Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አምነህ ዜና ካንተ ውጪ ወደ ውጪ ከ❤ነው የምወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አለም ንወሴ ምርጥ ጋዜጠኛ የ😢ባይደን የሞተ ሬሳ አለምን በጠርነት የከተተ የምተ አሻንጉሊት ጉራ መናገር ተውና አንተ ግን እንደ ጋዜጠኛ ጀግና ምርጥ ኢትዮፕይዊ በርታልን ዕድሜና ጤና ይስጥሕ ሁሉም ዜና የምታቀርበው ምርጥ ነውና ተባረክ❤🎉
You are the best.What can I say ❤
አለምነህ ዜና መናገር ትችልበታለህ። Your amazing newsman
እግዚአብሔር አምላክ የክፋ መናፍስትን ስራቸውን ሀሳባቸውን አፍርስባቸው
Arif merega new alem 10q 🙏 ♥️
አለምነው ዋሴ ትችላለህ ያዝናናል አቀራረብህ።
Good news
❤❤❤
እውነት ነው እኛም እሱንም ባይሆን ዲሞክራት ስለምንመርጥ ያሸንፋል በቃ ያንን ሰውዬ አፍሪካን የሚንቅ ሶዬ እመኑኝ ሁሉም ይንቁናል ግን እንደ ሪፐብሊካኑ ዶናልድ ጮክ ብለው አይደለም ጥላቻቸው በሹክሹክታ ነው
ይህ በጨለማ እና በብርሃን መካከል የሚደረግ ትግል ነው ።ባይደን የጨለማ አለም ገዢ የዲያቢሎስን አጀንዳ ከአሜሪካ አልፎ በዓለም ላይ ለማስፋፋት የሚሰሩ ሰው ናቸው።የትራምፕ ደጋፊ ነኝ👍
ባይደን ውሸቱንነው ያኔም ምረጡኝ ብሎ በኮረና ጊዜ እስቱሚለስ ቼክ ሰጣቹዎለው ብሎ አላደረገም ድል ለትራንፕ🎉❤
Abrkrakiw alemneh ❤❤❤
እንደጣፈጠ ሳይንዛዛ ቁምነገር የያዘ ዘገባ።
አለም ቃላቶቹን ከየት ነው ያመጣኧው ??
He should have never been allowed in office. I can't wait for him to be gone
ትራምፕ ያሸንፋል💪💪
Ayiiii alam nawase kana biden yanta azagagabik mirt naw
We dont need sleepy joe ,am going for trump..hell yes
አለምነህ እስቲ ተመልካቾችን አክብረህ መልስ ስጥ ? አሁን ስለ አጀንዳ 2025 እንዲህ በስፊው የነገርከን በተከታታይ መረጃው ይፋ ስለሆነ አደባባይ ስለ ተሰጣ ነው እንጂ ድሮ ስንቱን ንጹሀን በግብረ ሰዶም እሳት ሲበላ ወቶ የተናገረም የለም። ጥያቄዬ :- agenda 21 UN 2030 sustainable development 17 goal ይሄ አሁን አለም ላይ ተፈጻሚ እየሆነ ያለ የሰውን ልጅ እያጠፋ ያለ አደገኛ አጀንዳ ነው ኢትዮጲያም አለችበት ። ለምሳሌ ከ17 ጎሎቹ መካከል አለም ላይ አንድ ሀይማኖት ፣ አንድ መንግስት ፣ የግብረሰዶም አለም ላይ መፈቀድ ......ብዙ ብዙ በዚህ ላይ እስቲ ሀሳብ ስጥ ልክ ካለፈ በዋላ ልክ እንደ USAID ካለፈ በዋላ ከመመስከር አሁን ሀሳብህን እንድታካፍለን በትህትና እጠይቃለው።
ጋሽ አለም ነህ ዋሴ ትንተናህ ሱስሁኖብኛን በጣም አሪፍ ነውባይደን ካለ አይቆጠርም ከጀርባው ግን በአማካሪ ስም የተረገመ ሰይጣኖች እንዳሉ መገመት አያዳግትም
Detroit, Michigan NOT Michigan, Detroit.
