አውደ ሰብ - ዮድ አቢሲኒያ ባለቤት አቶ ትእዛዙ ኮሬ እና ወ/ሮ ምህረት ጎሳዮ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል - ሁለት |etv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 чер 2020
  • አውደ ሰብ - ዮድ አቢሲኒያ ባለቤት አቶ ትእዛዙ ኮሬ እና ወ/ሮ ምህረት ጎሳዮ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል - ሁለት |etv
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

КОМЕНТАРІ • 136

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b 4 роки тому +18

    ህወሃት ፀረ ጉራጌ እኮ ነው ደስ የሚለው አለወደቀለትም ጉራጌ ጀግኖች ነን እግዚአብሔር ይመሰገን ሲያምሩ የኦሮቶዶክስ አማኞች ናቸው ደሞ

    • @bt7752
      @bt7752 4 роки тому +1

      Egzabher yebarkachew Beautiful famille from eritrea

    • @caspiancaspian1154
      @caspiancaspian1154 3 роки тому

      I know im asking the wrong place but does any of you know a trick to get back into an Instagram account..?
      I was dumb forgot the account password. I love any tips you can give me!

    • @quintonandre8870
      @quintonandre8870 3 роки тому

      @Caspian Caspian instablaster ;)

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d 4 роки тому +19

    እግዚአብሔር የማንም እንባ ብለ እዳ አይደለም !!ወንድሜ ትዕዛዙ የረዳህ የራራል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ለአለም በረከት ሁን!!ንቃር ሳሪም

  • @abelabebe3117
    @abelabebe3117 4 роки тому +17

    ፈተናን ማለፍ ብፁዕነት ነው የሚለው ትልቁ መልዕክት ያሳያል።

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 4 роки тому +10

    ቀርውም ዘመንህ ይመርላችሁ ስራችሁ ይባረክ

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 4 роки тому +1

    አሜን ትልቅ አስተዋይ እግዚአብሔርን የሚፈራ ለሀገሩ ትልቅ ፍቅር ያለው በመከራ የታገሰ በፀሎት የፀና ሰው። አብዝቶ ይባርክህ

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 4 роки тому +6

    በውነት በጣም ትምርት ነው የወሰድኩት ዘመነው ይባረክ

  • @tossacommunity8176
    @tossacommunity8176 4 роки тому +7

    ጠንካራ ፆናት እና እምነቱ ለሌላውም ትምህርት ነው!!

  • @godisgood7530
    @godisgood7530 4 роки тому +4

    ፈጣሪ የሰው ሀብት ሲያይ አይኑ ደም ከሚለብሰው ከመንጋው ቄሮ አይን ያውጣው

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 4 роки тому +13

    He is such an amazing man. Let the Lord bless him even more.

  • @birukwakene7568
    @birukwakene7568 4 роки тому +5

    I knew Tizazu Kore for many years since I was young age. He is a very honest heart
    and hard worker throughout his life that is why he is a very successful business man
    and named Ethiopian cultural ambassador. I wish him all the best in his future life.
    God bless him and his entire family.

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 роки тому +11

    ጋሽ ትእዛዙ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰቤችህን ሁሉ ይጠብቅልህ አንተ የሀገር ኩራት የኢትዮጵያዊነት ምልክት ነህ ። አሁንም ያብዛልህ ይባርክልህ ። እግዚአብሔርን ያመነ በፍጹም አይወድቅም

    • @zinashabebe1878
      @zinashabebe1878 4 роки тому +1

      Sisisi Amen

    • @memywa2756
      @memywa2756 4 роки тому

      @@zinashabebe1878 Amen እግዚአብሔር አሁንም የክፉዎች አይን አይየው ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 роки тому +14

    የወያኔ ሴራ ምኑ ተወርቶ ያልቃ እነሱም ተነቀሉ በገዛ ክፍታቸው ተጠልፈው
    አንተን የተከለህ እግዚአብሔር ስለሆነ አትንቃነቅም።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 роки тому +4

    ከካናዳ።
    ቶሮንቶ ኣካባቢ።
    ኢትዮጵያን ኣፍቃሪ ኤርትራዊ።
    የኢትዮጵያ ኣንድነት ለዘላለም ይኑር።የኤምባሲው ጥረት እንዲሳካ ሙሉ ምኞቴ ነው።

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 роки тому +3

    አቶ ትዛዙ ከነባለቤትህ በርቱ ከዚህ የበለጠ ትሰራላችሁ በጭለማ ውስጥ ብርሃን አለ እኔም ከናንተ ተምራለሁ ኬር ይሁን ላገርኞ ለህዝብኛ ኬር ብያለሁ

  • @solomontenaw6503
    @solomontenaw6503 4 роки тому +7

    Wonderful documentary! My first job to do when I go to Addis Ababa is to visit this amazing restaurant. May God bless you abundantly!

