#አስደንጋጭ_ክስተት_ተፈጸመ_ኤረር_ተራራ_በስውር_የተወሰደው_ሰው_የሰጠውን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @tirsitzemede3746
    @tirsitzemede3746 7 годин тому

    እውነት ነው ኑና ተባረኩ በጣም ድንቅ ቦታ ነው እዚ ቅዱስ ቦታ ላይ ለኔ ብዙ ነገር ተደርጎልኛል ❤ክብር ምሥጋና ለሥላሤ❤! ❤❤❤

  • @TewodrosAlemneh-r5q
    @TewodrosAlemneh-r5q 2 дні тому +1

    ፈጣሪዬ አምላኬ ሆይ እንደ በደሌ እንደ ሐጢአቴ ሣይሆን እንደ ቸርነትህ እሔን ዘመን አሣየኝ አድርሠኝ

  • @TewodrosAlemneh-r5q
    @TewodrosAlemneh-r5q 2 дні тому +2

    አምላከ እስራኤል ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @AddisDendena
    @AddisDendena 3 дні тому +2

    ከፃድቁ ንጉሰቴዎድሮሰ ዘመን እግዚያብሔር ያድርሰን

  • @FasikaKebede-g8x
    @FasikaKebede-g8x День тому

    ጉዟ አዘጋጁ ሕዝብን ታያላቹ❤❤❤

  • @MeteMitku
    @MeteMitku 5 днів тому +2

    አምላክ ይመስገን አሜንአሜን

  • @tebassetube633
    @tebassetube633 5 днів тому +3

    አ20አመት በፊት ስለ እዚህ ታሪክ አባቴ ሲወራ ሰምቻለሁ እና የንጉስ ቴወድሮስ ምጫው አሁን ነው። እና ጋኑ ሊሞላ ትንሽ ቀርቶታል ሲል እሰማ ነበር

  • @SelemonAbebe-b8v
    @SelemonAbebe-b8v 4 дні тому +2

    ይገርማል እግሐብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @tesfuman4492
    @tesfuman4492 День тому

    እግዚአብሄር አምላክ መጪውን ዘመን እንዳይ ፈቃድህ ይሁን

  • @melkamsiragetu8698
    @melkamsiragetu8698 4 дні тому +1

    ኦኦኦ አምላኬ በሰመመን እዛው ገባሁ አምላኬ እሄን ሳታሳየኘ አትግደለኝ።

  • @Dagim-e3o
    @Dagim-e3o 6 днів тому +5

    ኢትዮጵያና ቅድስት ኦርቶዶክስ ሚስጢር ናቸዉ አጋይስት አለም ሥላሴ የተመሰጉኑ ይሁኑ ወንደማችን ወይማ አባታችን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የኢትይጵያን ሠላምና ተንሣኤ ያሳየን ስሐዚህ ቅዱስ ቦታ ስትነግረን በግርምት ና በደስታ ነዉ የሠማሁት መንፈሴ ታድሷል እንደ በደሌ ሳይሆን እንደቸርነቱ ይህን ቅዲስ ቦታ ባየዉ ብረገጠዉ ደስታየ ወደር የለዉም ለመሄድስ እንዴት ነዉ የጉዞ ማህቀር የላችሁም ሙምህር ሠላም ለኢትጵያ ሠላም ለአለም ሠላም ለሠዉ ልጆች ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ የቸመሠገነ ይሁን ከእነ እናቱ አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @nedimabi2861
    @nedimabi2861 4 дні тому +2

    Egizhabihyer Ethiopian eina hizhibochuan yibark
    💒💒💒🙏🙏🙏
    enidyet new mehyed yeminichilew?

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. 6 годин тому

    ወደ እዚህ ሚስጥር ቦታ ከተዎሰዱት እኔም አንዱ ነኝ እጹብ ነዉ ስነግራችሁ ሰዎች አያምኑኝም በዋሻ አድሬ ዎጢቻለዉ ሁሉንም በራዕ ተገልጾልኝ አበዉ ጉሳንን ስዎራን አይቸዋለሁ

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373 2 дні тому

    Amilaka ena bedaligwan hatitaigwan saw yewestain meshite tamlikitahe endazihe yetadala saw enanime betadalachwe lame tamari ha enda eswe bezihe bebarikate bota endigaige faka değe yehuinilige abata ❤amen❤amen❤amen❤

  • @AddisDendena
    @AddisDendena 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤😮😮😮😮

  • @rahelZeru-w3d
    @rahelZeru-w3d 2 дні тому

    እባክህ አሁን ላይ መንገድን አካሄድ እንዴት እንደሆነ ንገርኝ እባክህ

  • @lakewalemu7163
    @lakewalemu7163 3 дні тому

    ወስደው ያሣዩትና ውሃ ጠብ የሚለው ምን ውስጥ ነው? እንሥራ፣ ጋን ወይስ ኩሬ? ግልፅ አይደለም ከቻላችሁ አብራሩልን።

  • @אספהוובנך
    @אספהוובנך 3 дні тому

    እጅግ አስደሳች እና አጓጊይ የሆነ ጉዳይ ነው በእውነት ?

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 5 днів тому +2

    እባክህ ወንድሜ ከተቻለ ለማየት እድሉ ካለ ብናየው መልካም ነዉ

  • @tilahunbiru
    @tilahunbiru 5 днів тому +2

    አድራሻውን አስቀምጥልን ወንድማችን?

  • @henok9073
    @henok9073 3 дні тому

    አድራሻውን ብትነግሩን ማለት ከየት የት እንደምንሄድ

  • @abrahamhdejene2549
    @abrahamhdejene2549 5 днів тому +1

    እባካችሁ መዝሙሩን አጥፉት በደንብ ስለማያሰማ ነው

  • @EstifanosGebreselassie
    @EstifanosGebreselassie 6 днів тому +2

    ከመገናኛ ለመምጣት እንዴት ነው ወንድማችን።

    • @dagimmesfine
      @dagimmesfine 2 дні тому

      debreziyt hedeh keza wede yerer silase be bajaj tihedaleh

  • @EphrameLeul
    @EphrameLeul 3 дні тому

    አድራሻው

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 6 днів тому

    ኦአማላክክብርይግባዉ❤

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 4 дні тому

    DENKE SETOTA NEWENA ENAMESEGINALEN🙏🙏🙏 YE FETARI AKELILE YALEBETE YEMESELALE ESKE AHUNEM YALEMAWEKACENE MANE YAWEKALE HAYALU GETA BAYEFEKEDEWE YEHONAL::

  • @TamiratTanga-kf5pm
    @TamiratTanga-kf5pm 14 годин тому

    Yet new Addrashaw?

  • @melakneshabate5797
    @melakneshabate5797 5 днів тому

    Ye guzo maheber kale silk lakilen

  • @AAb1977
    @AAb1977 5 днів тому

    Hearsay scam back get a life.