ከአረጁ አይበጁ ከአበሻ ተዋሱ!አልከን
ትራምፕ አፋሪካን ናቀ እንጁ የአለምን ወንድ ለመድፈር እንደ ሙትቻው ጃ አለምን ለማቆሽሽ ለማጥፋት አለተነሳም
አለምነህ ትራፕ ከሞት ተርፍል
Alemneh! Do some research about Heritage foundation!! It’s stand about black ppl, Africa, Ethiopia???? በጣም አቀነቀንክለት! I wish, u do some research! As a voter, I would vote for ሬሳ(Biden) over a criminal and racist
አለም አጋነኸዋል ባይደን cognitive problem እንዳለበት ትላንትም አስመስክሯል
gerami tentanie! alem wealem leykun!!
አለምን ጦርነት ውስጥ ዘፍቆ የማይረባ ሽማግሌ ነው
ሰላም ላንተ ይሁን አለምነህ ዋሴምነው ዘለንስኪንን Putin ብለው መጥራታቸውን ረሳህው!
ያልረሳውም ተናገረው እኮ ደግመህ ስማው
ኣልረሳውም ተናገረው እኮ ደግመህ ስማው
አለም ንግግርህ አምሮ ተውቦ እያለ በምስሉ ላይ አሁንም አሁንም የምትለቀው የፎቶ ምስል ምንም አልጥምህ ብሎኛል :: ፎቶው ቢቀርብንስ ? እኛ እንደሆን ስለማን እንደምትነግረን በሚገባ እናውቃለን :: ይሄን በቪድዮ ላይ ውር ውር የሚል ፎቶ በአልበም እስቀምጠው እና ተንቀሳቃሽ ምስሉ ይበቃናል የሚል ሃሳብ ነው ያለኝ :: አንድ እርምጃ እንደምትወስድ ተስፋ እለኝ 👌
ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ
ዝም በል አትለፍልፍ እባክህTrump is the way to go!
ይሄ ሽማግሌ ከተሸነፈ ምን ሊበቃው ነው ደግነቱ አይሰማህም እንጂ ትራንፕን ከባይደን ስዲብ ይልቅ ያንተ መደጋገም ነበር የሚአናደው
አቤት ዘገባ ጋዜጠኝነት በአንተ ይብቃ😅😅😅
❤
አምነህ ዜና ካንተ ውጪ ወደ ውጪ ከ❤ነው የምወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አለም ንወሴ ምርጥ ጋዜጠኛ የ😢ባይደን የሞተ ሬሳ አለምን በጠርነት የከተተ የምተ አሻንጉሊት ጉራ መናገር ተውና አንተ ግን እንደ ጋዜጠኛ ጀግና ምርጥ ኢትዮፕይዊ በርታልን ዕድሜና ጤና ይስጥሕ ሁሉም ዜና የምታቀርበው ምርጥ ነውና ተባረክ❤🎉
You are the best.What can I say ❤
አለምነህ ዜና መናገር ትችልበታለህ። Your amazing newsman
እግዚአብሔር አምላክ የክፋ መናፍስትን ስራቸውን ሀሳባቸውን አፍርስባቸው
Arif merega new alem 10q 🙏 ♥️
አለምነው ዋሴ ትችላለህ ያዝናናል አቀራረብህ።
Good news
❤❤❤
እውነት ነው እኛም እሱንም ባይሆን ዲሞክራት ስለምንመርጥ ያሸንፋል በቃ ያንን ሰውዬ አፍሪካን የሚንቅ ሶዬ እመኑኝ ሁሉም ይንቁናል ግን እንደ ሪፐብሊካኑ ዶናልድ ጮክ ብለው አይደለም ጥላቻቸው በሹክሹክታ ነው
ይህ በጨለማ እና በብርሃን መካከል የሚደረግ ትግል ነው ።ባይደን የጨለማ አለም ገዢ የዲያቢሎስን አጀንዳ ከአሜሪካ አልፎ በዓለም ላይ ለማስፋፋት የሚሰሩ ሰው ናቸው።የትራምፕ ደጋፊ ነኝ👍
ባይደን ውሸቱንነው ያኔም ምረጡኝ ብሎ በኮረና ጊዜ እስቱሚለስ ቼክ ሰጣቹዎለው ብሎ አላደረገም ድል ለትራንፕ🎉❤
Abrkrakiw alemneh ❤❤❤
እንደጣፈጠ ሳይንዛዛ ቁምነገር የያዘ ዘገባ።
አለም ቃላቶቹን ከየት ነው ያመጣኧው ??