  • @rosarichter4927
    @rosarichter4927 4 роки тому +1

    አቶ ትዛዙ እንኮን ለዚህ አበቃህ የዛሬ 15 አመት ነበር የሰርጌ መልስ አንተ ጋር የነበረው በጣም ደስ የሚል ትዝታ አለኝ አንደኛ ነበር በወቅቱ ዩድ አቢሲንያ ደሳለኝ ሆቴል ጎን ወድቆ መነሳትህን ጥንካሬህ ያሳያል አንበሳ 🙌🏼👏

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 4 роки тому +1

    ጀግና ነህ የኔ ወንድም እኔ አገሬ ስገባ መመገብ የምፈልገው አንተ ጀግናው ጠንካራው ታታሪው ታጋሹ ፀሎተኛው ሚስትና ልጆቹን አክባሪ ቤት ነው

  • @kefyalewkafyalew8115
    @kefyalewkafyalew8115 4 роки тому +3

    ጋሽ ትዛዙ እንደምነህ ከ30 አመታት በህዋላ አየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከፍያለው ትንሹ ሆሎታ እና ሰንዳፋ1984አ/ም ጎበዝ ነህ ከዱባይ

  • @woldu100
    @woldu100 4 роки тому +2

    ጠንካራ ቤተሰብ 🌹እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ::💐💐💐

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 4 роки тому

    አቤት ፅናት !አቤት እምነት !እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለሙሉ ቤተሰብ ይስጣችሁ

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 роки тому +2

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቹ
    አቶ ትዛዙ ጠካራ ሰው ኖት ከርሶ ብዙ ተምረናል ድሀን የሚረዱ ጥሩ ሰው ናቸው

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 4 роки тому +1

    ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ ከእድሜ ጋር

  • @baroze9738
    @baroze9738 4 роки тому +5

    ጥሩ ምሳሌ የምትሆኑ መልካም ቤተሰብ : ታኮራላችሁ :: የአለመሸነፍ ተምሳሌ ነህ:: እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 роки тому +11

    የህወሃትን ክፋት የተቋቋሙ ጀግና ሰው ዋው ለነገሩ ጉራጌ ጠካራ መሆኑ የታወቀ ነው

    • @jemilakiros5274
      @jemilakiros5274 4 роки тому +1

      Dikala

    • @mattewe492
      @mattewe492 4 роки тому

      ጀሚላ ዲቃላ ምን ማለት ነው። ህወሓት እኮ ላይመለስ ተሰናብቷል እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 4 роки тому

      @@jemilakiros5274 ezi gar sedebn men ametaw egziabher yikir yibelen

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 4 роки тому

    ደስ ሲሉ በማርያም እድሜንና ጤናን ያድልልን ፍቃደ እግዚአብሔር ስለሆነ እዚህ ደርጃ ደርሳቹሁ ዋው ለዛም በተክሊል

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 4 роки тому +4

    ተባረኩ:በዕውነት ለሁላችንም መልካ ም ምሳሌዎችናዥሁ:: Your story is very inspiring and encouraging. Thank you for sharing your incredible journey. May God continue blessing you and your beautiful family.

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 4 роки тому +4

    አቶ ትእዛዙ በጣም የማከብሮት የፅናት ተምሳሌት የሆኑ ጠንካራ ሰው ኖት... ወያኔ ሰባት ጊዜ ቢቀጠቅጦትም ስምንተኛ ተነስተዋል....ጀግና ኖት እግዚአብሄርእረጅም እድሜ ይስጦት ...ተባረኩ ፈጣሪ ይጠብቆት::

  • @mebatesfa2542
    @mebatesfa2542 4 роки тому

    የእምነታቸው ጥንካሬ ያስቀናል!ልጆቹም የተኮተኮቱ ናቸው!እንዴት ደስ ይላል !!ዘመናቹ ይባረክ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናቹን ይባርክ

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 4 роки тому +1

    Quite a story of strength, determination & inspiration! God thank you for creating these kinds of people!!!🙏💞.
    PS: I cried from the begging to the end of the story. Just tears of joy.

