Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Yegebes sorba kebeg siga gar?
Musicawen kenes betaregiw demxesh yesemale. Looks yummy
በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሙዚቃውን ቀንሽው ድምፅሽን ዋጠው ብዙ አይሰማም በተረፈ በጣም አሪፍና ጤነኛ ምግብ ነው
እሺ አመሰግናለው
ሙዚቃው በጣም አብሮ አይሄድም ደግሞ ጮኽ ድምፀሽን ዋጠ ምግቡ በጣም ደስ ይላል እሞክረዋለሁ የተከካውን ገብስ ገዝቼ ተባረኪ ይብዛልሽ
የኔ ቆንጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ። የወለዱሽ ጨዋ ያሳደጉሽ ጨዋ እጃቸው ይባረክ።
ማሻአላህ ስያምር እጅሽ ይባረክ ደግሞ እናቴን አስታወስሽኝ ትሰራልን ነበር አላህ በሰላም ያገናኘን
Wow wow 👏👏በጣም ልዩ ነው ምራቅ ያስውጣል Thank you for sharing. Keep it up👍👍
አመሰግናለው ማሬ
በጣም ያምራል ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ በጣም የምትለይው በጣም የሚያስፈልጉ ግን የማይታወቁ ነገሩች ስለምታሳይን ነው
በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው
ቡለሙያ ነሽ።እያያዝሽ ብቻ ይበቃል የምታውቂውን ስላጋራሽን አመሰግናለሁ በርቺ።
አቦ፡ተመቸኝ፡፡በተለይ፡፡ሤራዉን፡፡እጅሽ፡ይባረክ፡፡ለሊጆቼ፡፡አገርስገባ፡እሠራላቸዋለ፡ሁያምራል፡ካፌ፡፡ወሀመጣ፡አሥጎመዠሺኝ
It looks great, can you make a video of making "tekul" if you can? Thanks!
በጣም ይገርማል አላውቅም ነበር የገብስ ቅንጬ ከቡላ ጋር ገንፎ መስራት መቻሉን በጣም አመሰግናለሁ። ሙያ እስኪያረጁ ድረስ ነው ይባል የለ ?
ጎበዝ ነሺ ሙዚቃው ይቅር ድምፅሺን ዋጠው
በጣም ጉበዝ በርቺ እሞክረዋለው
በጣም ቆንጆ ነው ፡፡ ይህ ምግብ ለሰውነት ወሳኝ ነው እሞክረዋለሁ፡፡
My God betam balemuya nesh bezalay tiegsitish.!
ዋው ነው እጅሽ ይባረክ
ዋው አረ እንሞክረዋለን ማር ተባረኪልን
😘😘😘😋😋
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ቆያቹ ሁላችንንም ፈጣሪ ባለንበት ጥበቃውን ያብዛልን ሰብስክራይብ ያላረጋቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስሰራ ቶሎ እንዲደርሳቹ የደውል ምልክቱንም ተጫኑት ይህንን ቪዲዮ ከወደዳቹት ላይክ አስታየታቹን ምንም ብትጽፉልኝ በጣም ይጠቅመኛል ስለ ጊዜያቹ በጣም አመሰግናለው
Adot አዶት tube where’s the link for the bula?