He should have never been allowed in office. I can't wait for him to be gone
ትራምፕ ያሸንፋል💪💪
Ayiiii alam nawase kana biden yanta azagagabik mirt naw
We dont need sleepy joe ,am going for trump..hell yes
አለምነህ እስቲ ተመልካቾችን አክብረህ መልስ ስጥ ? አሁን ስለ አጀንዳ 2025 እንዲህ በስፊው የነገርከን በተከታታይ መረጃው ይፋ ስለሆነ አደባባይ ስለ ተሰጣ ነው እንጂ ድሮ ስንቱን ንጹሀን በግብረ ሰዶም እሳት ሲበላ ወቶ የተናገረም የለም።
ጥያቄዬ :- agenda 21 UN 2030
sustainable development 17 goal ይሄ አሁን አለም ላይ ተፈጻሚ እየሆነ ያለ የሰውን ልጅ እያጠፋ ያለ አደገኛ አጀንዳ ነው ኢትዮጲያም አለችበት ። ለምሳሌ ከ17 ጎሎቹ መካከል አለም ላይ አንድ ሀይማኖት ፣ አንድ መንግስት ፣ የግብረሰዶም አለም ላይ መፈቀድ ......ብዙ ብዙ በዚህ ላይ እስቲ ሀሳብ ስጥ ልክ ካለፈ በዋላ ልክ እንደ
USAID ካለፈ በዋላ ከመመስከር አሁን ሀሳብህን እንድታካፍለን በትህትና እጠይቃለው።
ጋሽ አለም ነህ ዋሴ ትንተናህ ሱስሁኖብኛን በጣም አሪፍ ነው
ባይደን ካለ አይቆጠርም ከጀርባው ግን በአማካሪ ስም የተረገመ ሰይጣኖች እንዳሉ መገመት አያዳግትም
Detroit, Michigan NOT Michigan, Detroit.
ከአረጁ አይበጁ ከአበሻ ተዋሱ!አልከን
ትራምፕ አፋሪካን ናቀ እንጁ የአለምን ወንድ ለመድፈር እንደ ሙትቻው ጃ አለምን ለማቆሽሽ ለማጥፋት አለተነሳም
አለምነህ ትራፕ ከሞት ተርፍል
Alemneh! Do some research about Heritage foundation!! It’s stand about black ppl, Africa, Ethiopia???? በጣም አቀነቀንክለት! I wish, u do some research! As a voter, I would vote for ሬሳ(Biden) over a criminal and racist
አለም አጋነኸዋል ባይደን cognitive problem እንዳለበት ትላንትም አስመስክሯል
gerami tentanie! alem wealem leykun!!
አለምን ጦርነት ውስጥ ዘፍቆ የማይረባ ሽማግሌ ነው
ሰላም ላንተ ይሁን አለምነህ ዋሴ
ምነው ዘለንስኪንን Putin ብለው መጥራታቸውን ረሳህው!
ያልረሳውም ተናገረው እኮ ደግመህ ስማው
ኣልረሳውም ተናገረው እኮ ደግመህ ስማው
አለም ንግግርህ አምሮ ተውቦ እያለ በምስሉ ላይ አሁንም አሁንም የምትለቀው የፎቶ ምስል ምንም አልጥምህ ብሎኛል :: ፎቶው ቢቀርብንስ ? እኛ እንደሆን ስለማን እንደምትነግረን በሚገባ እናውቃለን :: ይሄን በቪድዮ ላይ ውር ውር የሚል ፎቶ በአልበም እስቀምጠው እና ተንቀሳቃሽ ምስሉ ይበቃናል የሚል ሃሳብ ነው ያለኝ :: አንድ እርምጃ እንደምትወስድ ተስፋ እለኝ 👌
ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ
ዝም በል አትለፍልፍ እባክህ
Trump is the way to go!
ይሄ ሽማግሌ ከተሸነፈ ምን ሊበቃው ነው ደግነቱ አይሰማህም እንጂ ትራንፕን ከባይደን ስዲብ ይልቅ ያንተ መደጋገም ነበር የሚአናደው
አቤት ዘገባ ጋዜጠኝነት በአንተ ይብቃ😅😅😅
❤
❤