  • @ethiopianmoviecritic5319
    @ethiopianmoviecritic5319 4 роки тому +3

    How beautiful is this❤️ I have learned a lot from you💗 🙏 I am glad you got the chance to seat down and tell your story. People just because you first marriage doesn’t work it doesn’t mean your life is ending,,, tomorrow is another Day 👏 get up and keep going

  • @marrykifle875
    @marrykifle875 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዝህ አይነቶችን ጅግናችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @reshadk7654
    @reshadk7654 4 роки тому +2

    Mr. Tigistu and your Beautiful family are such a great example for many Ethiopian. I admire you, and your achievements. I can’t wait to come see your place in Pearson and ask for your autograph! You are a hero for many.

    • @reshadk7654
      @reshadk7654 4 роки тому +1

      Aouto correction : Replace Tezazu for Tigistu above.

  • @onelovetube2032
    @onelovetube2032 4 роки тому

    I honestly proud of Gurage people. GBU all💚💛❤️

  • @kelemuamale3082
    @kelemuamale3082 4 роки тому

    ጎበዝ ሰው ነው እግዚአበሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ሁል ግዜም በአቅ የሚጓዝ ሰው ወድቆ አይቀርም በርቱ።

  • @endalekebede1292
    @endalekebede1292 4 роки тому +3

    የኔ አምበሶች አናመሰግናለን በርቱ

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 4 роки тому

    እግዚያብሄር አድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን እግዚያብሔር ያሳድግላቹሁ ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 роки тому

    አቤት ጠንካራ ሰው ነው ይገርማል የኔንም ሞራል ያበረታታል በእውነት።

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 роки тому +2

    እውነትም ቅዱስ ትዕዛዙ ተባረክ ዕደግ ተመንደግ በስተመጨረሻ አቶ ትዕዛዙ ኮሬ ደስተኛ ቤተሠብ አገኙ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ ።

  • @hanaambaye2814
    @hanaambaye2814 4 роки тому +1

    Texazuye! Congratulations.
    I am proud of you 👍

  • @user-td1mp9lh2m
    @user-td1mp9lh2m Рік тому

    የኔ ውድ የኔ የዋህ የኔ ምርጥ ጋሼ ትዛዙ ኮሬ እወድሀለሁ

  • @nadiamuhamat2480
    @nadiamuhamat2480 4 роки тому

    ትግስት ሁሌም ፍፌዉ ያማረ ነዉ ፈጣሪ ይባርክላቹ 👍

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 4 роки тому

    ትልቅ ትምህርት ን አስቀራችልኝ ፅናታችሁ እኔን አበረታኝ

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 4 роки тому

    እግዚአብሔር ከክዎች የጠብቃችሁ

  • @kmmm6850
    @kmmm6850 4 роки тому

    ጉራጌ መቼም ተስፋ አይቆርጥም ደስ የሚል ነገር ነው መጨረሻው

  • @Limitless115
    @Limitless115 4 роки тому

    Great man! You're my hero ma men. May God bless you more and more!

  • @kifledereje5917
    @kifledereje5917 4 роки тому

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @welelaalex2901
    @welelaalex2901 4 роки тому

    እግዚአብሔርን ያመነ ምን ይሆናል ጥሩ ክርስቲያኖች ናችሁ በርቱ

  • @menberehuluka1512
    @menberehuluka1512 4 роки тому +1

    እግዚአብሔርን የያዘ መቼም አይወድቅም እንደባለእይምሮ ተመላለሱ ይላል ይሄ ሰው ውስጡ ከጥላቻና ከክፋት የፀዳ ሰው ስለሆነ እግዚአብሔርንም ምንም ሳያማርረው የእዮብ ትዕግስትን በመላበሱ ንብረቱን አብዝቶ ሰጠው ።

  • @DomaFf-kj4ew
    @DomaFf-kj4ew 4 роки тому

    ጉራጌ ለስራ ጀግና ነው ሲባል የምሰማው እውነት ነው ማለት ነው

  • @mahimotherofeva2035
    @mahimotherofeva2035 4 роки тому

    Egziabhre yichamrelhe egziabhre lejochihen yasadglhe melkam negre Hulu lenate yihune 💚💛❤️👌💪💪💪

  • @asebenaji5768
    @asebenaji5768 4 роки тому +6

    ጉራጌ ከያለበት በእንደዚህ አይነት ደባ ነው ከኢኮኖሚው የወጣው የርሱ ጥንካሬ ግን እንዲያገግም ሆነ እጀና አፈር ያባኸ ያዶታኸ ደረት አተነፈናኸም!!!!!