Yenaten mgb astaweshign wetet atchemrm enji YEBELAW NEW yemeselegn Thank you 👍🌹
የምትሰሪው ጥሩ ነው ግን ህጻን አይበላውም ምክንያም ያቃጥላል እቢክሽ ቃርያ ሚጥሚጣ አታብዢ
Waw gobez yameral yehen sera alaweqem neber temarkugn thanks
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ ሙዚቃው ድምፅሽን ስለማያሰማው ሙዚቃውን ትንሽ ብትቀንሽ ድምፅሽን መስማት እንችላለን በተረፈ በጣም እናመሰግናለን
ማሻአላህገንፎውስጤነው። በዛው ቅንጬለብቻው በቅቤእና።የምስር ቄሳ አሳይን
ማሻአላህ ጎበዝ እናመሰግናለን
ያምራል ዋውው የስራው ሂደት ግን አድካሚ ነው
አሰራረሽና መልኩ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ጥአሙን ሰርች ቀመሽ እነግርሻለሁ
በጣም ሃሪፍ የቡላውን ሊንክ
wow....you made your own kinche from scratch??? I am impressed
በእውነት ቆንጆ ነው ባለሙያ ነሽ በርች እሽ
በጣም አመሰግናለው ዜድዬ
በጣም ጎበዝ ዋው ምርጥ አዉዛት ትሬፍ
Yene konjo ejesh yebarek yene balmoya endet endemyasgomej
ጥሪ ነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ብዙ ማናውቀው ነገር ነው እንድናውቅ እያደርግሽ ያለሹ የአብር ትኩረ አሰራር ከቻልሽ አሳይን?
ኧጊ ኧተሟች ጔታ የረገ ሰብ የበርደ አመሰግናለው
ትገርሚያለሽ. እንዴት አሰብሽው??? ብርክ በይልኝ የኔ ባለሙያ.
Yenea wed thank you geata Eyesus ejeshen yebarek
በለሙያ ነሸ ቆጆ
ዋውውውውውየምወደውምግብማሚዬንትዝዝአስባልሽኝአዬ
ማሻአላህ እጅ የትረፍ ደስ ይላል
betam betam gobezz veryyy healtyyyy konjooo
I will try it and let me know.
ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ ማር ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል
2 wer keregn ager legebam lagebam eski lelemamed
ጡሪ ትረፊ መርካሞ
ሙዚቃዉ፡፡ሙዚቃዉ፡፡ትላላቹ፡፡ይሠማየለምእዴ
እጅሽ ይባርክ የኔ ቆንጆ ማን እደ አበሻ አቦ ባህል ዋው ነው
Lemanigawm ,Betam Betam Balemuya Nesh👌👌👌Adenkeshalehu Berchi .....❤
በጣም አመሰግናለው
ጥሩ አይነት ምግብ ነው የሰራሽው
አመሰግናለው
በጣም ደስ ይላል ለቤትሽ አዲስ ነኝ የገርቤቱን ቡላ በወተት ቢሰራስ ችግር ይኖረዋል
ምንም ችግር የለውም ቀንጆ እንደውም በጣም አሪፍ ነው የሚሆነው
በናትሽ የተለያየ የጉራጌ ምግብ ብቻ አስተምሪን በናትሽ ሌላው ቆጮ የት እናገኛለን
ማሻአላህ አጅየት የዳክየና ቤት ትዝ ባሬም በርቼ
እያ ኧተሟሂ አይዞአሂ
እጅሽ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ 😍
Wow betame dese yelale guragega behone esekezara belechame hone semecha alawekeme ere koye emokeralew
አመሰግናለው ማር
ጡሪ የጨነን ጡሪው ኧጀና አፈር ፍንታፍንቶ ቶችንረ ኧተሟች
ጡሪ ነሽ።
ሠላም የክላሲካሉ ድምጽ ያንቺን እንዳይሠማ አርጎታል ። ለሁሉም እግዚያብሔር ይስጥልን
በጣም ይቅርታ
በጣም ይቅርታ አስተካክላለው የኔ ቆንጆ
አዲስ ምግብ የይሄም ለኔ ደስ ይላል በርቺ እህት
ሰብ አርጌሻለው
Esh yene eiht ameseginalhu enemm sub adrigealehu
Wowwwww batem arifnew konjo Amesegenalew
ባርብኝ ምንድን ነው እሚባለው
እኔስ መጎምጀት ብቻ ሆነ ስራዬ ይገርማል የጉራጌ ምግብ ብዙ የማላቀው እያወኩ ነው
Thank you. Delicious breakfast.
