @kalayuasefa1517 2 місяці тому +1

    ሰላም ድሕንነትን ህዝቢ ትግራይ ብሰራዊት ትግራይ ጥራሕ ይረጋገፅ ። ክብርን ሞገስን ንሰራዊት ትግራይ ❤ ።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 місяці тому +1

    አባቴ ዝግጅትህ በጣም ጥሩ ነው ተባረክልኝ
    ይህን ሰውዬ ንገርልኝ መደበሪያ እያደረገን ነው ይላጣል አይደል በዚህ ልክ ዝቅ ያሳዝናል እረ ፍትህ ለሀገሬ ፍትህ ለሰውልጆች ለኡትዬጵያዊያን ታመናል ታመናል በእውነት

  • @SadamYesuf-i3n
    @SadamYesuf-i3n 2 місяці тому +15

    ድል ለፋኖ❤🇨🇬🦾

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 2 місяці тому

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን ።❤

  • @AmanuelAyelign
    @AmanuelAyelign 2 місяці тому

    ታላቋ ጎንደር የቆማንቶች ጥንተ እርስት ነች ለዚህም ቅማንት ባለበት ሁሉ ሰላም ነው።

  • @derejegashaw724
    @derejegashaw724 2 місяці тому +15

    ይሄን ሰውዬ የጣለብን እንዴት ብንረገም ነው ግን

    • @mulalemWeres
      @mulalemWeres 2 місяці тому +2

      የኢህአዴግ እርግማን ነው

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 місяці тому

      ​@@mulalemWeresኢሀዲግ ውስጥ ሌላ የማይታወቅ ኢሀደግ ነበር ?

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo 2 місяці тому +32

    ትንሽ ቆይቶ ምግብ እንዳትበሉ ብሎ ህግ እንዳያወጣ ብቻ

    • @ayelebeyene7856
      @ayelebeyene7856 2 місяці тому +3

    • @JgGf-hv9rn
      @JgGf-hv9rn 2 місяці тому +1

      😅😅😅

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 2 місяці тому +1

      Beletegena medegesena mebelate yewedale . Beletegena nekotale le Ethiopia hezebe. Yetenake hezebe. Muse selewe.

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 2 місяці тому +1

      አብይ አህመድ አሊ የመጣው የኢትዮጵያን ታሪክ ባህል ሀይማኖት አጥፍቶ ብልፅግናን ሀይማኖት ለማስፋፋት ነው ግን አይሳካለትም እሱም የእሱም አዛዧች መጥፊያቸውን እያፋጠኑ ነው ፋኖ ወጥር ልክ እያገባሀቸው ነው ድል የአማራ ህዝብ ነው::

    • @tsigabtsehaye6596
      @tsigabtsehaye6596 2 місяці тому

      😊😊😊

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin 2 місяці тому +12

    ትግራይ በተላላኪ አትመራም

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 2 місяці тому +18

    ሰውየው አገሩን ሙሉ በሽተኛ ለማድረግ አስቧል

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 місяці тому +8

    የኢትዮጵያ ሕዝብ በጀቶች ሲሄዱ እንደኖሩ አላቅም ነበር። እችው ናትና ጥጋበኞች በእግራቸው ንዳቸው።

  • @selamawitandarge5414
    @selamawitandarge5414 2 місяці тому +3

    ድል ለአማራህዝብ

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 2 місяці тому

    Our voice ❤❤❤

  • @KaraKara-x8d
    @KaraKara-x8d 2 місяці тому +17

    ድል ለፍትህ ለነጻነት እየታገለ ላለው ፍኖ

  • @bedlumengesha2177
    @bedlumengesha2177 2 місяці тому +8

    እፍ መክፈት አይሰለቸው ደንቆሮ

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 2 місяці тому

    በነገራችን ላይ በእርሱ የወረደ ነገር እኛ እንተቻለን እርሱ ግን ግቡን እየመታ ነው ። አሞታል የምንል አንጠፋም ግን አይደለም ወገኔ የእርሱ ዓላማና እቅድ ታሪክ ፡ ሐይማኖት ፡ ቅርስ ፡ ባህልን ማዳከምና ማጥፋት ነው ። ኢትዮጵያ በዋናነት ቅርሶቿን እያጣች ነው

  • @ArsuLove-h2l
    @ArsuLove-h2l 2 місяці тому +6

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yonasnegash5312
    @yonasnegash5312 2 місяці тому +15