  • @user-st6qy1en6m
    @user-st6qy1en6m 4 роки тому +2

    ወይ ወያኒ እንደ ክፍቱ ቢሆን ጉራጌ ከምድ ገፆ ሊያጠፍ ነበር ግን ያልጨፈለቀዉ ቢሒር አለ

  • @hanna9502
    @hanna9502 4 роки тому

    ዋጋቸው አይቀመስም እንጂ በጣም ነው የምወደው.

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 4 роки тому +1

    Blessed Family!

  • @bj4175
    @bj4175 4 роки тому

    Waw tlk tlk sew. GOD bless you and your family

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 4 роки тому

    Phenomenal man! Inspirational.

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 4 роки тому

    ጋሼ ትዛዙ እንኳን ለዚህ ስኬት አበቃህ መልካም ቅን ደግ ሰው ነህ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 роки тому

    ውይ ደስ የሚል ታሪክ ልብ ይነካል።

  • @macmaknzy3213
    @macmaknzy3213 4 роки тому

    እግዚአብሔር ፡ቤተሰብህን፡ይባርክ።🙏

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 роки тому

    You have beautiful family. Please be strong. Money comes and goes. As long as you have determination, you can rebuild your life even better. Don't give up.

  • @ethio563
    @ethio563 4 роки тому +1

    Wow wonderful

  • @mashofantaye8494
    @mashofantaye8494 4 роки тому +1

    ጌ ታ የ ተ ወ ለ ዱ ት ን የባርከላችሁ

  • @fissehaayele526
    @fissehaayele526 4 роки тому

    አንደኛ ቆሮንቶስ ምእራፍ 13 ትን
    ፈጸማችሁ::

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 роки тому

    በጣም ግሩም ነው በርቱ! ሁለት ጊዜ መጥቻለሁ ::

  • @tigistgizaw4262
    @tigistgizaw4262 4 роки тому

    I proud of you!! 👍

  • @ethiopialove3001
    @ethiopialove3001 4 роки тому

    Egzabher ba redet ena tena yistachu🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 4 роки тому

    እግዚአብሔር ያንተን ልብ ያሳረፈች ሚስት ሃይነት ለኔም ይስጠኝ

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 4 роки тому

    Tebareku

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
    @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 4 роки тому +2

    EGZABHE meni yesnewli yni getaa kebire mizegani lisuu yehunii betichuu yebirekii

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 роки тому

    bewnet betam astemari new egzabher keri zemenachun yebarik♥♥♥♥♥

  • @bezaamde6952
    @bezaamde6952 4 роки тому +1

    I wish have your sprite, God bless you🙏🏽

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 4 роки тому

    አይ የሀገራችን ፓለቲካ ሀገር ወዳድ ሰወችን በሙሉ የጠላል ማለት ነው በየዘመኑ መነሳትህ ነው ዋናው ወድቆ መቅረት ነው መጥፎው

  • @keradyonkeradyon1356
    @keradyonkeradyon1356 4 роки тому +1

    Jegina .egziabherrn yeyaze minm ayihunm. Demo betam wibi yehune biti newo

  • @user-sy5ns2vf1h
    @user-sy5ns2vf1h 4 роки тому

    በጣም የማከብራቸው ሰው ናቸው ጋሽ ትዛዙ ።

  • @ameriotesfaye4112
    @ameriotesfaye4112 4 роки тому +3

    ወንድሜ ትዕዛዙ አነተ ከድሮ ጀምሮ ጠንካራ እና ፈሪሃ እግዚአብሔር ነበርክ አሁንም ነህ ደክመህ ያገኘውን ሁሉ ከሰው ጋር ተካፍለህ የምትኖር አሥርቱን ትእዛዛት በሙሉ ሰትገብር የኖርክ ሰው ነህ ብል የዋሸሁ ወይም ያገንንኩ አይመስለኝም ዘወትር እግዚአብሔር ከአንተ ሰለሆነ ከራሰህ አልፈህ የተቸገሩትን በመርዳት ላይ ያለህ ደግ ሰው ነህ እሥር ቤት በነበረበት ወቅትም ዘወትር ከመተኛታችን በፊት ቆመን እግዚአብሔር እንድናመሰግን የምታደርገው ሁሉ ከውሰጤ የሚጠፋ አይደለም ከዚያ ሁሉ መከራ ችግር አልፈን ለዚህ ላበቃን አምላክ ምሥጋና ይግባው ቸሩ አምላካችን በህይወት አቅይቶ ለመገናኘት ያብቃን አሜን ተሽመ