Wow gobez nesh gin bula kelel ayehonem ? Kenechewus yegid yegebes mehon alebet ?
Bula kalelashma bamn tesariwalesh kenchew gen yetagagnaw mahon ychalal.
Thanks
ቡላ ዱቄቱየት ይገኛል
Waw betam arif new gen bula malet mendenew mar
እጅሽ ይባረክ ሙዚቃ ግን ባታደርጊ ጥሩ ነው ያንቺ ድምፅ አይሰማም
አመሰግናለሁ በጣም ጎበዝ
Yagera lij betam merte new woooow new
የእውነት በጣም ዴስ ይላል ኢትዮጵያ ሂጄ ኢሄን ምግብ ሰርቸ አይቸው
Wawu betam bale muya neshe gn belcham ayicham alkim nebre kehu nehwal esralehu
ዋው ቅጬ ስወድ ልነግርሽ አልችልም አመሰግናለሁ
እኔም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
Thank you sister ❤❤❤🙏🙏🙏😬😬😬🙌🙌🙌👏👏👏
Betam arif new
አጃሂ አትረፍማሻአላህ
ባለሞያ ነሽ በጣም ጎበዝ
ጡሪ ይሽር የሆድ
ኧጊ ኧተሟች
እሰይ የኔባለሙያ ጎበዝ💕🌹
እናመሰግናለን እህት
እኔም አመሰግናለው ማሬ
የጃሂ የትረፍ የትከ አጅየት ንሂ
የትኩር ጎመን አሰራር አሳይን:: እጅና አፈር
እያም ኧተሟች እሺ እሰራለው
ይመችሽ ከረሜላ እንሞክረዋለን
በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለሁ ለልጆቼ እሰራላቸዋለሁ ቅንጬ አሰራሩም ገብሱን ለየት ያለ ቪድዮ ነው
እሺ በጣም አመሰግናለው
Gabeso beza betam sewfram semat aysetam bola sebza new letwstae enamsgenalen
ሙዚቃው ግን
Er betam yamral konjo
የኔ ባለሞያ በበርችልቺ
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
wow ያኔ ቆንጆ የምራል
የኔ ማር በህሉን በደንብ ይዘሽ እየሰራሽ ነው እናመሰግናለን እህታችን
Betham balemuyaa set neshi😘 Geta birik yargishi egishi yibareki!! Ene yetezegaje kinche ale be minirbet state gin yaregshiwun emokirslehu😍
እሺ የኔ ማር አመሰግናለው
ግብጽ ማሻአላህ
Gobezz👏👏
የቅንጭ ገንፎ አለ እዴ
ውይ የናቴን አውዛት(ገንፎ አስታውሽኝ
Bal muya tadelshe
በጣም የቆንጆ ነው ቅንጪ ምግዛት አይቻልም
የገብስ ቅንጬ ካገኘሽ ትችያለሽ
በጣም አሪፍ ነው ይቅርታ ግን ሙዚቃውን ብትቀንሺው እህት
እሺ ማሬ አስተካክላለው
ጎበዝ
thank you yamral
dis yelal masha allah
Wawww maschalah
ለሙዚቃው ነው ቅድሚያ የሚሰጠው ወይስ ለትመህርቱ በጣም ፕሮፌሽናል የሆኑ ዩቲዩበርስ ሙዚቃ አያሰሙም ጥቅም የለውምና ቢቀር በተረፈ ትመህርቶችሽ አሪፍ ናቸው አመሰግናለሁ
እሺ በጣም ይቅርታ ስለ አስታየትሽ አመሰግናለው
እደው እነጅጅ ይህን ቢሰሩ በዮቱቤ ምን አለበት ቀኑን ሙሉ አማራ ሰትሳደብ ከምትውል? ተባረኪ

Lemanigawm ,Betam Betam Balemuya Nesh👌👌👌
Adenkeshalehu Berchi .....❤