    ኢትዮጵያውያን ስሙ ጠቅላያቹህ

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 2 місяці тому +16

    ድልድልድል ለፋኖ

  • @BobaBella-pj4do
    @BobaBella-pj4do 2 місяці тому

    I can't see any error in his diet advice. He is right

  • @GashahunegnAsgelil
    @GashahunegnAsgelil 2 місяці тому +34

    ወ/ሮ ዐብይ ዶሮ ስንት ብልት አላት?ማፈሪያ።

    • @mulalemWeres
      @mulalemWeres 2 місяці тому +4

      10 ,000 አላት አይ አብይ ጅሉ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 місяці тому

    እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ክፋዎችን ያንሳልን አሜን፫ ጎበዝ በሃይማኖት በሀገር በሚስትህ በሰንደቅህ ለሰው ልጅ ክብር እንስጥ እንደሰው እናስብ ፍትህ ክብር ለሰው ልጅ ይሁን ለዘንባባ ለሳር አትክል ቺግኝ አትበል ብልጽግና እባካችሁ

  • @mulukenayalew6386
    @mulukenayalew6386 2 місяці тому +4

    የትኛውን ስራእድል ሰጠህን አልሰራብለን ጌዜ አባከን የኢትዬጵያህዝብ 24ሰአት ቁጭብሎ እየዋለ

  • @TesfayeTt-h4x
    @TesfayeTt-h4x 2 місяці тому +6

    ምነ ኣገባዉ የዚህን ሰዉዬ ኣሞኣሞት ብቻ ያሳየኝ

  • @kiya4685
    @kiya4685 2 місяці тому +5

    #1

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 2 місяці тому +22

    #ትግራይ 💛❤️✌️👋🙏

  • @KebromBata
    @KebromBata 2 місяці тому +23

    እንኳዕ ኣብፀሐክን ደቂ ኣሸንዳ ትግራይ

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 2 місяці тому

    He said the very factual thing about the situation

  • @DengleMemekaye
    @DengleMemekaye 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለሔቨን

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 2 місяці тому

    እድሜህ ይጠር አቦ ባህላችን አታራክስ ደነዝ መሪ

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 2 місяці тому +6

    በውነት ስለአገር ልማት ፖሊሲ እንዲያወጥ ዋናውን ኃላፊነት የያዘው ሰው ስለአገሩና የህዝቡብኑሮ ያለው መረዳት በዚህ ደረጃ ወርዶ ስታይ.....
    ከዚህ በላይ ምን ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር አለ????

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 2 місяці тому +7

    የዚን ሰይጣን ድምፅ ሳታሰሙ መዘገብ አትችሉም ማለት ነው

  • @amanuelnesradin9161
    @amanuelnesradin9161 2 місяці тому +8

    7ተኛው ጨ ለምን ፈታኝ ኩሽና ላይ አይቀርብም ?

  • @EmnetuTariku
    @EmnetuTariku 2 місяці тому +1

    You are great

  • @AnowerHossen-hr1jf
    @AnowerHossen-hr1jf 2 місяці тому +23

    ፋኖፋኖ

  • @EndalkachewkebedeEndalk2
    @EndalkachewkebedeEndalk2 2 місяці тому +23

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 місяці тому +27

    TDF King of Africa ❤
    TDF King of Africa ❤
    TDF King of Africa ❤

  • @mamaTg-nk6tx
    @mamaTg-nk6tx 2 місяці тому

    Ewnetunkonew gobez abiyiye

  • @Berihun-l2c
    @Berihun-l2c 2 місяці тому +4

    ድሮስ ኦሮሞ ጎመን ምግቡ

  • @naty021074
    @naty021074 2 місяці тому +3

    የሰው ልጅ ለመኖር እንጂ የሚሰራው፣ ለመስራት አይደለም የሚኖረው

  • @kidistweldeselassie5080
    @kidistweldeselassie5080 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤

  • @WelatawGebermeskel
    @WelatawGebermeskel 2 місяці тому +4

    ተውት ታሞነው በጤናው አይደለም አንድ አገር የሚመራ ስለ ወጥ መግለጫ ሲስጥ ወጥ ሲጨልፍ ስንቱን ላውራው

  • @geleta1610
    @geleta1610 2 місяці тому

    ሰላም ነበር የሚሻለው፣ አልሆነም እነግዲህ አላደለነም ፍስፍሱ ይቀጥልና ይለይለት።😢😢😢

  • @michael.T77
    @michael.T77 2 місяці тому

    አቢቹ 👑

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 2 місяці тому +8

    ይህ አብይ የተባለ ሰውየ እብድ ነው ፈጣሬሆይ ውሰድልን😢

  • @tegestcherinet2496
    @tegestcherinet2496 2 місяці тому

    እኔ ተሸማቀኩ🙏

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 2 місяці тому +2

    Welcome

  • @JemalHassen-tj2ej
    @JemalHassen-tj2ej 2 місяці тому +1

    ማረቤት ምን ያደረጋል ህዝቡኮ ሰላም ነው የናፈቀው

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 2 місяці тому +15

    አቢይ የሰዉ ርካሽ።

  • @esate725
    @esate725 2 місяці тому +4

    papa Eko Chelelual

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 2 місяці тому

    ምን ጉድ እየሰማን ነው። ትዝብት እንጅ ሁሉም ያልፋል።

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 2 місяці тому +3

    ፋሽሽት አብይ አህመድ የሚሰራው ሲያጣ ወደ ወጥ መስራት እና ምግብ ማብሰል ጊዜ የሚያበክን ስለሆነ በእንደዚህ ሁኔታ እድገት መጠበቅ አይቻልም እያለ ሲዘላብድ መስማት ያሳፍራል:: መሰራት የሚገባው ስራ መስራት የማይችል ደካማ ፍጡር ነው::

  • @truthfor27
    @truthfor27 2 місяці тому

    ጌቾ ቮድካ

  • @wubshetmitsun202
    @wubshetmitsun202 2 місяці тому +3

    Ye baltima astemari fetari yudfah

  • @MahammedJemal-s9d
    @MahammedJemal-s9d 2 місяці тому +3

    ሴታሴትና ስራፈት ስቶን ስለኩሽናታወራለህ ሌላምንምልታወራአትችልም ችግሮችንሁሉ ባልሰሜ ትተህማለትነው እግዜርይጠብቀን ጠባቂያችንምእርሱነው

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 місяці тому +3

    Selam selam betseb welcome❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ennessiehiletework8459
    @ennessiehiletework8459 2 місяці тому +3

    This guy is unbelievable

  • @ErmiasErsulo
    @ErmiasErsulo 2 місяці тому +2

    አሸናፊ ባልለየበት የሚያሳዝነው የሕዝብ እንግልት የንብረት ዉድመትና የሰው ሕይወት መጥፋት ነው። ሁሉም ወገኖች ለሰላም መትጋት ይጠበቅባቸዋል ።

  • @shem3630
    @shem3630 2 місяці тому +9

    አብይ ኩሸና 😂😂😂

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 2 місяці тому +9

    የመርገሙ ንግግር ከምር በቃ ያስቃል ስቀን እንለፍ እንዴ ተውት ያቅሙ ነው የሚናገረው

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 місяці тому +9

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @epll7127
    @epll7127 2 місяці тому +5

    ጆርዳና ኩሽና ራሱዋ እንደሱ አታወራም ይሄ ስራ የፈታ የቤት እመቤት😂

  • @lovetigray8288
    @lovetigray8288 2 місяці тому +6

    የ ኢትዮጵያ ሕዝብ በየ ቀኑ ዶሮ መብላት ጀምሯል እንዴ? ምናልባት ሳልሰማ ሰው ኑሮው ተሻሺሎ እንዳይሆን ብዬ እኮ ነው

  • @DuduThe
    @DuduThe 2 місяці тому

    እውነትም ጨቅላ!

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 2 місяці тому +5

    ወይ ጉድ ነዉ ነገሩ ምእራባዉይ ምግብ ሲሰሩ ነዉ የሚዉሉ በሮስተራንትና በየምግብ ፋክቶሪ የምግብ መሰጫ ነዉ የምእራብ ህዝብ ተቀጥሮ ሲሰራ የሚዉሉ ምን አይነት ጭንቅላጥ ነዉ ይለዉ የበሻሻ ሰዉ አብደዋል መሰለኝ ወይም ጭንቅላጡ አይሰራም።

  • @abdullahihamid4738
    @abdullahihamid4738 2 місяці тому +8

    ሕልም ያለ ዳንዝ ጠቅላይ እኮ ነው የሰጣን 🤣

  • @Amesiyas_
    @Amesiyas_ 2 місяці тому +4

    ምን አይነት ሰው ነው ግን እንደው ፈጣሪ ምን አድርገነው ነው ይሄንን ሰውዬ መሪ አድርጎ የጣለብን የዚህን ሰውዬ የድጋፍ ሰልፍ ብዬ አደባባይ ላይ የወጣሁበት ቀን ምነው መኪና በበላኝ ኖሮ የዛን ቀን