    • @Ethiopianlion
      @Ethiopianlion 4 роки тому

      God is good

    • @qidusanalemu8742
      @qidusanalemu8742 4 роки тому

      Tebareku

    • @essaman8286
      @essaman8286 4 роки тому

      Egzabhare sebarek endezeh new. E/r hoy teru lebona seten slamena fiker lagerachen awerdelen.

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 4 роки тому

    betame yemiyasazene sewe newi fetare kenebetesbehi yebarkeh

  • @RD-iw7eg
    @RD-iw7eg 4 роки тому

    Betam des yemil bete seb ena yesiket hiwet new! Gin ande tiyake alegn:- YODE ABISSINYA wust yalewin chifera ena zefen laye bale betochu menfesawiyan aymeslum.
    EGZIABEHERE yihin yifekidal ende?

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 4 роки тому

    Wow nice famous

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 4 роки тому

    አቶ ትዛዙ ካንተ ትልቅ ትምህርት ተምሪያለው

  • @hayatseid3558
    @hayatseid3558 4 роки тому

    So sad😭😭😭😭

  • @mamo1729
    @mamo1729 4 роки тому

    ማኛወቺ

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u 4 роки тому

    Eshelimihalew ate jegina sew neh

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 4 роки тому

    የቤተ ክርስቲያን ባለውልታ ኖት አቶ ትዕዛዙ

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u 4 роки тому

    Tigire yesudan shermutoch aneberu sira yet yakalu kimalam nachew

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 роки тому

    E/R TALAK NAEW.TARIKACHIHOU. BETAM DES YILAL.YE E/ R CHERNET AYILEYACHIHOU.AKERAYOCHU GINBETAM HODAMICHE NEBERU. TENADEJALEHOU.SELAMNA TENA KEMELAW BETESEB GARA.

  • @aminaa1156
    @aminaa1156 4 роки тому

    👍🏽🇪🇹🇪🇹💪💪💪👍🏽👍🏽👍🏽

  • @natiman5850
    @natiman5850 4 роки тому

    27:31 RIP for both of you!

  • @user-dq2bz2qk5y
    @user-dq2bz2qk5y 4 роки тому

    💚💚💚💛💛💛❤👍👍👍👍

  • @sehenna1
    @sehenna1 4 роки тому

    የተገፋ ምን ቅቤ ይወጣዋል ይባላል

  • @tesfayeyeshitela1017
    @tesfayeyeshitela1017 4 роки тому

    Beretu nawe e.r edemana tana yesetahawe

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 4 роки тому

    Gurage Ethiopian yemsrte hezb new behaymantu yetnkere hezb
    Ewodacwolhu
    Ke Amhara negn

  • @weyneamanuel4745
    @weyneamanuel4745 4 роки тому

    ATO Tezazu Kastawesk Crown Hotel la Majemreya senesera ya sew wer semethe Ka sera yabarerkye Astawes Ene yekre beyehalhu Aritse Nawe Astawes

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 4 роки тому

    ወያኔ እድሜያችሁን ያሳጥረው የአብርሃም አምላክ

  • @user-pc8oc7wy3x
    @user-pc8oc7wy3x 4 роки тому

    🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍👌💪😘😘😘😘😘😘

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 роки тому +3

    አላህ ይመስገን ወያኔዎችን ሲዖል አስገባቸው ባንዳውን መለስ ዜናዊ አቡነ ጳውሎስን

  • @natiman5850
    @natiman5850 4 роки тому

    24:40 wota yale fit new yemayewu lol

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u 4 роки тому

    Silitan bisetegn weyanen neber matefaw

  • @tsiontsion3401
    @tsiontsion3401 4 роки тому

    ባንድራዋ የታለ??

  • @asmea4799
    @asmea4799 4 роки тому

    I have been in this place few times . They really don’t care about Ethiopians, they always rush to serve white people and ignored habesha . I hope this changed by now . It so un fair to see ethiopian customers are not getting a proper service.